Telegram Web Link
የወላጅ አስተያየት እና ፊርማ ላይ
.
.
.
.
እንደ እኔ እራሱ ፅፎ የፈረመ የ90's ትውልድ😁
ቀልዱስ ቀልድ ነው እስቲ ዛሬ ደሞ
.
.
.
.
ለዝች የበዐል ቀን ያደረሰንን ፈጣሪያችንን እናመስግን😁🙏
✴️✴️ WAVE መግባት የሚፈልግ ✴️✴️

📛 ከ30K
10k
5K

አንደ ቪው ነው የምንሰራወ



📣 ፕሮግራሙ

👉 💃 ከ 12 ሰአት ምሽቱ 4 ሰአት 💃

💬 ቀኑን ሙሉ አናሰለቻችሁም


🔔 ሰዓታችንን ጠብቀን እንጀምራለን እንድሁም ሰዓታችንን ጠብቀን እናጠፋለን እርስዎ መጥፋት ሳያስፈልግዎ

📛 ያሉን ቦታዎች በጣም ዉስን ናቸው ቶሎ ሳይሞላባቹ ይመዝገቡ

ለመመዝገብ @kingose ላይ እዚህ ላይ ተመዝገቡ

🔰 በስራ ላይ ነን ተጨማሪ channaloch እንፈልጋለን🔰

ቻናልዎ እንደምናሳድገው በፍጹም አይጠራጠሩ
ጥርስና ምላስ


ጥርስ፡- ‹‹አንቺ ምላስ አርፈሽ ብትቀመጪ ይሻልሻል! እምቢ ካልሽ ነክሼ ነዉ የምቆርጥሽ!›› ሲላት፡፡

ምለስ፡- ‹‹ዋ! አትንቀዥቀዥ! እምቢ ካልክ አንድ መጥፎ ነገር ተናግሬ ሰላሳ ሁለትሽን ነዉ የማስረግፍሽ!››
😂😂😂😂😂
ብዙ አወዛጋቢ ነገር ልታውቅ ትችላለህ ነገር ግን
.
.
.
.
የበዐል ቀን የምታየውን የTV ቻናል እንደመምረጥ የሚያወዛግብ ነገር የለም😃😂😂
እኔ አሁንስ አልገባ ያለኝ ነገር ቢኖር
.
.
.
.
የሆነ ነገር ሳይ ቀድሜ ያየሁ ሚመስለኝ ነገር😒😒😏
ቆዳ ጫማ ስላደረገ ነው እንጂ
.
.
.
.
አልፈራውም ብሎ የድብድብ ቀን ያስቀየረ 90's ትውልድ😁
የኢትዮጲያ ህዝብ ማለት እኮ Just a Finger Count Only የሚለውን
.
.
.
.
Desto finger cow couter oly ያለ ብርቅዬ ህዝብ ነው😁😂😂
አስደሳች ዜና ለ Promotion ፈላጊዎች በሙሉ እጅግ በማይታመን ዋጋ ቻናላችን ላይ ምን እንዲተዋወቅሎት ይፈልጋሉ

የተለያዪ እቃዎችን 👠👞👕👗👙
ዘፈኖች 🎵🎵
የ Youtube ቻናሉች 🔴



🕶 Time contract

1 week-------- 299 birr
2 week------- 599 birr
3 week------- 699Birr
1 month------ 999 birr




💢በሰአት 👇👇👇

🔆ለ1 ሰአት 👉 30 ብር
🔆ለ2 ሰአት 👉 50 ብር
🔆ለ4 ሰአት 👉 70 ብር
🔆ለሙሉ ቀን 👉 150 ብር (ለ #12ሰአት)

*

🔆1K view 👉 40 birr
🔆2k view 👉 60 birr
🔆4k view 👉 80 birr

*
📌 Pin for 1 week--- 150 birr
📌 Pin for 2 week-- 300 birr
📌pin for 3 week-- 400 birr
📌 Pin for 1 month--- 600 birr

ሚስማማዎትን መርጠው @kingose ላይ ያናግሩን 📥 በታማኝነት እንሰራለን። በአጭርጊዜውስጥ Member ይበዛሉታል ለወር ምርት እና አገልግሉቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ በታላቅ ቅናሽ
ለሀይማኖት እና ለእርዳታ ተቋማት ማንኛውንም ማስታወቅያ በነፃ እንሰራለን
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
#አይተህ ዝም ብለህ እንዳታልፍ #ማርያምን_Join ብቻ በል ቀኑ ሙሉ ነው ምትዝናናበት
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ክፍል ተሳስቶ ገብቶ
.
.
.
.
የተሳቀበት የ90's ትውልድ እጁን ያውጣ😂
ሀገር ሰላም ብለህ ልትተኛ ስትል
.
.
.
.
ና ተነስና እግርህን ታጠብ 90's እናውቀዋለን😭😏😂
ኢትዮጲያ ውስጥ የሁሉም ሰው ብሄራዊ ውሸት
.
.
.
.
ይኸው ደርሻለው መንገድ ላይ ነኝ😁😂😂
ትምህርት ቤት ጥፋት ሳናጠፋ ወላጅ አምጡ ስንባል
.
.
.
.
ወላጅ ዝም ብዬ ማመጣው ፌስታል ነው እንዴ ያልን ትውልዶች😁😂 90"s Kids
810 ብድር አልሰራልህ ብሎክ ደጋግመክ ስትሞክር ቴሌ be like
.
.
.
.
Dear Customer ደንቁረዋል እንዴ?😏😏😂
ብራዘር ማፍቀር ካለብህ ችግርህን አፍቅር
.
.
.
.
ምን አልባት እነሱም እንደ ሰው ትቶህ ይሄድ ይሆናል😜😂😂
☆ከ አባባ ገብረሃና☆:
📩 ብታምኑም ባታምኑም 📩



🔑 ህይወት ልክ እንደ ፊልም ናት ደራሲዋ ፈጣሪ ሲሆን ተዋናይዎቿ እኛ ነን ሁሉም ሰው በግሉ አሪፍ አክተር ለመባል ይሮጣል ነገር ግን ሁሉም ከተፃፈለት ውጪ አይተውንም።


እና ወዳጄ ምንም እንኳን በችግር ውስጥ ብትሆን ወይም ብትሆኝ ከአንድ
#ከፈጣሪ በቀር ሁሉም ነገር ሃላፊ መሆኑን መረዳት፥ #አሁን_ያለሁበት_ችግርና_መከራም_ያልፋል" ብሎ
ማሰብ መቻል ለነገ እቅዶቻችን መሳካት ለመኖራችንም ምክንያት የህይወት ስንቅ እንደሆኑ አስተውሉ።


⚠️ ለጓደኛዎ #share ማድረጎን አይርሱ።
😭😭ለቅሶ ቤት ቁጭ ባሉበት አንዱ ይመጣና

አጠገቡ የተቀመጠውን ሱማሌ

እራት አለፈኝ እንዴ? ብሎት ይጠይቀዋል😳

ሱማሌው ምን ቢለው ጥሩ ነው..
.
.

.

እራት? ባክህ ሰውየው እራሱ በራብ

አይደል እንዴ የሞተው ብሎት እርፍ😂😂😂😂😂
ከአብነት ሜክሲኮ በታክሲ እየሔድኩ ለረዳቱ 2 ብር ስሰጠው መልስ 50 ሳንቲም ሊሰጠኝ እጁን ሲዘረጋ የአንዱ ጫማ ውስጥ ትገባለች ከዛ እንደምንም ከጫማ ውስጥ ሲያወጣት
.
.
.
.
ሳንቲሙ ላይ የነበሩት ሰዎች አፍንጫቸውን ይዘዋል😩😂😂
ምንም ብትሆን ምንም መቼም ቢሆን ጥላክ የማትሄድ ብቸኛዋ ሴት
.
.
.
.
እናትክ ብቻ ናት❤️❤️❤️
ክብር ስጣት❤️❤️❤️
2025/07/04 04:18:37
Back to Top
HTML Embed Code: