የክለብ አለም ዋንጫ ትኬት ዋጋ ቀነሰ !
ፊፋ የክለቦች አለም ዋንጫ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ የስታዲየም መግቢያ ትኬት ዋጋ መቀነሱን ገልጿል።
የውድድሩ አዘጋጅ ፊፋ የቼልሲ እና ፍሉሚኔንስን ጨዋታ ለመመልከት ተዘጋጅቶ የነበረውን የትኬት ዋጋ 473.9 ዶላር ወደ 13.4 ዶላር ማውረዱ ተዘግቧል።
ውሳኔው ፊፋ ለጨዋታው ብዙ ቁጥር ያለው ተመልካች ወደ ስታዲየም በመሳብ የወደፊቱ ውድድር አስተላላፊ እና ስፖንሰር እንዳያጣ ለማሳየት በማለም መሆኑ ተነግሯል።
ይህንንም ተከትሎ የጨዋታው ትኬት በስታዲየሙ ከሚሸጡ መጠጥ እና ምግቦች ያነሰ ዋጋ እንዳለው ተዘግቧል
@tikvahethsport @kidusyoftahe

የጀማል ሙሲያላ ጉዳት ሁኔታ ምን ይመስላል ?
ጀርመናዊው የባየር ሙኒክ የመሐል ሜዳ ተጨዋች ጀማል ሙሲያላ ትላንት ምሽት ከባድ ጉዳት እንዳጋጠመው ይታወሳል።
ጀማል ሙሲያላ በቁርጭምጭሚቱ አካባቢ የአጥንት ስብራት አደጋ እንደገጠመው ባየር ሙኒክ ገልጿል።
ተጨዋቹ በወቅቱ ከዚህም የከፋ ጉዳት ሊያጋጥመው ይችል እንደነበር የገለፀው ክለቡ ከትልቅ ጉዳት በተዓምር ተርፏል ብሏል።
ተጫዋቹ በቀጣይ ሰዓታት ወደ ጀርመን በመመለስ አስቸኳይ የቀዶ ጥገና ህክምና እንደሚደረግለት ተዘግቧል።
ጀማል ሙሲያላ ከጉዳቱ አገግሞ ወደ ሜዳ ለመመለስ ከአራት እስከ አምስት ወራት ሊወስዱበት እንደሚችሉ ተጠቁሟል።
ከጨዋታው በኋላ የባየር ሙኒኩ ሀላፊ ማክስ ኤቤርል የፒኤስጂውን ግብ ጠባቂ ዶናሩማ የወቀሱ ሲሆን ሆንብሎ ያደረገው አይመስለኝም ነገርግን ምንም ለተጨዋቹ አላሰበም “ ብለዋል።
የባየር ሙኒኩ ግብ ጠባቂ ማኑኤል ኑዌር በበኩሉ “ ያደረገው ነገር ልክ አልነበረም ተጋጣሚውን የመጉዳት አደጋ እንደሚኖር እያወቀ ነው ያደረገው " ሲል ተናግሯል።
ከጉዳቱ በኋላ ስሜታዊ ሆኖ የታየው ዶናሩማ “ ፀሎቴ እና ሀሳቤ ከአንተ ጋር ነው “ ሲል በማህበራዊ ትስስር ገፁ አስፍሯል።

Forwarded from Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት®️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የየእለቱን ዜናዎችን በSMS እናግኝ! 🗞📲
ከሳፋሪኮም ቁጥራችን 'A’ ብለን ወደ 30000 SMS አሁኑኑ በመላክ ወይም ወደ *799# በመደወል የቲክቫህ ትኩስ መረጃዎችን እናግኝ! በቀን 1ብር ብቻ! ከሳፋሪኮም ጋር አንድ ወደፊት ⚡️
#SafaricomEthiopia
#1Wedefit
#Furtheraheadtogether

አርሰናል ተጨዋች አስፈረመ !
የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ስፔናዊውን አማካይ ማርቲን ዙቢሜንዲ ከሪያል ሶሴዳድ ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል።
አርሰናል ተጫዋቹን በሪያል ሶሴዳድ ካለው ውል ማፍረሻ በላይ የሆነ 65 ሚልዮን ዩሮ በማውጣት ማስፈረማቸው ታውቋል።
የማርቲን ዙቢሜንዲ ፊርማ በጆርጂንሆ እና ቶማስ ፓርቴ መልቀቅ ምክንያት የሳሳውን የአርሰናል የመሐል ክፍል ያጠናክራል ተብሎ ይጠበቃል።
የ 26ዓመቱ ማርቲን ዙቢሜንዲ ከኬፓ አሪዛባላጋ በመቀጠል የአርሰናል የክረምቱ ሁለተኛ ፈራሚ ሆኗል።
ዙቢሜንዲ በዘንድሮው የውድድር ዘመን ለሪያል ሶሴዳድ በ 36 የላሊጋ ጨዋታዎች ሁለት ጎሎችን ሲያስቆጥር ሁለት ለጎል የሆኑ ኳሶችን አመቻችቷል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe

TIKVAH-SPORT
አርሰናል ተጨዋች አስፈረመ ! የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ስፔናዊውን አማካይ ማርቲን ዙቢሜንዲ ከሪያል ሶሴዳድ ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል። አርሰናል ተጫዋቹን በሪያል ሶሴዳድ ካለው ውል ማፍረሻ በላይ የሆነ 65 ሚልዮን ዩሮ በማውጣት ማስፈረማቸው ታውቋል። የማርቲን ዙቢሜንዲ ፊርማ በጆርጂንሆ እና ቶማስ ፓርቴ መልቀቅ ምክንያት የሳሳውን የአርሰናል የመሐል ክፍል ያጠናክራል ተብሎ ይጠበቃል። …
“ ምርጡ አርሰናል ገና ይመጣል “ ዙቢሜንዲ
" አርሰናልን ስትረግጥ የክለቡን ታላቅነት ታያለህ "
ለመድፈኞቹ ፊርማውን ያኖረው ስፔናዊው አማካይ ማርቲን ዙቢሜንዲ “ የአርሰናል አጨዋወት ለእኔ ይስማማል “ ሲል ከፊርማው በኋላ ተናግሯል።
ተጨዋቹ ቀጥሎም “ ይህ ስጠብቀው የነበረው ወሳኝ ጊዜ ነው በጉጉት እየጠበቅኩት የነበረው እርምጃ ነው " ብሏል።
“ አርሰናል ቤት እግርህ እንደረገጠ ክለቡ ምን ያህል ምርጥ እንደሆነ እና የቡድኑን ጥራት ትገነዘባለህ “ ዙቢሜንዲ
" አርሰናል በቅርብ አመታት ያለውን አቅም አሳይቷል " የሚለው ተጨዋቹ “ ነገርግን ምርጡ ነገር ገና ይመጣል ብሏል።
ማርቲን ዙቢሜንዲ በአርሰናል ቤት የ 36 ቀጥር ማልያ የሚለብስ ይሆናል።

የአርሰናል የቪክቶር ዮከሬሽ ዝውውር ?
አርሰናል የስፖርቲንግ ሊስበኑ የፊት መስመር አጥቂ ቪክቶር ዮከሬሽ ለማስፈረም ለስምምነት መቅረባቸው ተገልጿል።
መድፈኞቹ ባለፉት ሰዓታት ከስፖርቲንግ ሊስበን ጋር ካደረጉት ንግግር በኋላ ተጨዋቹን ለማስፈረም መቃረባቸውን የፖርቹጋል መገናኛ ብዙሃን አስነብበዋል።
ክለቡን መልቀቅ እንደሚፈልግ የገለፀው ተጨዋቹ በቀጣይ ወደ ስፖርቲንግ ሊስበን ልምምድ እንደማይመለስ ተነግሯል።
እንደ ፖርቹጋል ሚዲያዎች ዘገባ አርሰናል ተጫዋቹን 56 ሚልዮን ፓውንድ ክፍያ እና ተጨማሪ ስምንት ሚልዮን ለማስፈረም እየተነጋገሩ መሆኑን ገልጸዋል።

የአርሰናል የቪክቶር ዮከሬሽ ዝውውር ? አርሰናል የስፖርቲንግ ሊስበኑ የፊት መስመር አጥቂ ቪክቶር ዮከሬሽ ለማስፈረም ለስምምነት መቅረባቸው ተገልጿል። መድፈኞቹ ባለፉት ሰዓታት ከስፖርቲንግ ሊስበን ጋር ካደረጉት ንግግር በኋላ ተጨዋቹን ለማስፈረም መቃረባቸውን የፖርቹጋል መገናኛ ብዙሃን አስነብበዋል። ክለቡን መልቀቅ እንደሚፈልግ የገለፀው ተጨዋቹ በቀጣይ ወደ ስፖርቲንግ ሊስበን ልምምድ እንደማይመለስ…
አርቴታ ዮኬሬሽ በፍጥነት እንዲፈርም ጠይቀዋል !
አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ አርሰናል የቪክቶር ዮኬሬሽን ዝውውር በፍጥነት እንዲያጠናቅቅ መጠየቃቸው ተገልጿል።
አሰልጣኙ የዝውውር ሂደቱ የቅድመ ውድድር ዝግጅት ከመጀመራቸው በፊት እንዲጠናቀቅ ክለቡን እየጎተጎቱ መሆኑ ተነግሯል።
አርሰናል አሁን ላይ ከስፖርቲንግ ሊስበን ጋር ከስምምነት ባይደርሱም ንግግሩ የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ እንደሚገኝ ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።
ሁለቱ ክለቦች በአሁኑ ሰዓት በዝውውር ሒሳቡ ዙሪያ ንግግር ላይ መሆናቸው ሲገለፅ በስምምነት የሚጠናቀቅ እድሉ ከፍተኛ ነው ተብሏል።
ቪክቶር ዮኬሬሽ በተጠናቀቀው የውድድር አመት ለስፖርቲንግ ሊስበን 52 ጨዋታዎች አድርጎ 54 ጎሎችን አስቆጥሯል።

በክለቦች አለም ዋንጫ ክለቦች ስንት አገኙ ?
በክለቦች አለም ዋንጫ ውድድር እስካሁን ባለው ሪያል ማድሪድ ከፍተኛውን ገንዘብ ያገኘው ክለብ መሆኑ ተገልጿል።
ግማሽ ፍፃሜውን የተቀላቀሉት ሎስ ብላንኮዎቹ እስካሁን 72.89 ሚልዮን ዩሮ መቀበላቸው ተነግሯል።
ሪያል ማድሪድ በቀጣይ ለፍፃሜ የሚደርሱ ከሆነ ተጨማሪ 25.8 ሚልዮን ዩሮ እንደሚያገኙ ተገልጿል።
ብዙ ክፍያ ያገኙ ክለቦች እነማን ናቸው ?
- ሪያል ማድሪድ :- 72.89 ሚልዮን ዩሮ
- ፒኤስጂ :- 66.43 ሚልዮን ዩሮ
- ፍሉሚኔንስ :- 52.32 ሚልዮን ዩሮ
- ቼልሲ :- 50.83 ሚልዮን ዩሮ ማግኘታቸው ተገልጿል።
ዋንጫውን የሚያሸንፈው ክለብ 34.3 ሚልዮን ዩሮ ሲሸለም የፍፃሜ ተፋላሚው 25.8 ሚልዮን ዩሮ ያገኛል።

" ዙቢሜንዲ ለቡድኑ ትልቅ አቅም ይጨምራል “ አርቴታ
የመድፈኞቹ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ አዲሱ ፈራሚያቸው ማርቲን ዙቢሜንዲ " ትልቅ የእግርኳስ እውቀት አለው " ብለዋል።
“ ዙቢሜንዲ ለቡድኑ ጥራት እና ትልቅ የእግር ኳስ እውቀት ይጨምራል “ ሲሉ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ተናግረዋል።
ማርቲን ዙቢሜንዲ ጨዋታ የመረዳት እና መተንተን አቅሙ ከፍ ያለ መሆኑን የገለፁት አርቴታ ያለው አቅም የቡድናቸውን አቅም ያሳድጋል ብለዋል።
" ተጨዋቹ ለቡድናችን በትክክል ይስማማል የቡድኑ ቁልፍ ተጨዋች የሚያደርገው ሁሉም ባህሪ አለው “ አርቴታ

ማንችስተር ሲቲ ስታዲየሙን እያስፋፋ ነው !
ማንችስተር ሲቲዎች ለሚቀጥለው የውድድር አመት የኢትሀድ ስታዲዮምን በማስፋፋት ላይ እንደሚገኙ ተገልጿል።
የስታዲየሙ የማስፋፊያ እድሳት ሲጠናቀቅ ተመልካች የመያዝ አቅሙ ወደ 63,000 ከፍ እንደሚል ይጠበቃል።
ኢቲሀድ ስታዲየም ከዚህ በፊት ተመልካች የመያዝ አቅሙ 53,400 እንደነበር አይዘነጋም።
በአሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ የሚመራው ማንችስተር ሲቲ በሚቀጥለው የውድድር አመት በሜዳው የመጀመሪያ ጨዋታውን ሁለተኛ ሳምንት ላይ ከቶተንሀም ጋር ያደርጋል።

ክሪስታል ፓላስ ተጨዋች ሊያስፈርም ነው !
የፕርሚየር ሊጉ ክለብ ክሪስታል ፓላስ የአያክሱን የግራ መስመር ተጨዋች ቦርና ሶሳ ለማስፈረም ከጫፍ መድረሳቸው ተገልጿል።
አያክስ ተጨዋቹ ወደ እንግሊዝ እንዲያመራ ፍቃድ መስጠቱ የተገለፀ ሲሆነ የህክምና ምርመራው በነገው ዕለት እንደሚደረግ ተዘግቧል።
የ 27ዓመቱ የግራ መስመር ተጨዋች ቦርና ሶሳ ባለፈው አመት በውሰት ወደ ቶሪኖ አምርቶ 20 ጨዋታዎች ላይ ተሰልፎ መጫወት ችሏል።
ክሪስታል ፓላስ ታይሪክ ሚቼልን የመጀመሪያ ተመራጭ የግራ ተመላላሹ አድርጎ ቢመለከትም ቡድኑን ለማጠናከር እና የተጨዋቹ ተፎካካሪ ለማድረግ ቦርና ሶሳን እንደሚያስፈርሙ ተነግሯል።
የ ክሮሽያዊው ተጨዋች ቦርና ሶሳ ዝውውር ሒሳብ 4 ሚልዮን ዩሮ መሆኑ ተዘግቧል።

ቦታፎጎ አሰልጣኙን አሰናበተ ! ከክለቦች አለም ዋንጫ የተሰናበተው የብራዚሉ ክለብ ቦታፎጎ የቡድኑን ዋና አሰልጣኝ ሬናቶ ፓይቫ ማሰናበታቸውን አስታውቀዋል። አሰልጣኙ ቦታፎጎን እየመሩ በክለቦች አለም ዋንጫው የሻምፒየንስ ሊግ አሸናፊውን ፒኤስጂ ማሸነፍ ችለዋል። ቡድኑ በፓልሜራስ ተሸንፎ ከውድድሩ ውጪ መሆኑን ተከትሎ የክለቡ ባለቤት ጆን ቴክስተር አሰልጣኙን አሰናብተዋል። አሰልጣኙ በተጨማሪም ቦታፎጎ…
ቦታፎጎ ዴቪድ አንቾሎቲን እያነጋገሩ ነው !
ከቀናት በፊት አሰልጣኙን ያሰናበተው የብራዚሉ ክለብ ቦታፎጎ አሰልጣኝ ዴቪድ አንቾሎቲን ለመሾም ንግግር ላይ መሆናቸው ተገልጿል።
የአሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ ልጅ ዴቪድ አንቾሎቲ በቅርቡ የብራዚል ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ቡድንን መቀላቀሉ አይዘነጋም።
የ 35ዓመቱ አሰልጣኝ ዴቪድ አንቾሎቲ አሁን ላይ ቦታፎጎን ሊረከቡ እንደሚችሉ የብራዚል መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።
ዴቪድ አንቾሎቲ ከ 2011 ጀምሮ ከአባቱ ጋር የሰራ ሲሆን ባለፉት አመታት ሪያል ማድሪድ ሁለት የላሊጋ እና ሁለት የሻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ ሲያሳካ ጉልህ ሚና ነበረው።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ከቀናት በፊት አሰልጣኙን ያሰናበተው የብራዚሉ ክለብ ቦታፎጎ አሰልጣኝ ዴቪድ አንቾሎቲን ለመሾም ንግግር ላይ መሆናቸው ተገልጿል።
የአሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ ልጅ ዴቪድ አንቾሎቲ በቅርቡ የብራዚል ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ቡድንን መቀላቀሉ አይዘነጋም።
የ 35ዓመቱ አሰልጣኝ ዴቪድ አንቾሎቲ አሁን ላይ ቦታፎጎን ሊረከቡ እንደሚችሉ የብራዚል መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።
ዴቪድ አንቾሎቲ ከ 2011 ጀምሮ ከአባቱ ጋር የሰራ ሲሆን ባለፉት አመታት ሪያል ማድሪድ ሁለት የላሊጋ እና ሁለት የሻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ ሲያሳካ ጉልህ ሚና ነበረው።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
TIKVAH-SPORT
ጆን ዱራን ወደ ፌነርባቼ ለማምራት ተስማማ ! ኮሎምቢያዊው የፊት መስመር አጥቂ ጆን ዱራን የቱርኩን ክለብ ፌነርባቼ ለመቀላቀል ከስምምነት ደርሷል። ተጨዋቹ ከአል ነስር ወደ ፌነርባቼ በውሰት የሚያደርገውን ዝውውር ለማጠናቀቅ ከኮሎምቢያ ወደ ቱርክ ለመብረር መዘጋጀቱ ተገልጿል። ጆን ዱራን ባለፈው ክረምት ከአስቶን ቪላ በ 77 ሚልዮን ዩሮ በአምስት አመት ኮንትራት አል ነስርን መቀላቀሉ ይታወሳል።…
ጆን ዱራን ፌነርባቼን ተቀላቀለ !
የቱርኩ ክለብ ፌነርባቼ ኮሎምቢያዊውን የፊት መስመር አጥቂ ጆን ዱራን ከአል ነስር ማስፈረሙን በይፋ አስታውቋል።
በአሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ የሚመራው ፌነርባቼ ተጫዋቹን ለአንድ የውድድር አመት ደሞዙን ሸፍነው በውሰት አስፈርመዋል።
ጆን ዱራን ባለፈው ክረምት ከአስቶን ቪላ በ 77 ሚልዮን ዩሮ በአምስት አመት ኮንትራት አል ነስርን መቀላቀሉ ይታወሳል።
የ 22ዓመቱ ተጨዋች ጆን ዱራን በሳውዲ አረቢያ ሊግ ባደረጋቸው 18 ጨዋታዎች 12 ጎሎችን ማስቆጠር ችሏል።

ክረምትን በምን ሊያሳልፋ አስበዋል?
Can PlayStation 🎮 መፍትሄ ይዞ ብቅ ብሎሎታል🫴
-Sony
PlayStation 2
PlayStation 3
PlayStation 4
PlayStation 5
-Microsoft
Xbox 360
Xbox one
Xbox one s
Xbox Series
ምርቶችን አዘጋጅቶ እናንተን በመጠበቅ ላይ ነን
እንግዲያውስ እርሶ በተመቻቹ ሰአት ብቅ በማለት ሱቃችን መጎብኘት ይችላሉ
እቃዎቻችን 6 ወር ዋስትና ስላለው የለ ሀሳብ ይዝናኑ
ለልጅም ለአዋቂ የሚሆኑ PlayStation Cidi Game ስላሉን ይደውሉልን
Tv በተለያየ Brand እና Size እኛ ዘንድ ያገኛሉ
ባሎት ማንኛውም እቃ መቀያየር ይቻላል
ለክፍለ ሀገር እናቀርባለን ይደውሉ
🤝Tanks for choice
አድራሻ፡፦
ቁጥር 1፦ መገናኛ
ቁጥር 2፦ ቦሌ
ስልክ፦ 0904658609 ወይም 0910529770
0977349492 ይደውሉ
ለአዳዲስ መረጃ Telegram channel join ይበሉ ፦
https://www.tg-me.com/CanPlaystation
👍Update Your Life
Can PlayStation እና Tv Market

Forwarded from Betika Ethiopia Official Channel
“ ዳኛው በድሎናል “ ፖቼቲኖ
የአሜሪካ ብሔራዊ ቡድን ሌሊት ከሜክሲኮ ብሔራዊ ቡድን ጋር ያደረገውን የጎልድ ካፕ ዋንጫ ጨዋታ 2ለ1 በሆነ ውጤት ተሸንፏል።
ሜክሲኮ ሁለተኛ ተከታታይ የጎልድ ካፕ ዋንጫዋን ስታሸንፍ አጠቃላይ ያሸነፈችውን ዋንጫ 10 በማድረስ ባለሪከርድ ሆናለች።
የሜክሲኮ ብሔራዊ ቡድንን የመጀመሪያ ግብ ያስቆጠረው ራውል ሄምኔዝ የዲያጎ ጆታን ደስታ አገላለጽ በመጠቀም ተጫዋቹን አስቧል።
ከጨዋታው በኋላ አስተያየታቸውን የሰጡት የአሜሪካ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ማውሪስዮ ፖቼቲኖ በሁለተኛው አጋማሽ ፍፁም ቅጣት ምት ተከልክለናል ሲሉ ዳኛውን ወቅሰዋል።
ኳስ በእጅ ተነክቶ ነበር ያሉት አሰልጣኙ “ ላለቅስ አይደለም ነገርግን እውነቱን ልናገር የተፈጠረው በተቃራኒ ቢሆን ፍፁም ቅጣት ምት ይሰጥ ነበር “ ብለዋል።

ቼልሲ ኒኮላስ ጃክሰንን መሸጥ ይፈልጋል ?
የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ በዚህ ክረምት ሴኔጋላዊውን የፊት መስመር አጥቂ ኒኮላስ ጃክሰን ለመሸጥ እየሰሩ እንዳልሆነ ተገልጿል።
ይሁን እንጂ ሰማያዊዎቹ ለኒኮላስ ጃክሰን ጥሩ የዝውውር ሒሳብ ከቀረበላቸው ለመመልከት ዝግጁ መሆናቸው ተነግሯል።
አሁን ላይ በርካታ ክለቦች ኒኮላስ ጃክሰንን ለማስፈረም ፍላጎታቸውን እያሳዩ መሆኑ ተዘግቧል።
የ 23ዓመቱ የፊት መስመር አጥቂ ኒኮላስ ጃክሰን በቼልሲ ቤት ቀሪ የዘጠኝ አመት ኮንትራት እንዳለው ይታወቃል።

ዩናይትድ ለተጨዋቾቹ እረፍት ሊፈቅድ ነው !
ማንችስተር ዩናይትድ ለፖርቹጋላዊ ተጨዋቾቹ ብሩኖ ፈርናንዴዝ እና ዲያጎ ዳሎት እረፍት ለመስጠት ሊሰጥ እንደሚችል ተገልጿል።
ተጨዋቾቹ የዲያጎ ጆታ ቀብር ስነስርዓት ላይ ከተገኙ በኋላ ከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ መግባታቸው ተነግሯል።
ይህንንም ተከትሎ ማንችስተር ዩናይትድ ተጨዋቾቹ አንድ ተጨማሪ ሳምንት አርፈው ወደ ልምምድ እንዲመለሱ መፍቀዱን ሰን ስፖርት አስነብቧል።
የቡድኑ ተጨዋቾች በበኩላቸው ለተጨዋቾቹ ድጋፍ እያሳዩዋቸው እንደሚገኝ ተዘግቧል።
ተጨዋቾቹ ከእረፍት በተጨማሪም በቀጣይ የስነልቦና ድጋፍ እንዲደረግላቸው ተገልጿል።