Telegram Web Link
አሞክ ሀኪም ቤት ሄደህ ነርሷ "አሞክ ነው ስትልህ?"
.
.
.
.
አይ ተሽሎኝ ልመሰክር መጥቼ ነው😏😏😂
@viners_online
"አሁን በራልኝ" አለች አሉ
.
.
.
.
እብድ ቤቷን አቃጥላ🔥🔥😂
@viners_online For More
ለመጀመሪያ ጊዜ ወተትን ያገኘው ሰውዬ ግን
.
.
.
.
ምን አስቦ ነው ግን የላሚቷን ጡት የነካካው?🤔🤔😂
@viners_online For More
የጉራጌው ጀለሶችህ የፕሪፕ መግቢያ ውጤት 2.00 መሆኑን ሲሰሙ😳
.
.
.
ቲሽ ሰው ሰርቶ መለወጥ የማይችልባት ሀገር😭😭😭😂
ከጀለስህ ጋር 4ጥብስ 3ቅቅል ከበላችሁ በሃላ ሂሳብ 80ብር ብቻ ሲመጣ...አስተናጋጁን ጠርተህ😳😳
.
.
.
.
ግን አህያው በስርዐት ተከትቧል😂😂😂😂😂
ችግር የለውም የሚለው ቃል እራሱ በጣም
.
.
.
.
ችግር አለው😝😝😂
ፎርጅድ PHD የሰራህለት ጀለስህ አንድ ክሊኒክ ውስጥ ዶ/ር መስሎ ስታገኘው 😳😁
.
.
.
.
.
ይመችሽ አባ አማቼን ሲያማት የት እንደምልካት አሁን አወኩ😂😂😂😂😂
ጠንቋይ ምንም እንደማያውቅ ያወኩት ለሚስቱ ደውሎ 😳😳
.
.
.
.
ምሳ ምንድነው ሲላት ነው😂😂😂😂😂😂😂
Girl friendህ መሉ በሙሉ የምታምንህ ከሆነ
.
.
.
.
ማይ ብራዘር በጣም አስቀያሚ ነህ ማለት ነው😝😂😂
ለምትወዳት ልጅ ጄኔሬተር ገዝተህ ስጣት... ስልኳን ቻርጅ አድርጋ መልሳ ከደወለችልህ ያንተ ናትና አጥብቀህ ያዛት ተንከባከባት

ካልደወለችልህ ግን ሲጀመርም ያንተ አልነበረችምና ሄደህ ጄኔሬተሩን ተቀበላት

በዚያዉም ጎረቤት ሌላ ቺክ መኖሯን አጣራ
😂😁😁😁😁😂😁😂😁😁😁

@viners_online🤛ĵøĩŋus
ሚስት ለባሏ እራት አቅርባ እየበላ እያለ

👩‍🦳 - "ጉዳችንን አልሰማህም?” አለችው
👨‍🦳 - “ምን ተፈጠረ?”
👩‍🦳 - “ልጅ”
👨‍🦳 - “የምን ልጅ?”
👩‍🦳 - “የ 15 አመት ልጃችን እኮ አረገዘች”
አሁንም ዝም ብሎ እየበላ
👨‍🦳 - “ከማን?” አለ…
👩‍🦳 - “ከአለቃህ” ስትለው ፣ በድንገት አባት ‘በስመአብ’ ብሎ የበላውን ‘ቱፍ’ ብሎ ይተፋል።
👩‍🦳 - “ያናድዳል አይደል?” ስትለው
.
.
.
.
👨‍🦳 - “አይ ለሱ አይደለም ፣
ያልበሰለ ድንች ልውጥ ነበር” አላለም🙊😂😂
ቺኮች ቆም በሉና አንድ ላይ እንላለን እስኪ
.
.
.
.
"የፍቅረኛዬ ገንዘብ የኔ ገንዘብ አይደለም"😝 አመሰግናለሁ ተቀመጡ😜😂😂
​​ደሬ ሊሸውድ መሆኑ ነዉ


አንድ አዲስ የተከፈተ ክሊኒክ
"በ300 ብር ብቻ ከህመሞ እናድኖታለን
ድንገት ባይድኑ እንኳን እኛ 500 ብር እንሰጦታለን"

የሚል ማስታወቂያ ይለጥፋል፣ ባከባቢው የሚኖር አንድ ሰው ታዲያ ሰበብ ፈጥሮ ታምሚያለው ካለ በኋዋላ
አልዳንኩም ብሎ ግግም በማለተ 500 መቶ ብር የሚያገኝበትን መላ ዘይዶ ከአዲሱ ክሊኒክ ይገባል:-
:
ደሬ:-"ዶክተር ምንም አይነት ጣእም መለየት አልቻልኩም!"
:
ዶ/ር:- "ምንም ችግር የለውም ትድናለህ!
ነርስ ነርስ.. እስኪ ከሳጥን 22 ሽሮፕ አምጪማ" ይልና ከሽሮፑ
አንድ ማንኪያ ይሰጠዋል:

ደሬም፡፡ ልክ ፉት እንዳለው ከመቀመጫው ብድግ ብሎ በመጮህ
"እ.ን.ዴ ዶ/ር..! ይሄኮ ሽንት ነው!" ብሎ ይተፋዋል:
:
ዶ/ር:- እንኳን ደስ ያለህ! የመቅመስ ችሎታህ ተፈወሰ……
:
ደሬም 300 ብሩን ከፍሎ በጣም በመበሳጨት ወደ ቤቱ ይመለሳል፣ በቀላሉ በመሸወዱና 300 ብሩን በመበላቱ በጣም ስለቆጨው በሌላ ስትራቴጂ ከሁለት ሳምንት በኋላ አዲሱ ክሊኒክ ይመለሳል:-
:
ደሬ:-"ዶክተር የማስታወስ ችሎታዬን አጥቻለሁ ሁሉን ነገር እየረሳሁ ተቸገርኩ!"
:
ዶ/ር:- ምንም ችግር የለውም ትድናለህ! ነርስ ነርስ... እስኪ ከሳጥን 22 ሽሮፕ አምጪማ
:
ደሬ :- እንዴ ዶክተር ሳጥን 22ማ ሽንትኮ ነው!
:
ዶ/ር:-እንኳን ደስ ያለህ! የማስታወስ ችሎታህ ተፈወሰ

😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
☎️#ምርትና_አገልግሎታችሁን እንዲሁም አዲስ የከፈታችሁትን #ቻናል ወይም #ግሩፕ 👥 ማስተዋወቅ ለምትፈልጉ ማስታወቂያ ቻናላችን ላይ በታላቅ ቅናሽ እንሰራለን☎️

💢በሰአት 👇👇👇

🔆ለ2 ሰአት ➡️ 25 ብር
🔆ለ4 ሰአት 50 ብር
🔆ለሙሉ ቀን ➡️ 150 ብር (ለ #10ሰአት)
🔆ለ2 ሙሉ ቀን 300 ብር



💢በ View👀 👇👇👇

🔆3K view ➡️ 50 birr
🔆4k view ➡️ 75 birr
🔆8k view 150 birr
🔆10k view ➡️ 175 birr
🔆12K view ➡️ 200 birr

📠Weekly
1 week 650birr
2week 1200
.....
Contact : @Bdhdhzb_bot


J
ሚስማማዎትን መርጠው 🤜@Bdhdhzb_bot
ላይ ያናግሩን 📥 በታማኝነት እንሰራለን።
የቻይና ምርት በሙሉ fake ነዉ ይለኛል
.
.
.
.
እስቲ በናትህ መርዛቸዉን ሞክር!😏😂😂
ሴት ልጅ ልትጣላህ ከፈለገች

ሴት ልጅ ልትጣላህ ከፈለገች

«ዛሬ አምሮብሻል»

“ከአሁን በፊት አስጠላህ ነበር ማለት ነው”

«አልግባሽም ፍቅሬ»

“እኔ ደደብ ነኝ አይገባኝም ማለት ነው”

«እስኪ ረጋ ብለሽ ስሚኝ አስጨርሺኝ»

«እኔ ቅልብልብ ነኝ ማለት ነው»

በቃ እዚህ ላይ አሁን ኮንደሚኒየም ቤት ላይ ከሆንክ እራስህን በፎቅ ትወረውራላህ መንገድ ላይ ከሆንክ ከ100 በላይ የሚፈጥን መኪና ጠብቀህ ትገባለህ
አለቀ😒😂😂
"በትምሕርት ቤት ታሪኬ😴😴😴

👉🏽 ሌላው ጎበዝ ተማሪ ግራፕ ፔፐር እፈልጋለው ሲል እኔ ደሞ ሁሉንም መልስ ስለጨረስኩ የቱጋ ነው የሚያስፈልገኝ ብዬ እገረማለሁ😏😏😏

👉🏽 ፈታኙ ስድተኛውን ጥያቄ ስለምናስተካክለው ዝለሉት ሲል እኔ ደሞ ከሁሉም ጥያቄዎች ዘና ብዬ የመለስኩት ነበር😂😂😂

👉🏽 ተማሪዎች ማስመሪያ ሲጠቀሙ እኔ ደሞ ግራ ግብት ብሎኝ ምን እያረጉበት ነው ብዬ በግርምት አያቸዋለው😎

👉🏽 ፈተናው ካለቀ በኋላ የክፍሉ ጎበዝ ተማሪዎች የአምስተኛው ጥያቄ መልስ 35% አደለም 36% ነው እያሉ ሲከራከሩ እኔ ደሞ 45000 ብዬ ነበር የመለስኩት😝😝😝

አንብቦ ላሽ ማለት አይቻልም
ሼር ሼር........ የ2 ሰከንድ ስራ ነው
የዘንድሮ ቺኮች ግጥም

ሳም ሳም አርግና ቶሎ ልቀቀኝ፣
ሳብ ሳም አርግና ቶሎ ልቀቀኝ፣
ባሌ ይቆጣኛል ባለትዳር ነኝ።😄😂😂
አንዱ እሩብ ኪሎ ጥሬ በልቶ 2 ሌትር ውሃ ሲያዝ አስተናጋጁ ምን ቢል ጥሩ ነው
-:-
እንደ አሳ ልታረባው ነው እንዴ
2025/07/07 18:35:14
Back to Top
HTML Embed Code: