Telegram Web Link
ትዝ እሚለው አለ? ጉንፋን ሲይዘን ባህርዛፍ ተቀቅሎ እንታጠን ነበር 😂😂

😁
የቤት ስራ ሳትሰሪ መጥተሽ የተገረፍኩልሽ ልጅ አልናፈኩሽም ወይ
😂❤️
እኔ ብቻ ነኝ ሂሳብ አስተማሪ ጥያቄ ሲጠይቅ ዴስክ ስር ገብቼ ጫማዬን ማስረው ? 😂😂
እንግዳ ሲመጣ ወደ ጓዳ ግቡ የተባለችሁ፣እንግዳው ለየት ያለ ምግብ ቀርቦለት ሲመገብ በመጋረጃ አጮልቃቹ እያያቹ ምራቃቹን የዋጣቹ 😂😂
ለግምገማ ተብሎ አስተማሪ እያስተማረ ፡ በመሀል ሌላ አስተማሪ ገብቶ መጨረሻ ወምበር ላይ ሚቀመጠው ነገረ እንዴት ይረሳል ?አስተማሪያችንን ላለማስጠቆር የሌለ ስንሳተፍስ ትዝ ያለው ? 😂😂
T͙I͙K͙ T͙O͙K͙ pinned «ለግምገማ ተብሎ አስተማሪ እያስተማረ ፡ በመሀል ሌላ አስተማሪ ገብቶ መጨረሻ ወምበር ላይ ሚቀመጠው ነገረ እንዴት ይረሳል ?አስተማሪያችንን ላለማስጠቆር የሌለ ስንሳተፍስ ትዝ ያለው ? 😂😂»
የሰፈር ጉልቤዎች ጠርተውክ ስንት ይዘሀል ሲሉህ ኧረ ምንም ብለህ ሁለቱንም የሱሪ ኪስ ገልብጠህ ያሳየክ

😂😂
ህክምና ድሮ ቀረ!

ወድቀን ስንላላጥ የሆነ ነገር ሲቆርጠን በጋለ የምጣድ ማሰሻ የተተኮሰልን ጣታችን በሸረሪት ድር የተጠቀለለልን

❤️
ትዝ ይላችኋል ትምህርት ስናረፍድ የመጀመሪያውን ክፍለጊዜ ቆሻሻ
ሚያስለቅሙን ነገር
😂
አርብ የተሠጠውን የቤት ስራ ሠኞ ጠዋት ትዝ ብሎት ሲሰራ ያረፈደ ወይም ከሌላ ተማሪ የገለበጠ ?
እኛ ኢትዮጲያውያን ቤት ዘግታችሁ ተቀመጡ ብንባል እንኳን
.
.
.
.
ሌላ ሰው መዝጋቱን ለማረጋገጥ መውጣታችን አይቀርምና ስለዚህ ፈጣሪያችን አንተ አትራቀን🙏😂😂
#ኢትዮጲያ-ትስቃለች
ሰላም ሰላም 🙏
ዛሬ ልዩ ስጦታ ይዘን መጥተናል ።
ለማሸነፍ ፦ Member Add ማድረግ በቂ ነው ።
300 ሰው 250 mb
500 ሰው 500 mb
Add ማድረግ በቂ ነው

ፍላጎት ያለው በ @kingose ያናግሩኝ ።
Forwarded from BBC NEWS በአማርኛ
ዜና ኮሮና‼️

የኮረና በሽታ ሟቾች በኢትዮጵያ እንደሚገኙ እና መንግስት እየደበቀ ስለሆነ የአለም ጤና ድርጅት
ማስጠንቀቂያ ሰጠ፡፡

#Update on COVID19 world

ስለ ኮሮና ቫይረስ ብቻ የምንዘግብበትን
Special Channel ተቀላቀሉ⬇️
ስማ
.
.
.
.
እጅህን ታጠብ
እየሰማኸኝ ነው እጅህን ታጠብ
የማወራው ግልፅ አይደለም እንዴ እጅህን ታጠብህህ
ፈጠን በል ሂድ እጅህን ታጠብ🙏🙏👍
#ሰበር ዜና
.
.
.
.
ዘረኝነትን ኮሮና ያዘው😁😁👍
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✴️✴️ WAVE መግባት የሚፈልግ ✴️✴️

📛 ከ30K
10k
5K

አንደ ቪው ነው የምንሰራወ



📣 ፕሮግራሙ

👉 💃 ከ 12 ሰአት ምሽቱ 4 ሰአት 💃

💬 ቀኑን ሙሉ አናሰለቻችሁም


🔔 ሰዓታችንን ጠብቀን እንጀምራለን እንድሁም ሰዓታችንን ጠብቀን እናጠፋለን እርስዎ መጥፋት ሳያስፈልግዎ

📛 ያሉን ቦታዎች በጣም ዉስን ናቸው ቶሎ ሳይሞላባቹ ይመዝገቡ

ለመመዝገብ @kingose ላይ እዚህ ላይ ተመዝገቡ

🔰 በስራ ላይ ነን ተጨማሪ channaloch እንፈልጋለን🔰

ቻናልዎ እንደምናሳድገው በፍጹም አይጠራጠሩ
የብርትኳን ፍሬ ከዋጥክ ሆድህ
ውስጥ ይበቅላል ተብሎ
የሚያውቅ?? 😂😂
2025/07/03 04:55:14
Back to Top
HTML Embed Code: