Telegram Web Link
እኔ አሁን ላይ ምፈራው የዶክተሮች ጥያቄ በዚሁ ከቀጠለ ...

#ሆዳችን ውስጥ በመቀስ ፋንታ መፈክር እንዳይረሱብን ነው ምሰጋው። 😂😜
All admins restricted
ሴትዮዋ "አመሰግናለሁ" ብለዉ ከታክሲ ሲወርዱ ባለታክሲዉ "ምስጋና ኪስ አይገባም" ሲል ሴትዮዋ ቀበል አርገዉ

"እሺ ሌባ ይስጥልኝ" አላሉትም 😂

አንዳንዴኮ ምናለ አርፈን ብንቀመጥ
😂😂😂

ደግሞ አልገባኝም የሚል አይጠፋምኮ 😂
#የጥርስ_ሃኪም ሆነህ የ መብራት ሃይል ሀላፊ ጥርሱን ሊታከም አንተ ጋር ሲመጣ ...

ጥርሶችህ በጣም ተጎድተዋል መብራት ስለሌለ 32 ጥርሶችህን ያለ ማደንዘዣ ይነቀልልሃል ። 🤣😜
ቀኑን ሙሉ መብራት ሳይጠፋ ውሎ መብራት ሀይል የሚሰራው ባል አምሽቶ በር ሲያንኳኳ ሚስት Be like
.
.
.
.
ዛሬ ስራ እንዳልገባክ አውቃለው የት ነው የዋልከው?😡😂😂
አንዱ ዛሬ መኪና ሙሉ ሞባይል📱 ኮንትሮባንድ ሲያስገባ ተይዞ ምን ቢል ጥሩ ነው...?
:
የጎሮቤቶቼን ስልክ ቻርጅ ላደርግ ሱዳን ወስጄው ነው።😜😜
እንደ ቻርጅ ብሬን ብቆጥብ ኖሮ ሚሊየነር ሆኜ ነበር😜
. #ቢዝነስ_ዜና

በአሁን ሰዓት በስፋት እየተሸጠ ያለው የሻማ🕯 ምርት ለEthiopia መብራት ሃይል🔌 ምስጋና አቅርቧል🙏
አምላኬ ጫማና ካልሲዉን በራሱ መግዛት የማይችል ሰዉ መኪና ከመግዛቴ በፊት ቪትዝ እገዛለሁ እያለ ሲላጥ ከምታሳየኝ ቪትዙን ስጠኝና ሀኪም ቤት ልዉሰደዉ።

😂😂😂
"Online የመሆኔ ምክንያት አንቺ ነሽ" ብሎ አንዱ text ሲልክላት

“Brother አናዉቅም እንዴ? Online የመሆንህ ምክንያት እኔ ሳልሆን ከmother ስልክ የሰረቅካት አምስት ብር ናት... ስለዚህ እኔን ለቀቅ አርገህ motherን አመስግን” አለችዉ።

ምፅፅፅ! ሚስኪን

😁😂😂😁😁😁😂😂😁
የሌለ ጦዘህ እቤት ገብተህ ሰራተኛችሁን ውሃ ብለሀት ከጠጣህ በኋላ ..

ሲጣፍጥ እማ ነች እንዴ የጠመቀችው !?
ወዮ
ፍቅር ሊይዘኝ ነው መሠለኝ ዝም ብሎ ይርበኛል 🍔🍔🍔😭😭😭



For any comment

@Kingose
•════•••😂🍃🌺🍃😂•••════•
ብቸኝነት እንዴት ደስ ይላል በተለይ ጥብስ አዘው ሲበሉ😂😂😂


For any comments
@Kingose
@Kingose
👨‍⚕ሀኪም - ጉበትህ በጣም ተጎድቷል መጠጥ ትጠጣለህ?
😷ታካሚ - ካላስቸገርኩህ እሺ

👍👍😂😂
አለሚቱ ከባሏጋ ትናንት ማታ የሰራችውን ስታወራ


አለሚቱ:- ማሬ ትላንት በጣም ሰክሬ ነበር እንዴ??

ባል፡- መስከር ብቻ! 😂😂
ለሻይ የጣድሽውን ውሃ እንዳያር ብለሽ ስታማስይ ነው ያመሸሽው😑


😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅 የምን አይቶ ዝም ማለት😳
ሌሎችም join እዲያደርጉ
Share 😘 Share 😘 Share😘
አስደሳች ዜና ለ promotion ፈላጊዎች
የማስተዋወቅ ስራ እንደምንሰራ ያቃሉ?

🔵 አዲስ ቻናል ከፍተው በ አጭር ጊዜ ብዙ አባላቶች ቻናል እንዲሆንልዎ ይፈልጋሉ?
🔵የንድ ስራ ወይም የተለያዩ የ ቢዝነስ ስራዎች የምትሰሩ ብዙ ደምበኞች በአጭር ጊዜ ማግኘት ይፈልጋሉ?
🔵 ሌሎችም ማንኛውንም ነገር እንዲተዋወቅሎ ይፈልጋሉ?

🔺የምናስከፍለው ክፍያ በጣም ጠመጣጣኝ ነው😃😃😃

@EBS_TV_SHOW @EBS_TV_SHOW

ማስተዋወቅ ይፈልጋሉ
@Kingose @Kingose
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የዘንድሮ ፍቅር ማክሰኞ ተወልዶ፣
እሮብ አድጎ ልጅ ወልዶና ከብዶ፣
ሐሙስ ቀን ይሞታል ሐሙስ ቀን ታሞ፣
ማክሰኞ እስኪደገም አይደርስም ፈፅሞ!
መዋደድ የሚሉት ነገር፣
ግራ የገባዉ መቀባጠር፣
አንድ ቀን ጭፈራ ሁለት ቀን ለቅሶ፣
እንዲህ ሆኖ ቀረ ፍቅር በኔ ዘመን ረክሶ!

መታሰቢያነቱ: ለማክሰኞ ፍቅር ተጠቂዎች ይሁንልኝ 😂😁
Forwarded from ፋቅር እና ሳቅ 💕 via @like
መጥፎ ሰዎች ምንም ብታደርግ ትልቁ መልካምነትህን ትተው ትንሿን ስህተትህን ያወራሉ።

ለነሱ ስትል በፍፁም ያልሆንከውን መስለህ ለመታየት አትሞክር።

የቱንም ያህል መልካም ብትሆንላቸው ላንተ የሚሆን ወሬ አያጡልህም።

ይልቁንም ለህሊናህ ስትል መልካምን ነገር አድርግ።

መልካም ነገር ሁሉ ከበላይ መሆኑን ልብ በል።

በፈጣሪ ተጀምሮ በሰው የሚቆም አንድም ነገር የለም።

መልካም ቀን
የFood Engineering ተማሪ ደስተኛ ሆኖ አግኝተኸው ምን ተገኘ ስትለው?
.
.
.
.
ፍርፍር አስተማሪ ዛሬ ቀረ😂😂
2025/07/08 18:26:04
Back to Top
HTML Embed Code: