Telegram Web Link
ቻናል ላላችሁ ሰወች ታላቅ የምስራች አንድ ቦት ይዠ ከች ብያለኩ ለ 15 ሰው ወደ ቦቱ ከጋበዛችሁ 150 የቴሌግራም ሜምበር ይሰጣችሇል ዋው በጣም የሳምንቱ ምርጥ ቦት ብየዋለኩ እስኪ ስታርት በሉና ሞክሩት
አትፈታተነኝ ለማለት "Don't exam me" ያልከው ልጅ ዲክሺነሪ @EBS_TV_SHOW ላይ ተገኝቶልሃል ናና ውሰድ😊😁
አዲስ ሸሚዝ ተቀዶቢኝ ጀለስ አይቶት ምን ቢል ጥሩ ነው?

ስማ ፍሬንድ ሸሚዝ እየቀመስክ ነው እንዴ ምትገዛው፡፡🤣😂🤣
Admins don't post sex ads
ጫት ቤት 🌿ሆነክ ቺክ ስትጀነጅን😁
:
#እስቲ_ልቃምሽ እና ህይወቴን አመርቅኛት🤣🤪
#ሀበሻ_ማለት_እኮ! እቤቱ መብራት ሲጠፋ የጎረቤቶቹን ዞር ብሎ አይቶ እነሱም ጋር እንደጠፋ ሲያውቅ የሚረጋጋ ሕዝብ ነው😂😂
#እኔ_አንተን_ከማጣ የሰይፍ ጭንቅላት ፀጉር ያውጣ #እኔ_አንተን_ከማጣ ኩፖኔ ጠፍቶብኝ ስኳርና ዘይት ልጣ...😜
#አለቺኝ_እቺ_አይናውጣ🤣🤣😂
አስደሳች ዜና ለአኒሜሽን ፎቶ ፈላጊዎች በሙሉ ፎቷቹን ላኩልን በሚያምር ሁኔታ ወደ አኒሜሽን(Cartoon)ቀይረን እናስረክባለን ክፍያ በነፃ ነው አስታውሱ ለአጭር ግዜ ብቻ ነው ሚቆየው።

ከእናንተ ሚጠበቀው ከስር ያለውን ሊንክ ተጭነው እኛን ማናገር ብቻ ነው👇👇
#ሚስቴ በጣም ከመጥቆሯ የተነሳ ጠዋት ስነቃ እሷን ካየኋት #ያልነጋ መስሎኝ ተመልሼ እተኛለሁ ።🤣😅😁😁😂😂😂
የቤት ሰራተኛ :- ደሞዝ እንዲጨመርልኝ 3 ምክንያቶች አሉኝ !!!

#አሰሪዋ:- የመጀመሪያው ምንድነው😡
#ሰራተኛ :- ምግብ ስሰራ ካንቺ ስለምሻል
#አሰሪ :- ማን ነገረሽ
#ሰራተኛ :- ባልሽ
#አሰሪ :- እሺ ባክሽ ሁለተኛውስ
#ሰራተኛ :-እቃ ሳጥብ ካንቺ ስለምሻል
#አሰሪ :- ወወይ ጉድ ኢሄንንስ ማን ነገረሽ
#ሰራተኛ :- ባልሽ
#አሰሪ :- ሶስተኛውስ ምንድነው😳
#ሰራተኛ፦ አልጋ ላይ ካንቺ ስለምሻል
#አሰሪ :- በጣም ተናዳ ኢሄንንም እሱ ነው አይደል የነገረሽ 😡😡😡
#ሰራተኛ :- አይደለም ሹፌርሽ ነው የነገረኝ .
.
.
#አሰሪ :- በቃ ድምፅሽን ቀንሺ ይጨመርልሻል
ሚስቴ በጣም የዋህ ከመሆኗ የተነሳ ውሽማዋ ጋር ስትሔድ እራሱ ነግራኝ ነው😜😜
ብዙ ዕቃ ከቤት እያወጣ ከመሸጡ ብዛት ቁራሌው እነሱ ቤት ሲደርስ "#ቁራሌው" ሳይሆን በስሙ "#አያሌው" ብሎ ነው የሚጣራው🤣🤣
ጥቅስ ጠላው😂😂
ትግስተኛ ሰው ውሀን በ ወንፊት መያዝ ይችላል ዋናው ነገር ውሀው እስኪደርቅ መጠበቁ ነው
# Share
ከተመቻቹ 👍👍👍👍👍👍
ለምትወዳት ልጅ ነፍ Text ጽፈህ እሷ ምንም Text ሳትመልስ ስትቀር
.
.
.
.
ውይ የእኔ እናት ይሄን ያህል አይናፋር ነሽ ማለት ነው😂😂😂
ቀበሌ መታወቂያ ልታወጣ ሄደህ ከ 18 አመት በላይ መሆንህን ማረጋገጫ አምጣ ስትልህ
.
.
.
.
ለምን Room ይዘን አላሳይሽም😂😂😂
When ቺኳ እራስዋን ስትቆልል "የመጣው እንግዳ ሁሉ እኔን ሳያይ አይሄድም" ስትል
.
.
.
.
ምነው የሐዋሳ እንዲስትሪ ፓርክ ነኝ አልሽ😂😂😂
የሰፈራችን ቀጫጫዋ አርግዛ ባያት ጌዜ
ምነው ባትሪው ያበጠ
Nokia መሰለሽ

ከተመቻቹ 👍👍👍👍👍👍
ጀለስህ ፂሙን አሳድጎ ፀጉሩን መላጣ ተቆርጦ ሲመጣ

🤔🤔#Man ትግረኛ ዘፈን ልታወጪ ነው እንዴ😂😂
ሰሜን ተራሮች እሳት ተነሳ ስትለው ፀጥ ያለው ህዝብ ፈረንሳይ ላይ ጭስ ሲያይ ከሚጮህ ህዝብ ጋር ነው እየኖርን ያለነው ወገን😔😔😔

ከተመቻቹ 👍👍👍👍👍👍
ወንዶች ስልክ ቁጥርሽን በቀጥታ ለመጠየቅ ሼም ሲይዛቸው Telegram ትጠቀሚያለሽ😂
2025/07/10 22:27:24
Back to Top
HTML Embed Code: