#EthPL 🇪🇹
የ 2017ዓ.ም የ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ፍፃሜውን ሲያገኝ ኢትዮጵያ መድን በታሪኩ የመጀመሪያ ዋንጫውን አንስቷል።
በሱፐር ስፖርት ያለፉትን አመታት በአዲስ ቅርፅ የቀጥታ ሽፋን ያገኘው ሊጉ የአምስት አመት የቀጥታ ስርጭት ውል በይፋ ተጠናቋል።
ሱፐር ስፖርት ባለፉት አመስት 802 ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ለተመልካቾቹ አድርሷል።
በቀጣይ አመት ሊጉ በአዲስ ቅርፅ ሊደርግ እንደሚችል ፍንጭ ሲሰጥ
“ አሁን እየተጫወትን ከምንገኝባቸው ሜዳዎች የሜዳ መጫወቻ " Home " አድርገው የፈለጉትን ከተማ እንዲመርጡ አስበናል “ ሲሉ አቶ ክፍሌ ሰይፈ ተናግረዋል።
የአክስዮን ማህበሩ ዋና ስራ አስኪጅ አክለውም “ ውድድሩን አርብ ፣ ቅዳሜ እና እሁድ በየሳምንቱ ለማድረግ አስበናል “ ሲሉ ገልጸዋል።
የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የአመቱ ምርጥ እነማን ናቸው ?
⏩ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች :- ሀይደር ሸረፋ ( ኢትዮጵያ መድን )
⏩ የአመቱ ምርጥ አሰልጣኝ :- ገብረመድህን ኃይሌ ( ኢትዮጵያ መድን )
⏩ የአመቱ ምርጥ ግብ ጠባቂ :- አቡበከር ኑራ ( ኢትዮጵያ መድን )
⏩ ወጣት ተጫዋች :- ይታገሱ ታሪኩ ( ኢትዮጵያ ቡና )
⏩ የአመቱ ምስጉን ዋና ዳኛ :- ማኑኤ ወልደፃዲቅ
⏩ የአመቱ ምስጉን ረዳት ዳኛ :- ሙስጠፋ መኪ በመሆን ተመርጠዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

❤127👍39😁13👎7🔥3
🔥42❤22👍7👌4🤔1
የምሽቱ ጨዋታ ለምን ተጠባቂ ሆነ ?
ማንችስተር ሲቲ እና ጁቬንቱስ ዛሬ ምሽት የክለቦች አለም ዋንጫ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ።
ሁለቱ ክለቦች የምሽቱን የምድብ የመጨረሻ ጨዋታ የሚያደርጉት እኩል ነጥብ እና እኩል የግብ ክፍያ ይዘው ነው።
ሁለቱም ክለቦች ከወዲሁ ጥሎ ማለፉን መቀላቀላቸውን አረጋግጠዋል ነገርግን ምድቡን በበላይነት ለማጠናቀቅ ይፋለማሉ።
ዛሬ ምሽት አሸንፎ ምድቡን በአንደኝነት የሚያጠናቅቀው ክለብ ምናልባት በጥሎ ማለፉ ጠንካራውን ሪያል ማድሪድን ከመግጠም ይተርፋል።
ሪያል ማድሪድ ቀጣዩን ምድብ እየመራ ሲሆን በጥሎ ማለፍ የሚገጥመው ቡድን ከጁቬንቱስ እና ማንችስተር ሲቲ ሁለተኛ ደረጃ ይዞ ያጠናቀቀውን ክለብ ነው።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe

😁136❤85👍23👎3👏2
75 '
ጁቬንቱስ 1 - 5 ማንችስተር ሲቲ
⚽ ኩፕሜነርስ ⚽ ዶኩ
⚽ ካሉሉ ( በራስ ላይ )
⚽ ሀላንድ
⚽ ፎደን
⚽ ሳቪንሆ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ጁቬንቱስ 1 - 5 ማንችስተር ሲቲ
⚽ ኩፕሜነርስ ⚽ ዶኩ
⚽ ካሉሉ ( በራስ ላይ )
⚽ ሀላንድ
⚽ ፎደን
⚽ ሳቪንሆ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
❤45😁13👏5🤔5
85 '
ጁቬንቱስ 2 - 5 ማንችስተር ሲቲ
⚽ ኩፕሜነርስ ⚽ ዶኩ
⚽ ቭላሆቪች ⚽ ካሉሉ ( በራስ ላይ )
⚽ ሀላንድ
⚽ ፎደን
⚽ ሳቪንሆ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ጁቬንቱስ 2 - 5 ማንችስተር ሲቲ
⚽ ኩፕሜነርስ ⚽ ዶኩ
⚽ ቭላሆቪች ⚽ ካሉሉ ( በራስ ላይ )
⚽ ሀላንድ
⚽ ፎደን
⚽ ሳቪንሆ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
❤37👎12👍6
TIKVAH-SPORT
የምሽቱ ጨዋታ ለምን ተጠባቂ ሆነ ? ማንችስተር ሲቲ እና ጁቬንቱስ ዛሬ ምሽት የክለቦች አለም ዋንጫ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ። ሁለቱ ክለቦች የምሽቱን የምድብ የመጨረሻ ጨዋታ የሚያደርጉት እኩል ነጥብ እና እኩል የግብ ክፍያ ይዘው ነው። ሁለቱም ክለቦች ከወዲሁ ጥሎ ማለፉን መቀላቀላቸውን አረጋግጠዋል ነገርግን ምድቡን በበላይነት ለማጠናቀቅ ይፋለማሉ። ዛሬ ምሽት አሸንፎ ምድቡን በአንደኝነት…
ሲቲ ምድቡን በበላይነት አጠናቋል !
ማንችስተር ሲቲ ከጁቬንቱስ ጋር ያደረገውን የክለቦች አለም ዋንጫ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታ 5ለ2 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸንፏል።
የማንችስተር ሲቲን የማሸነፊያ ግቦች ዶኩ ፣ ፊል ፎደን ፣ ሀላንድ ፣ ሳቪንሆ እና ካሉሉ በራሱ መረብ ላይ አስቆጥረዋል።
ለጁቬንቱስ ግቦችን ኩፕሜነርስ እና ቭላሆቪች ከመረብ አሳርፈዋል።
ማንችስተር ሲቲ ምድቡን በአንደኝነት እንዲሁም ጁቬንቱስ ሁለተኛ ደረጃን ይዘው በማጠናቀቅ ጥሎ ማለፉን ተቀላቅለዋል።
ማንችስተር ሲቲ ጁቬንቱስን ሲያሸንፍ ከ 49 አመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው።

❤245🔥36👏19🤬7😁6🥰4👎3