Telegram Web Link
15 '

ቼልሲ 0 - 0 ፒኤስጂ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
44🔥13😁2👍1
21 '

ቼልሲ 1 - 0 ፒኤስጂ

ፓልመር

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
👏22867🔥24😁17😢15😱12🤔8🤬7👍6💯3👎2
30 '

ቼልሲ 2 - 0 ፒኤስጂ

ፓልመር

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
🔥22166😱28👎9👏9😁8💯8👍5🤔2🥰1
TIKVAH-SPORT
አርሰናል የዮኬሬሽን ዝውውር ሊያጠናቅቅ ነው ! የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል የቪክቶር ዮኬሬሽን ዝውውር በማጠናቀቅ ላይ መሆናቸውን ዘ አትሌቲክ ዘግቧል። መድፈኞቹ ከስፖርቲንግ ሊዝበን ጋር የመጨረሻ ድርድር ካደረጉ በኋላ ዝውውሩን ወደ ማጠናቀቅ እየተቃረቡ መሆኑ ተነግሯል። አርሰናል ለተጨዋቹ ያቀረበው የዝውውር ሒሳብ 70 ሚልዮን ዩሮ እና ተጨማሪ 10 ሚልዮን ዩሮ እንደሚጠጋ ተዘግቧል። ተጨዋቹ…
አርሰናል ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ !

የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ቪክቶር ዮኬሬሽን ለማስፈረም ከስፖርቲንግ ሊዝበን ጋር ከስምምነት መድረሳቸውን ዘ አትሌቲክ አስነብቧል።

አርሰናል ተጨዋቹን አጠቃላይ 73.5 ሚልዮን ዩሮ በሚደርስ የዝውውር ሒሳብ ለማስፈረም ከስምምነት መድረሳቸው ተነግሯል።

የ 27ዓመቱ የፊት መስመር ተጨዋች ቪክቶር ዮኬሬሽ ወኪል ዝውውሩን ለማጠናቀቅ እንዲረዳ የተወሰነ ክፍያውን በመተው ማገዙ ተዘግቧል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
626👍89😁44🔥36👎21👏9🤬8🎉2
42 '

ቼልሲ 3 - 0 ፒኤስጂ

ፓልመር
ጇ ፔድሮ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
288😁84👏34👍31😱30🔥14😢11🤬5
የእረፍት ሰዓት !

በክለቦች አለም ዋንጫ ፍፃሜ ቼልሲ ከፒኤስጂ ጋር እያደረጉ የሚገኙትን ጨዋታ 3ለ0 እየመሩ ወደ መልበሻ ቤት አምርተዋል።

- የቼልሲን የመሪነት ግቦች ኮል ፓልመር 2x እና ጇ ፔድሮ አስቆጥረዋል።

🟨 የቢጫ ካርድ የተመለከቱ ተጫዋቾች እነማን ናቸው ?

- በመጀመሪያው አጋማሽ በቼልሲ በኩል ሞይሰስ ካይሴዶ ፣ ማሎ ጉስቶ እና ፔድሮ ኔቶ የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክተዋል።

የጨዋታው የኳስ ቁጥጥር ምን ይመስላል ?

- በመጀመሪያው አጋማሽ ፒኤስጂ 70% - 30% የኳስ ቁጥጥር ብልጫ ነበራቸው።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe
156🔥40👏21😱17👍11😁10🤬8😢4
#CWCFinal 🇺🇸

ባለፉት ስድስት ወራት የአለም ምርጥ የነበሩት የፒኤስጂ የመስመር ተጨዋቾች የመጀመሪያው አጋማሽ ለእነሱ ጥሩ አልነበረም።

ከተጠበቀው በተቃራኒ ሆኖ የተገኘው ኑኖ ሜንዴዝ የመክፈቻው ግብ ሲቆጠር በማሎ ጉስቶ የበላይነት ተወስዶበታል።

በተጨማሪም ኮል ፓልመር ሁለተኛውን ግብ ሲያስቆጥር ኑኖ ሜንዴዝ ቡድኑን ከጥቃት መከላከል ሳይችል ቀርቷል።

የፒኤስጂ የመስመር ተከላካዮች አሽራፍ ሀኪሚ እና ኑኖ ሜንዴዝ በመጀመሪያው አጋማሽ ከመከላከሉ ይልቅ በማጥቃቱ የተሻለ ተፅዕኖ ነበራቸው።

በፍፃሜው ጥሩ አጀማመር ያሳዩት የቼልሲ ተጨዋቾች የሻምፒየንስ ሊግ አሸናፊው ፒኤስጂ ላይ የበላይነት መውሰድ ችለዋል።

በግራ መስመር በቅቫራስኬሊያ እና ኑኖ ሜንዴዝ የበላይነት ይወስድበታል በሚል በቼልሲዎች ተፈርቶ የነበረው ማሎ ጉስቶ ጥሩ የሚባል አቋሙን አሳይቷል።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe
197🔥35👍20👎5😁4👏2😱2
#CWCFinal 🇺🇸

የኳታር ኢንቨስትመንት ግሩፕ 2011 ፒኤስጂን ከገዛ ወዲህ ቡድኑ በመጀመሪያ አጋማሽ ሶስት እና ከዛ በላይ ጎል ሲቆጠርበት የዛሬው ለሶስተኛ ጊዜ ነው።

ነገርግን ፒኤስጂዎች ከዚህ በፊት በሁለት ጨዋታዎች ከሁለት ጎል በላይ ተቆጥሮባቸው እረፍት ቢወጡም አልተሸነፉም።

በሁለቱም ጨዋታዎች ከእረፍት መልስ ግብ አስቆጥረው አቻ መሆን ችለው ነበር።

ፒኤስጂ ከእረፍት በፊት ከሁለት ጎል በላይ የተቆጠረበት 2012 በሊዮን እንዲሁም በ 2020 በአሜንስ ነበር።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe
83👍11👎9🔥8😁6👏2🙏1
54 '

ቼልሲ 3 - 0 ፒኤስጂ

ፓልመር
ጇ ፔድሮ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
67👍10👎7😁2🤬1
62 '

ቼልሲ 3 - 0 ፒኤስጂ

ፓልመር
ጇ ፔድሮ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
👍7035👏7🙏5🤬4😁1
76 '

ቼልሲ 3 - 0 ፒኤስጂ

ፓልመር
ጇ ፔድሮ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
🔥5330👍16🤬10😁5👏4🙏1
85 '

ቼልሲ 3 - 0 ፒኤስጂ

ፓልመር
ጇ ፔድሮ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
👍6245🔥11👎8🤔5😁2🤬2
ቼልሲ 🏆 ሻምፒዮን ሆኗል !

የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ከፒኤስጂ ጋር ያደረገውን የክለቦች አለም ዋንጫ ፍፃሜ ጨዋታ 3ለ0 በማሸነፍ ሻምፒዮን ሆነዋል።

የሰማያዊዎቹን የማሸነፊያ ግቦች ኮል ፓልመር 2x እና ጇ ፔድሮ አስቆጥረዋል።

ቼልሲ በታሪክ ሶስተኛውን የፊፋ ክለቦች ዋንጫ ማሸነፍ ችሏል።

ቼልሲዎች በሚቀጥሉት አራት አመታት የክለቦች አለም ዋንጫ አርማ በማልያቸው ላይ አርገው የሚጫወቱ ይሆናል።

አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ በአሰልጣኝነት ህይወታቸው ሁለተኛ ዋንጫቸውን ማሳካት ችለዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
526🎉64👍46👏24🔥14👎11😁6🤬5
ለተጠራጠሩን በሜዳ ላይ ምላሽ ሰጥተናል “

የክለብ አለም ዋንጫ አሸናፊው ቼልሲ የፊት መስመር ተጫዋች ኮል ፓልመር ቡድኑ አነስተኛ ግምት ተሰጥቶት እንደነበረ ገልጿል።

ኮል ፓልመር ኮከብ ሆኖ ያመሸበት መርሐ ግብርን “ ልዩ የተለየ ስሜት “ ሲል ደስታውን አጋረቷል።

ቡድኑ አነስተኛ ግምት እንደተሰጠው የጠቆመው ፓልመር “ ከጨዋታው በፊት ብዙ ሰው አነስተኛ ግምት ሰጥተውናል ለነሱ በሜዳ ላይ ምላሽ ሰጥተናል “ ብሏል።

የለንደኑ ክለብ ቼልሲ የምሽቱን ስኬት ተከትሎ :-

- ሁሉንም ዋንጫ ማሸነፍ የቻለ በታሪክ የመጀመሪያው ክለብ እንዲሁም

- የክለቦች አለም ዋንጫ በማሸነፍ ስኬታማው የእንግሊዝ ክለብ ለመሆን ችሏል።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
444👏33🙏18👍15🔥15😁7🤬6🤩1
ጨዋታውን ያሸነፍነው በአስር ደቂቃ ነው “

በአመቱ ሁለተኛ ዋንጫቸውን ለቼልሲ ያሳኩት አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ “ የጨዋታውን ፍሰት ተቆጣጥረናል “ ብለዋል።

“ ድሉ ይገባናል “ ሲሉ ውጤቱን የገለፁት አሰልጣኙ “ ተጫዋቾቼን የምገልፅበት ቃላት የለኝም “ ሲሉም ተደምጠዋል።

ጨዋታውን ስላሸነፉበት መንገድ የተናገሩት ማሬስካ “ ጨዋታውን ያሸነፍነው በመጀመሪያ አስር ደቂቃ ነው ፣ ተጫዋቾቼ ትክክለኛ አቅማቸውን አሳይተዋል “ ብለዋል።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
348👌44👏21👍20🤬7🙏1
ፓልመር የውድድሩ ኮከብ ተጨዋች ተብሏል !

የሰማያዊዎቹ የፊት መስመር ተጨዋች ኮል ፓልመር የክለቦች አለም ዋንጫ ውድድር ምርጥ ተጨዋች በመባል መመረጥ ችሏል።

ኮል ፓልመር በፍፃሜው ለቼልሲ ሁለት ግቦችን በማስቆጠር ለዋንጫ ማብቃቱ ይታወቃል።

በሌላ በኩል የቼልሲው ግብ ጠባቂ ሮበርት ሳንቼዝ የውድድሩ ምርጥ ግብ ጠባቂ በመባል መመረጥ ችሏል።

የፒኤስጂው ወጣት ተጨዋች ዲዚሬ ዱዌ የውድድሩ ምርጥ ወጣት ተጨዋች ተብሎ ተመርጧል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
334👍48👎23👏11😁9🔥8🥰1
#CWCFinal 🇺🇸

የፈረንሳዩ ክለብ ፒኤስጂ ተጨዋቾች በፍፃሜው የሜዳ ላይ እንቅስቃሴያቸው ብቻ ሳይሆን ያሳዩት ባህሪም አልተወደደላቸውም።

የፒኤስጂ ተጨዋቾች በሁለተኛው አጋማሽ እና ጨዋታው በኋላ ያልተገባ ባህሪ ሲያሳዩ ተስተውለው ነበር።

የፒኤስጂው አሰልጣኝ ሉዊስ ኤንሪኬ ከጨዋታው በኋላ ጇ ፔድሮ ላይ ባደረጉት ድርጊት ትልቅ ቅጣት ሊጠብቃቸው እንደሚችል ተገልጿል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
👍21092👎12🙏6🥰3🔥1
#ClubWorldCup 🇺🇸

ቼልሲ በአዲስ ቅርፅ የተካሄደውን የክለቦች አለም ዋንጫ ያሸነፈ የመጀመሪያው ክለብ ሆኗል።

የቡድኑ አምበል ሪስ ጄምስ ከአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና ከፊፋ ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ እጅ ዋንጫውን ተቀብሏል።

ውድድሩን ፍፃሜውን ሲያገኝ የውድድሩ ኮከብ በመባል :-

- ሮበርት ሳንቼዝ :- ኮከብ ግብ ጣባቂ
- ኮል ፓልመር :- ኮከብ ተጫዋች
- ዲዛየር ዱዌ :- ኮከብ ወጣት ተጫዋች
- ጎንዛሎ ጋርሽያ :- ኮከብ ግብ አግቢ በመሆን ተመርጠዋል።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
368👏27🔥20👍11👎9🙏2
" ሰዎች ክብራችንን ዝቅ አድርገው ነበር “ ማሎ ጉስቶ

የቼልሲው የመስመር ተጨዋች ማሎ ጉስቶ የምሽቱን የዋንጫ ድል “ ትልቅ ኩራት ነው " ሲል ገልፆታል።

“ ሰዎች ስለእኛ ጥሩ ያልሆነ ነገር እየተናገሩ ክብራችንን ዝቅ ሲያደርጉት ነበር " ያለው ማሎ ጉስቶ ለእነሱ ይህንን ዋንጫ ማሸነፍ እንደሚገባን አሳይተናቸዋል ብሏል።

ማሎ ጉስቶ አክሎም ፒኤስጂን በድክመቱ በኩል ለማሸነፍ አስበው ወደ ሜዳ መግባታቸውን ገልጿል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
👍416148🔥26😁22👎18👏7👌7🙏1
2025/07/14 15:27:19
Back to Top
HTML Embed Code: