Telegram Web Link
"ባሌ ሌላ ሳይለምድ አልቀረም! በሳምንት ሻወር ሁለቴ መውሰድ ጀመረ !" ስትላት
.
.
.
.
የኔማ ታማኝ ነው በይኛ! ይኸው ዛሬ 6 ወሩ ከታጠበ🙄😂😂
ምቶዳት ልጅ የኔ ፍቅር ምናምን ብላ ታናሽ ወንድምህን ፖስት አርጋው ስታይ
.
.
.
.
የአቤልና ቃየል ታሪክ ሊደገም ነው ማለት ነው☹️😔😂
የProtestant ሀይማኖት ተከታይ የሆነው ጀለስህ ባገኘኸው ቁጥር እየሰበከ አዛ ሲያረግህ
.
.
.
.
Man ማርያም በአካል መጥታ አላማልድም ብትለኝ እራሱ ሙስሊም ነው የምሆነው😒😂😂
የመብራት ሀይል ማናጀር ልጅ ሆነህ ቺክ ስትጀነጅን
.
.
.
.
ሙሉ ህይወትሽን ነው እማበራልሽ🙄😂😂
አብይ አህመድ በየሳምንቱ እየወጣ ከተማ ሲያፀዳ ስታይ
.
.
.
.
ሄሎ ውዴ ጌጤን አባሪያት በቃ አሪፍ ሰው አግኝቻለው👁😂😂
ባዶ ኪስህን ሆነህ ቺክህን አግኝተሀት የት እንሂድ? ስትልህ
.
.
.
.
ደም እንለግስ ስንጨርስ እራሳቸው ሚሪንዳ ይጋብዙናል🥤😂😂
አማርኛ ፊልም ላይ ግርም የሚለኝ ነገር ቢኖር
.
.
.
.
ቺኳ 10 አመት ትጠፋና ሀገሯ ስትመለስ ያለ ምንም አፋልጉኝ ማስታወቂያ ያለ ምንም ግርግር ወንዱን መንገድ ላይ የምታገኘው ጉድ😏😂😂
ውጭ ሀገር ያለው አጎትህ ደውሎ አሁን ምን እያረክ ነው? ሲልህ
.
.
.
.
በባንክ ቤት በር እያለፍኩ ነው💰😂😂
የቡና ደጋፊ ቸከስ እየጀነጀንክ ከቡና ተጨዋች አንዱን ጥሪሊኝ ስትላት
.
.
.
.
አቦል🤪😂😂
#ትንሿ እህትህ KG 3 ተመርቃ "ቀጣይ ወደ ስንት ነሽ ?!" ስትላት ...

በቃ እኔ ተመርቅያለሁ አሁን ስራ ነው
😂
"ያለወትሮዬ በጠዋት ተነስቼ ፌራሪዬን ይዤ ቦሌ ከሚገኘዉ ቤቴ ወጣሁና ሸገርን የማለዳ ፀሐይ እየኮመከምኩ መቃኘት ጀመርኩኝ። ሰዉ ብዙም የለም ጭር ብሏል መንገዱ። በቅድምያ ወደ ስቴድየም በፍጥነት እየነዳሁ ሄድኩኝ። ስቴድየም ስደርስ ፍጥነቴን ቀንሼ ወደ ሜክስኮ ከዚያ ወደ ብሔራዊ አከባቢ ስደርስ ቆምኩና አንዲት አሮጊት መንገድ ሲሻገሩ አይቼ ላሻግራቸዉ ከመኪናዬ ወረድኩኝ። ካሻገርኩኝ በኋላ ወደ መኪናዬ እየሮጥኩ. . . . "

ማን አባቱ ነዉ ከእንቅልፌ የቀሰቀስኝ? 😡😡

#ሲስተር፣ "አንተ እስካሁን ተጋድመሃል? በል ባክህ ተነስ ለምሳ 2 ዳቦ ይዘህ ና"

ድሃ በህልሙ ቅቤ ባይጠጣ ኖሮ ደርቆ ይሞት ነበር ያለዉ ማን ነበር? የራሱ ጉዳይ አቦ! ወደ ዳቦ ቤት ልህድ አሁን።
:
▫️Share & Join us,
Repost Yematatefu yemecheresha mastenkekiya😡😡
አንዱ ጀለሴን ከSpartacus እና ከGame of Thrones የቱ ይመችሀል ስለው
.
.
.
.
ሰንሰለት😕😂😂
የሲኖ ሾፌርን ስራ እንዴት ነው ስትለው
.
.
.
.
እግዚአብሔር ይመስገን በቀን ሶስትም አራትም ሰው ይገጫል😐😂😂
#ጀለሴ በጣም ከመቅጠኑ የተነሳ ሳምቡሳ ሲበላ እራሱ ..

#ምስሩ_በደምስሩ ሲሄድ ይታያል !!
#ሴቶች በቀጥታ ፍቅረኛ እንዳለህ መጠየቅ ሲደብራቸው.....
በጦፈ ወሬ መሀል...
"በል በል ቻው ደግሞ በሚስትህ እንዳታስገድለኝ !"
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
━━━━━━━━━━━━━━━━━
ባንክ ቤት ለመቀጠር ሄዶ ጠያቂ... እስኪ የወለድ አይነቶችን ጥቀስ ሲለው.. ልብ-ወለድ አየር-ወለድ ያለው ልጅ በመጀመሪያ ደሞዙ አብወለድ ቢጋብዘኝ ደስ ይለኛል!
Forwarded from ፋቅር እና ሳቅ 💕
.……. በፀሎት .……
…….. ክፍል 17……..
የክፍ ሰው መጨረሻው ምንድነው? ማነው ልዩ? ማነው ትክክል?..... እናቴ እኔን በዚ መንገድ ማሳደጓ ትክክል ነው?.... መንታ እህት እና አባት እንዳለኝ መዋሸቷስ ትክክል ነው? በፀሎትስ በዚ መንገድ ማደጓ እንዲህ መሆኗ የማን ጥፋት ይሆን? የእናቴ ወይስ የአባቴ?...... አባቴ…… የማለት መብቱ ይኖረኝ ይሆን?... እርሷስ የኔን እናት እናቴ ማለቱን ትችልበት ይሆን? ጭንቅላቴ ሊፈነዳ ነው ይህንን ሁሉ ጥያቄ እራሴን እየጠየቅኩ በሆስፒታሉ ኮሊደር ላይ ስንጎራደድ ሀይለኛ ጩኸት ሰማው በፀሎት በዶክተሮች እና በነርሶች ተይዛ መሬቱ ላይ እየተጎተተች እርር ብላ እየጮኸች እና እያለቀሰች ከእነዛ ከሚያማምሩ አይኖቿ መንታ መንታ እንባዎች ሲወርዱ ሳይ አባቷ እንደሞተ ተረዳው ማለቴ አባታችን ለካስ ሀዘን የሰው ልጅ ባህርይ ነው በእውነት በፀሎት ያንን ሁሉ ግርማዋን አጥታ እንዲህ በሀዘን ስትሰበር ሳያት ገረመኝ እንዲህ ሆና አያታለው ብዬ በፍፁም አላሰብኩም ነበር እንደሰው አዝኜላታለው በአባትነቱ ግን በመሞቱ ምንም የተለየ ሰሜት አልተሰማኝም ለቅፅበት ግን ለምንድነው እንደዚህ ተንሰፍስፋ የምታለቅስለት? ብዬ እራሴን ጠየቅኩ እንዲህ በክፋት ክፉ አውሬ አድርጎ ስላሳደጋት ይሆን? ለነገሩ እረሷ ከዚ ውጪ አለም የላትም ምን ብዬ ላፅናናት እችላለው ‹‹አይዞሽ ያልፋል ›› ልበላት? እውነት እንዲህ ያለ ሀዘን ከጊዜ ጋር ያልፋል? ቁስሉስ እየቆየ አያመረቅዝም ይሆን ? በእረፍት አልባ ጥያቄዎች ተወጥሬያለው ወድያው የፖሊስ የደንብ ልብስ የለበሱ ሰዎች ተከታትለው ወደ ሆስፒታሉ ሲገቡ ተመለከትኩ ወደእኔ አቅጣጫ ነው እየመጡ ያሉት ይሔ ነገር ምንም አላማረኝም….አጠገቤ እስኪደርሱ ጠበኳቸው አንደኛው ፖሊስ
‹‹ወ/ሪት በፀሎት …..›› ብሎ የእስር ማዘዣ ሊሰጠኝ ሲል መሬቱ ላይ ተደፍታ ወደምታለቅሰው በፀሎት በአይኔ ጠቆምኩት በፀሎት ስትያዝ በገዛ ፍቃድዋ ያለምንም ማስቸገር እጇን እንዲያስሯት ሰጠቻቸው በዚ ውስጥ እኔ ከዚ በኋላ ምንም የምትኖርተ ነገር እንደሌላት ተረዳው እኔስ የምኖርለት ነገር…..እናቴ…… የእኔም እናት ለካ ሆስፒታል ናት ወደ ሆስፒታል ስመለስ እናቴ ስለተሻላት መውጣቷን ነገሩኝ እቤት ስደርስ ከአስር የማያንሱ የመስሪቤታችን ሰዎች ቤቱን ሞልተውታል ከሁሉም ጋር በበፀለት ምክንያት ሰላም አይደለውም ሁልም እኔን ይቅርታ ለማለት እና በጥይት እንደተመታው ስለሰሙ ለማየት እንደመጡ ገባኝ በፀሎት በታሰረች ማግስት የመስሪያቤታችን አስተዳዳሪ አቶ መስፍንም ሸቤ ወረደ ፡፡
ዛሬ ብሩህ ቀን ይመስላል ገና ከአልጋ ሳልነሳ ደስ የሚል እሁድ እንደሆነ ውስጤ ነገረኝ ማብሰያ ክፍል ውስጥ ቁርስ እየተሰራ ነው እናቴ በደንብ ድናልኛለች እስካሁን ስለ በፀሎትም ሆነ ስለ አባቷ ምንም ነገር አላነሳውባትም አሁን ግን ስለ ሁሉም ነገር የማወቂያው ጊዜ የደረሰ ይመስለኛል እንዴት አደርሽ ልላት ወደ ማብስያው ክፍል ስገባ ሽንኩርት እያበሰለች ነው የሽንኩርቱ ሽታ ሲሸተኝ ሆዴን እንዳለ አቅለሸለሸኝ ሊያስመልሰኝ ወደላይ ሲለኝ እየሮጥኩ ወ መታጠቢያ ቤት ሄድኩኝ እናቴ ተከትላኝ መጣች እኔ ወደላይ ወደላይ ይለኛል እርሷ ከውጪ
‹‹ቃልዬ! ቃልዬ? …›› እያለች ትጠራኛለች አምላኬ ሆይ የምጠረጥረው ነገር ብቻ እንዳይሆን ይሄ ቢፈጠር ምንድነው የማደርገው ግን ? ስወጣ እናቴ ወንበር ይዛ ለነገር ተቀምጣ አገኘዋት አይኗን ማየት ለምድነው እንደዚ ያሳፈረኝ? ለካስ ያደረኩት ነገር እንዲህ ያሳፍራል እንዴ?
‹‹እርጉዝ ነሽ ?›› ብላ አፈጠጠችብኝ ምን ብዬ ልመልስላት እንደነገርኳችሁ እናቴ ወደ ፊት!!!!! ስትል ወለም ዘለም ሰይባል ወደፊት ብቻ ነው ዝም ስላት ‹‹ልብስሽን ቀይሪ ሀኪም ቤት እንሄዳለን ›› ብላ ተነሳች እንቢ አይሆንም ማለት አልችልም ልብሴን መቀየር ጀመርኩኝ ሆስፒታል ለመሄድ፡፡
‹‹ እንኳን ደስ አለሽ ቃል ኪዳን ነፍሰ ጡር ነሽ ›› ሲለኝ ምድር ሰማዩ ዞረብኝ በረጅሙ ተነፈስኩ ኡፍፍፍፍፍፍ አሁን እሺ ምን ላደርግ ነው? እናቴ ይሄንን ጉድ ስትሰማ ምንድነው የምትለኝ? ማሰብ አቃተኝ አልቻልኩም እንባ በአይኔ ሲጋረድ ቀስ ብዬ ወጣው እንዴት ነው ይሄንን የምቀበለው? ከገዛ እህቴ ጋር ከተኛ ወንድ የተረገዘን ልጅ እንዴት ነው የምወልደው? እናቴን ፊት ለፊት ተቀምጣ አየኋት ቀድሞ ገብቷታል ተነስታ ጥላኝ ሄደች አዋረድኳት አሁን የት ነው የምሄደው እሺ ምን ላድርግ በእራሴ በጣም አፈርኩ ኤርሚያስ ደጋግሞ ሊያናግረኝ ቢሞክርም እድሉን ልሰጠው አልቻልኩም ነበር ያደረገው ነገር ከአይምሮዬ ሊወጣ አልቻለም አሁን ደግሞ የኔን እና የእርሱን አብራክ በሆዴ ይዣለው ማነው ይሄንን የሚጋራኝ ምን ላድርግ በፀሎትስ አርግዛ ቢሆን? በስመአም እኔ ግን ምን አይነት ሀሳብ ነው የማስበው እዚህ ደረጃም ደርሰው ላይሆን ይችላል እኮ አሁን አንድ ሰው ማናገር መቻል አለብኝ በፀሎትን ….አሁን ወደ ማረሚያ እየሄድኩ ነው


ይቀጥላል......
🌺የዕድል ጨዋታ እንጫወት የስልክ ቁጥራችሁን መጨረሻ ብቻ በመንካት በሚደርሳቹ ነገር ፈታበሉ መዋሸት አይቻልም🌺
አንዷ የሀብታም ልጅ መብረቅ አይታ
ምን ብትል ጥሩ ነው
.
.
.
ፈጣሪ ለፍርድ ቀን እንዲመቸው screen shot
እያደረገ ነው ወይ
😁😂😂😂

መሳቅ ማንን ገደለ👍👍😂😂
2025/07/08 07:26:45
Back to Top
HTML Embed Code: