Telegram Web Link
😁😉
እኔ ከቺኮች የሚመቸኝ ምን እንደሆነ ታዉቃለህ?" አለኝ

"እእ" አልኩት

"በቃኝ ጠገብኩ እያሉ ቀስ በቀስ ድስት ሙሉ ፍርፍር ሚጨርሷት ነገር ትመቸኛለች።"
😁😁
ከተመቻቹ 👍👍👍👍
😘😂❤️❤️💋😭😱👍👍😁🙈 @bestprofilepic 😇😉😍🥰🖐🖖👵🧓
#ሀበሻ ማለት እኮ
ምግብ ሲበላ የ #ቧንቧ ውሀ
ጫት ሲቅም የ #ሀይላንድ ውሀ ሚጠቀም ብርቅዬ ህዝብ ነው
አብይ እኮ ዝም ብሎ ነው ሚለፋው😁😂😂😂
ለማንኛው አስታየት
👉👉 @am_not_responsible

Spam :- @Bdhdhzb_bot
ኣዲስ ትረካ ዝግጁ ናቹ? 🤙
---------- በፀሎት ----------------------
ክፍል 1
‹ሁሉም ነገር ተዘጋጅቶልሻል› አለችኝ እናቴ ከዩኒቨርሲቲ በኋላ ተለይቻት ስሄድ ይሄ የመጀመሪያዬ ነው ለዛ ነው መሰለኝ ጭንቅ ብሎኛል መስሪያ ቤታችን በድንገት ነው ዝውውሩን ያፀደቀው ወደ ሸገር የምዘዋወረው ሰራተኛ እኔ የሆንኩት ሌሎቹ ባለትዳር ስለሆኑ ይመስለኛል ፡፡ የቤተሰብ ሀላፊዎች ድንቄም…ሀላፊ
ሸገር ከገባች በኋላ መስሪያ ቤቷ ያዘጋጀላት ቤት እቃዎቿን አስቀምጣ ወደ መስሪያ ቤቷ አስተዳደሩን ልታናግር ሄደች፡፡
ገና ወደ ጊቢው ስገባ ብዙ አይኖች እየተከተሉኝ እንደሆነ እየታወቀኝ መጣ መንፈሴ ሁሉ ታወከ ጭራሽ የማላውቃቸው ሰዎች እየመጡ ሰላምታ ይሰጡኝ ጀመረ፡፡ አንዱዋማ እላዬ ላይ እንደ እባብ ተጠምጥማብኝ
‹‹ተባረሻል ሲሉኝ በጣም አዝኜ ነበር ስለተመለሽ ደስ ብሎኛል በቃ የደስደስ ማታ እንቀውጠዋል›› ጉንጬን እሙአ አለች እና ቻው በፂ ብላኝ ሄደች ሆ ሰው ሁሉ አበደ እንዴ ጉድ ፈላ ፡፡
የመስሪያ ቤቱ አስተዳደር በሱፍ እንደተሸሞነሞነ የቢሮውን በር ስታንኩዋኩዋ ቀና ብሎም ሳያያት እንድትገባ ፈቀደላት አንድ ወረቀት ያገላብጣል እንዳቀረቀረ ‹‹ምን ነበር?›› አለ::
ገና መናገር ስጀምር እንዴት ከወንበሩ በርግጎ እንደተነሳ እኔም አላውቅም እሮጬ በድንጋተጤ ከቢሮው ልወጣ ነበር
ፊቱ እሳት እየተፋ‹‹ ምንድነው የምትፈልጊው ምን ልትሰሪ መጣሽ? ››
ብሎ ሲጠይቀኝ እየተንቀጠቀጥኩ ነበር በድንጋጤ ፈዝዤ አየዋለው፡፡ እንደምንም ‹ይቅርታ› አልኩኝ ምንም ሊረጋጋ አልቻለም ጭራሽ ባሰበት ‹‹ የምን ይቅርታ ነው እሱ ያንቺ ይቅርታ ትዳሬ ቢፈርስ ይመልስልኛል? ሴትዮ ልጆቼን ላሳድግበት በቃ የአንድ ቀን ስህተት ነው አልኩሽ እኮ›› አንባረቀብኝ ‹‹ የተግባባን አልመሰለኝም ጌታዬ እኔ ከሌላ መስሪያቤት ተቀይሬ የመጣው ሰራተኛ ነኝ ›› አልኩት አቤት! የዚህኔ የሳቀው ሳቅ እድሜ ልኬን የሚረሳኝ አይመስለኝም እንደጉድ አስካካ፡፡
‹‹ አሁን ደግሞ ምን አይነት ጫወታ ጀመርሽ ባክሽ ያን ሁሉ ገንዘብ አስፈራርተሸኝ ከወሰድሽ በኋላም አተይኝም ? የአንድ ቀን ያውም በስካር ስሜት የተደረገ ስህተት ነው እባክሽ ትዳሬን አታፍርሽው ›› ያሁሉ ቁጣ ምን ውስጥ እንደገባ አይታወቅም ከመቼው ልመና እንደሆነ አቤት አንዳንዴ በፍፁም እንደዚ ይሆናል ብላችሁ የማታስቡት ሰው ሲቅለሰለስ ስታዩት ያስቃችኋል ሰውይው ከግዝፈቱ በዛ ሱፍ ተጀቡኖ እንደዛ ሲቅለሰለስ ሳየው ሳቄ መጣ ‹‹አሁን ስንት ብር ነው የፈለግሽው ምን ያህል ልስጥሽ?›› አለኝ አወይ ልምምጥ
በእውነት ሰውየው ስለምን እንደሚያወራ ምንም እየገባኝ አይደለም የበለጠ ፊቱ ላይ የማየውን የሚያሳዝን ስሜት ሳይ ደግሞ ጭራሽ አንድ ያልገባኝ ነገር እንዳለ ተገለጠልኝ ምን ብዬ ላስረዳው እንደምችል እያሰብኩ እያለ ቼክ አውጥቶ መፈረም ጀመረ በፀሎት ሙሉጌታ የሚል የሀምሳ ሺ ብር ቼክ ፈረመልኝ ጭራሽ አወሳሰበውና አረፈ ማን ትሆን ደግሞ በፀሎት?

ይቀጥላል......

@EBS_TV_SHOW
....................#ልባም_ማለት....................
ወደ ቢራ ሳይሆን ወደ ስራ የሚሮጥ ነው።
Like like



Vote vote
የሚቀጥለውን DV #ኢትዮጽያ እራሷ ሞልታ ጥላን እንዳትሔድ ነው የምሰጋው😜😳
ቸከስ ሁሌ ካፌ ቀጥሮ ሚሪንዳ የሚጋብዛቸውን ልጅ ስልኩን ማን ብለው Save እንዳደረጉት ታውቃለህ
.
.
.
.
ሞሃ የለስላሳ መጠጦች ወኪል😂😂😂
አኔ በጣም ውድ ነኝ ብለህ በልበ ሙሉነት ተናገር #ምክኒያቱም አንተን ሊገዛ የሚችል ገንዘብም ሆነ ዕንቁ ነገር የለም።
: : : : : :
#ታዲያ_ውድ_ሰው_ሆይ አንተ ውድ መሆንህን ካወክ ሰዎች ሁሉ ልክ እንደ አንተ ውድ ናቸውና ሰው በመሆናቸው ብቻ #አክብራቸው
የኢትዮጵያ ሃኪሞች ለኣንድ ሳምንት የስራ ማቆም ኣድማ ቢመቱ
,
.
.
.
በህክምና ስህተት የሚሞተው ዜጋ ቁጥር ይቀንስ ነበር 😊
😂😂😁😁😁😂😂

መሳቅ ማንን ገደለ👍👍😂😂
#አባቴ ከእናቴ ተደብቆ እንደሚቅም የማውቀው

ማንም ሳያዘው በራስ ተነሳሽነት መጥረጊያ ይዞ ከውጪ ወደ ቤት ሲጠርግ ነው። 😊😜
Grade ያበላሸብህ ቲቸር ሐኪም ሆነህ ቶንሲል አሞት አንተጋ ሲመጣ... .
💉💉💉
#የልብ_ህመም ስላለብህ የጭንቅላት #ካንሰር እንዳይዝህ #የኩላሊት ንቅለ ተካላ ታረጋለህ መጀመሪያ ግን ህመሙ እንዳይሰማህ #እግርህ ይቆረጣል🤣😂😜
ችኳ አንተን አላምንክም ምናምን ስትልህ
.
.
.
.
እንኳን አንቺ ቴሌ እራሱ አምኖ 25 ብር ካርድ ያበድረኛል😂😂😂
አንድ አንድ ቺኮች ትልቅ ሆቴል ገብተው መፀዳጃ ቤት ደርሼ ልምጣ ሚሉት
.
.
.
.
ሰልፊ ለመነሳት እንደሆነ ምን ያህሎቻችን ነው ምናውቀው😂😂😂
ፈተና ደርሶ ማንበብ ደብሮህ ልትጠጣ ስትሄድ ጨብሲ ቤት ጀለስህን ስታገኘው
.
.
.
.
ና ገባለት በናትህ!! ብቻዬን የምጫር መስሎኝ ነበር😂😂😂
#ቂሊንጦ_ያለውን ጓደኛዬን ልጠይቅ ሔጄ🚶 ምን ላምጣልህ ስትለው......?



🦁🦁🦁 #አንበሳ_ቢራ 🦁🦁🦁
የተለያየዩ የስፖርት መረጃዎችን ለማግኘትና ጨዋታዎችን በቀጥታ ለማግኘት ይቀላቀሉ
2025/07/09 17:57:41
Back to Top
HTML Embed Code: