Telegram Web Link
ንግድ ጀመረህ ልትከስር ትችላለህ ግን
.
.
.
.
ሚስቱን ግቢ እንደላከ ሰው የከሰረ የለም😔😂😂
የመርሳትን ችግር ለማስወገድ የሚረዱ 100 አይነት ዘዴዎች የሚል መፅሐፍ ገዝቼ...
:
እዛው የገዛሁበት ቦታ #ረስቼው_መጣሁ
😂😂አንዲት ሞልቃቃ Fresh ተማሪ ለመጀመሪያ ጊዜ ከአባቷ ጋር ወደ ዩኒቨርሲቲ እየሄደችገጠር አካባቢ እርሻ የሚያርሙ ሰዎች ታያለች. . . .

😳

👧🏻ልጅቷ፦ "አባቢ ምን እየሰሩ ነዉ?"

👨🏿‍💼አባት፦ "እያረሙ"

🤔
😁

👧🏻ልጅቷ፦ "ወይኔ ጉዴ የገጠር ደብተር ምን ያክላል!
"ደደብ" ብሎ ቴክስት ሲያደርግላት "ከስም ሥር ፊርማ ረስተሀል" ብላው
ብሎክ! 😂🙌
#አንዷ_ታክሲ ውስጥ አጠገብህ መጥታ የሆነ ቦታ አቀሀለው ስትልህ ..
.
.
ሴትዮ አትልፊ አልከፍልልሽም !! 😝😁
#ጦር_ማስቲካ ልትገዛ ሄደህ ባለሱቁ 2ብር ሲልህ ...
.
.
.
እስከነ ጋሻው ነው እንዴ !! 😂🤣
😁😁የApplid አስተማሪ አልጄብራ እያስተማሩ A=B እና B=C ይህ ማለት A=C ማለት ነዉ አሁን ለዚህ ምሳሌ የሚሆን ነገር ንገሩኝ... አላቸዉ.....
.
.
.
ከዛም አንዱ ተማሪ ተነሳ....
#መምህር እኔ እርሶን አወደዉታለሁ እና እርሶ ደግሞ ሴት ልጆትን ይወዳሉ ይህ ማለት እኔ የርሶዎን ሴት ልጅ እወዳለሁ ማለት አይደል?🤔

😳😳😳 ይቺ ጠጋ ጠጋ
ከንፈርሽ ሜቴክ ነው መስረቅ የለመደ

እግርሽ አብይ ነው መሄድ የወደደ

ጡትሽ ሀይለማርያም በራሱ የወረደ

ገላሽ ሙፈሪያት ነው እሺን የለመደ

ቋንቋሽ ውጪ ጉዳይ የተወላገደ

እረ እንዴት ልቀፍሽ ሆዴኮ ነደደ😏😂😂
የተሳፈርኩበት ታክሲ በጣም ጥቅጥቅ ብሎ ከመሙላቱ የተነሳ
.
.
.
.
ረዳቱ ቦታ አጥቶ ከኋላ በሌላ ታክሲ እየተከተለን ነው።😝😂😂
የፈረንጅ ፊልም ላይ ከፍቅረኛዋ ጋር ተጣልተው እየተሳደበች ልትሄድ ስትል ሲስማት ዝም ብላ ሳመችው
.
.
.
.
የኔዋን ተጣልተን ልትሄድ ስትል ጎትቼ ስስማት አፌ ውስጥ ሆናም መሳደቧን ቀጠለች😔😁😂
እሰይ ላገባ ነው እኔስ ላገባ ነው... ብላ Profile አደረገች...

🎼ማግባቱንስ አግቢ ትዳር ጥሩ ነው🎧
🎼አግብቻለው አግባ ብትይኝ ምነው🎧😂😂
Cross in box me above 5k

በ ቻናላቹ Admin ሁኜ ምስራላቹ ምትፈልጉ in box only 5 channel
1 Vine
2 Tech
3 entertminte music
4 Zena
5 Kana filem in box me
@Kingose
@Kingose

👋...


ማንኛውንም ቻናል #በታዋቂው እና #በዝነኛው ፕሮሞሽናችን ቻናሎን ፕሮሞት ያስደርጉ ከሌሎች ፕሮሞሽኖች ለየት እና ተወዳጅ ከሚያርጉን ነገሮች ፕሮሞሽናችን የሚደብሩ ቃላትን እና ነገሮችን አለመጠቀማችን በፕሮሞሽን ሰዓት ተወዳጅ እና ዝናን አትርፈናል ! አሁንም ምዝገባ ላይ ነን ፈጥነው ቻናሎን ያስመዝግቡ !

'' እንደስማችን ትልቅ ነው ስራችን ''

ቻናሎን ለማስመዝገብ👉 @Kingose ላይ ያነጋግሩን !
ሁልሽም አስማት ሊመስልሽ ይችላል ነገር ግን አሁን ላይ ሁልሽም..
.
.
.
የቀኝ እጅሽን 4 ጣቶች ከስልክሽ ጀርባ አርገሽ በአውራ ጣትሽ ስልክሽን እየነካካሽ ነው😁🙂🤠

Like ማንን ገደለ 👍 😂

Share

አስታያየት ካላችሁ @kingose
#አንዱ_ደሞ_ምን_ይለኛል ...

"ግምባራቸው ላይ ቀይ ምልክት ያለባቸው ህንዶች ከፊቴ ቆመው ሲያወሩኝ #Record የሚያደርጉኝ ነው የሚመስለኝ.." 😂😜
#አንዴ_ስልክህን📱ብሎ ተቀብሎኝ ለቺኩ ደውሎ ማሬ፣ ስኳሬ፣ ዳቦዬ፣ በርበሬዬ፣ ዘይቴ፣ ምናምኔ አላለም...
:
#My_brother from another mother ለምን #ባልትናዬ ብለህ አታሳጥረውም።😂😂
ሰላም EBS ቤተሰቦቻችን እንደሚታወቀው ለጥቂት ቀናት ፕሮግራማችንን በተለያዩ ምክንያቶች ማቅረብ አልቻልንም ለዚህም ከልባችን ይቅርታ🙏 እየጠየቅን ከዛሬ ጀምሮ ወደቀድሞው እንመለሳለን። ይህ ቻናል የእርሶም ነውና ያሎትን የተኘውን አይነት አጠር ያለ ያስቃል ብለው የሚያስቡትን ነገር ቢልኩልን ከ6 ሺህ በላይ ባሉበት የቻናላችን ቤተሰቦች ጋር እናደርሳለን።ያሎትን ቀልድ ለመላክ @Kingose ይጠቀሙ።
😂😂History Department ተማሪ ሆነህ አስተማሪው ሲጠምድህ የሚፈትኑህ ፈተና.. ?
:
የውጫሌ ውል የተፈራረሙበት እስኪሪብቾ #መቼ ተሰራ? #እንዴት ተሰራ? #በማን ተሰራ? #የት ተሰራ?
😁😁😁😁😁😁😁😁😁
#ቺኳ_Telegram ላይ እየው ብላኝ 89.6 MB size ያለው ቪድዮ🎥 ላከችልኝ ...
:
እኔም የ5 ብር ካርዴ ከሚያልቅ እንዲው ሳላየው hahaa😂🤣 ብዬ ላኩ.... ቪድዮው ምን ቢሆን ጥሩ ነው?....

#የአባቷ_የቀብር_ስነስርዓት 😩🤦‍♂

Like ማንን ገደለ 👍 😂
ታናሽ ወንድምህ የዘንባባ ማር ነሽ እያለ ሲዘፍን ስትሰማው...
:
#ጥርስህን_ሳላረግፈው ኢትዮጺስን ነው በለኝ
Man በUnversity Life ብዙ ሚያስጠሉ ነገሮች ልታይ ትችላለህ ግን
.
.
.
.
እንደ ሽንት ቤቱ ሽታ የሚያስጠላ ነገር የለም😪😷😷
2025/07/06 02:21:20
Back to Top
HTML Embed Code: