ሪያል ማድሪድ ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቀለ !
በክለቦች አለም ዋንጫ ሩብ ፍፃሜ ሪያል ማድሪድ ከዶርትመንድ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 3ለ2 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቅለዋል።።
የሎስ ብላንኮዎቹን የማሸነፊያ ግቦች ኪሊያን ምባፔ ፣ ጎንዛሎ ጋርሺያ እና ፍራንሲስኮ ጋርሺያ ሲያስቆጥሩ ለዶርትመንድ ቤር እና ጉራሲ ከመረብ አሳርፈዋል።
ወጣቱ የፊት መስመር ተጨዋች ጎንዛሎ ጋርሺያ በውድድሩ አራተኛ ግቡን በማስቆጠር ኮከብ ግብ አግቢነቱን እየመራ ይገኛል
የሪያል ማድሪዱ ተከላካይ ዲን ሁይሰን ቀይ ካርድ መመልከቱን ተከትሎ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታው ያመልጠዋል።
በግማሽ ፍፃሜው ሪያል ማድሪድ ከ ፒኤስጂ ጋር የሚጫወቱ ይሆናል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe

❤196👏28👍12👎5🔥2🥰1😁1
የጉዳፍ ፀጋይ የአለም ሪከርድ ተሰበረ !
በኢትዮጵያዊቷ አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ ተይዞ የነበረው የአለም የሴቶች የ 5000 ሜትር ሪከርድ በኬንያዊቷ አትሌት ቼቤት ተሰብሯል።
አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ ከሁለት አመታት በፊት በተመሳሳይ ቦታ የሴቶች 5000 ማትር ሪከርድን 14:00.21 በሆነ ሰዓት ይዛ እንደነበር ይታወሳል።
ኬንያዊቷ አትሌት ፓትሪስ ቼቤት ዛሬ በተደረገው ዩጂን ዳይመንድ ሊግ ውድድር 13:58.06 በመግባት የአትሌት ጉዳፍ ፀጋይን ሪከርድ ማሻሻል ችላለች።
የኦሎምፒክ ሻምፒዮኗ አትሌት ፓትሪስ ቼቤት የ 5000 ሜትር ውድድርን ከ 14 ደቂቃዎች በታች የጨረሰች የመጀመሪያዋ ሴት አትሌት በመሆን ታሪክ ፅፋለች።
በውድድሩ የተካፈለችው ኢትዮጵያዊቷ ጉዳፍ ፀጋይ ሶስተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቃለች።
በሌላ ውድድር ኬንያዊቷ የ 1500 ማትር የአለም ሪከርድ ባለቤቷ ፌዝ ኪፕዬጎን የራሷን ሪከርድ በድጋሜ በ 36 ሰከንድ በማሻሻል አዲስ ታሪክ ሰርታለች።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

❤159😢57👍22👏10😁10👎8🥰3😱1🙏1
#WAFCON2024
የ 2024 የሞሮኮ ሴቶች አፍሪካ ዋንጫ ውድድር በዛሬው ዕለት በሞሮኮ ራባት መካሄዱን ጀምሯል።
በውድድሩ መክፈቻ ጨዋታ አዘጋጇ ሀገር ሞሮኮ ከዛምቢያ ጋር ጨዋታዋን አድርጋ 2ለ2 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቃለች።
የወቅቱ የአፍሪካ ዋንጫው አሸናፊ ደቡብ አፍሪካ በምድብ ሶስት ከጋና ፣ ማሊ እና ታንዛኒያ ጋር ተደልድላለች።
በመድረኩ በርካታ ጊዜ በማሸነፍ ባለክብር የሆነችው ናይጄሪያ የመጀመሪያ ጨዋታዋን ቱኒዚያ ጋር ታደርጋለች።
የአፍሪካ እግርኳስ የበላይ ካፍ በዘንድሮው የሴቶች አፍሪካ ዋንጫ ውድድር ላይ የሚሰጠውን ሽልማት መጠን ከፍ አድርጓል።
አሸናፊዎች ስንት ያገኛሉ ?
- የዋንጫው አሸናፊ :- አንድ ሚልዮን ዶላር
- የፍፃሜ ተፋላሚ :- 500,000 ዶላር
- ሶስተኛ ደረጃ :- 350,000 ዶላር
አራተኛ ደረጃ :- 300,000 ዶላር ሽልማት እንደሚቀበሉ ተነግሯል።
ካፍ በተጨማሪም በዘንድሮው ውድድር ለአሸናፊው ሽልማት የሚቀርብ አዲስ ዋንጫ አዘጋጅቶ አስተዋውቋል።
በውድድሩ 12 ብሔራዊ ቡድኖች በሶስት ምድብ ተከፍለው ለሚቀጥሉት ሀያ ቀናት ውድድራቸውን የሚያደርጉ ይሆናል።

❤197😁32🤔14👍13🔥10🤬1
ክረምትን በምን ሊያሳልፋ አስበዋል?
Can PlayStation 🎮 መፍትሄ ይዞ ብቅ ብሎሎታል🫴
-Sony
PlayStation 2
PlayStation 3
PlayStation 4
PlayStation 5
-Microsoft
Xbox 360
Xbox one
Xbox one s
Xbox Series
ምርቶችን አዘጋጅቶ እናንተን በመጠበቅ ላይ ነን
እንግዲያውስ እርሶ በተመቻቹ ሰአት ብቅ በማለት ሱቃችን መጎብኘት ይችላሉ
እቃዎቻችን 6 ወር ዋስትና ስላለው የለ ሀሳብ ይዝናኑ
ለልጅም ለአዋቂ የሚሆኑ PlayStation Cidi Game ስላሉን ይደውሉልን
Tv በተለያየ Brand እና Size እኛ ዘንድ ያገኛሉ
ባሎት ማንኛውም እቃ መቀያየር ይቻላል
ለክፍለ ሀገር እናቀርባለን ይደውሉ
🤝Tanks for choice
አድራሻ፡፦
ቁጥር 1፦ መገናኛ
ቁጥር 2፦ ቦሌ
ስልክ፦ 0904658609 ወይም 0910529770
0977349492 ይደውሉ
ለአዳዲስ መረጃ Telegram channel join ይበሉ ፦
https://www.tg-me.com/CanPlaystation
👍Update Your Life
Can PlayStation እና Tv Market

❤25👍2
Forwarded from Betika Ethiopia Official Channel
ቀመረኛው!!
ዛሬም የሚያሸንፉባቸው የእለቱ የውርርድ ጥቆማዎች እነሆ!
አሁን ነው ማሸነፍ እድሜ ለቀመረኛው!!
ቀመረኛው - በቤቲካ ብቻ!
ዛሬም የሚያሸንፉባቸው የእለቱ የውርርድ ጥቆማዎች እነሆ!
አሁን ነው ማሸነፍ እድሜ ለቀመረኛው!!
ቀመረኛው - በቤቲካ ብቻ!
❤9
“ ለእኛ ትልቅ ፈተና ይሆናል “ ዣቢ አሎንሶ
የሎስ ብላንኮዎቹ ዋና አሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶ የፒኤስጂ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ለቡድናቸው ትልቅ ፈተና እንደሚሆን ገልጸዋል።
“ ፒኤስጂን መግጠም ለእኛ ጥሩ ፈተና ይሆናል ከዶርትመንድ ጨዋታ ጥሩ ነገሮችን ይዘን ለጨዋታው እንቀርባለን “ ሲሉ ዣቢ አሎንሶ ተናግረዋል።
ቡድናቸው ትላንት ምሽት እስከ መጨረሻ ደቂቃ ጥሩ መጫወቱን የገለፁት አሰልጣኙ " በመጨረሻ ደቂቃ አቋማችን እና ጥንካሬያችን ጠፍቶ ነበር እንደ እድል መጥፎ ነገር አልተፈጠረም ብለዋል።
" ጎንዛሎ ጋርሺያ ትክክለኛ አጥቂ ነው ለቡድኑ ብዙ ስራ በመስራት እየረዳን ነው በሚያደርገው ነገር ደስተኛ ነኝ። " ዣቢ አሎንሶ

❤228👍42😁16👎8💯6
የክለብ አለም ዋንጫ ትኬት ዋጋ ቀነሰ !
ፊፋ የክለቦች አለም ዋንጫ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ የስታዲየም መግቢያ ትኬት ዋጋ መቀነሱን ገልጿል።
የውድድሩ አዘጋጅ ፊፋ የቼልሲ እና ፍሉሚኔንስን ጨዋታ ለመመልከት ተዘጋጅቶ የነበረውን የትኬት ዋጋ 473.9 ዶላር ወደ 13.4 ዶላር ማውረዱ ተዘግቧል።
ውሳኔው ፊፋ ለጨዋታው ብዙ ቁጥር ያለው ተመልካች ወደ ስታዲየም በመሳብ የወደፊቱ ውድድር አስተላላፊ እና ስፖንሰር እንዳያጣ ለማሳየት በማለም መሆኑ ተነግሯል።
ይህንንም ተከትሎ የጨዋታው ትኬት በስታዲየሙ ከሚሸጡ መጠጥ እና ምግቦች ያነሰ ዋጋ እንዳለው ተዘግቧል

😁223❤87👍12🔥3👎1
የጀማል ሙሲያላ ጉዳት ሁኔታ ምን ይመስላል ?
ጀርመናዊው የባየር ሙኒክ የመሐል ሜዳ ተጨዋች ጀማል ሙሲያላ ትላንት ምሽት ከባድ ጉዳት እንዳጋጠመው ይታወሳል።
ጀማል ሙሲያላ በቁርጭምጭሚቱ አካባቢ የአጥንት ስብራት አደጋ እንደገጠመው ባየር ሙኒክ ገልጿል።
ተጨዋቹ በወቅቱ ከዚህም የከፋ ጉዳት ሊያጋጥመው ይችል እንደነበር የገለፀው ክለቡ ከትልቅ ጉዳት በተዓምር ተርፏል ብሏል።
ተጫዋቹ በቀጣይ ሰዓታት ወደ ጀርመን በመመለስ አስቸኳይ የቀዶ ጥገና ህክምና እንደሚደረግለት ተዘግቧል።
ጀማል ሙሲያላ ከጉዳቱ አገግሞ ወደ ሜዳ ለመመለስ ከአራት እስከ አምስት ወራት ሊወስዱበት እንደሚችሉ ተጠቁሟል።
ከጨዋታው በኋላ የባየር ሙኒኩ ሀላፊ ማክስ ኤቤርል የፒኤስጂውን ግብ ጠባቂ ዶናሩማ የወቀሱ ሲሆን ሆንብሎ ያደረገው አይመስለኝም ነገርግን ምንም ለተጨዋቹ አላሰበም “ ብለዋል።
የባየር ሙኒኩ ግብ ጠባቂ ማኑኤል ኑዌር በበኩሉ “ ያደረገው ነገር ልክ አልነበረም ተጋጣሚውን የመጉዳት አደጋ እንደሚኖር እያወቀ ነው ያደረገው " ሲል ተናግሯል።
ከጉዳቱ በኋላ ስሜታዊ ሆኖ የታየው ዶናሩማ “ ፀሎቴ እና ሀሳቤ ከአንተ ጋር ነው “ ሲል በማህበራዊ ትስስር ገፁ አስፍሯል።

❤358🙏55😢28😁7👍4👎1😱1
Forwarded from Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት®️
#Wanawsportswear ✔️
#ጨዋታስ_እኛ_ጋር_ነው
📅 jul 25 |🕒 3፡00 pm|Esfna2025 Final
ዋናው ስፖርት የ2025 Esfna ስፖንሰር እና የጨዋታው አጋር እንደመሆኑ መጠን በዚህ ሀገራዊ አላማ ባነገበ እና የታላላቆች ስብስብ መሀል በመገኘት ከትጥቅ አቅርቦት ባሻገር አንድነት፣ባህል እና ተጠብቆ የኖረውን የሀበሻውያን ወንድማማችነት እያስቀጠለ በመሆኑ ኩራት ይሰማዋል።
ዛሬ የመጨረሻው የማጠቃለያ ጨዋታ የሚካሄድ ይሆናል በሁለቱም ምድብ የመዝጊያ ጨዋታ ላይ የጨዋታው ኮከብ ሆነው ለሚያሸንፉት ዋናው የስፖርት አልባሳት ብራንድ ለያንዳንዳቸው 1000ሺህ የአሜሪካን ዶላር በድምሩ 2000ሺህ ዶላር የሚሸልም ይሆናል!
ለበለጠ መረጃ
8️⃣ 2️⃣ 8️⃣ 9️⃣
🔗 ማህበራዊ ገጾቻችን🔗
Instagram|Facebook |TikTok |X|Youtube
🔥 🔥 🔥 🔥 በኢትዮጵያ የተመረተ🔥 🔥 🔥 🔥
#ጨዋታስ_እኛ_ጋር_ነው
ዋናው ስፖርት የ2025 Esfna ስፖንሰር እና የጨዋታው አጋር እንደመሆኑ መጠን በዚህ ሀገራዊ አላማ ባነገበ እና የታላላቆች ስብስብ መሀል በመገኘት ከትጥቅ አቅርቦት ባሻገር አንድነት፣ባህል እና ተጠብቆ የኖረውን የሀበሻውያን ወንድማማችነት እያስቀጠለ በመሆኑ ኩራት ይሰማዋል።
ዛሬ የመጨረሻው የማጠቃለያ ጨዋታ የሚካሄድ ይሆናል በሁለቱም ምድብ የመዝጊያ ጨዋታ ላይ የጨዋታው ኮከብ ሆነው ለሚያሸንፉት ዋናው የስፖርት አልባሳት ብራንድ ለያንዳንዳቸው 1000ሺህ የአሜሪካን ዶላር በድምሩ 2000ሺህ ዶላር የሚሸልም ይሆናል!
⭐️ አጓጊ የዋንጫ ፍልሚያ በዋናው የስፖርት ትጥቅ
ለበለጠ መረጃ
Instagram|Facebook |TikTok |X|Youtube
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤21
የየእለቱን ዜናዎችን በSMS እናግኝ! 🗞📲
ከሳፋሪኮም ቁጥራችን 'A’ ብለን ወደ 30000 SMS አሁኑኑ በመላክ ወይም ወደ *799# በመደወል የቲክቫህ ትኩስ መረጃዎችን እናግኝ! በቀን 1ብር ብቻ! ከሳፋሪኮም ጋር አንድ ወደፊት ⚡️
#SafaricomEthiopia
#1Wedefit
#Furtheraheadtogether

❤9😁3
አርሰናል ተጨዋች አስፈረመ !
የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ስፔናዊውን አማካይ ማርቲን ዙቢሜንዲ ከሪያል ሶሴዳድ ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል።
አርሰናል ተጫዋቹን በሪያል ሶሴዳድ ካለው ውል ማፍረሻ በላይ የሆነ 65 ሚልዮን ዩሮ በማውጣት ማስፈረማቸው ታውቋል።
የማርቲን ዙቢሜንዲ ፊርማ በጆርጂንሆ እና ቶማስ ፓርቴ መልቀቅ ምክንያት የሳሳውን የአርሰናል የመሐል ክፍል ያጠናክራል ተብሎ ይጠበቃል።
የ 26ዓመቱ ማርቲን ዙቢሜንዲ ከኬፓ አሪዛባላጋ በመቀጠል የአርሰናል የክረምቱ ሁለተኛ ፈራሚ ሆኗል።
ዙቢሜንዲ በዘንድሮው የውድድር ዘመን ለሪያል ሶሴዳድ በ 36 የላሊጋ ጨዋታዎች ሁለት ጎሎችን ሲያስቆጥር ሁለት ለጎል የሆኑ ኳሶችን አመቻችቷል።

❤360😁80👏26🔥14👍10👎5🤔2
TIKVAH-SPORT
አርሰናል ተጨዋች አስፈረመ ! የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ስፔናዊውን አማካይ ማርቲን ዙቢሜንዲ ከሪያል ሶሴዳድ ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል። አርሰናል ተጫዋቹን በሪያል ሶሴዳድ ካለው ውል ማፍረሻ በላይ የሆነ 65 ሚልዮን ዩሮ በማውጣት ማስፈረማቸው ታውቋል። የማርቲን ዙቢሜንዲ ፊርማ በጆርጂንሆ እና ቶማስ ፓርቴ መልቀቅ ምክንያት የሳሳውን የአርሰናል የመሐል ክፍል ያጠናክራል ተብሎ ይጠበቃል። …
“ ምርጡ አርሰናል ገና ይመጣል “ ዙቢሜንዲ
" አርሰናልን ስትረግጥ የክለቡን ታላቅነት ታያለህ "
ለመድፈኞቹ ፊርማውን ያኖረው ስፔናዊው አማካይ ማርቲን ዙቢሜንዲ “ የአርሰናል አጨዋወት ለእኔ ይስማማል “ ሲል ከፊርማው በኋላ ተናግሯል።
ተጨዋቹ ቀጥሎም “ ይህ ስጠብቀው የነበረው ወሳኝ ጊዜ ነው በጉጉት እየጠበቅኩት የነበረው እርምጃ ነው " ብሏል።
“ አርሰናል ቤት እግርህ እንደረገጠ ክለቡ ምን ያህል ምርጥ እንደሆነ እና የቡድኑን ጥራት ትገነዘባለህ “ ዙቢሜንዲ
" አርሰናል በቅርብ አመታት ያለውን አቅም አሳይቷል " የሚለው ተጨዋቹ “ ነገርግን ምርጡ ነገር ገና ይመጣል ብሏል።
ማርቲን ዙቢሜንዲ በአርሰናል ቤት የ 36 ቀጥር ማልያ የሚለብስ ይሆናል።

❤545😁304🔥23👍18👎10🥰9
የአርሰናል የቪክቶር ዮከሬሽ ዝውውር ?
አርሰናል የስፖርቲንግ ሊስበኑ የፊት መስመር አጥቂ ቪክቶር ዮከሬሽ ለማስፈረም ለስምምነት መቅረባቸው ተገልጿል።
መድፈኞቹ ባለፉት ሰዓታት ከስፖርቲንግ ሊስበን ጋር ካደረጉት ንግግር በኋላ ተጨዋቹን ለማስፈረም መቃረባቸውን የፖርቹጋል መገናኛ ብዙሃን አስነብበዋል።
ክለቡን መልቀቅ እንደሚፈልግ የገለፀው ተጨዋቹ በቀጣይ ወደ ስፖርቲንግ ሊስበን ልምምድ እንደማይመለስ ተነግሯል።
እንደ ፖርቹጋል ሚዲያዎች ዘገባ አርሰናል ተጫዋቹን 56 ሚልዮን ፓውንድ ክፍያ እና ተጨማሪ ስምንት ሚልዮን ለማስፈረም እየተነጋገሩ መሆኑን ገልጸዋል።

🔥297❤95😁37👏20👍16🤔5👎3🥰2