Telegram Web Link
🍿ትክክለኛ ጓደኛ ማለት ሆድህን #ባር_ባር ሲልህ #ባር ወስዶ #ቢራ የሚጋብዝህ ነው።🍻

😳😁😝🙆‍♂
Forwarded from ዩኒቨርሲቲ MEME
#DDU

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት ተማሪዎች ህዳር 12 ትምህርት እንዲጀምሩ፤ ዛሬ ረቡዕ(ህዳር 10) እን ነገ ህዳር 11 ተማሪዎች በየትምህርት ክፍላቸው ተገኝተው ሪፖርት እንዲያደርጉ ወስኗል።
"ወዴት ነው ጥድፊያው? ና እስኪ የጉርዴ ዚፕ ፓንቴን ነክሶብኛል አስለቅቅልኝ! "አለችኝ።

"በሩን ዝጋው እስኪ ላውልቀውና ልሞክር "ያለችኝ በደንብ የገባኝ አልመሰለኝም። ደግሞም በሩን ከውጪ ሆኜ ይሁን ከውስጥ የምዘጋው አልገባኝም በሩ ጋር ደርሼ ልጠይቃት ዘወር ስል ጉርዷን ከነፓንቷ አውልቃዋለች። እስከወገቧ ድረስ የመሰለኝ ስቶኪንጓ ብቻ ጭኗ አጋማሽ ላይ ቀርቷል። 
ለውጡን ላለማደናቀፍ ብዬ ነው እንጂ ስንት ሙድ የሚያዝበት ሰው ነበር😜😜😜
የዛሬው ቀን Next ብሎ ማሳለፍ ነበር
#ሲደብር 👊😝😫
ህፃን እያለን መደባደብ ስንፈልግ ምንም ያላደረገንን ልጅ ሔደን.....

#ትችለኛለህ
Man አጫጭር ሰዎች ሲሮጡ🏃 🏃‍♀ ለምን እንደሚስቁ ታቃለህ...?

#ሳሩ_ብብታቸውን_ስለሚኮረኩራቸው😂
ቴሌቪዥን ዘንድሮም "እስኪ ትንሽ ይቀዝቅዝ"
.
.
.
.
ተብሎ ይዘጋል ወይ?😆😂😂 90's Kids
አርብ የተሰጠውን የቤት ስራ
.
.
.
.
ሰኞ በሌላ አስተማሪ Class ተደብቆ የሰራ😁
እኛ እኮ "እንዴት አደራችሁ ተማሪወች?" ስንባል
.
.
.
.
ሙስሊሙም ክርስቲያኑም በአንድ ድምፅ 'እግዚአብሔር ይመስገን መምህር' ያልን መለያየት ያማናውቅ የ90's ትውልዶች ነን😍👍
ፖሊሶች አንድ ትንሽ ልጅ መንገድ ላይ አግኝተው እየጠየቁት
ነው-------
ፖሊስ ፣ የት ነው የምትኖረው?
ልጁ፣ ከቤተሰቦቼ ጋር።
ፖሊስ፣ ቤተሰቦችህ የት ነው የሚኖሩት?
ልጁ፣ ከኔ ጋ ነው ሚኖሩት?
ፖሊስ፣ ሁላችሁም የት ነው የምትኖሩት?
ልጁ፣ አንድ ላይ ነው።
ፖሊስ፣ እሺ ቤታችሁ የት ነው?
ልጁ፣ ከጎሮቤታችን አጠገብ።
ፖሊስ፣ የጎረቤታችሁ ቤት የት ነው?
ልጁ፣ ብነግራችሁ አታምኑኝም።
ፖሊስ፣ ግድ የለም ንገረን
ልጁ፣ ከኛ ቤት አጠገብ ---
😁😁😁😁😁😁
እኛ እኮ ፈተና ሲከብደን
.
.
.
.
የአይን ሽፋሽፍታችንን ነቅለን ዘለላውን በመቁጠር የመለስን አስማተኞች ነን😎😂
የ8 አመቱ baby በጣም ተናዶ እያለ
አባት- baby እንካ ከሱቅ ለስላሳ አምጣልኝ
baby- coca ነው pepsi
dad- coca🙄🙄
baby- diet ወይስ normal
dad- normal🤔
baby- ጠርሙዝ ወይስ ቆርቆሮ
dad- ጠርሙዝ😏
baby- 500 ml ወይስ 1 litre
dad- ኡፍ ምናባክ ሆነካል? በቃ ውሃ ይዘህ ና 😠😠
baby- normal ወይስ mineral
dad- mineral
baby- ቀዝቃዛ ወይስ ከውጪ
dad- በመጥረጊያ አናትህን ሳልተረትረው ሂድ😠😠😠😡
baby- በእንጨት ወይስ ፕላስቲክ መጥረጊያ
dad- አቁም ማላገጥህን አንተ ትንሽ እንስሳ😬😬
baby- ላም ወይስ አሳማ
dad- ደደብ ሂድ ውጣልኝ አይንህን እንዳላየው🤕🤕
baby- አሁን ወይስ በኋላ
dad- አሁኑኑ🗣🗣🗣
baby- ገፍትረከኝ ወይስ እራሴ
dad- በጣም ተናዶ... እገልካለው👁👁
baby- በሽጉጥ ወይስ በቢላዋ
dad- ተኩሼ ነው የምገልክ አንተ የማትረባ
baby- ራሴን ወይስ ሆዴን
dad- በብስጭት ፌንት😡😈😈
baby- ሞተህ ነው ተኝተክ 😂😂😂😂😂😂😂😖
ለታላላቆቻችን አንታዘዝም ስንል አንቺኮ/አንተኮ የኛ ልጅ አደለሽም ተጥለሽ/ህ አጊንተንሽ ነው የተባለ 😂
#ሽንት_ቤት_አንኳኩቼ_ሰው_አለ ሰለው?😳
.
.
.
.
.
.
.
.
.
እኔንጃ እኔም አሁን ገና ነው የገባሁት።🙈😂


•═•••😂🍃🌺🍃😂•••═•
ታላቅ ፊልም ለማየት ቅዳሜ በጊዜ ተኝቶ ለመነሳት አድሮ እሁድ ጠዋት ተነስቶ አትቀሰቅሱኝም ነበር ብሎ ያለቃቀሠ 😂😂
የክፍል ማብቂያ ሰዓት ሳይደርስ የደውል መደወያዋን አስጮሆ ሮጦ የተደበቀ 😂😂
ስንቶቻችን ነን ግን ከቤተሰብ ጋ ሆነን
.
.
.
.
TV ላይ ኮንዶም ሲስተዋወቅ የምንሸማቀቅ😆😂
ማታ በህልሜ ፓስታ🍝 ስበላ አድሬ

#ጠዋት_ስነሳ_ኤርፎኔን_አጣሁት😳
የመንታ ጓደኞቼን ልደት እያከበርን ነው የወንዱ እድሜ 27 ሲሆን የሴቷ ደግሞ 21 ነው😜😂
2025/07/04 20:42:15
Back to Top
HTML Embed Code: