Telegram Web Link
ለታክሲ ሰልፍ ቆሜ ከፊቴ ምን የመሰለች ቆንጂዬ ቺክ ነበረች እና እንዴት ብዬ ወሬ ልጀምር እያልኩ ሳወጣ ሳወርድ

ከፊት ለፊቷ ቆሞ የነበረዉ ጀለስ ድንገት ዞሮ አያትና ወደ ጆሮዋ ጠጋ ብሎ

"ከያንዳንዱ ጠንካራ ወንድ ጀርባ አንዲት ቆንጆ ሴት አለች ይላሉ። እዉነት ነዉ ለካ! የኔ ቆንጆ ሴት አንቺ ሳትሆኚ አትቀሪም። By the way ከፊት መሆን ከፈለግሽም ጣጣ የለዉም። እቀይርሻለሁ" ብሎ እቅፍ አድርጎ እያሳሳቀ ወስዶ ከፊቱ አላደረጋትም?! 😏😏😏

እናቱን ልቀፍ! እኔማ አልፋታዉም... ገቢና ነዉ ቁጭ ያሉት። ሲወርድ ጠብቄ ነዉ የአጠባበስ ስታይሉን ማደንቅለት

Like👍 ማንን ገደለ💣
I need paid promotion🤑
I pay 390 Ethiopian birr for 400 members

Inbox me who have 10k and above subscribers
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

Inbox me fast
@Bdhdhzb_bot 👈
@Bdhdhzb_bot 👈
@Bdhdhzb_bot 👈
የግል ኮሌጅ ተማሪዎች true or false ተፈትነው መልሱ true ሆኖ እነሱ false ካሉ ... ... ...

ግማሽ ነጥብ ይሰጣቸዋል። 😳😂😂

ከተመቻቹ 👍👍👍👍👍👍
እኔን የሚገርመኝ #ለሴቶች💁 ሲሆን ጠበሰችው #ለወንዶች💁‍♂ ሲሆን ለከፋት
ቆይ ወንዶች ውሻ ናቸዉ እንዴ🤦‍♂🤷‍♂
#ይሔማ_Fair_አይደለም😳
☎️#ምርትና_አገልግሎታችሁን እንዲሁም አዲስ የከፈታችሁትን #ቻናል ወይም #ግሩፕ 👥 ማስተዋወቅ ለምትፈልጉ በቀን ከ6ሺ በላይ View ባለው የማስታወቂያ ቻናላችን ላይ በታላቅ ቅናሽ እንሰራለን☎️

***

ሚስማማዎት ከሆነ @Kingose ላይ ያናግሩን 📥 በታማኝነት እንሰራለን።
🌀EBS TV ሁሌም ተቀዳሚ ምርጫችሁ
ሰሞኑን እግር ኳስ አብዳለች በዚሁ እብደት ከቀጠለች ሊቬ እና ቶተንሀም Final ተጫውተው
.
.
.
.
አርሰናል ዋንጫውን እንዳይበላው ነው ምፈራው😂😂😂
Cross in box me above 2.5k

በ ቻናላቹ Admin ሁኜ ምስራላቹ ምትፈልጉ in box only 5 channel
1 Vine
2 Tech
3 entertminte music
4 Zena
5 Kana filem in box me
@Kingose
@Kingose
ማነህ ሾፌር የሰርግ ዘፈን አርገዉ እንጂ?

እሺ አባቴ ምን ላርግልሽ?

‘ሰራችልኝ’ የሚለዉን ክፈትልኝ እስኪ
😁😂😂😁😁😂😂

መሳቅ ማንን ገደለ👍👍😂😂
ብሩህ ተስፍ ለሚታየው ልባም

በእንግሊዝኛ ምን ይባላል ይለዋል

ጀለስ : Temple Run🏃🏃😁😅🤣
#ታክሲ_ሹፌር፦ የት ላድርስህ

#ጀለስ፦የጥርስ ክሊኒክ ውሰደኝ አይኔን መታየት እፈልጋለው ምንም እየተሰማኝ አይደለም!
የሚስቴን ሰልክ ተቀብዬ እያየሁ #ከወንድ ጋር ተቃቅፋ የተነሳችውን ፎቶ አይቼ ማነው ስላት...
:
.
.
የአጎቴ ሚስት ባል🙊
የክርስትና አባት አከራዩ ልጅ ነው🙉

#ወንድሜ_በለው🙈
ኧረ እንፈር
ተማሪ እያላችሁ እወድሻለው ብለሀት በጓደኞቿ ፊት አልፈልግህም ያለችህ ቸከስ Pharmacist ሆነህ የራስ ምታት ኪኒን አለህ? ስትልህ
.
.
.
.
ጮክ ብለህ "ኮንዶም አልቋል"😂😂😂
Paid promo inbox.

@Kingose
@Kingose
.................#የሀበሻ_ቀጠሮ................
ከ5-6 ሰአት እመጣለው ከ6-7 ሰአት ካልመጣሁ ከ7-8 ሰአት አይተህኝ ከ8-9 ሰአት ሂድ🙊🙉
‼️NOTICE‼️

📌የማሥታወቂያ ሰአት አባላትን ለማብዛት እና ቻናላችንን ለማሥተዋወቅ ነው እንጂ ከዚህ በታች የምንለቀው ቻናል እኛን አይወክልም ፡፡
ጩጬ እያለን ከዋሸናቸው ውሸቶች ውስጥ
.
.
.
ቲቸር የቤት ስራዬን ሰርቻለው ግን ደብተሬን እቤት እረስቼው ነው የመጣሁት😂😂😂
ከንፁህ ገበስ እና ኩልል ካለ ዉሃ የተጠመቀ ኢትዮጽያዊ ጣዕም ያለውን ነገር መቅመስ ትፈልጋለህ...?

እንግዲያውስ #ሾርባ_ጠጣ ከ18 አመት በታች የተፈቀደ ✔️🤣🤣🤣
🎇🎇🎇መፍራትን እናቁም🎇🎇🎇

አንድ ሰው ከቤቱ ተነስቶ ወደ ሌላ ሀገር ሲሄድ በመንገድ ሳለ የተስቦ በሽታን ያገኘውና የት ትሄዳለህ? ይለዋል ተስቦም ወደ አንተ ሰፈር ሰዎችን ለመጨረስ እየሄድኩ ነው ይለዋል። ሰውየው መልሶ እንዲያው አደራህን ቡዙ ሰው አትግደል ብሎ ቢለምነው እሺ 50 ሰዎችን ብቻ ገድዬ አቆማለሁ ይለውና ይለያያሉ ። ያ ሰው ከሄደበት ወደ ቤቱ ሲመለስ በተስቦ በሽታ ሞቱ የተባሉት 500 ሰዎችን መሆናቸውን በመሰማቱ አዝኖ ሳለ ተስቦን ደግሞ ያገኘውና ለምን ቃሉን እንዳፈረሰ እና ካለው ሰው በላይ እንደገደለ ይጠይቀዋል። ተስቦም አይ እኔ የገደልኹት 50 ሰዎችን ብቻ ነው የቀሩት የሞቱት በእኔ ሳይሆን....................።
🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈

ሙሉውን ለማግኘት ተቀላቀሉን
በጣፋጭ ታሪኮቻችን እየተማሩ መንፈስዎን ያድሱበታል የአባቶችን የማስተማር ጥበብ ያደንቁበታል
#እኔን ግርም የሚለኝ ሁሉም አማርኛ ፊልሞች ላይ ልጥጥ ቺኮች ደሳሳ ጎጆ ገብተው ቤትህ በጣም ታምራለች ብለው ሚያሽቃብጧት ነገር ። 😂👏

Like👍 ማንን ገደለ
#ታክሲ ውስጥ ጊዮርጊስ አደባባይ ጋር ወራጅ እያለች ስትቀውጠው ...

"እናቱ እዚጋ መውረድ ቢቻል #ሚኒሊክ ከፈረሳቸው ይወርዱ ነበር !!"
2025/07/09 20:32:07
Back to Top
HTML Embed Code: