ማይክሮሶፍት መቀመጫቸውን ናይጄሪያ ያደረጉ አጭበርባሪዎች የሚጠቀሙባቸውን ድህረገጾች መዝጋቱን አስታወቀ።
ማይክሮሶፍት 338 የሚሆኑ ለማጭበርበር ተግባራት የሚውሉና የ5000 የማይክሮሶፍት ተጠቃሚዎችን መረጃ የመነተፉ ድህረገፆችን ይዣለሁ ብሏል።
'Racoon0365' የተባለ አገልግሎት ለማጭበርበሩ በጥቅም ላይ ሲውል ስራው ከ850 በላይ አባላት ባሉት ሚስጥራዊ የቴሌግራም ቻናል በኩል ይከወናል።
ይህ አገልግሎት በአንድ ጊዜ በሺህዎች ለሚቆጠሩ ሰዎች የተሳሳተ ኢሜይል መላክ ሲያስችል የታዋቂ ድርጅቶችን ስም በመጠቀም ሰዎች የይለፍ ቃላቸውን እና የባንክ መረጃቸውን አሳልፈው እንዲሰጡ ያደርጋል።
በ2024 ስራውን ከጀመረ በኋላ አገልግሎቱ በክሪፕቶከረንሲ መልክ ከ100,000 ዶላር በላይ ገቢ አገልግሎቱ በማጭበርበር አግኝቷል።
የሳይበር ወንጀለኞች ከባድ ጉዳት ለማድረስ የተወሳሰበ ነገር ማድረግ የለባቸውም ያለው ማይክሮሶፍት በዚህ ዓመት 2300 የአሜሪካ ድርጅቶችን ኢላማ ያደረገ ከታክስ ጋር የተገናኘ የማጭበርበር ስራ ሊሰሩ ነበር ብሏል።
ከ94 ሃገራት የ5000 ሰዎች የማይክሮሶፍት መረጃ ተወስዷል ሲባል ማይክሮሶፍት ዌብሳይቶቹ እንዲዘጉ እርምጃ ወስዷል።
አፍሪካ በተደጋጋሚ የሳይበር ወንጀሎች መቀመጫ እየሆነች ሲሆን በቅርቡ ኢንተርፖል በሰራው ኦፕሬሽን በርከት ያሉ ወንጀለኞችን መያዙ ይታወሳል።
ዘገባው የDW ነው።
@Tikavhethmagazine

❤74👍15👏6😢2
🖥 🖥 🖥 🖥 🖥 🖥 🖥 🖥 🖥
BK C O M P U T E R S
ማንኛውንም አይነት አዳዲስ ላፕቶፖች ዱባይ ዩዝድ ላፕቶፖች ዴስክ ቶፖችን ጨምሮ ከብዛት እና ከታላቅ ቅናሽ ጋር ያዘንላቹ መተናል
ለ ቢሮዎች ፣ ለተማሪዎች፣ለግሪፊክስ ዲዛይን ባለሙያዎች ፣ ለጌመሮች እንዲሁም ለጨረታ የሚሆኑ በጥራት እና በ ብዛት ከ አንድ አመት ዋስትና ጋር እኛ ያገኛሉ
ለተጨማሪ መረጃ እና የላፕቶፕ አማራጮችን ለማየት የቴሌግራም ፔጃችንን Join ያድርጉ።
Tg. https://www.tg-me.com/BKComputers
Inbox @bkcomputer27
አድራሻ አዲስ አበባ መገናኛ ሲቲ ሞል ከ መሰረት ደፋር ህንፃ አጠገብ 1 ፎቅ ላይ እንገኛለን
☎️ 0911448148. 0955413433
we make IT easy!

❤24
ወሳኝ ማዕድናቷ ያለመረጋጋቷ ምክንያት የሆኑባት አፍሪካ
'Critical Minerals' የምንላቸው ለኢኮኖሚ ዕድገት ወሳኝ የሆኑና ለዘመናዊ ቴክኖሎጂ ምርቶች የሚውሉ ከብሔራዊ ደህንነት ጋር የተያያዙ ማዕድናትን ነው።
በአፍሪካ እነዚህ ማዕድናት ሃገራችንን ኢትዮጵያን ጨምሮ በ31 ሃገራት ሲመረቱ ደቡብ አፍሪካ፣ ናይጄሪያ እና ሞሮኮ እነዚህን ማዕድናት በአይነት በመያዝ ቀዳሚ ሲሆኑ ጊኒ ደግሞ በብዛት በማምረት ቀዳሚ ነች።
ኢትዮጵያ ኒዮቢየም ፔንቶክሳይድና ታንታለም ፔንቶክሳይድ የተሰኙ ሁለት የወሳኝ ማዕድናት መገኛ ስትሆን ናይጄሪያና ደቡብ አፍሪካ የ11 ወሳኝ ማዕድናት መገኛ ናቸው።
በሃገራቱ መካከል የትብብር አለመኖር እንደ ኮንጎ እና ሩዋንዳ ያሉ ሃገራትን ሲያጋጭ አህጉሪቱም ከመጠቀም ይልቅ እንድትጎዳ አድርጓታል።
በዲሞክራቲክ ኮንጎ ኮልታን የተሰኘው ማዕድን ላይ ባለው የመቆጣጠር ፍላጎት የተነሳ የሃገሪቱ ምስራቃዊ ክፍል ግጭት ውስጥ ከገባ ሶስት አስርት አመታትን ሲሻገር ይህ ማዕድን ስልክና ኮምፒዩተር፣ የህክምና ዕቃዎች እንደዚሁም የጠፈርና መከላከያ መሳሪያዎችን ለመስራት ማገልገሉ ይገለፃል።
በ2024 በM23 አማፂ የሚመራው ጥምረት በአለም ላይ ጥቅም ላይ ከሚውለው ኮልታን ውስጥ እስከ 30% የሚመረትበትን ቦታ ይዞ የነበረ ሲሆን ማዕድናቱን እያወጣም እየሸጠ ይገኛል።
ቢያንስ በየወሩ 150 ሜትሪክ ቶን በህገ ወጥ መንገድ ወጥቶ ወደ ሩዋንዳ ይሸጣል።
ሌላው በአፍሪካ እነዚህ ማዕድናት የሚገኙበት አካባቢ ደግሞ የሳህል ቀጣና ነው። ይህ ቀጣና ከአሸባሪነት በተጨማሪ በመፈንቅለ መንግስት መንግስታት የሚወርዱበትና የሚወጡበት ያልተረጋጋ ቀጣና ነው።
በርካታ የአፍሪካ ሃገራት ከ2019 ወዲህ 18 ሃገራት የማዕድን ምርታቸውን በእጅጉ እያሳደጉ ሲሆን ኡጋንዳ ምርቷን በ447% በ4 አመታት ውስጥ በማሳደግ ቀዳሚ ነች።
እነዚህ ወሳኝ ማዕድናት በሚመረቱባቸው አካባቢዎች የሚኖሩ ሰዎችም በተደጋጋሚ አካባቢያቸውን እንዲለቁ ሲገደዱ ለአብነትም በኮንጎ 39,000 በላይ ሰዎች ይኖሩበት የነበረ አካባቢ ሰዎች ወደ ሌላ ቦታ እየተዘዋወሩ 2000 ያህሉ ብቻ ቀርተዋል።
እነዚህ ማዕድናት ለዘመኑ ካላቸው ጥቅም አንፃር እንደ አሜሪካ ባሉ ሃገራት እንደ ብሔራዊ ደህንነት ሲታዩ በአፍሪካ ግን ጦር የሚጠናከርበትና የሚካሄድበት ምክንያት ሆነዋል።
አፍሪካ እነዚህን ማዕድናት በተገቢው መንገድ አውጥታ ብትጠቀም የማይቀር ልማትን ማረጋገጥ እንደምትችል እሙን ቢሆንም ታጣቂዎቿ እና ፖለቲከኞቿ ሃብቷን በፍትሃዊነት ከመጠቀም ይልቅ ለራስ ጥቅም ለማዋል በግጭቶች ተጠምደዋል።
ፅሁፉ በDW ድህረ ገፅ ላይ የወጣ ነው።
የእንግሊዝኛ ፅሁፉን ከዚህ ማንበብ ትችላላችሁ።
@TikvahethMagazine

❤89😢26👍3🤬1🕊1
ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የ1 ሚሊየን ዶላር ዋጋ ያለውን የጎልድ ካርድ ቪዛ ፕሮግራም ይፋ አድርገዋል።
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ከወራት በፊት የጎልድ ካርድ ቪዛ እንደሚጀምሩ ተናግረው የነበረ ሲሆን ትናንትና በይፋ ፊርማቸውን አኑረዋል።
የጎልድ ካርድ ቪዛው ዋጋው 1 ሚሊየን ዶላር ነው ሲባል የቪዛው ባለቤቶች በቋሚነት በአሜሪካ የመኖር መብት ይሰጣቸዋል።
የአሜሪካ የንግድ ቢሮ ኃላፊ ይህ ቪዛ ለአሜሪካ ተጨማሪ 100 ቢሊየን ዶላር ያስገኝላታል ብለዋል።
ከጎልድ ካርድ በተጨማሪ ትራምፕ ፕላቲኒየም ካርድንም ይፋ ሲያደርጉ ዋጋው 5 ሚሊየን ዶላር እንደሆነና የቪዛው ባለቤቶች በመጀመሪያዎቹ 270 ቀናት ከአሜሪካ ውጪ በሚኖራቸው ገቢ ታክስ እንደማይከፍሉ ተገልጿል።
ትራምፕ የጎልድ እና ፕላቲኒየም ካርድ ባስተዋወቁበት ዕለት በH-1B የሰራተኞች ቪዛ ላይ አመታዊ የ100,000 ዶላር ክፍያ ጥለዋል።
ክፍያውን የሚከፍሉት በዚህ የቪዛ ማዕቀፍ ሰዎችን ለማሰራት ወደ አሜሪካ የሚወስዱ ድርጅቶች ናቸው ተብሏል።
በዚህ የቪዛ ማዕቀፍ በብዛት ወደ አሜሪካ የሚገቡት ሳይንቲስቶችና የቴክኖሎጂ ባለሙያዎች ሲሆኑ ቪዛው ከ3-6 አመት በአሜሪካ እንዲሰሩ ይፈቅድ ነበር።
የአሜሪካ የንግድ ቢሮ ኃላፊ ሆዋርድ ላትኒክ " የሆነ ሰው የምታሰለጥኑ ከሆነ በእኛ ምድር ካሉ ዩኒቨርሲቲዎች የተመረቁ ምሩቃን አሉ፤ አሜሪካውያንን አሰልጥኑ ስራችንን የሚቀሙ ሰዎችን አታምጡብን" ሲሉ ተናግረዋል።
70 በመቶ የሚሆኑት የዚህ ቪዛ ተጠቃሚዎች ከህንድ የሚገቡ ናቸው ሲባል ትላልቅ የቴክኖሎጂ ድርጅቶች ይህንን ቪዛ የያዙ ሰራተኞቻቸው ወደ አሜሪካ በቶሎ እንዲመለሱ ወይም በአሜሪካ እንዲቆዩ ጠይቀዋል።
የአሜሪካ የቴክኖሎጂ ዘርፉ ከቻይናና ህንድ በሚመጡ ሰራተኞች የተሞላ ሲሆን የቪዛ ክፍያው ዘርፉን እንዳያዳክም ተሰግቷል።
እንደ ማይክሮሶፍት ፣ ጄፒ ሞሪጋን እና አማዞን ያሉ ድርጅቶች የዚህ ቪዛ ባለቤት የሆኑ ሰራተኞቻቸው ከቅዳሜ ለሊት በፊት ወደ አሜሪካ እንዲመለሱ አሳስበዋል ተብሏል።
በአሜሪካ በተለምዶ STEM በሚባሉት የሂሳብ፣ ቴክኖሎጂ፣ ኢንጂነሪንግ እና ሳይንስ መስኮች የተሰማሩ የውጪ ዜጎች ቁጥር በ2019 ወደ 2.5 ሚሊየን መድረሱ ሲዘገብ የክፍያው መምጣት ጥቂት የተለየ ችሎታ ያላቸው ብቻ ወደ አሜሪካ እንዲገቡ ያደርጋል ተብሏል።
በ2025 የመጀመሪያ 6 ወራት አማዞን ብቻ 12,000 የዚህ ቪዛ ተጠቃሚዎችን ተቀብሏል ተብሏል።
በዚህ የቪዛ ፕሮግራም በየአመቱ ከ85,000 በላይ ሰዎች ወደ አሜሪካ ሲገቡ ከ82% በላይ የሚሆኑት የህንድና ቻይና ዜጎች ናቸው።
መረጃው የተሰባሰበው ከReuters፣ Al Jazeera እና Axios ነው።

❤196🤣45👎14👍9🤯5🤬2🤔1
🖥 🖥 🖥 🖥 🖥 🖥 🖥 🖥 🖥
BK C O M P U T E R S
ማንኛውንም አይነት አዳዲስ ላፕቶፖች ዱባይ ዩዝድ ላፕቶፖች ዴስክ ቶፖችን ጨምሮ ከብዛት እና ከታላቅ ቅናሽ ጋር ያዘንላቹ መተናል
ለ ቢሮዎች ፣ ለተማሪዎች፣ለግሪፊክስ ዲዛይን ባለሙያዎች ፣ ለጌመሮች እንዲሁም ለጨረታ የሚሆኑ በጥራት እና በ ብዛት ከ አንድ አመት ዋስትና ጋር እኛ ያገኛሉ
ለተጨማሪ መረጃ እና የላፕቶፕ አማራጮችን ለማየት የቴሌግራም ፔጃችንን Join ያድርጉ።
Tg. https://www.tg-me.com/BKComputers
Inbox @bkcomputer27
አድራሻ አዲስ አበባ መገናኛ ሲቲ ሞል ከ መሰረት ደፋር ህንፃ አጠገብ 1 ፎቅ ላይ እንገኛለን
☎️ 0911448148. 0955413433
we make IT easy!
BK C O M P U T E R S
ማንኛውንም አይነት አዳዲስ ላፕቶፖች ዱባይ ዩዝድ ላፕቶፖች ዴስክ ቶፖችን ጨምሮ ከብዛት እና ከታላቅ ቅናሽ ጋር ያዘንላቹ መተናል
ለ ቢሮዎች ፣ ለተማሪዎች፣ለግሪፊክስ ዲዛይን ባለሙያዎች ፣ ለጌመሮች እንዲሁም ለጨረታ የሚሆኑ በጥራት እና በ ብዛት ከ አንድ አመት ዋስትና ጋር እኛ ያገኛሉ
ለተጨማሪ መረጃ እና የላፕቶፕ አማራጮችን ለማየት የቴሌግራም ፔጃችንን Join ያድርጉ።
Tg. https://www.tg-me.com/BKComputers
Inbox @bkcomputer27
አድራሻ አዲስ አበባ መገናኛ ሲቲ ሞል ከ መሰረት ደፋር ህንፃ አጠገብ 1 ፎቅ ላይ እንገኛለን
☎️ 0911448148. 0955413433
we make IT easy!
❤27👍1👎1🕊1
ከዛሬ ጀምሮ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በደርሶ መልስ ጉዞ ለጎብኚዎች ክፍት ይሆናል ተባለ፡፡
የህዳሴ ግድብ ለመጎብኘት ምዝገባ ከዛሬ ጀምሮ በኢትዮጵያ አየር መንገድ በኩል እንደሚካሄድ ሲገለጽ፤ ለጉብኝት መሄድ የሚቻለውም ከ50 ሰው ጀምሮ ነው ተብሏል።
የቱሪዝም ሚኒስትሯ ሰላማዊት ካሳ ጉዞ ማድረግ የሚቻለው ደርሶ ለመመለስ መሆኑን ገልጸዋል።
የታላቁ የህዳሴ ግድብ መጎብኘት የሚፈልጉ ከዛሬ ጀምሮ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ትኬት ቢሮዎች መመዝገብ እንደሚቻልም አንስተዋል።
ሚኒስትሯ አክለውም፥ ከግለሰቦች በተጨማሪም ተቋማት፣ የተለያዩ ጥናት አድራጊዎች፣ ተመራማሪዎች ጉብኝት ማድረግ እንደሚችሉ አስረድተዋል፡፡
አሁን ላይ የህዳሴ ግድቡን መጎብኘት የሚቻለው በኢትዮጵያ አየር መንገድ በኩል ብቻ እንደሆነም ሲነገር ለዚሁ ሲባል በሳምንት ሁለት ቀን በረራ ተዘጋጅቷልም ተብሏል።
መረጃው የሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ነው።
ፎቶ : ቲክቫህ ኢትዮጵያ

❤100👎14🕊4👏3🤔2
"ጊፋታ በቀጣዩ ጉባዔ በዓለም አቀፍ ቅርስነት እንዲመዘገብ እየተጠበቀ ይገኛል" - የኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን
የኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን ጊፋታ በዓለም ዓቀፍ ቅርስነት እንዲመዘገብ የሚያስችለውን አስገዳጅ ሰነዶችን በማዘጋጀት ለዩኔስኮ መላኩን ገልጿል።
በዚህም "ሰነዱ በህንድ ኒው-ዴሊ ከህዳር 29- ታህሳስ 4 ቀን 2018 ዓ.ም በሚካሄደው የ20 ኛው የዩኔስኮ የማይዳሰስ ባህላዊ ቅርስ ጥበቃ አጠቃላይ ጉባኤ ላይ ውሳኔ ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል" ሲል ገልጿል።
ባለስልጣኑ ከባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን በጉባዔው በመገኘት የምዝገባ ሂደቱን ለመከታታል ብሎም ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ለመስጠት በአሁኑ ወቅት ዝግጅት እያደረኩም ነው ብሏል።
ከዚህን በፊት የመስቀል፣ የጥምቀት፣ የፊቼ ጫምባላላ፣ የገዳ ሥርዓት፣ ሸዋል ዒድ እና ሄር-ኢሴ(የሶማሌ ኢሳ ማኅበረሰብ ያልተፃፈ ባህላዊ የዳኝነት ሥርዓት) በዓለም ቅርስነት የተባበሩት መንግሥታት የሣይንስ፣ ትምህርት እና ባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) መመዝገባቸውን አስታውሷል።
#ጊፋታ

❤96🤣16🤯7👎6🤬3👍1
TIKVAH-MAGAZINE
የፈረንሳዩ ተቋም ካናል+ የደቡብ አፍሪካውን መልቲቾይዝ ግሩፕ በ3 ቢሊየን ዶላር ገዝቶታል። ካናል+ መጀመሪያውንም ቢሆን የመልቲቾይዝ 45 በመቶ ባለድርሻ የነበረ ሲሆን አሁን ሙሉ ለሙሉ ድርሻውን ገዝቶታል። መልቲቾይዝ ለ40 አመታት የቆየ ስም የገነባ መሆኑ ሲገለፅ በአፍሪካ ከ50 ሚሊየን በላይ ደንበኞች እንዳሉት ይገለፃል። መልቲቾይዝ በክፍያ ከሚሰሩ የቴሌቪዥን ገበያዎች ውስጥ አንዱ ሲሆን በዲ ኤስ…
ካናል ፕላስ የመልቲቾይዝን ግዢ ሙሉ ለሙሉ መፈፀሙን ይፋ አደረገ።
የፈረንሳዩ ተቋም ካናል ፕላስ ባለድርሻ የነበረበትን መልቲቾይዝን ሙሉ ድርሻ ለመግዛት ከወራት በፊት ተስማምቶ የነበረ ሲሆን ግዢው መጠናቀቁ ይፋ ሆኗል።
በወቅቱ አጠቃላይ ግዢው 35 ቢሊየን የደቡብ አፍሪካ ራንድ ወይም ከ2 ቢሊየን ዶላር በላይ እንደሆነ ተገልፆ ነበር።
መልቲቾይዝ በአፍሪካ ካሉ ግዙፍ የክፍያ ቴሌቪዥን አንዱ የሆነውን ዲኤስቲቪን በባለቤትነት የሚያስተዳድር ሲሆን የካናል ፕላስ ሙሉ ለሙሉ መግዛት ትልቅ እርምጃ ተደርጎ ተወስዷል።
የካናል ፕላስ ዋና ስራ አስፈፃሚ ማክሲም ሳዳ ሁነቱ ለካናል ፕላስ ትልቅ መሆኑን አንስተው የተቀላቀለው ተቋማቸው በ70 ሃገራት 40 ሚሊየን ደንበኞችን እንደሚያስተናግድ ገልፀዋል።
ከ17 ሺህ በላይ ሰራተኞች አሉን ያሉት ስራ አስፈፃሚው ተቋማቸው ትክክለኛ የመዝናኛ ቦታ መሆኑንም ተናግረዋል።
ካናል ፕላስ መልቲቾይዝን ሙሉ ለሙሉ መያዙን ተከትሎ አዳዲስ የቦርድ አመራሮቹንም አሳውቋል።
በዚህም መሰረተ የካናል ፕላስ ዋና ስራ አስፈፃሚ ማክሲም ሳዳ የቦርድ ሊቀመንበር ሲሆኑ ከዚህ ቀደም የመልቲቾይዝ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ የነበሩት ካልቮ ማዌላ የካናል ፕላስ አፍሪካን እንዲመሩ ተመርጠዋል።
ዘገባው የሮይተርስ እና የቫራይቲ ነው።

❤99👎17👍11🤔1
🖥 🖥 🖥 🖥 🖥 🖥 🖥 🖥 🖥
BK C O M P U T E R S
ማንኛውንም አይነት አዳዲስ ላፕቶፖች ዱባይ ዩዝድ ላፕቶፖች ዴስክ ቶፖችን ጨምሮ ከብዛት እና ከታላቅ ቅናሽ ጋር ያዘንላቹ መተናል
ለ ቢሮዎች ፣ ለተማሪዎች፣ለግሪፊክስ ዲዛይን ባለሙያዎች ፣ ለጌመሮች እንዲሁም ለጨረታ የሚሆኑ በጥራት እና በ ብዛት ከ አንድ አመት ዋስትና ጋር እኛ ያገኛሉ
ለተጨማሪ መረጃ እና የላፕቶፕ አማራጮችን ለማየት የቴሌግራም ፔጃችንን Join ያድርጉ።
Tg. https://www.tg-me.com/BKComputers
Inbox @bkcomputer27
አድራሻ አዲስ አበባ መገናኛ ሲቲ ሞል ከ መሰረት ደፋር ህንፃ አጠገብ 1 ፎቅ ላይ እንገኛለን
☎️ 0911448148. 0955413433
we make IT easy!
BK C O M P U T E R S
ማንኛውንም አይነት አዳዲስ ላፕቶፖች ዱባይ ዩዝድ ላፕቶፖች ዴስክ ቶፖችን ጨምሮ ከብዛት እና ከታላቅ ቅናሽ ጋር ያዘንላቹ መተናል
ለ ቢሮዎች ፣ ለተማሪዎች፣ለግሪፊክስ ዲዛይን ባለሙያዎች ፣ ለጌመሮች እንዲሁም ለጨረታ የሚሆኑ በጥራት እና በ ብዛት ከ አንድ አመት ዋስትና ጋር እኛ ያገኛሉ
ለተጨማሪ መረጃ እና የላፕቶፕ አማራጮችን ለማየት የቴሌግራም ፔጃችንን Join ያድርጉ።
Tg. https://www.tg-me.com/BKComputers
Inbox @bkcomputer27
አድራሻ አዲስ አበባ መገናኛ ሲቲ ሞል ከ መሰረት ደፋር ህንፃ አጠገብ 1 ፎቅ ላይ እንገኛለን
☎️ 0911448148. 0955413433
we make IT easy!
❤23😢2
ላለፉት ሁለት አመታት ከ 3000ሺ በላይ የሚጠጉ ሰዎችን የቤት ባለቤት ለማድረግ መንገዱን አስጀምረናል
አሁን ላይ ደግሞ በአይነቱ ለየት ያለ ሰፋፊ የሆኑ የfamily penthouse design ያላቸው ቤቶችን አማራጮች በውቢቱዋ ለቡ መብራት ሀይል ዳግም ይዘን መተናል
-10% ቅድመ ክፍያ
-ከ 59 -295 ካሬ አማራጭ
-40% በ3አመት ከፍለው
- ቀሪውን 60%ቱን ረዘም ባለ ጊዜ የባንክ የሚከፍሉበት እና
-እንደሚከፍሉት ቅድመ ክፍያ እስከ 30% የሚደርስ ቅናሽ ያገኛሉ
ታዲያ የዘህ የቅንጡ ኑሮ አካል ለመሆን ካሰቡ
ከስር ባለው ስልክ ይደውሉልኝ
+251977225688

❤25🤣9👎1
ማሊ፣ ቡርኪናፋሶና ኒጀር ከአለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት መውጣታቻውን ገለፁ።
በወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት ስልጣን በያዙ መሪዎች በሚመሩት ሶስቱ የምዕራብ አፍሪካ ሃገራት መቀመጫውን በሄግ ካደረገው የአለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት(ICC) መውጣታቸውን አስታውቀዋል።
ሶስቱ ሃገራት ፍርድ ቤቱ የቅኝ ግዛት ጭቆና ማስፈፀሚያ ነው ብለው ከሰዋል።
ሶስቱ ሃገራት በቀጣናው ስምንት ያህል መፈንቅለ መንግስቶች ከተፈፀመ በኋላ የሚመሯቸው መሪዎች ከዚህ ቀደም ሃገራቸውን ከቀጣናዊው ተቋም ኢኮዋስ ማስወጣታቸው እንደዚሁም ከቀድሞ ቅኝ ገዢያቸው ፈረንሳይ እና ምዕራባውያን ጋር ያላቸውን ትስስር አቁመው ወደ ሩሲያ ማዞራቸው ይታወሳል።
ሶስቱ ሃገራት የሄጉ ፍርድ ቤት የጦር ወንጀለኞችን ለፍትህ የማቅረብ እንደዚሁም በሰብዓዊነት ላይ የሚቃጡ ወንጀሎችና የዘር ጭፍጨፋን የመከላከልና ፍትህ የመስጠት አቅም የለውም ብለዋል።
ኒጀር፣ ማሊና ቡርኪናፋሶ ፍርድ ቤቱ የተመረጠ ፍትህን ይሰጣል ብለው ሲከሱ ሰላምና ፍትህን ለማምጣት ሃገር በቀል የሆነ ዘዴ እንደሚፈጥሩ ገልፀዋል።
የአለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት በ2002 ምስረታውን ቢያደርግም ሃያላኑን አሜሪካ፣ ሩሲያና ቻይናን ጨምሮ እስራኤል የፍርድ ቤቱ አባል አይደለችም።
የመረጃው ምንጭ ሮይተርስና ዶቼ ቬሌ ነው።
@TikvahethMagzine

👏86❤42👍5👎5🙏1
የኤአይና ሮቦቲክስ ፕሮግራሞችን በመጀመሪያ ዲግሪ ለማስጀመር የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ።
የኢፌዴሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ከኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስና ሮቦቲክስ ፕሮግራሞች በደረጃ 6 (በመጀመሪያ ዲግሪ) ስልጠና ለማስጀመር የሚያስችል ስምምነት ተፈራርሟል።
የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ብሩክ ከድር ስርዓተ ስልጠና ተዘጋጅቶ መጠናቀቁንና ስልጠናውም በዚህ ዓመት እንደሚጀመር ገልጸዋል። በዝግጅቱ ላይም አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ሲሳተፍ መቆየቱን አንስተዋል።
የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ኢንጂነር ወርቁ ጋቸና በበኩላቸው፤ ይህ የመጀመሪያ የሆነውን ፕሮግራም በመጀመሪያ ዲግሪ ደረጃ በኢንስቲትዩቱ እንዲሰጥ መቻሉ በዘርፉ ልዩ ያደርገዋል ሲሉ ገልጸዋል።

❤96🔥34👍9👎9👏5🙏1