Telegram Web Link
ስለ ቴሌግራም ዳይሬክት ሚሴጅ (DM) ያውቃሉ ?

ቴሌግራም በቅርቡ በተለይ የቻናል ተከታታዮች መልዕክታቸውን በቀጥታ ለቻናል አስተዳዳሪዎች የሚልኩበት Direct Message (DM) የተሰኘ አገልግሎት አስተዋውቋል።

የቻናል ተከታዮች መልዕክት በዚሁ በኩል ሲልኩ የላኩት መልዕክት በቀጥታ ለቻናል አስተዳዳሪዎች የሚደርስ ሲሆን ቀጥታ ንግግር በዚያው በኩል ማድረግ ያስችላል።

የቻናል አስተዳዳሪዎችም የሚመጣላቸውን መልዕክት ለማስተዳደር የሚቀላቸው ሲሆን በተለይ ከተከታዮቻቸው ጋር የሚኖር ግንኙነትን ይበልጥ ያጠናክረዋል።

ይህንን አገልግሎት ለመጠቀም በመጀመሪያ የቻናል አስተዳዳሪዎች መፍቀድ የሚጠበቅባቸው ይሆናል። ፈቃድ በተሰጣቸው ቻናሎች ላይ ዳይሬክት ሚሴጅ ለተጠቃሚው በስተግራ በግርጌ በኩል ባለ 💬 ምልክት ማግኘት ይቻላል።

@TikvahethMagazine
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
69👍12🙏5👎1🕊1
#Oromia: የኦሮሚያ  ክልላዊ መንግስት በዛሬው ዕለት በሞጆ ከተማ በተካሄደው መርሐግብር በሴፍቲኔት ድጋፍ ስር ለቆዩ ዜጎች ከ200 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የወጣባቸውን 1945 የውኃ ፖምፕ ሞተሮች ማስረከቡን የክልሉ ኮሚኒኬሽን ቢሮ ገልጿል።

@TikvahethMagazine
73👎39👍20
#ጥንቃቄ: የጥቅምትና ቀጣይ ወራት ነፍሻማና ደረቅ የአየር ንብረት ለእሳት መከሰትና መባባስ አስተዋጾው ከፍተኛ በመሆኑ ህብረተሰብ እሳትና የእሳት ምንጮችን በሚጠቀም ጊዜ ከወትሮው የተለየ ጥንቃቄ እንዲያደርግ የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አሳስቧል። (AMN)

@TikvahethMagazine
👍6834🤔2
ሙሉ ኮከብ ሪልሰቴት  በሲኤምሲ የሚገኝ ከ ስኩል ኦፍ ቱሞሮ ዝቅ ብሎ የሚገኝ እጅግ ዘመናዊ ና ጥራታቸውን የጠበቁ አፓርትመንት ቤቶች ይዘንሎት ቀርበናል
👉ግንባታቸው 100% የተጠናቀቁ  ቅንጡ አፓርታማ ቤቶች በተመጣጣኝ ዋጋ ከባለ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ የተለያዬ የካሬ አማራጭ የያዘ
👉60% የባንክ ብድር አማራጭ የተዘጋጀላቸው
👉ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ እና በግንባታ ላይ ያሉ።
      
     🔸2 ሊፍት
      🔸️የከርሰ ምድር ውሃ
      🔸️backup ጀነኔተር
    🔸️የ ልጆች መጫወቻ እና አረንጓዴ ስፍራ የተሟላለት 3000 ካሬ ላይ ያረፈ ቅንጡ ኮምፓውንድ አፓርትመንት በኢትዮጵያ ብር ለሽያጭ አቅረበናል።

ባለ 1 መኝታ 82 ካሬ
ባለ 2 መኝታ 96,99, እና 105ካሬ
ባለ 3 መኝታ 120,124 እና 127 ካሬ
ባለ 4 መኝታ 181 ካሬ

60%ባንክ ብድር የተመቻቸላቸው ዲጅታል የተናጥል ካርታ የተዘጋጀላቸው

📣በ መሀል CMC መኖሪያ ቤቶን ይግዙ።

ለበለጠ መረጃ
💁‍♂📞 +2519-21-85-72-39
            +2519-48-74-31-71
23
ይሸጣል ብሎ መለጠፍ ድሮ ቀረ

ያገለገለ እቃዎትን ባሉበት ፎቶ በማንሳት ይሽጡ

ልብ ይበሉ ሁላችንም ቤት አንድ የማንፈልገውና የማንጠቀምበት ያገለገለ እቃ አለ በተቃራኒው ደግሞ ያንን እቃ የሚፈልጉ ግን የት እንደሚገኝ የማያውቁ ሰዎች አሉ።

አላማችን እርሶ የማይጠቀሙበትን ያገለገለ እቃ በቀላሉ ካሉበት ሆነው ፖስት በማስደረግ እንዲሸጡ ማስቻል ሲሆን ያገለገለ እቃ መግዛት ሲፈልጉ ደግሞ በቀጥታ ከእቃው ባለቤት በጥሩ ዋጋ እንዲገዙ ማገዝ ነው።

ስለሆነም እርሶም ቤት አገልግሎት ሳይሰጥ ቦታ ይዞ የተቀመጠ ያገለገለ እቃ ካሎት ፎቶ አንስተው ይላኩልን ወይም በሌሎች ሰወች ፖስት የተደረጉ ያገለገሉ እቃዎችን ፎቶ ፣ አድራሻ ፣ ዋጋ እና የእቃውን ባለቤት ስልክ ቁጥር በ ET Creatives በቀላሉ ያገኛሉ

JOIN 👉 https://www.tg-me.com/ET_Creatives_Family

ET Creatives
54
በፓሪስ ከሚገኝ ሙዚየም በእንቁዎች ያጌጡ ቅርሶች መሰረቃቸው ተገለጸ

ትናንት ማለዳ በፓሪስ ሉቨር ሙዚየም በዋጋ የማይተመኑ የተባሉ ጌጣ ጌጦች ተሰረቁ። የፓሪስ ፖሊስ የሌቦቹን ቡድን ለመያዝ አሰሳ እያደረገ መሆኑ ገልጿል።

የፈረንሳይ አገር ውስጥ ሚኒስትር ላውረንት ኑኔዝ እሁድ ዕለት ማለዳ ሙዚየሙ ለጎብኚዎች ክፍት በሆነ በደቂቃ ውስጥ ጭምብል ያጠለቁ ተጠርጣሪዎች ዘረፋውን ለመፈጸም ደቂቃዎች ብቻ እንደፈጀባቸው ተናግረዋል።

የዘራፊዎቹ ቡድን የሙዚየሙ የመጀመሪያ ፎቅ መስኮት ላይ ለመድረስ ከመኪና ላይ የተዘረጋ መሰላል መጠቀማቸው የተገለፀ ሲሆን፣ ጌጣጌጦቹን ለዕይታ ከተቀመጡበት ሰብረው በማውጣት በአነስተኛ ሞተር ሳይክል አምልጠዋል።

በዘራፊዎቹ የተወሰዱት ጌጣጌጦች የፈረንሳይ ንጉሣውያን ቤተሰቦች ይገለገሉባቸው የነበሩ ናቸው። ባለሥልጣናት ዘጠኝ ጌጣጌጦች መወሰዳቸውን ጨምረው አስታውቀዋል።

አራት ሰዎች በዘረፋው ላይ የተሳተፉ ሲሆን ሁለቱ ወደ ሕንጻው ከገቡ በኋላ ጠባቂዎችን ሲያስፈራሯቸው መሰላል የጫነ መኪና ወደ ሕንጻው የመጀመሪያ ፎቅ መስኮት በመጠጋት መሰላሉን መዘርጋቱን ተገልጿል።

እነዚህን የከበሩ ማዕድናትና የተዋቡ ጌጣ ጌጦችን ሙሉ በሙሉ ለመሸጥ መሞከር በቀላሉ ስለሚታወቅ ሊያጋልጣቸው ስለሚችል ወንጀለኞቹ በቀላሉ በታትኖ ለመሸጥ የሚያመቻቸውን ጌጣጌጦች መርጠዋል ነው የተባለው።

@TikvahethMagazine
50🤣24👏15🔥2
በታቦተ ህጉ ላይ የተሳለቁ አምስት ግለሰቦች በእስራት ተቀጡ።

በደቡብ ምዕራብ ክልል በካፋ ዞን ዋቻ ከተማ አስተዳደር መስከረም መስከረም 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት ተከሳሽ አብረሃም ክፍል በሚል መጠሪያ በተከፈተ የቲክቶክ አካውንት በኦርቶዶክስ እምነትና በታቦተ ህጉ ላይ በመሳለቅ ቪዲዮ በመስራት ያጋሩ 5 ተከሳሾች በህግ ቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተጣራባቸው ነበር።

ጉዳዩን የተመለከተው የዋቻ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ጥቅምት 7 ቀን 2018 ዓ.ም በዋለው ችሎት በአምስቱ ተከሳሾች እያንዳንዳቸዉ ላይ  በአንድ ዓመት ፅኑ እስራትእንዲቀጡ ወስኖባቸዋል

መረጃው የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ነው።

@TikvahethMagazine
👍35298🤣51👏24🤬14🤔10🤝7👎5🙏3
ሙሉ ኮከብ ሪልሰቴት  በሲኤምሲ የሚገኝ ከ ስኩል ኦፍ ቱሞሮ ዝቅ ብሎ የሚገኝ እጅግ ዘመናዊ ና ጥራታቸውን የጠበቁ አፓርትመንት ቤቶች ይዘንሎት ቀርበናል
👉ግንባታቸው 100% የተጠናቀቁ  ቅንጡ አፓርታማ ቤቶች በተመጣጣኝ ዋጋ ከባለ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ የተለያዬ የካሬ አማራጭ የያዘ
👉60% የባንክ ብድር አማራጭ የተዘጋጀላቸው
👉ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ እና በግንባታ ላይ ያሉ።
      
     🔸2 ሊፍት
      🔸️የከርሰ ምድር ውሃ
      🔸️backup ጀነኔተር
    🔸️የ ልጆች መጫወቻ እና አረንጓዴ ስፍራ የተሟላለት 3000 ካሬ ላይ ያረፈ ቅንጡ ኮምፓውንድ አፓርትመንት በኢትዮጵያ ብር ለሽያጭ አቅረበናል።

ባለ 1 መኝታ 82 ካሬ
ባለ 2 መኝታ 96,99, እና 105ካሬ
ባለ 3 መኝታ 120,124 እና 127 ካሬ
ባለ 4 መኝታ 181 ካሬ

60%ባንክ ብድር የተመቻቸላቸው ዲጅታል የተናጥል ካርታ የተዘጋጀላቸው

📣በ መሀል CMC መኖሪያ ቤቶን ይግዙ።

ለበለጠ መረጃ
💁‍♂📞 +2519-21-85-72-39
            +2519-48-74-31-71
16🕊1
ባሉበት ፎቶ አንስተው በመላክ ያገለገለ እቃዎትን ይሽጡ - መግዛትም ይቻላል

ልብ ይበሉ ሁላችንም ቤት አንድ የማንፈልገውና የማንጠቀምበት ያገለገለ እቃ አለ በተቃራኒው ደግሞ ያንን እቃ የሚፈልጉ ግን የት እንደሚገኝ የማያውቁ ሰዎች አሉ።

አላማችን እርሶ የማይጠቀሙበትን ያገለገለ እቃ በቀላሉ ካሉበት ሆነው ፖስት በማስደረግ እንዲሸጡ ማስቻል ሲሆን ያገለገለ እቃ መግዛት ሲፈልጉ ደግሞ በቀጥታ ከእቃው ባለቤት በጥሩ ዋጋ እንዲገዙ ማስቻል ነው።

ስለሆነም እርሶም ቤት አገልግሎት ሳይሰጥ ቦታ ይዞ የተቀመጠ ያገለገለ እቃ ካሎት ፎቶ አንስተው ይላኩልን ወይም በሌሎች ሰወች ፖስት የተደረጉ ያገለገሉ እቃዎችን ፎቶ ፣ አድራሻ ፣ ዋጋ እና የእቃውን ባለቤት ስልክ ቁጥር በ ET Creatives በቀላሉ ያገኛሉ

JOIN 👉 https://www.tg-me.com/ET_Creatives_Family

ET Creatives
9👍3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በዐይን ውስጥ በሚቀበር ቺፕ ዕይታን ዳግም የመለሰው የምርምር ውጤት

ሳይንቲስቶች ከእድሜ ጋር የተገናኘ የዕይታ ማጣትን ሊቀርፍ የሚችል ግኝት አስተዋውቀዋል። ይህ ግኝት በአይን ውስጥ በሚቀመጥ ማይክሮ ቺፕ እንዲሁም በመነጽርና በእጅ በሚያዝ ፕሮሰሰር እገዛ የሚከወን ነው።

ይህ ጥናት በሙከራ ደረጃ በተመረጡ 38 ሰዎች ላይ የተሞከረ ሲሆን 12 ወራትን ከፈጀ ክትል በኋላ በዚህ ቴክኖሎጂ 84 በመቶ የሚሆኑት ሰዎች ዕይታቸው ሊመለስ ችሏል።

በዐይን ውስጥ የምትቀበረው አነስተኛ ቺፕ መጠኗ 2 ሚ.ሜ በ 2 ሚ.ሜ የሚሆኖ ሲሆን ከሪቲና በታች የሚቀበር ነው። በተጨማሪ በካሜራ የታገዘው መነጽር ምስሉን ወደ እጅ ወደሚያዘው ፕሮሰሰር በመላክ ወደ ኤሌክሪካል ሲግናል በመቀየር አዕምሯችን እንዲያነበው የሚያስችል ነው ተብሎለታል።

ይህ የምርምር ውጤት በዘርፉ ትልቅ ለውጥ የሚፈጥር እንደሚሆን ታምኖበታል።

ቪዲዮ: አሰራሩን የሚገልጽ መጠነኛ ቪዲዮ

@TikvahethMagazine
63👏18🤔7👎6
በቻይና የጄኔሬቲቭ ኤአይ ተጠቃሚዎች ቁጥር ምን ይመስላል ?

የቻይና ኢንተርኔት፣ ኔትወርክ፣ ኢንፎርሜሽን ማዕከል ባወጣው መረጃ እስከ 2025 አጋማሽ ድረስ 515 ሚሊዮን የጄኔሬቲቭ ኤአይ ተጠቃሚዎች አሉ ብሏል።

ይህ ቁጥር በ2024 ከነበረው በ36.5 በመቶ ጭማሪ ያሳየ ሲሆን 74.6 በመቶ የሚሆኑት እድሜያቸው ከ40 ዓመት በታች ነው። 37.5 በመቶ የሚሆኑት ደግሞ የመጀመሪያ ዲግሪና ከዛ በላይ ያላቸው ናቸው።

በተጠቃሚዎች ቁጥር ብቻ ሳይሆን ቻይና በኤአይ የተደገፉ አገልግሎቶችንም በማቅረብ ረገድም ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መጥቷል። በሪፖርቱ መሰረትም 1.5 ሚሊዮን ከኤ አይ ጋር የተያያዘ የአዕምሯዊ መብት ምዝገባ ጥያቄ ቀርቧል።

@TikvahethMagazine
19👍3
ኢትዮጵያ ብድሯን በዩዋን ለመክፈል ለቻይና ይፋዊ ጥያቄ አቅርባለች።

ኢትዮጵያ ከቻይና ከተበደረችው 5.38 ቢሊየን ዶላር ቢያንስ ከፊሉን ብድር በዩዋን ለመክፈል ከቻይና ጋር መነጋገር ጀምራለች።

ይህንን ጥያቄ ኢትዮጵያ በይፋ ማቅረቧንም የብሔራዊ ባንክ ገዢ አቶ እዮብ ተካልኝ የዓለም የገንዘብ ድርጅት (IMF) ጉባኤ ላይ በነበራቸው ቃለመጠይቅ ገልጸዋል።

ኢትዮጵያ እዳዋን በዩዋን ለመክፈል ከቻይና ጋር ስምምነት ላይ የምትደርስ ከሆነ በዶላር ትከፍል ከነበረው አነስተኛ ወለድ እንድትከፍል ያግዛታል።

በተመሳሳይ ስምምነት በቅርቡ ኬኒያ እዳዋን በዩዋን ለመክፈል ከቻይና መንግስት ጋር ሥምምነት ላይ በመድረሷ ሀገሪቱ 215 ሚሊዮን ዶላር የወለድ ክፍያ ማዳን ችላለች።

የብሔራዊ ባንክ ገዢው አቶ እዮብ ተካልኝ ይፋዊ ጥያቄ መቅረቡን ይግለጹ እንጂ በእዳው ምን ያህሉን በዩዋን ለመክፈል እንደታቀደ ከመግለፅ ተቆጥበዋል።

ምንጭ: ብሉምበርግ

@TikvahethMagazine
70🤣44👎4🕊3👍1👏1😢1
"የአገልግሎት ለውጥ ያደረጉ በሊዝ የሚተዳደሩ 2,969 ቦታዎች የአገልግሎት ለውጥ ጥያቄያቸው ተቀባይነት አግኝቷል" - የአዲስ አበባ ከተማ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ

የአዲስ አበባ ከተማ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ሳይፈቀድላቸው የአገልግሎት ለውጥ ያደረጉ በሊዝ የሚተዳደሩ 2,969 ቦታዎች ወደሕጋዊ ሥርዓት እንዲገቡ የአገልግሎት ለውጥ ጥያቄዎችን ተቀብሎ ፈቃድ መስጠቱን አስታውቋል።

በእስካሁኑ ተፈቅዶላቸው የአገልግሎት ለውጥ ያደረጉ ባለይዞታዎች 2,969 ሲሆኑ 2,581 (86%) የሊዝ ባለይዞታዎች የሚጠበቅባቸውን ቅድመ ክፍያ ከፍለው በማጠናቀቅ ወደ ሕጋዊ ሥርዓት እንዲገቡ ወይም የንግድ ሥራቸውን እንዲቀጥሉ ተደርጓል ነው ያለው።

በበጀት ዓመቱ ከዚህ የአገልግሎት ለውጥ 2.4 ቢሊዮን ብር ገቢ ይሰባሰባል ተብሎ እንደሚጠበቅ የአዲስ አበባ ከተማ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ገልጿል።

ሳይፈቀድላቸው የአገልግሎት ለውጥ ያደረጉና ለውጥ የተፈቀደላቸው የሊዝ ባለይዞታዎች የሚጠበቅባቸውን የሊዝ ቅድመ-ክፍያ እስከ ግንቦት 30/2018 ዓ.ም ድረስ ከፍለው ማጠናቀቅ እንደሚጠበቅባቸውም ቢሮው አሳስቧል።

@TikvahethMagazine
73🤣17😢8👍1👎1🕊1
በሰው ሰራሽ አስተውህሎት የሚደረጉ የሃቅ ማጣራቶችን ማመን እንችላለን?

የሰው ሰራሽ አስተውህሎት ቻትቦቶችን (AI chatbot) ሃቆችን ለማጣራት መጠቀም ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መጥቷል። እነዚህ ቻትቦቶች የሚሰጡት ምላሽ ግን ሁሌም ልናምነው የሚገባ አይደለም።

በቅርቡ ቴክራዳር በተሰኘ ተቋም የተደረገ ጥናት 27 በመቶ አሜሪካውያን የተለመዱትን እንደ ጎግል ያሉ የመፈለጊያ መንገዶች ከመጠቀም ይልቅ የሰው ሰራሽ አስተውህሎት መተግበሪያዎችን ሲጠቀሙ እነዚህ መተግበሪያዎች የሚሰጡትን መረጃ ምን ያህል ትክክል ነው የሚለው ግን ጥያቄ ነው።

ቢቢሲ ባደረገው ጥናት በራሱ በቢቢሲ የተሰሩ ዜናዎችን መሰረት አድርጎ እንደ 'CHATGPT, COPILOT,GEMINI እና PERPLEXITY' ያሉ የሰው ሰራሽ አስተውህሎት መተግበሪያዎችን ጥያቄ ሲጠይቅ 13 በመቶዎቹ በዜናዎቹ ውስጥ የተጠቀሱትን ቀይረዋል አሊያም ደግሞ ያልተጠቀሰ ነገር አካተዋል።

የሰው ሰራሽ መተግበሪያዎቹ የተሳሳተ መረጃና ምንጭ ከማቅረባቸው በተጨማሪ  በአግባቡ መመለስ የማይችሉትን ጥያቄ ሲጠየቁ እየፈጠሩ እያቀረቡ ነው።

የሰው ሰራሽ አስተውህሎት የሚሰጠንን መረጃ ከተለያየ ምንጮች የሚያሰባስብ ሲሆን መጀመሪያውንም ምንጮቹ የተዛቡና የተሳሳተ ከሆኑ መተግበሪያዎቹ ተገቢውን ምላሽ ሊሰጡን አይችሉም የሚለው ሃሳብ ለችግሩ በምክንያትነት ከሚቀርቡት ዋነኛው ነው።

በተጨማሪ እንደ Grok ያሉ የሰው ሰራሽ አስተውህሎት መተግበሪያዎች በፖለቲካ ከመቃኘታቸው አንፃር የተዛባ መረጃን ይሰጣሉ።

እንደዚሁም መተግበሪያዎቹ በሰው ሰራሽ አስተውህሎት የተሰሩ ምስሎችን እንደ እውነተኛ ምስሎች እየሰየሙ ነው።

ባለሙያዎች ቀለል ያሉ የሃቅ ማጣራቶችን በሰው ሰራሽ አስተውህሎት መተግበሪያ ማከናወን እንደሚቻል ቢመክሩም ሙሉ ለሙሉ እነሱ ላይ ጥገኛ መሆንን ግን አያበረታቱም።

ፅሁፉ የተገኘው ከDW ገፅ ነው።

@TikvahethMagazine
56👍15🙏3👎2
ሙሉ ኮከብ ሪልሰቴት  በሲኤምሲ የሚገኝ ከ ስኩል ኦፍ ቱሞሮ ዝቅ ብሎ የሚገኝ እጅግ ዘመናዊ ና ጥራታቸውን የጠበቁ አፓርትመንት ቤቶች ይዘንሎት ቀርበናል
👉ግንባታቸው 100% የተጠናቀቁ  ቅንጡ አፓርታማ ቤቶች በተመጣጣኝ ዋጋ ከባለ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ የተለያዬ የካሬ አማራጭ የያዘ
👉60% የባንክ ብድር አማራጭ የተዘጋጀላቸው
👉ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ እና በግንባታ ላይ ያሉ።
      
     🔸2 ሊፍት
      🔸️የከርሰ ምድር ውሃ
      🔸️backup ጀነኔተር
    🔸️የ ልጆች መጫወቻ እና አረንጓዴ ስፍራ የተሟላለት 3000 ካሬ ላይ ያረፈ ቅንጡ ኮምፓውንድ አፓርትመንት በኢትዮጵያ ብር ለሽያጭ አቅረበናል።

ባለ 1 መኝታ 82 ካሬ
ባለ 2 መኝታ 96,99, እና 105ካሬ
ባለ 3 መኝታ 120,124 እና 127 ካሬ
ባለ 4 መኝታ 181 ካሬ

60%ባንክ ብድር የተመቻቸላቸው ዲጅታል የተናጥል ካርታ የተዘጋጀላቸው

📣በ መሀል CMC መኖሪያ ቤቶን ይግዙ።

ለበለጠ መረጃ
💁‍♂📞 +2519-21-85-72-39
            +2519-48-74-31-71
9👍5
በ ET Creatives ፖስት ተደርገው ከተሸጡ እቃዎች መካከል የተወሰኑት

እርሶም ያገለገለ እቃዎትን ፎቶ አንስተው በመላክ ይሽጡ

👉 አላማችን እርሶ የማይጠቀሙበትን ያገለገለ እቃ በቀላሉ ካሉበት ሆነው ፖስት በማስደረግ እንዲሸጡ ማስቻል ሲሆን ያገለገለ እቃ መግዛት ሲፈልጉ ደግሞ በቀጥታ ከእቃው ባለቤት በጥሩ ዋጋ እንዲገዙ ማገዝ ነው።

ልብ ይበሉ ሁላችንም ቤት አንድ የማንፈልገውና የማንጠቀምበት ያገለገለ እቃ አለ በተቃራኒው ደግሞ ያንን እቃ የሚፈልጉ ግን የት እንደሚገኝ የማያውቁ ሰዎች አሉ

JOIN 👉 https://www.tg-me.com/ET_Creatives_Family

ET Creatives
15👏1
ስፔስ ኤክስ በማይናማር ለሚገኙ የማጭበርበሪያ ካምፖች የስታርሊንክ አገልግሎትን አቋርጫለሁ ብሏል።

በኢሎን መስክ ባለቤትነት ስር ያለውና የሳተላይት ኢንተርኔት አገልግሎት የሚሰጠው ስታርሊንክ በማይናማር የሚገኙ አጭበርባሪዎች የሚጠቀሙባቸው 2500 መሳሪያዎች ከሳተላይት ኢንተርኔት አገልግሎቱ ማቋረጡን አስታውቋል።

በታይላንድና ማይናማር ድንበር አካባቢ በርካታ የበይነ መረብ የማጭበርበር ተግባራት የሚፈፀሙ ሲሆን በየአመቱ ረብጣ ቢሊየን ዶላሮችንም ከማጭበርበር ያገኛሉ።

በተደጋጋሚ እነዚህ አጭበርባሪዎች መደበኛ ኔትዎርክ የማይሰራበት አካባቢ እንደሚሆኑና የማጭበርበር ስራቸውን በዚሁ የሳተላይት ኔትዎርክ በመታገዝ እንደሚፈፅሙ መነገሩ ይታወሳል።

የስታርሊንክ የቢዝነስ ኦፕሬሽን መሪዋ ላውረን ድሬየር ስታርሊንክ ኢንተርኔት ማዳረስና ለበጎ ዓላማ እንዲውል ከማድረጉ በተጨማሪ ለመጥፎ ዓላማ የሚጠቀሙትንም መለየትና መከላከል ላይ እንደሚሰራ ገልፀዋል።

የማይናማር ጦር ኬኬ ፓርክ የተሰኘውን የማጭበርበሪያ ካምፕ መቆጣጠሩን ገልፆ በካምፑ 2000 ሰራተኞችን ማስለቀቁንና ከ30 በላይ የስታርሊንክ የግንኙነት መስመሮችን መያዙን ገልጿል።

በአካባቢው ከ30 በላይ ካምፖች አሁንም በማጭበርበር ተግባር ላይ ናቸው ሲባል በርካታ ሰዎች ተገደው እየሰሩ እንደሆነም ተዘግቧል።

መረጃው የቢቢሲ ነው።

@TikvahethMagazine
54👍11
2025/10/24 12:45:28
Back to Top
HTML Embed Code: