T͙I͙K͙ T͙O͙K͙ via @like
ቻይና የኢትዮጽያን 20 ሚሊየን ዶላር እዳ ከነወለዱ እንደሰረዘች.... #ምናለ ቴሌ ቅድም የተበደርኩትን 15 ብር ቢሰርዝልኝ😜😜
👉ቻናሉን ከተለያዩ ቻናሎች ጋር በክሮስ የምቆጣጠርለት ከ 3k በላይ ብቻ።
Inbox @am_not_responsible
❌Spam lehonachu
@Bdhdhzb_bot
Inbox @am_not_responsible
❌Spam lehonachu
@Bdhdhzb_bot
ROUND 1
ይህ ውድድር ለየት የሚያደርገው በየዙሩ ሽልማት የሚያስገኝ ነው።
ብዙ like 👍 በማግኘት በ አንድ ዙር አንደኛ የሚወጣ ተወዳዳሪ 🎁🎁🎁🎁100 MB🎁🎁🎁🎁
ያገኛል።
ውድድሩን ለመቀላቀል
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@wakanda_for @wakanda_for
@wakanda_for
@wakanda_for
@wakanda_for
@wakanda_for
@wakanda_for
@wakanda_for
ለይ መወዳደር ይችላሉ ።
ይህ ውድድር ለየት የሚያደርገው በየዙሩ ሽልማት የሚያስገኝ ነው።
ብዙ like 👍 በማግኘት በ አንድ ዙር አንደኛ የሚወጣ ተወዳዳሪ 🎁🎁🎁🎁100 MB🎁🎁🎁🎁
ያገኛል።
ውድድሩን ለመቀላቀል
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@wakanda_for @wakanda_for
@wakanda_for
@wakanda_for
@wakanda_for
@wakanda_for
@wakanda_for
@wakanda_for
ለይ መወዳደር ይችላሉ ።
👉ቻናሉን ከተለያዩ ቻናሎች ጋር በክሮስ የምቆጣጠርለት ከ 3k በላይ ብቻ።
Inbox @am_not_responsible
❌Spam lehonachu
@Bdhdhzb_bot
Inbox @am_not_responsible
❌Spam lehonachu
@Bdhdhzb_bot
T͙I͙K͙ T͙O͙K͙ via @like
T͙I͙K͙ T͙O͙K͙ via @like
ቺኳ ጋር ለመደወል የሌሊት Package ገዝተህ ስትደውል አላነሳ ስትልህ የድሮ ፍሬንዶችህ ጋር ደውለህ
.
.
.
.
"እናንተ ሰው ካልደወለ አትደውሉም በቃ"😂
.
.
.
.
"እናንተ ሰው ካልደወለ አትደውሉም በቃ"😂
T͙I͙K͙ T͙O͙K͙ via @like
T͙I͙K͙ T͙O͙K͙ via @like
ሀበሻ እኮ
በቀን 2ፓኬት ሲጋራ እያጨሰ
የሞባይል ካርድ ፍቅፈቂ
ካንሠር ያሲዛል
ብሎ በሳንቲም ሲፍቅ ይዉላል😂😂
በቀን 2ፓኬት ሲጋራ እያጨሰ
የሞባይል ካርድ ፍቅፈቂ
ካንሠር ያሲዛል
ብሎ በሳንቲም ሲፍቅ ይዉላል😂😂
T͙I͙K͙ T͙O͙K͙ via @like
ሀበሻ ሳይሰራ መብላት ከመውደዱ የተነሳ… ፌንት ሰራው ሳይሆን ፌንት በላው ነው የሚለው😜 ሲረግምህም አፈር ብላ ይልሀል🙉 ሲደነግጥም ውሃ በላኝ ይላል🙊
እንደው ይሄ ሆዳም ህዝብ ሲያሳዝን😒 አንጀቴን በላኝ ፡፡🤣
#መብላት_ዉስጣችን_ነዉ ?
😂😂😂😂😂
ከተመቻቹ 👍👍👍👍👍👍
እንደው ይሄ ሆዳም ህዝብ ሲያሳዝን😒 አንጀቴን በላኝ ፡፡🤣
#መብላት_ዉስጣችን_ነዉ ?
😂😂😂😂😂
ከተመቻቹ 👍👍👍👍👍👍
T͙I͙K͙ T͙O͙K͙ via @like
አንዱ ዛሬ ታክሲ ውስጥ ወያላው ሂሳብ እያለ ሲያስጨንቀው እረጋ በላ ልትወልድ ነው እንዴ አልለውም🙈🙊
T͙I͙K͙ T͙O͙K͙ via @like
"I Love You Mama" የሚል አዲስ ታቶ ተነቅሶ ቫዝሊን ለቅልቆት አልመጣም🙊
፡
ማነህ ወንድሜ ንቅሳቱ ቀርቶባት ቫዝሊኑን ለእናትህ ብትሰጣት ይጠቅማታል!
፡
ማነህ ወንድሜ ንቅሳቱ ቀርቶባት ቫዝሊኑን ለእናትህ ብትሰጣት ይጠቅማታል!
T͙I͙K͙ T͙O͙K͙ via @like
የዚ ሐገር ትራፊኮች ምንም ሳታጠፋ ያስቆሙህና ምን አጠፋሁ ለምንድነው ምትቀጣኝ ስትለው
.
.
.
.
እራበኝ😔😂😂
.
.
.
.
እራበኝ😔😂😂
T͙I͙K͙ T͙O͙K͙ via @like
ድሮ ፈላ እያለን ኳስ ስንጫወት የኳሱ ባለቤት ላይ ሎጬ ስታስገባበት
.
.
.
.
በቃ ይሄ ልጅ ካልወጣ ኳሱን ይዤ እሄዳለሁ😂😂
.
.
.
.
በቃ ይሄ ልጅ ካልወጣ ኳሱን ይዤ እሄዳለሁ😂😂
T͙I͙K͙ T͙O͙K͙ via @like
ፋዘር Facebook ላይ ትጀናጀናለህ እንዴ? ብሎህ ሲጠይቅህ አረ አልጀናጀንም ብልህ ስትሸመጥጠው
.
.
.
.
Betty Habeshawit Gal ማን መስላክ ነው😂😂😳
.
.
.
.
Betty Habeshawit Gal ማን መስላክ ነው😂😂😳
T͙I͙K͙ T͙O͙K͙ via @like
እኔኮ ከሴቶች ባህሪ ግርም የሚለኝ....
:
ከቤት 5 ብር ይዘው ወጥተው በልተው🍔 ጠጥተው🍷 ጨፍረው💃 4 ብር ወደ ቤት ይዘው የሚመለሱት ነገር ነው።🤣🤣
:
ከቤት 5 ብር ይዘው ወጥተው በልተው🍔 ጠጥተው🍷 ጨፍረው💃 4 ብር ወደ ቤት ይዘው የሚመለሱት ነገር ነው።🤣🤣
🌺የዕድል ጨዋታ እንጫወት የስልክ ቁጥራችሁን መጨረሻ ብቻ በመንካት በሚደርሳቹ ነገር ፈታበሉ መዋሸት አይቻልም🌺