Telegram Web Link
👌
#News_Alert ህብተረሰቡ እንዳይጠቀማቸው የተከለከሉ የምግብ አይነት ዝርዝሮች፦

የከረሚላ ምርቶች፦

•ጆሊ ሎሊፖፕ
•አናናስ ከረሚላ
•ኮላስ ከረሚላ
•ኦሊ ፖፕ
•ቤስት ከረሚላ
•የስ ከረሚላ (ኮፊ ከረሚላ)
•ማሚ ሎሊ ፖፕ
•ሳራ ከረሚላ
•ጃር ሎሊ ፖፕ
•ጸሃይ ሎሊ ፖፕ
•ዩኒክ ሎሊ ፖፕ
•እንጆሪ ከረሚላ
•ብርቱካን ከረሚላ
•ይናቱ ሎሊ ፖፕ እና ሃላዋ ከረሚላ

የማር ምርቶች፦

•አፍያ የተፈጥሮ ማር
•ሪትም ማር እና በላይ ማር

የገበታ ጨው፦

•ዊዲ
•ሱላ
•ናይ
•ሃያት
•አቤት
•በእምነት
•እናት
•አባይ
•አባት፣ ሴፍ እና ጣዕም የገበታ ጨው

የለውዝ ቅቤ፦

•ደስታ
•አስነብ
•ኑኑ
•አቢሲኒያ
•ብስራት
•ፈሌ
•ሳባ፣ አዳ እና አደይ የለውዝ ቅቤ

የኑግ ዘይት፦

•አደይ አበባ እና ቀመር የኑግ ዘይት

አልሚ የህጻናት ምግቦች፦

•ምሳሌ የህጻናት ምግብ
•ኤልሞ የልጆች ምግብ
•ሂሩት የህጻናት አጃ
•ዘይነብ የህጻናት አጥሚት
•ተወዳጅ ገንቢ የህጻናት አጥሚት
•ተወዳጅ የህጻናት ሽሮ እና ፋሚሊ ሃይል ሰጭና ገንቢ የህጻናት ሽሮ

ቪንቶ፦

•ዴኮ
•እስፔሻል
•ዳና
•ቃና
•ላራ
•ዛጎል አቼቶ
•ናይስ አቼቶ
•አምቴሳ አቼቶ
•ማይ አቼቶ
•መስ አቼቶ እና ቫይኪንግ አቼቶ ምርቶች ህብረተሰቡ እንዳይጠቀማቸው #ታግደዋል

ምንጭ፦ ፋና ብሮድካስቲንግ
#SHARE #SHARE #SHARE
የበዐል ቀን ጓደኞቼን ሰብስቤ ቤት ሄደን ለFather ጓደኞቼ ናቸው ስለው
.
.
.
.
ቆይ አንተ እራሱ ማነህ?🤨🤨😂
When someone asking me ?
ስራ እንዴት ነው ???
እግዚያብሔር ይመስገን በቀን 50ም 60ም Like አላጣም 🤣😜🤣

Thanks all subscribers 🙏 memebrs 🌼🌼
❤️Love you so much❤️
​አርቲስት ተዘራ ለማ በድንገተኛ የልብ ህመም ህይወቱ አለፈ!🕯

አርቲስት ተዘራ ለማ እስካሁን ከ20 በላይ ፊልሞች ላይ የተለያዩ ገፀ ባህሪያትን ተጫውቷል። ውሳኔ፣ ከኩርባው በስተጀርባ፣ ፍቅር ባጋጣሚ ፣ታሰጨርሺኛለሽ፣ ፍቅር በይሉኝታ፣አልወድሽም፣ ወንድሜ ያዕቆብ፣ ኢንጂነሩ፣ ጥቁር እና ነጭ፣ ፍፃሜው፣ ሀማርሻ፣ ሰውዬው፣ የፍቅር ቃል፣ ቪዳ፣ ባዶ ነበር፣ ፀሀይ የወጣች ቀን፣ ጣምራ፣ የበኩር ልጅ፣ እሷን ብዬ፣ ጉደኛ ነች፣ ሰበበኛ፣ ዘውድና ጎፈር ፤ በመሰራት ላይ ያሉ እና በቅርብ የሚወጡ ታላቁ ሩጫ ፣ ሰንሰለት ፣ እስክትመጪ ልበድ እና ሌሎችም ይጠቀሳሉ።

በ “በኩር ልጅ” ፊልምም ባሳየው የገፀ ባህሪይ አጨዋወት በ9ኛው የኢትዮጵያ ፊልም ፌስቲቫል ላይ “የአመቱ ምርጥ ተዋናይ” ተብሎ ተሸልሟል። በ”ፍቅር ቃል” ፊልም ላይም እንዲሁ ባሳየው ብቃት ከእነ ቤተሰቡ የዋንጫ ሽልማት ተበርክቶለታል።

በ1954ዓ.ም ፍቼ የተወለደው አርቲስት ተዘራ ለማ እድገቱ እዚሁ መዲናችን አዲስ አበባ ርቼ አካባቢ ነው ይህ አርቲስት ወደ ጥበቡ ከገባበት ጊዜ ጀምሮ በፊልም፣ በቴሌቪዥን ተከታታይ ድራማ ፣ በትያትር እና በልዩ ልዩ ማስታወቂያዎች ላይ ሰርቷል። በተወለደ በ57 አመቱ አርቲስት ተዘራ ለማን በድንገተኛ ህመም ከእዚህ አለም በሞት ተለይቷል።
የ EBS TV የ ቴሌግራም ቻናል መፅናናትን ተመኝቷል።

Via #ETV
ባንክ ቤት ለመቀጠር ሄዶ ጠያቂ... እስኪ የወለድ አይነቶችን ጥቀስ ሲለው.. ልብ-ወለድ አየር-ወለድ ያለው ልጅ በመጀመሪያ ደሞዙ አብወለድ ቢጋብዘኝ ደስ ይለኛል!
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
ይህ አዲስ አመት
የእድገት የብልፅግና
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
ካለፈው አመት መከፋፈል ብሄርተኝነት ወጥተን አንድ ወደመሆን እንዲሁም
ስለ እድገት የምናስብበት አመት ያድርግልን 🙏
ለመላው ኢትዮፒያውያን ሀገር ውስጥም ሆነ ከሀገር ውጪ ላላቹ
እንኳን ለአዲሱ በሰላም በጤና አደረሳቹ
______________________
ዶሮ ወጥ መስራት የማትችል ሚስት አግብተህ "ውዴ ለበዐል ዶሮ ልግዛ እንዴ?" ስትላት She be like
.
.
.
.
መፋታት ከፈለክ ለምን ግልፁን እንፋታ አትለኝም😡😡😂
በሀገራችን መዋሸት ሚጀመረው መስከረም አንድ ላይ ነው
.
.
.
.
.
ስዕል ለመሸጥ የመጣውን ልጅ ተቀድመሀል በማለት🙊😂😂
ጀለስ 10ኛ ወድቆ ሲያለቃቅስብህ
.
.
.
.
አይዞህ Man እንደማንኘውም ኢትዮጲያዊ Accounting ትማራለህ😔😂😂
#ከተመረቀ በኋላ ስራ የማያጣው ..

#ሆቴል ብቻ ነው። 🍕

@EBS_TV_SHOW
አባትህ ማትሪክ እንደወደቅህ ሰምቶ ...ጓ ሲልብህ
.
አባዬ አይታወቅም ድጋሜ ላልፍ ችላለው
#አንቺን_ማላገባበት_ምክንያት...
:
ቴሌ 20 ደቂቃ የድምፅ 30 ነፃ ቴክስት 1GB ነፃ ኢንተርኔት ለቆ ሳለ በምናባሽ አስማት ነው Call me back የላክሽው ??! 😂😂
“ከወፍራም ቺክ ጋር ስደንስ ፍሪጄን ቦታ ለመቀየር የማንቀሳቅሰዉ ይመስለኛል” አላለም እሄ ዉሸታም!

እኔኮ አብጠርጥሬ አዉቀዋለሁ
ፍሪጅ የለዉም!
😂😁😁😁😂😂🤣😂😜😜😜😜
#ካሳሁን_ፍሰሃ_ማንዴላ ፊልም እያየ ሲስቅ🤣😂 ምን አስቆህ ነው ስትለው...
.
#ለካ_እዚም_ፊልም_ላይ_አለሁበት😁🤣
እኔኮ ግርም የሚለኝ የቴሌቨዥን ፕሮግራም አዘጋጆች ምንም ሳይዘንጡ...
:
#እንደዚህ_ዝንጥ_ያደረገኝ.... የሚሏት ነገር
2025/07/08 03:09:37
Back to Top
HTML Embed Code: