some body who plays clash of clan you can join my clan wiz the code
👉 #29CJVRUC8
👉 #29CJVRUC8
ብላክ ቦርድ አጥፍተህ ዳስተር ለማራገፍ ወጥተህ
.
.
.
.
ዞር ዞር ብለህ ስትመጣ ያለው ደስታ ትዝ የሚለው ካለ😁😂
.
.
.
.
ዞር ዞር ብለህ ስትመጣ ያለው ደስታ ትዝ የሚለው ካለ😁😂
ቲቸር ያለቦታው ተቀምጧል ብለህ ምታለቃቅሰው ልጅ ግን
.
.
.
.
የመሬት አስተዳደር ውስጥ ገብተህ ባልሆነ😂
.
.
.
.
የመሬት አስተዳደር ውስጥ ገብተህ ባልሆነ😂
ሙስሊም ጓደኞቼ ፋሲካና ገናን አብረውኝ ያሳልፋሉ እኔም
.
.
.
.
መውሊድ እና አረፋን ከሙስሊም ጓደኞቼ ጋር እያሳለፍኩ ያደኩኝ ኢትዮጽያዊ ነኝ።😍😍😍
.
.
.
.
መውሊድ እና አረፋን ከሙስሊም ጓደኞቼ ጋር እያሳለፍኩ ያደኩኝ ኢትዮጽያዊ ነኝ።😍😍😍
T͙I͙K͙ T͙O͙K͙ via @like
ቂጥ የሌለው ህዝብ
የሚል ፅሁፍ አይቼ ፥ ተንደርድሬ ባነበው ባነበው ፥ ዝም ብሎ ፖለቲካ ነው የሚዘበዝበው ፥ እንደገና ርዕሱን ሳነብ
.
.
.
.
ቅጥ የሌለው ሕዝብ😁😂
😂 ከገባሽ😂 ንኪው
የሚል ፅሁፍ አይቼ ፥ ተንደርድሬ ባነበው ባነበው ፥ ዝም ብሎ ፖለቲካ ነው የሚዘበዝበው ፥ እንደገና ርዕሱን ሳነብ
.
.
.
.
ቅጥ የሌለው ሕዝብ😁😂
😂 ከገባሽ😂 ንኪው
T͙I͙K͙ T͙O͙K͙ via @like
ብዙ ነገር አስከፍቶህ ሊሆን ይችላል ነገር ግን
.
.
.
.
እናትህ/አባትህ ተከፍተው እንደማየት ሚያስከፋ ነገር የለም😔😔😢
.
.
.
.
እናትህ/አባትህ ተከፍተው እንደማየት ሚያስከፋ ነገር የለም😔😔😢
T͙I͙K͙ T͙O͙K͙ via @like
ታናሽ ወንድሜ ማታ ቀምቅሞ🍺🍻 መጥቶ እንዴት አልኮል ትጠጣለህ ❓ስለው ምን ቢለኝ ጥሩ ነው
.
.
.
.
100% ገብስ ስለሚል በሶ መስሎኝ እኮ ነው😳😁😂
.
.
.
.
100% ገብስ ስለሚል በሶ መስሎኝ እኮ ነው😳😁😂
T͙I͙K͙ T͙O͙K͙ via @like
ድሮ በአማሪኛ Class ከገንዘብ እውቀት ይሻላል ብዬ የተከራከርኩት
.
.
.
.
ልጅነት ይዞኝ ነው ገንዘብ ሆይ ይቅር በይኝ😁😂
.
.
.
.
ልጅነት ይዞኝ ነው ገንዘብ ሆይ ይቅር በይኝ😁😂
✴️✴️ WAVE መግባት የሚፈልግ ✴️✴️
📛 ከ30K
10k
5K
አንደ ቪው ነው የምንሰራወ
📣 ፕሮግራሙ
👉 💃 ከ 12 ሰአት ምሽቱ 4 ሰአት 💃
💬 ቀኑን ሙሉ አናሰለቻችሁም
🔔 ሰዓታችንን ጠብቀን እንጀምራለን እንድሁም ሰዓታችንን ጠብቀን እናጠፋለን እርስዎ መጥፋት ሳያስፈልግዎ
📛 ያሉን ቦታዎች በጣም ዉስን ናቸው ቶሎ ሳይሞላባቹ ይመዝገቡ
ለመመዝገብ @kingose ላይ እዚህ ላይ ተመዝገቡ
🔰 በስራ ላይ ነን ተጨማሪ channaloch እንፈልጋለን🔰
ቻናልዎ እንደምናሳድገው በፍጹም አይጠራጠሩ
📛 ከ30K
10k
5K
አንደ ቪው ነው የምንሰራወ
📣 ፕሮግራሙ
👉 💃 ከ 12 ሰአት ምሽቱ 4 ሰአት 💃
💬 ቀኑን ሙሉ አናሰለቻችሁም
🔔 ሰዓታችንን ጠብቀን እንጀምራለን እንድሁም ሰዓታችንን ጠብቀን እናጠፋለን እርስዎ መጥፋት ሳያስፈልግዎ
📛 ያሉን ቦታዎች በጣም ዉስን ናቸው ቶሎ ሳይሞላባቹ ይመዝገቡ
ለመመዝገብ @kingose ላይ እዚህ ላይ ተመዝገቡ
🔰 በስራ ላይ ነን ተጨማሪ channaloch እንፈልጋለን🔰
ቻናልዎ እንደምናሳድገው በፍጹም አይጠራጠሩ
T͙I͙K͙ T͙O͙K͙ via @like
ለምን ሙዚቃ አልጋብዝሽም ይላታል?
.
.
.
.
እራት ጋብዘኝ ዘፈኑን ከስልኬ እሰማለሁ አላለችም😁😂😂
.
.
.
.
እራት ጋብዘኝ ዘፈኑን ከስልኬ እሰማለሁ አላለችም😁😂😂
T͙I͙K͙ T͙O͙K͙ via @like
ኧረ ከአሁን በኋላ ከsocial አስተማሪ ጋር አልጣላም
:
ይኸው ዛሬ ባስቀይመው ፈተና ላይ
"የአፄ ቴዎድሮስን የግራ እግር ካልሲ የበላችውን አይጥ ተከታትሎ ድል የነሳት ጀግናው ግራ አዝማች ማን ይባላል?" ብሎ አመጣ
"ሀሰት" ብዬ ልውጣ እንዴ?
😂😂😳😜😜😜😜😜
:
ይኸው ዛሬ ባስቀይመው ፈተና ላይ
"የአፄ ቴዎድሮስን የግራ እግር ካልሲ የበላችውን አይጥ ተከታትሎ ድል የነሳት ጀግናው ግራ አዝማች ማን ይባላል?" ብሎ አመጣ
"ሀሰት" ብዬ ልውጣ እንዴ?
😂😂😳😜😜😜😜😜
እናንተ ገና ደረሰ ምናምን ትላላችሁ
.
.
.
.
እኛ ቤት እህቴ ከቡፌ የወጡትን ብርጭቆወች ስታጥብ ተሰብሮባት ለMother እንዴት እንደምንነግራት ጨንቆናል☺️😒😢
.
.
.
.
እኛ ቤት እህቴ ከቡፌ የወጡትን ብርጭቆወች ስታጥብ ተሰብሮባት ለMother እንዴት እንደምንነግራት ጨንቆናል☺️😒😢