Telegram Web Link
Paid 🤙 promotion ymisra inbox me now

@Kingose
@Kingose
#የዘንድሮ የኔ-ቢጤ ሞቅ ፣ ደመቅ ፣ ሸብረቅ ያለ ሰላምታ ሰቶ ...

"እስቲ ማትፈልገው መቶ ብር ካለ ሹፍልኝ" 😁
የድሮ ሴቶች የወንድን “#ቁመትና_ደረት አይተው ነበር የሚወዱት ያሁኖቹ ደግሞ #ቤትና_ንብረት🚘🏢 ይለኛል እንዴ ...

#ቆይ_ከአራቱ_አንዱም_የለውም እኮ በምን አውቆ ነው.? 🤔😂😂
#ሁሌ ለብዙ ሰዓት ስልክ የሚያወራው ጀለስ 30 ደቂቃ አውርቶ ሲመጣ ምነው ስትለው ...

የተሳሳተ ስልክ ነው !😎😂
#እቤት ውስጥ 5 ሰው ኖሮ 4 ዳቦ ካለ እናት "እኔኮ ዳቦ አልወድም" ትላለች ።

💞💞 ክብር ለእናቶቻችን 💞💞
#ጀማሪ ዘፋኞች ሀብታም ቤት ውስጥ ክሊፕ ከሰሩ በኋላ ተፈትሸው ነው የሚወጡት አሉ !! 😎😂

@EBS_TV_SHOW
#በአሁኑ ሰዓት ኢትዮጵያ ውስጥ የመጥፋት አደጋ የተጋረጠባቸውን 2 ቅርሶች ጥቀስ ሲባል ምን አለ ?!

ውሃ እና መብራት 😁😂
#የአለም መጨረሻ መች እንደሆነ ታውቃለህ man ?!

የሲኖ ትራክ ሹፌር አንበሳ ቢራ ሲጠጣ ነው man 😆😜
ዶ/ሩ ካንሰር ስላለብህ ያለህ እድሜ 2 ወር ብቻ ነው አለኝ 😔😭

እኔም ምኔ ሞኝ ነው ... ያንን ዶ/ር ገደልኩና ዳኛው 20 አመት ሰጠኝ 😜😎
#መብራት_ኀይል የሚሰራውን ጀለስህን "ስራ እንዴት ነው ?" ስትለው ...

ባክህ ቀዝቅዟል ዛሬ 5ቱን ክፍለ ከተማ ብቻ ነው ድርግም ያደረግነው። 😂👏
#ፈረንጅ 10 ኛው ፎቅ ላይ ወቶ ወደታች ያይና አቤት ደስ የሚል ቦታ ነው ይላል

#ሐበሻ ደግሞ ወደታች ያይና ...አሁን ሰው ከዚህ ላይ ቢወድቅ ይተርፋል ?! 😜😂
#ልጁ እንግዳ ፊት ሲያስነጥስ አባትየው "እደግ" ይለዋል ,, "እንግዳ ስላለ ነው አይደል " 😜😂
በአጭር ጊዜ ትልቅ ስም እና ዝና ያገኘው 🙅WAKANDA🙅‍♂ PROMOTION የእናንተኑ ቻናል ከእናንተ ልፋት ውጪ ወደ እድገት እያምዘገዘገ ይገኛል፡፡
እንሆ አሁን ከብዙዎች በደረሰን ጥቆማ መሰረት ቻናሎችን ጨምረን አሁን ካለንበት በተሻለ መልኩ INTERNATIONAL GROUP PROMOTERS በሚሰሩበት ደረጃ ለመስራት ዝግጅታችንን ጨርሰናል፡፡

🌱100------------------------1K
🌱1K--------------------------5K
🌱5K--------------------------10K
🌱10K------------------------20K
🌱20K++++++++++++++

🍄የGP ፕሮግራም

❇️ከሰኞ----------------------------------ሰኞ
🔘ከማታ2:00-------ጠዋት4:00

ማንኛውም ቻናል ያላችሁ አድሚኖች ይህንን የቴሌግራም ገፀ በረከት የሆነ ፕሮሞሽንን በመቀላቀል የቻናላችሁን MEMBERS እና VIEW እንድታሳድጉ አሳስበለሁ፡፡

ለመመዝገብ 👉 @Kingose
+251....
የአሁን ተማሪ 🦁 አንበሳ ምንድን ነው ስትለው ቢራ 🦌ዋሊያ ምንድን ነው ስትለው ቢራ 🍺ዳሸን ምንድን ነው ስትለው ቢራ 😀ኒያላ ምንድን ነው ስትለው ሲጋራ ይልሃል🙈🙊🙉
#ኧረ አንዱን ቅርስ እንኳን ተውልን ምፅ !!
#ሰው በአንድ ጊዜ 2 ነገር መስራት አይችልም አውቃለሁ ...

እኔ ግን ልዩ ነኝ
ሽንኩርት እየላጥኩኝ ማልቀስ እችላለሁ።😎😜
#መብራት በፈረቃ ስለሆነ ፀጉርህን ቦሌ ተጀምረህ ፊኒሺንግ አስኮ ላይ እየሆነ ያለበት ሁኔታ ነወሰ ያለው 😁😂
ትላንት ከቦሌ እስከ ፒያሳ መብራት ያለበት ቦታ ፈልጋ ፀጉሯን ተሰርታ ..

ዛሬ ናብ ዘንቦባት እያለቀሰች ነው !!😭😂

#share
የ 5 ሚልየን ብር እራት በልቼማ ሽንት ቤት አልቀመጥም ...

እንደውም #ኮርያ_ሆስፒታል አልጋ ይዤ በኦፕራሲዮን ነው መገላገል የምፈልገው። 😂😜
ፈጣሪ እንደሰው አይደለም እንጂ ...

እንደ ማዘር እርግማን ቢሆን ኖሮ አንድም የ #መብራት_ሃይል ሠራተኛ አይን አይኖረውም ነበር። 😁😅
አንዱ ምን ብሎ ጠየቀ መሰላችሁ
.
.
.
.
.
ዛሬ ዝናብ ስለዘነበ ለነገው የፅዳት ዘመቻ
መጥረጊያ ነው ወይስ መወልወያ ነው ይዘን የምንወጣው???

🤣🤣
2025/07/08 22:28:08
Back to Top
HTML Embed Code: