❤148🙏11🔥5🤣4👎3👍1
ኬንያ በስራ ስም በዩክሬን እንዲዋጉ ሊደረጉ ነበር ያለቻቸውን ሰዎች መያዟን ገለፀች።
የኬንያ ፖሊስ በሩሲያ የስራ ዕድል አለ በሚል ወደ ዩክሬን ተልከው ለሩሲያ እንዲዋጉ ሊደረጉ ነበር ያላቸውን ከ20 በላይ ዜጎቼን አትርፌያለሁ ብሏል።
ፖሊስ ከዋና ከተማዋ ናይሮቢ ወጣ ባለ ቦታ ላይ የምልመላ፣ የጉዞ ሰነዶችና የስራ ደብዳቤዎችንም ይዣለሁ ብሏል።
ሰዎቹን ወደ ሩሲያ ሊያዘዋውር ነበር የተባለ ግለሰብም ተይዞ ምርመራ ተጀምሮበታል።
በቅርቡ አንድ ኬንያዊ አትሌት በዩክሬን ለሩሲያ ሲዋጋ ተይዞ በተሳሳተ ስራ ተታሎ እንደመጣ መናገሩ ሲዘገብ በኬንያ በሃሰተኛ ስራ የሚታለሉ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ ስለመሆኑም ተገልጿል።
ፖሊስ አጓጊ በሆኑ የሩሲያ ስራዎች አማለው ኬንያውያን ወደ ሩሲያ ለጦርነት የሚልክ የሰው ማዘዋወር መረብ አለ ሲል ሊሄዱ ያሉ ሰዎች 1500 ዶላር መክፈላቸውንም ገልፀዋል።
ዩክሬን ከኬንያ ዜጎች በተጨማሪ የሶማሊያ፣ የሴራሊዮን ፣ ቶጎ፣ ኩባና ሲሪላንካ ዜጎች በጦርነቱ ተይዘው እንደሚገኙ ገልፃለች።
ዩክሬን በርካታ የአፍሪካ ዜጎች እንዳሉ ገልፃ የመጡባቸው ሃገራት ግን እነሱን ዳግም ለመቀበል ፈቃደኛ አይደሉም ብላለች።
በአፍሪካ በሃሰተኛ ስራ በርከት ያሉ ዜጎች ወደማይሆኑ ቦታዎች ሲወሰዱ በታይላንድ ስራ አለ በሚል ወደ ካምቦዲያ ተወስደው በማጭበርበሪያ ማዕከላት የሚሰሩ ዜጎች እንዳሉ መዘገቡ የቅርብ ጊዜ ትውስታችን ነው።
Source: BBC
@TikvahethMagazine

❤73🤣17
ግብፅ ቱርኪዬ እና ሊቢያ በሜድትራንያን ባህር ላይ የተፈራረሙት ስምምነት ሉዓላዊነቴን የጣሰ ነው ስትል ከሰሰች።
በሰኔ 2025 ቱርኪዬ እና ሊቢያ በሜድትራንያን ባህር ላይ ነዳጅ የማውጣት ስምምነት ሲፈራረሙ ግብፅ ለተመድ ስምምነቱ የኔን የባህር ድንበር የጣሰ ነው ብላ መክሰሷ ተሰምቷል።
ግብፅ የትኛውም በስምምነቱ የሚፈፀም ተግባርን አልቀበልም ስትል ሊቢያ የኔ የምስራቅ የባህር ድንበር ነው የምትለው በግብፅ የምዕራብ የባህር ድንበር ውስጥ ሙሉ ለሙሉ የሚገኝን ቦታ ነው ብላለች።
ግብፅ የባህር ድንበርን በተመለከተ ከጎረቤቶቿ ጋር ዓለም አቀፍ ህግን ታሳቢ ባደረገ መልኩ ለመነጋገርና ለመደራደር ዝግጁ መሆኗን ገልፃለች።
ግብፅ እና ቱርኪዬ ወትሮውንም በሊቢያ ባለው የእርስ በእርስ ጦርነት መጀመሪያውንም የተለያዩ አካላትን የሚደግፉ ሲሆን ይኸኛው ስምምነት ሌላ ውጥረትን አምጥቷል።
ቱርኪዬ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ተፅዕኖዋን በአፍሪካ እያሳደገች ሲሆን በሶማሊያ ፖለቲከኞች የተተቸ የባህር ላይ የነዳጅ ማውጣት ስምምነት ከሶማሊያ ጋር ተፈራርማ ወደ ስራ መግባቷም ይታወሳል።
Source: Turkiye Today

🤣89❤80👏10👎6👍2🔥1
ላለፉት ሁለት አመታት ከ 3000ሺ በላይ የሚጠጉ ሰዎችን የቤት ባለቤት ለማድረግ መንገዱን አስጀምረናል
አሁን ላይ ደግሞ በአይነቱ ለየት ያለ ሰፋፊ የሆኑ የfamily penthouse design ያላቸው ቤቶችን አማራጮች በውቢቱዋ ለቡ መብራት ሀይል ዳግም ይዘን መተናል
-10% ቅድመ ክፍያ
-ከ 59 -295 ካሬ አማራጭ
-40% በ3አመት ከፍለው
- ቀሪውን 60%ቱን ረዘም ባለ ጊዜ የባንክ የሚከፍሉበት እና
-እንደሚከፍሉት ቅድመ ክፍያ እስከ 30% የሚደርስ ቅናሽ ያገኛሉ
ታዲያ የዘህ የቅንጡ ኑሮ አካል ለመሆን ካሰቡ
ከስር ባለው ስልክ ይደውሉልኝ
+251977225688

❤33🤣7👎2
በሱዳን ሁሉም ግዛቶች የኮሌራ በሽታ መስፋፋቱ ተነገረ።
በሱዳን የተቀሰቀሰው የኮሌራ በሽታ በሁሉም ግዛቶች መስፋፋቱ ሲገለፅ የቀጠለው የዝናብ ወቅት ደግሞ የበሽታውን ስርጭት ከዚህም እንዳይጨምረው ተሰግቷል።
የአለም ጤና ድርጅት የሱዳን ተልዕኮ መሪ ሺብሌ ሳህባኒ ኮሌራ ሱዳን ባሏት ሁሉም 18 ግዛቶች መስፋፋቱን እና በ133 አካባቢዎች መስፋፋቱን ገልፀዋል።
በሽታው በሐምሌ ወር 2024 ሪፖርት ከተደረገበት ጊዜ አንስቶ ከ105 ሺህ በላይ ሰዎች በሱዳን መያዛቸውን እና ከ2600 በላይ ሰዎች መሞታቸውም ተነግሯል።
ሳህባኒ በበሽታው የሚያዙ ሰዎች ቁጥር በአንዳንድ ቦታዎች መቀነሱን አንስተው ሰዎች በተፈናቀሉባቸው አካባቢዎች ግን በሽታው ከዝናብ ጋር ተያይዞ የሚያዙ አዳዲስ ሰዎች እየጨመሩ ነው ብለዋል።
የውሃ እና ኤሌክትሪክ መሰረተ ልማቶች ከመውደማቸው በተጨማሪ 80 በመቶ የሚሆኑት የጤና ተቋማት በጦርነቱ መውደማቸው ትልቅ ችግር ሆኗል ሲባል ሰዎች የምግብና የህክምና ድጋፍ እያገኙ አይደለም ተብሏል።
በሽታው ከሱዳን በተጨማሪ የሱዳን ስደተኞች በሚገኙባት የቻድ የስደተኞች ጣቢያም ተከስቶ የሰዎችን ህይወት ቀጥፏል።
የተመድ የሰብዓዊ ድጋፍ ማስተባበሪያ ለኮሌራ በሽታው የ50 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ያስፈልጋል ቢልም የተገኘው ድጋፍ 16 በመቶ ብቻ ነው።

❤26😢14👎3🕊3🙏1
እርሶ በሚጠቀሙባቸው ማኅበራዊ ሚዲያዎች ባለፉት አንድ ወራት የትኞቹ መረጃዎች በስፋት ሀሰተኛ መረጃዎች የተሰራጨባቸው ነበሩ?
Anonymous Poll
37%
1. ፖለቲካዊ እና ከግጭት ጋር የሚያያዙ መረጃዎች
29%
2. የማጭበርበሪያ ስልቶችና ሀሰተኛ የሥራ ማስታወቂያዎች
3%
3. አሳሳች የጤና መረጃዎች
31%
4. በኤ አይ የተቀነባበሩ ምስሎችና ቪዲዮዎች
❤72👍9💯6😢1
ታሊባን በአፍጋኒስታን ሙሉ ለሙሉ የኢንተርኔት አገልግሎትን አቋርጧል።
አፍጋኒስታንን እያስተዳደረ የሚገኘው ታሊባን ከዚህ ወር መጀመሪያ ጀምሮ የኢንተርኔት አገልግሎትን በከፊል ሲያቋርጥ መቆየቱ ሲነገር አሁን ደግሞ ሙሉ ለሙሉ ማቋረጡ ተዘግቧል።
ታሊባን በጉዳዩ ላይ ይፋዊ መግለጫ ባይሰጥም ውሳኔው ከከፍተኛው መሪ ሃይባቱላ አክሁንድዛዳ" ሞራላዊ ያልሆኑ ተግባራትን ለመከላከል" መሰጠቱን የታሊባን ሰሜናዊ ግዛት ቃለ አቀባይ ተናግረዋል።
የኢንተርኔት አገልግሎት መቋረጡን ተከትሎ' ቶሎ' የተሰኘው የሃገሪቱ ጣቢያ ስርጭት ላይ ችግር እንደገጠመው ገልጿል።
የታሊባን ምንጮች አሉ ተብሎ እንደተዘገበው የኢንተርኔት አገልግሎቱ በ2G ዝቅተኛ ፍጥነት በቅርቡ ይመለሳል ያሉ ሲሆን የከፍተኛ ፍጥነት ኢንተርኔት አገልግሎት መመለሱን ጥርጣሬ ውስጥ ከቷል።
ተመድ ታሊባን ያቋረጠውን የኢንተርኔት አገልግሎት እንዲመልስ ጠይቋል።
የአሜሪካ ጦር በ2021 አፍጋኒስታንን ለቆ ከወጣ በኋላ አሜሪካን ጨምሮ በርካታ ምዕራባውያን ሃገራት ለታሊባን ዕውቅና ያልሰጡ ሲሆን ሃገሪቷም ከባድ የተባለ የሰብዓዊ ቀውስ ውስጥ ነች።
መረጃው የCBS NEWS ነው።

❤113👎34😢10👍3🤬3🤣3💯2🔥1
ታዊቂው አየር መንገድ ሉፍታንዛ በ2030 ከ4000 በላይ የሚሆኑ የአስተዳደር ስራዎችን በሰው ሰራሽ አስተውህሎት ለመተካት ማቀዱ ተዘገበ።
ሉፍታንዛ በ2030 4000 የሚሆኑ የአስተዳደር ስራዎችን በዲጂታላይዜሽን እና በኦቶሜሽን ለመቀነስ ማቀዱን አስታውቋል።
አየር መንገዱ አንዳንድ ስራዎች ከነጭራሹ ከዚህ በኋላ አያስፈልጉም ያለ ሲሆን ስራውን የተቀላጠፈ ለማድረግ እንደ የሰው ሰራሽ አስተውህሎት ያሉ እና ሌሎችም አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን እንደሚጠቀም ገልጿል።
ስራን ከማቀላጠፍ በተጨማሪ አየር መንገዱን በዚህ መንገድ ማዋቀር ትርፋማ ያደርገዋል ተብሏል።
የተለያዩ አየር መንገዶች ከኪሳራ ጋር በተያያዘ ሰራተኛ ሲቀንሱ ስፕሪት የተሰኘው አየር መንገድ በዚህ አመት ለሁለተኛ ጊዜ ኪሳራ ማስተናገዱን ተከትሎ 1800 የበረራ ሰራተኞችን ሲያሰናብት ባለፈው ሐምሌ 270 አብራሪዎችን ማባረሩ ይታወሳል።
እንደ ስዊዝ እና ብራሰልስ አየር መንገድ ያሉትን በውስጡ የያዘው የሉፍታንዛ አየር መንገድ ፊቱን ወደ ሰው ሰራሽ አስተውህሎት ማዞሩ መጪው ጊዜ ምን ሊሆን እንደሚችል ያሳየ ሆኗል።
በ2030 በአለም አቀፍ ደረጃ ከ92 ሚሊየን በላይ ስራዎች በሰው ሰራሽ አስተውህሎት የተነሳ እንደሚቀነሱ ወይም እንደሚተኩ የአለም ኢኮኖሚ ፎረም መተንበዩ ይታወሳል።
የመረጃው ምንጭ Fox News ነው።

❤131😢84💔14🤔9👎8👍5🤬2
🔥በመሀል ፒያሳ ከአራዳ ፓርክ ትይዩ ከወዳጅነት ፓርክ እንዲሁም አብርሆት ቤተ መፅሀፍት በቅርብ ርቀት ላይ
🌟በማስታወቅያ ዋጋ ቅንጡ አፓርትመንቶች ቀረበልዎት
🏡ከባለ አንድ እስከ ባለ ሶስት መኝታ በ 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ
ቀሪውን ዘና ብለው የሚከፍሉት
💎 ባለ 1 መኝታ በ 441,000 ብር
💎ባለ 2 መኝታ በ 855,000 ሺ ብር
💎ባለ 3 መኝታ በ 1,170,000 ሺ ብር ቅድመ ክፍያ
ለውስን ቤቶች ብቻ❗️
- ባሉት ውስን ቀናቶች ለሚመጡ ደንበኞች እስከ 30% የሚደርስ ታላቅ ቅናሽ አቅርበን እየጠበቅኖት ነው
ይደውሉልን
የዘመናዊ መንደራችን አካል ይሁኑ!
☎️0900025097
#telegram (@SamuelMERITRealtor)
#whatsapp

❤25🤔2👍1👎1🕊1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#SamiTech
አዳዲስ ላፕቶፕች ከአንድ ዓመት ዋስትና ጋር!!
@samcomptech
በጥራት፣ በብራንድና በባትሪ ቆይታ አስተማማኝ የሆኑ የተለያዩ ሞዴል ላፕቶፖች በፈለጉት ስክሪን መጠን፣ ኮር አይ እና ጀነሬሽን አሉን።
ላፕቶፕ ከመገዛትዎ በፊት ማወቅ ያለባችሁን ወሳኝ ነገሮች እናስረዳለን። በላፕቶፖቻችን ጥራት ላይ አንደራደርም!
ለቢሮዎች፣ ለተማሪዎች፣ ለዲዛይን ባለሙያዎች፣ ለጌመሮች ወ.ዘ.ተ. ሁሉም አሉን።
የዕቃዎች ዋጋ፣ ዓይነት እና አድራሻ ለማግኘት 👉 @samcomptech
@sww2844
0928442662 / 0940141114
Telgram
👇
https://www.tg-me.com/samcomptech

❤14