Telegram Web Link
👷ታኬ:- "ዋልያ አትጠጣም? ልጋብዝህ በዚያዉም ዕድልህን ትሞክራለህ ና" ይለኛል

💁‍♂ከቤ:- ባክህ እኔ እንደ ሜቴክ አባይን ጠጥቼ አዉሮፕላን ወይም መርከብ እንዲደርሰኝ ነዉ የምፈልገዉ

Join as @EBS_TV_SHOW
Forwarded from ETH-አዲስ አበባዊ
አካላዊ እንቅስቃሴ ከፍተኛ የደም ግፊትን ከመድሃኒት ባልተናነሰ ይቀንሳል - ጥናት
**********************************************
አካላዊ እንቅስቃሴ ማድረግ የደም ግፊትን በመቀነስ ረገድ ከመድሃኒቶች ያልተነናነሰ ሚና እንደሚጫወት አንድ ጥናት አመለከተ፡፡

የብሪታኒያው የስፖርት ሕክምና መጽሄት ይዞት የወጣው ዘገባ እንደሚያመለክተው ስራ መስራት መድሃኒቶችን ከመውሰድ ጋር ተመሳሳይ ነው፡፡

የደም ግፊትን በመቀነስ ከአካላዊ እንቅስቃሴና ከመድሃኒት የትኛው የተሻለ እንደሆነ ለማወቅ የንጽጽር ሙከራ ተሰርቷል፡፡

በሙከራው 194 የደም ግፊት ሕሙማን መድሃኒት እንዲወስዱ፤ ሌሎች 197 ደግሞ አካላዊ ልምምድ እንዲሰሩ ተደረገ፡፡

በመጀመሪያ ጥናቱ የደም ግፊትን በመቀነስ ረገድ መድሃኒት መውሰድ ከአካል እንቅስቃሴ የተሻለ መሀሆኑን አመላከተ፡፡

ቀጥሎም ሳይንቲስቶቹ ሙከራቸውን ከፍተኛ የደም ግፊት ባለባቸው ሰዎች ላይ ብቻ እንዲያተኩር አደረጉ፡፡

ይህ የኋለኛው ሙከራ አካላዊ እንቅስቃሴ ከመድሃኒት ባልተናነሰ ከፍተኛ የደም ግፊትን እንደሚቀንስ አሳየ፡፡

አካላዊ እንቅስቃሴ ማድረግ ከፍተኛ የሆነ የደም ግፊትን ወደ መደበኛው የደም ግፊት ከማምጣት ባሻገር የልብ ሕመምንና ሌሎች በሽታዎችን ለመከላከል ይረዳል ይላል ዩፒአይ በድረ-ገጹ ያስነበበው መረጃ፡፡
@Eth_adis
Forwarded from ETH-አዲስ አበባዊ
⬆️
"በኢትዮጵያ ላይ የሳይበር ትንኮሳ እየተቃጣ ነው"--- INSA

በሃገሪቱ በ2011 ዓ.ም የተሰነዘሩ የሳይበር ጥቃቶች ካለፉት ሁለት ሩብ አመቶች በ3ኛው ሩብ ዓመት የሳይበር ጥቃት መጠን በሶስት እጥፍ አድጓል፡፡

በሃገሪቱ ያሉ ወሳኝ መሰረተ-ልማቶችን ያነጣጠረው የሳይበር ጥቃቱ የአጥፊ ሶፍትዌሮች(malware) ማሰራጨት ፣ድረ-ገጾች ማጥቃት ፣የሳይበር ትንኮሳዎች መፈጸም ፣መሰረተ-ልማቶችን ለማጥቃት ቅኝቶችን ማድረግ ወንጀለኞቹ ያነጣጠሩባቸው መስኮች ነበሩ፡፡

እነዚህ የተሰነዘሩ እና ሊሰነዘሩ የነበሩ የሳይበር ጥቃቶች በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ አማካኝነት ከሽፈዋል፡፡

ባለፉት ዘጠኝ ወራት ብቻ በሃገሪቱ 488 አደገኛ የሚባሉ የሳይበር ጥቃት ሙከራዎች የተፈጠሩ ሲሆን በድረ-ገጾች ላይ የተቃጣው ከፍተኛውን ድርሻ በመውስድ ከአጠቃላዩ (39.9) በመቶ ይዟል፡፡

በወሳኝ መሰረ-ልማቶች ላይ ጥቃት ለመፈጸም የተደረጉ ቅኝቶች 17.6 በመቶ እንዲሁም ወዳልተፈቀደ የኮምፒውተር ስርዓቶች ሰርጎ የመግባት ተግባር 14.95 በመቶ ተከታዩን ደረጃ ይዘዋል፡፡

አብዛኛዎቹ የሳይበር ጥቃት እንቅስቃሴዎች ጥቃት ከመፈጸማቸው በፊት በቅኝት ላይ ሳሉ እንቅስቃሴያቸው ተገቷል፡፡

ለሳይበር ጥቃት የተጋለጡ ሲስተሞች ፣ የኮምፒውተር ስርዓቶች እና መጠቀሚያ መሳሪያዎችን ክፍተት በመለየትም ክፍተቱን የመሙላት ስራ ተከናውኗል፡፡

በአለም አቀፍ ደረጃ ያለው ተሞክሮም በየወቅቱ የሳይበር ጥቃት መጠን እያደገ ሲሆን በሃገራችን ባለፉት 3 ወራት የተቃጣው የሳይበር ጥቃትም ከ3 እጥፍ በላይ ጨምራል፡፡

በኢትዮጵያ ከጊዜ ወደ ጊዜ ከኢንተርኔት ጋር የተገናኙ ስርአቶች እንዲሁም ወሳኝ የሚባሉ መሰረት ልማቶች ከኮምፒውተር ጋር የተገናኙ በመሆናቸው ከፍተኛ ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል፡፡

Via Information Network Security Agency (INSA)
ክረምት 💦💦 ደስ የሚለው ለስራ ነው አለቃህ እያየህ አቤት የዛሬው ዝናብ ወረደብኝ እያልክ 4 ሰዓት ትገባና ..

አደገኛ ዝናብ እየመጣ ነው ሳይዘኝ ልውጣ ብለህ 10 ሰዓት ትወጣለህ ። 😋👍
®
JOIN & FORWARD!!!
Forwarded from  WAKANDA PROMOTION (🔥 uʍouʞun🔥)
🅿️ Gp Promotion ለምትፈልጉ

🅿️ 1K - 5k

🅿️ 6k - 12k

🅿️13k - 30k

👌አሁኑ ለመመዝገብ Inbox 👇
💌 @Kingose
🅿️ Gp Promotion ለምትፈልጉ

🅿️ 1K - 5k

🅿️ 6k - 12k

🅿️13k - 30k

👌አሁኑ ለመመዝገብ Inbox 👇
💌 @Kingose
🅿️ Gp Promotion ለምትፈልጉ

🅿️ 1K - 5k

🅿️ 6k - 12k

🅿️13k - 30k

👌አሁኑ ለመመዝገብ Inbox 👇
💌 @Kingose
🅿️ Gp Promotion ለምትፈልጉ

🅿️ 1K - 5k

🅿️ 6k - 12k

🅿️13k - 30k

👌አሁኑ ለመመዝገብ Inbox 👇
💌 @Kingose
🅿️ Gp Promotion ለምትፈልጉ

🅿️ 1K - 5k

🅿️ 6k - 12k

🅿️13k - 30k

👌አሁኑ ለመመዝገብ Inbox 👇
💌 @Kingose
🥰👆አንዴ ላስቸግራችሁ ከላይ ያለውን ፎቶ ወደ ቻናሉ በ #Forwardu ገብታች #like❤️ ያድርጉልኝ ውድድር ስለሆነ ነው።
🅿️ Gp Promotion ለምትፈልጉ

🅿️ 1K - 5k

🅿️ 6k - 12k

🅿️13k - 30k

👌አሁኑ ለመመዝገብ Inbox 👇
💌 @Kingose
🙅​​WAKANDA PROMOTION🙅‍♂

👌 ቻናል ለከፈታቹ ወይም ላላቹ Cross እና Exchange እንዲሁም ቻናሎትን ለመሸጥ ከፈለጉ የ Wakanda Promotion ግሩፕን ይቀላቀሉ።

❗️ማሳሰቢያ -

1⃣ ቻናል የሌላቹ ሰዎች ባትገብ ይመረጣል
2⃣ ግሩፕ ውስጥ ተሳስታቹ እንኳን ማንኛውንም አይነት ማስታወቂያ ብትለቁ ያለ ምንም ማስጠንቀቂያ BLOCK ትደረጋላቹ
3⃣ የግል ወሬ ማለትም የሰፈር ወሬህን እዛው
4⃣ ለህግ እንገዛ አለቀ

👉 ቻናል ያላቸው ጓደኞቻችሁን ADD አድርጓቸwe

👉 ፕሮሞሽናችን ከsex እና
ከማንኛው ደባሪ ነገር የፀዳ ነው።

ስራችን እንደ ስማችን
👇ግሩፑን ለመቀላቀል👇
:Ablex;223:
#ምርትና_አገልግሎታችሁን እንዲሁም አዲስ የከፈታችሁትን 🔅ቻናል ወይም ግሩፕ ማስተዋወቅ ለምትፈልጉ ማስታወቂያ ቻናላችን ላይ በታላቅ ቅናሽ እንሰራለን ‼️

🔥• በMember •🔥

✴️ 100 Members 👉 15 birr
✴️ 200 member 👉 30 birr
✴️ 300 Member 👉 45 birr
✴️ 500 Member 👉 60 birr
_
1000 Member 👉 250 birr
__

.♨️በሰአት

🅾 ለ1 ሰአት 👉 10 ብር
🅾 ለ2 ሰአት 👉 20 ብር
🅾 ለ4 ሰአት 👉 30 ብር
🅾 ለሙሉ ቀን 👉 40 ብር (ለ 12ሰአት)

⚠️ ሁሉንም በፍጥነት ሰርተን እንጨርሳለን ‼️?
👉 @Kingose 👈 👉👉 @Kingose👈👈👈
እኔ አሁንስ ምርር ያለኝ ነገር ቢኖር
.
.
.
.
ማታ 4 ሰዐት መብራት እስኪመጣ ድረስ ቤት እራት ማይቀርበው ነገር😒😂😂

JOIN AS😜 @EBS_TV_SHOW
የመፅሐፉ ብዛት ይለያያል እንጂ በሁሉም ሰው ውስጥ ያልተገለጡ ብዙ መፅሐፎች አሉ ስለዚህ ያለዎትን መፅሐፎች እየገለጡ ለወዳጅዎ ለማካፈል ደግሞ ቴሌግራም ሁነኛ መፍትሔ ነው። እንዴት ካሉ መጀመሪያ ቻናል ይክፈቱ ከዛም ተከታዮትን በማብዛት ያለዎትን ነገር ማካፈል ነው። እንዴት ተከታዬን አበዛለው ለሚለው ጥያቄ ደግሞ WAKANDA ማስታወቂያ/Promotion/ ብቸኛው መልስ ነው እናንተ ብቻ ቻናሉን ክፈቱ ለተከታይ /member/ አይጨነቁ ለኛ ይተውት ከእርሶ የሚጠበቀው እኔን ማናገር ብቻ

📩 @Kingose ላይ አነጣጥረው ይተኩሱ

🌍WE CONNECT THE WORLD🌏
🅿️ Gp Promotion ለምትፈልጉ

🅿️ 1K - 5k

🅿️ 6k - 12k

🅿️13k - 30k

በእነዚህ LIST ውስጥ ቻናሎትን
ማሳተፍ ከፈለጉ ውስን ቦታዎች አሉ።
የምንቀበለው ጥቂት ሰው ብቻ ነው‼️

👌አሁኑ ለመመዝገብ Inbox 👇

💬 @Kingose 🃏

Or

@Bdhdhzb_bot 👈
👉 @Huhuhuuu_bot እች ቦት First ቦቴ ናት ትንሽ ዘና ታረጋለች መናደድ አይቻልም ላናደዳችሁ ሰው ላኩለት ዘና ይላል 😂 ሰው ደሞ አበረታቱ ኮሜንት ስጡ
አንዱ ጀለሴ አዲስ ቪድዮ ቤት ከፍቶ ከሰኞ እስከ እሁድ ድረስ አንድአይንት ዘፈን ሲከፍት.. የሰፈራችን ሰዎች ምን ቢሉ ጥሩ ነው... ይሄ ሰውዬ ሲዲው አልወጣ ብሎት ነው እንዴ😂👍
በተከታታይ 2 ቀን መብራት ሳይጠፋ
🙈ሲቀር መብራት ሃይል ትደዉልና
ሄሎ! በቃ ስራ አትገቡም ማለት ነዉ?🤣
👨‍⚕ሀኪም - ጉበትህ በጣም ተጎድቷል መጠጥ ትጠጣለህ?
😷ታካሚ - ካላስቸገርኩህ እሺ
2025/07/08 12:51:38
Back to Top
HTML Embed Code: