Telegram Web Link
83 '

ቤኔፊካ 0 - 1 ቼልሲ

            ጄምስ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
23🔥10👍3👎1
#ClubWorldCup 🇺🇸

ቼልሲ ከቤኔፊካ ጋር እያደረጉ የሚገኙት የጥሎ ማለፍ ጨዋታ በአስቸጋሪ የአየር ሁኔታ ምክንያት ተቋርጧል።

ጨዋታው በክለቦች አለም ዋንጫ በአስቸጋሪ የአየር ሁኔታ ምክንያት የተቋረጠ ሰባተኛው ጨዋታ ሆኗል።

ጨዋታው አስጊ ሁኔታ ካልተፈጠረ በፊፋ ደንብ መሰረት በ 40 ደቂቃዎች ውስጥ ይጀምራል ተብሎ ይጠበቃል።

ጨዋታውን ቼልሲ እስከ 85ኛው ደቂቃ ድረስ 1ለ0 እየመራ ነበር።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
78😁24😢6
“ የሳውዲ ሊግ ከምርጥ አምስት ሊጎች አንዱ ሆኗል “ ሮናልዶ

“ ቀጣይ አመት ዋንጫ ማሸነፍ እፈልጋለሁ “

በአል ነስር ለተጨማሪ አመታት ለመቆየት የወሰነው ክርስቲያኖ ሮናልዶ በሳውዲ አረቢያ ቆይታው ዙሪያ ቃለምልልስ አድርጎ ነበር።

ክርስቲያኖ ሮናልዶ በቃለ ምልልሱ “ የሳውዲ አረቢያ ሊግ አሁን ላይ ከአለም ምርጥ አምስት ሊጎች አንዱ ሆኗል “ ብሏል።

ሮናልዶ ምን ጉዳዮችን አነሳ ?

- " ፖርቹጋላዊ ነኝ ነገርግን ለሳውዲ አረቢያ የተለየ ፍቅር አለኝ ከሀገሪቱ ጎን ነኝ ፣ እኔ እና ቤተሰቤ እዚህ ለዘለዓለም መኖር እንፈልጋለን።

- በቀጣይ በሳውዲ አረቢያ የሚካሄደው የአለም ዋንጫ ውድድር በታሪክ ምርጡ የአለም ዋንጫ ይሆናል።

- በሚቀጥለው የውድድር አመት ለአል ነስር ደጋፊዎች ትልቅ ዋንጫ በማሸነፍ ልሰጣቸው እፈልጋለሁ።

- የሳውዲ አረቢያ ሊግ አሁን ላይ ከአለም ምርጥ አምስት ሊጎች አንዱ ሆኗል ከዚህም በላይ ይሻሻላል ብዬ አምናለሁ።

- በምናገረው ነገር እርግጠኛ ነኝ በዚህ ሊግ የተጫወቱት ምን እንደማወራ ይገባቸዋል እዚህ የቆየሁበት ምክንያትም ይህ ነው በእቅዱ እምነት አለኝ።"ብሏል።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe
349😁167👍15👎14👏3💯1
90 '

ቤኔፊካ 1 - 1 ቼልሲ

ዲማሪያ            ጄምስ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
😁2713👍2
ቤኔፊካ 1 - 1 ቼልሲ

ዲማሪያ            ጄምስ

- የሁለቱ ክለቦች ጨዋታ ወደ ተጨማሪ 30 ደቂቃ አምርቷል።

- ቤኔፊካን አቻ ያደረገው አንሄል ዲማሪያ በውድድሩ አራተኛ ግቡን በማስቆጠር ኮከብ ግብ አግቢነቱን እየመራ ይገኛል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
48👍11
108 '

ቤኔፊካ 1 - 2 ቼልሲ

ዲማሪያ            ጄምስ
ንኩንኩ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
45👎1
116 '

ቤኔፊካ 1 - 3 ቼልሲ

ዲማሪያ            ጄምስ
                              ንኩንኩ
ኔቶ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
39🔥6👎1
117 '

ቤኔፊካ 1 - 4 ቼልሲ

ዲማሪያ            ጄምስ
                              ንኩንኩ
ኔቶ
ሀል

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
47👎6🥰1
ቼልሲ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቀለ !

በክለቦች አለም ዋንጫ ጥሎ ማለፍ ቼልሲ ከቤኔፊካ ጋር ያደረገውን ጨዋታ በሬስ ጄምስ ፣ ኔቶ ፣ ሀል እና ንኩንኩ ግቦች 4ለ1 ማሸነፍ ችሏል።

የቤኔፊካን ብቸኛ ግብ አንሄል ዲማሪያ በፍፁም ቅጣት ምት አስቆጥሯል።

ሰማያዊዎቹ ማሸነፋቸውን ተከትሎ የውድድሩን ሩብ ፍፃሜ ተቀላቅለዋል።

በአስቸጋሪ የአየር ንብረት ምክንያት ለሰዓታት የተቋረጠው ጨዋታው ለመጠናቀቅ ለአምስት የቀረበ ሰዓታት ወስደውታል።

ሞይሰስ ካይሴዶ የማስጠንቀቂያ ካርድ መመልከቱን ተከትሎ በቅጣ የሩብ ፍፃሜው ጨዋታ የሚያመልጠው ይሆናል።

ቼልሲ በሩብ ፍፃሜው የብራዚሉን ክለብ ፓልሜራስ የሚገጥሙ ይሆናል።

ቼልሲዎች ሩብ ፍፃሜ መድረሳቸውን ተከትሎ እስካሁን 40 ሚልዮን ፓውንድ የሚጠጋ ገንዘብ ማግኘት ችለዋል።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe
211👍29👏15😁5🤬5
ክረምትን በምን ሊያሳልፋ አስበዋል?

Can PlayStation 🎮 መፍትሄ ይዞ ብቅ ብሎሎታል🫴

-Sony
PlayStation 2
PlayStation 3
PlayStation 4
PlayStation 5

-Microsoft
Xbox 360
Xbox one
Xbox one s
Xbox Series

ምርቶችን አዘጋጅቶ እናንተን በመጠበቅ ላይ ነን
እንግዲያውስ እርሶ በተመቻቹ ሰአት ብቅ በማለት ሱቃችን መጎብኘት ይችላሉ

እቃዎቻችን 6 ወር ዋስትና ስላለው የለ ሀሳብ ይዝናኑ

ለልጅም ለአዋቂ የሚሆኑ PlayStation Cidi Game ስላሉን ይደውሉልን

Tv በተለያየ Brand እና Size እኛ ዘንድ ያገኛሉ

ባሎት ማንኛውም እቃ መቀያየር ይቻላል

ለክፍለ ሀገር እናቀርባለን ይደውሉ

🤝Tanks for choice

አድራሻ፡፦
ቁጥር 1፦  መገናኛ
ቁጥር  2፦  ቦሌ

ስልክ፦ 0904658609 ወይም                  0910529770
0977349492  ይደውሉ

ለአዳዲስ መረጃ Telegram channel join ይበሉ ፦
https://www.tg-me.com/CanPlaystation

                       👍Update Your Life

    Can PlayStation እና Tv Market
21
#Wanawsportswear

ደረጃውን የጠበቀ ማልያ በቁምጣ ከዋናው የስፖርት አልባሳት ከተጨማሪ ስጦታ ጋር!

👉ሙሉ የስፖርት ትጥቅ=1700 ብር
🛍ከ100+ በላይ ለሚያዙ= ነጻ አንደኛ ደረጃ ኳስ⚽️(ስጦታ ከዋናው ስፖርት)

📞ይደውሉልን
8️⃣2️⃣8️⃣9️⃣
➡️+251901138283
➡️+251910851535
➡️+251913586742

🔗 ማህበራዊ ገጾቻችን🔗
Instagram|Facebook |TikTok |X|Youtub
🔥🔥🔥🔥በኢትዩጵያ የተመረተ🔥🔥🔥🔥
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
10
አንሄል ዲ ማሪያ የመጨረሻ ጨዋታውን አድርጓል !

ሌሊት በተጠናቀቀው የክለቦች አለም ዋንጫ ጨዋታ የመጨረሻ ደቂቃዎች ላይ በ እምባ የታየው አንሄል ዲ ማሪያ ለክለቡ የመጨረሻ ጨዋታውን ማድረጉ ታውቋል።

በጨዋታው ቡድኑን ቤንፊካ አቻ ያደረገች ግብ ያስቆጠረው ዲ ማሪያ ከቤንፊካ ጋር እንደሚለያይ ይታወቃል።

ከዚህ ቀደም ለቤንፊካ ተጫውቶ ያሳለፈው ዲ ማሪያ ከ አስራ ሶስት ዓመታት ቆይታ በኃላ ዳግም ተመልሶ ለቡድኑ ግልጋሎት መስጠት ችሏል።

የ 37ዓመቱ ዲ ማሪያ በቀጣይ ወደ ቀድሞ ክለቡ ሮሳሪዮ ሴንትራል በመመለስ የእግር ኳስ ህይወቱን የመጨረሻ ምዕራፍ ያሳልፋል ተብሎ ይጠበቃል።

አንሄል ዲ ማሪያ ይህ ውሳኔ ላይ መድረሱን ተከትሎ በአውሮፓ ሊግ ላይ የማንመለከተው ይሆናል።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
219😢48👏17👍7👎4😁1
“ በቡድኔ ኮርቻለሁ “ ኢንዞ ማሬስካ

የለንደኑ ክለብ ቼልሲ ቡድናቸው በክለቦች የአለም ዋንጫ ቤንፊካ ላይ ባሳየው እንቅስቃሴ “ ኮርቻለሁ “ ሲሉ ተደምጠዋል።

“ በጣም ኮርቻለሁ “ በማለት የገለፁት ማሬስካ “ ለ 85 ደቂቃዎች አቋማችን የተለየ ነበር ፣ ጨዋታው ለረጅም ሰዓት መቋረጡ ቀላል ነገር አይደለም “ ብለዋል።

ቡድኑ ጨዋታው ከቆመበት ቀጥሎ ያስመዘገበውን ድል “ የተገኘው ውጤት የሚገባንን ነው “ ሲሉ ገልፀውታል።

“ በመጨረሻም ወደ ስምንት ውስጥ ገብተናል ፣ በጣም ደስተኞች ነን “ አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ


ቼልሲ ለቀጣይ ጨዋታ በቂ የእረፍት ጊዜ እንደሚያገኙ ሲገለፅ ከ ፓልሜራስ ጋር ለሚያደርጉት ጨዋታ ስድስት ቀናት ይኖሯቸዋል።

ቡድኑ ቀጣይ ጨዋታውን ወደ ሚያደርግበት ሊንከን ፋይናንሻል ፊልድ የ 500 ማይል ጉዞን የሚያደርግ ይሆናል።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
178👏16👍10👎5🥰5😁1
“ አሜሪካ ለእግር ኳስ ትክክለኛዋ ቦታ አይደለችም “

የክለቦች አለም ዋንጫን እያስተናደች የምትገኘው አሜሪካ በአየር ንብረት ምክንያት እስከ አሁን ዘጠኝ ጨዋታዎች ሊቋረጡ ችለዋል።

የቼልሲ ዋና አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ አወዳዳሩውን አካል ሲተቹ “ ደካማ ዝግጅት “ ሲሉም ገልፀውታል።

“ ይህ ቀልድ ነው ፣ ይህ እግር ኳስ አይደለም “ የሚሉት ማሬስካ አክለውም “ አሜሪካ የእግር ኳስ ውድድርን ለማዘጋጀት ትክክለኛው ሀገር አትመስለኝም “ ብለዋል።

ጨዋታዎቹ የሚቋረጡት ለደህነነት መሆኑን እንደሚገነዘቡ ያሳወቁት አሰልጣኙ “ ለሁለት ሰዓት አንድን ጨዋታ ማቋረጥ ኢ ፍትሐዊ ነው “ ሲሉ ተናግረዋል።

“ ሰባት እና ስምንት ጨዋታዎች ሲቋረጡ መመልከት የእግር ኳስ ውድድርን ለማዘጋጀት ትክክለኛ ቦታ አለመሆኑን ያሳያል “ ኢንዞ ማሬስካ


@tikvahethsport @kidusyoftahe
380👍105😁52👏18💯15👎3🔥2🤔2😱1
“ ስኬሊ ሜዳ ላይ ካለ ደህንነት ይሰማኛል “ ጋብሬል

ብራዚላዊው የአርሰናል የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ጋብሬል ማግሀሌስ ለሌዊስ ስኬሊ ትልቅ አድናቆት እንዳለው ተናግሯል።

“ እሱ ሜዳ ላይ ካለ ደህንነት ይሰማኛል “ ሲል ጋብሬል ማግሀሌስ በቡድን አጋሩ ያለውን መተማመን ገልጿል።

“ ሌዊስ ስኬሊ አስደናቂ ብቃት ነው ያለው “ ሲል የገለፀው ጋብሬል ማግሀሌስ ሜዳ ላይ ካለ ለቡድኑ በራስ መተማመን እንደሚጨምር ተናግሯል።

እንግሊዛዊው ተጨዋች ሌዊስ ስኬሊ በአርሰናል ቤት ለተጨማሪ አምስት አመታት ለመቆየት ውሉን ማራዘሙ ይታወሳል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
348😁81👍28👎9
“ ሜሲ ባይኖር ኢንተር ሚያሚ አያልፍም “ ቬንገር

የቀድሞ የአርሰናል ታሪካዊ አሰልጣኝ አርሴን ቬንገር ሊዮኔል ሜሲ በክለቦች አለም ዋንጫ ተፅዕኖ ፈጣሪው ተጨዋች ነው በማለት ገልጸውታል።

“ ሊዮኔል ሜሲ ጥሩ ቁጥር ላይኖረው ይችላል ነገርግን በክለቦች አለም ዋንጫው ትልቅ ተፅዕኖ የፈጠረው ተጨዋች ነው “ ሲሉ አርሴን ቬንገር ተናግረዋል።

“ ያለ ሊዮኔል ሜሲ እገዛ ኢንተር ሚያሚ ጥሎ ማለፉን አይቀላቀልም ነበር “ የሚሉት አርሴን ቬንገር ከሌሎች ተጨዋቾች ጋር ልዩነት አለ ብለዋል።

ሊዮኔል ሜሲን በውድድሩ ከኦሊሴ ጋር አነፃፅረው ያስረዱት ቬንገር “ ኦሊሴ ጥሩ ቁጥር አለው ጥሩ ጨዋታ አድርጓል ነገርግን ባየር ሙኒክ ያለእሱ ማለፍ ይችሉ ነበር " ሲሉ ተናግረዋል።

አክለውም “ ኢንተር ሚያሚ ግን ያለ ሊዮኔል ሜሲ በጭራሽ ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፍ አይችልም “ ሲሉ ተደምጠዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
517😁119👎39👍22💯20🔥4
“ ሜሲ እና ቡድኑ ፒኤስጂን ለመፋለም ተዘጋጅተዋል “ ማሼራኖ

የኢንተር ሚያሚው ዋና አሰልጣኝ ዣቪየር ማሼራኖ ቡድናቸው ዛሬ ምሽት ፒኤስጂን ለመፋለም መዘጋጀቱን ገልጸዋል።

“ ኢንተር ሚያሚ እና ሊዮኔል ሜሲ የወቅቱን የአለማችን ምርጥ ቡድን ለመፋለም ተዘጋጅተዋል “ ሲሉ አሰልጣኝ ዣቪየር ማሼራኖ ተናግረዋል።

አሰልጣኙ አክለውም ቡድናቸው የአሸናፊነት ግምት ባይኖረውም ባለው አቅም እምነት አጥቶ ወደ ሜዳ መግባት እንደሌለበት ተናግረዋል።

የቡድኑ አምበል ሊዮኔል ሜሲ በጨዋታው ልምድ የሌላቸውን ተጨዋቾች ማገዝ እንደሚያስፈልገው አሰልጣኙ ገልጸዋል።

“ በእኩል ደረጃ እንደማንጫወት እናውቃለን ነገርግን ጥሩ አጋጣሚዎችን ለማግኘት ጥሩ ጨዋታ ለማድረግ እንሞክራለን “ ዣቪየር ማሼራኖ

አሰልጣኝ ዣቪየር ማሼራኖ ፣ ሊዮኔል ሜሲ ፣ ሉዊስ ሱዋሬዝ ፣ ጆርዲ አልባ እና ሰርጂዮ ቡስኬት የቀድሞ አሰልጣኛቸው ሉዊስ ኤንሪኬን የሚገጥሙ ይሆናል።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe
😁147110🔥39👍10👎5🙏2
ካልቨርት ሌዊን ከኤቨርተን ጋር ተለያየ !

እንግሊዛዊው የፊት መስመር አጥቂ ዶምኒክ ካልቨርት ሌዊን ኮንትራቱ መጠናቀቁን ተከትሎ ከኤቨርተን ጋር መለያየቱን በይፋ አስታውቋል።

ዶምኒክ ካልቨርት ሌዊን ከዘጠኝ አመታት በኋላ ኤቨርተንን በነፃ ዝውውር የሚለቅ ይሆናል።

" ኤቨርተን ለአመታት ቤቴ ነበር ጥሩ ተጨዋች እና ግለሰብ እንድሆን ረድቶኛል አመሰግናለሁ " ሲል ተጨዋቹ በስንብት መልዕክቱ ተናግሯል።

የ 28ዓመቱ አጥቂ ዶምኒክ ካልቨርት ሌዊን በተጠናቀቀው የውድድር አመት በተደጋጋሚ ጉዳቶች ለቡድኑ በቂ ግልጋሎት መስጠት አልቻለም።

ተጨዋቹ በኤቨርተን የዘጠኝ አመታት ቆይታው 274 ጨዋታዎች ሲያደርግ 71 ግቦችን ማስቆጠር ችሏል።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe
114👌13👍3
🔉 ጎልልልልልል- የኳስ መረጃዎችን በየቀኑ በስልካችን!

ከሳፋሪኮም ቁጥራችን 'A’ ብለን ወደ 30002 SMS በመላክ ወይም ወደ *799# በመደወል አሁኑኑ ቴስታ ጎል እንቀላቀል! በቀን 1 ብር ብቻ!

በቴስታ ጎል ትኩስ ስፖርታዊ መረጃዎች በሽ በሽ ነው!⚡️

🔗የM-PESA ሳፋሪኮም መተግበሪያ በዚህ ሊንክ እናዉርድ:
https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.mpesa.lifestyle

#SafaricomEthiopia
#MPESASafaricom
#1Wedefit
#Furtheraheadtogether
19
ቀመረኛው!!
ዛሬም የሚያሸንፉባቸው የእለቱ የውርርድ ጥቆማዎች እነሆ!
አሁን ነው ማሸነፍ እድሜ ለቀመረኛው!!
ቀመረኛው - በቤቲካ ብቻ!
7
2025/07/09 22:05:16
Back to Top
HTML Embed Code: