በሳምንታዊ ጥቅሎች ፈታ ብለን ዳታ እንጠቀም! ከጉርሻ የሳፋሪኮም ደቂቃ ጋር 🎁
በልዩ ልዩ አማራጮች የቀረበልንን የሳፋሪኮም የኢንተርኔት ጥቅል የM-PESA Appን በመጠቀም አሁኑኑ እንግዛ! በፈጣን ዳታ እንንበሽበሽ!
#SafaricomEthiopia
#1wedefit
#Furtheraheadtogether

❤34👎3👍1
“ ጨዋታው ቀላል አይሆንም “ ሩበን ኔቬዝ
የአል ሂላሉ ተጨዋች ሩበን ኔቬዝ ከ ማንችስተር ሲቲ ጋር የሚያደርጉት ጨዋታ ቀላል እንደማይሆን ተናግሯል።
“ ከአለም ምርጥ ሶስት ቡድኖች መካከል አንዱን ነው የምንገጥመው “ ያለው ተጨዋቹ ማንችስተር ሲቲን በደንብ እናውቀዋለን ብሏል።
“ ብዙ ተጨዋቾች ቀያይረዋል ፤ ጋርዲዮላን አውቀዋለሁ እንግሊዝ ስጫወት ብዙ ግዜ በተቃራኒ ተጫውተናል ፤ ቀላል አይሆንም ነገርግን የቻልነውን ሁሉ እናደርጋለን።"ሩበን ኔቬስ
አል ሂላል በጨዋታው የሚትሮቪችን ግልጋሎት የማያገኝ ሲሆን አምበሉ ሳሌም አል ሳውዳሪ ለጨዋታው የመድረስ እድሉ ጠባብ መሆኑ ተነግሯል።
የማንችስተር ሲቲ እና አል ሂላል ጥሎ ማለፍ ጨዋታ ሰኞ ሌሊት 10:00 ሰዓት ይደረጋል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe

❤140👍26😁11
ክረምትን በምን ሊያሳልፉ አስበዋል?
Can PlayStation 🎮 መፍትሄ ይዞ ብቅ ብሏል🫴
-Sony
PlayStation 2
PlayStation 3
PlayStation 4
PlayStation 5
-Microsoft
Xbox 360
Xbox one
Xbox one s
Xbox Series
ምርቶችን አዘጋጅቶ እናንተን በመጠበቅ ላይ ነን! እንግዲያውስ እርሶ በተመችዎት ሰዓት ብቅ በማለት ሱቃችን መጎብኘት ይችላሉ።
እቃዎቻችን 6 ወር ዋስትና ስላለው ያለ ሀሳብ ይዝናኑ።
ለልጅም ሆነ ለአዋቂ የሚሆኑ PlayStation Cidi Game ስላሉን ይደውሉልን።
Tv በተለያየ Brand እና Size እኛ ዘንድ ያገኛሉ።
ባሎት ማንኛውም እቃ መቀያየር ይቻላል።
ለክፍለ ሀገር እናቀርባለን ይደውሉ።
🤝Thanks for choice!
አድራሻ፡፦
ቁጥር 1፦ መገናኛ
ቁጥር 2፦ ቦሌ
ስልክ፦ 0904658609 ወይም 0910529770
0977349492 ይደውሉ
ለአዳዲስ መረጃ Telegram channel join ይበሉ ፦
https://www.tg-me.com/CanPlaystation
👍Update Your Life
Can PlayStation እና Tv Market

❤25👎3
“ የክለቦች አለም ዋንጫ የደከመ ሀሳብ ነው “ ክሎፕ
ጀርመናዊው አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ አዲሱን የክለቦች አለም ዋንጫ ውድድር መጀመር ሀሳብ “ የማይረባ ሀሳብ “ ሲሉ ተችተዋል።
“ የክለቦች አለም ዋንጫን የመጀመር ሀሳብ በእግርኳስ ከተተገበሩ ጥሩ ያልሆኑ ውሳኔዎች መካከል የከፋው ነው “ ሲሉ የርገን ክሎፕ ተናግረዋል።
ውድድሩ በሚቀጥለው የውድድር አመት “ ተጨዋቾች ገጥሟቸው የማያውቀው ጉዳት “ ይገጥማቸዋል የሚል ፍራቻ እንዳላቸው የርገን ክሎፕ ገልጸዋል።
አክለውም ተጨዋቾች በውድድር አመቱ በጉዳት ባይሰቃዩ እንኳን በሚቀጥለው አለም ዋንጫ አስቸጋሪ ጊዜ ይጠብቃቸዋል በማለት ተናግረዋል።

❤338👍78😁28👎19🔥3👏1
ቼልሲ ተጨዋች ለማስፈረም እየጣሩ ነው !
የለንደኑ ክለብ ቼልሲ እና ኒውካስል ዩናይትድ የብራይተኑን የፊት መስመር ተጨዋች ጇ ፔድሮ ለማስፈረም ፉክክር ላይ መሆናቸው ተገልጿል።
ብራይተን ለ 23ዓመቱ ብራዚላዊ የፊት መስመር ተጨዋች ጇ ፔድሮ እስካሁን የቀረበ ጥያቄ አለመቀበሉ ተነግሯል።
ሁለቱ ክለቦች ተጫዋቹን ወደ ስብሰባቸው ለመቀላቀል ከብራይተን ጋር በንግግር ላይ መሆናቸው ተዘግቧል።
ተጨዋቹ በውድድር አመቱ ለብራይተን 30 ጨዋታዎች ሲያደርግ 10 የፕርሚየር ሊግ ግቦችን አስቆጥሮ ስድስት አመቻች አቀብሏል።

❤156😁49👎8🔥4😱4🤬4🥰1
TIKVAH-SPORT
ፖል ፖግባ የጤና ምርመራውን ያደርጋል ! ፈረንሳዊው የመሐል ሜዳ ተጨዋች ፖል ፖግባ ከፈረንሳዩ ክለብ ሞናኮ ለመቀላቀል ዛሬ የጤና ምርመራውን እንደሚያደርግ ተገልጿል። ከአንድ አመት በላይ ከሜዳ ርቆ የቆየው ፖል ፖግባ ከጁቬንቱስ ጋር ያለውን ኮንትራት ማቋረጡን ተከትሎ ሞናኮን በነፃ ዝውውር ይቀላቀላል። ፖል ፖግባ በታዳጊነቱ ሌ ሀቭሬን በመልቀቅ የማንችስተር ዩናይትድን አካዳሚ ከተቀላቀለ ወዲህ ለመጀመሪያ…
ፖል ፖግባ በይፋ ሞናኮን ተቀላቀለ !
ፈረንሳዊው የመሐል ሜዳ ተጨዋች ፖል ፖግባ የፈረንሳዩን ክለብ ሞናኮ መቀላቀሉ ይፋ ተደርጓል።
ሞናኮ የ 32ዓመቱን የመሐል ሜዳ ተጨዋች ፖል ፖግባ በነፃ ዝውውር በሁለት አመት ኮንትራት አስፈርመዋል።
ፖል ፖግባ በእግርኳስ ህይወቱ ለመጀመሪያ ጊዜ በፈረንሳይ ሊግ የሚጫወት ይሆናል።
ፖግባ በሞናኮ የስምንት ቁጥር ማልያ እንደሚለብስ ተገልጿል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

❤389👍71🔥40👎4😁2
አል ነስር አሰልጣኝ ሊሾም ነው !
የሳውዲ አረቢያው ክለብ አል ነስር ፖርቹጋላዊውን አሰልጣኝ ጆርጅ ጄሱስ በሀላፊነት ለመሾም ከስምምነት መድረሱ ተገልጿል።
የቀድሞ የአል ሂላል አሰልጣኝ ጆርጅ ጄሱስ በቅርቡ ሀላፊነቱን ተረክበው ስራቸውን እንደሚጀምሩ ተዘግቧል።
የቡድኑ አምበል ክርስቲያኖ ሮናልዶ አሰልጣኙ ቡድኑን እንዲረከቡ ፍቃደኛ መሆኑን ማረጋገጫ መስጠቱ ተገልጿል።
አል ነስር ከቀናት በፊት ከጣልያናዊው አሰልጣኝ ስቴፋኖ ፒዮሊ ጋር መለያየታቸው አይዘነጋም።

👍98❤62😁40
ፍሌቸር የዩናይትድን ወጣት ቡድን ሊረከብ ነው !
ማንችስተር ዩናይትድ ዳረን ፍሌቸርን የክለቡ ከ 18ዓመት በታች ቡድን ዋና አሰልጣኝ አድርገው ለመሾም ማሰባቸው ተነግሯል።
ዳረን ፍሌቸር በማንችስተር ዩናይትድ ያለውን ሚና ለመቀየር በንግግር ላይ እንደሚገኝ ተገልጿል።
የ 41ዓመቱ ዳረን ፍሌቸር አሁን ላይ የማንችስተር ዩናይትድ ዋናው ቡድን አሰልጣኝ አባል በመሆን እያገለገለ ይገኛል።
የክለቡ እግርኳስ ዳይሬክተር ጄሰን ዊሎክስ እና የአካዳሚው ዳይሬክተር ዳረን ፍሌቸር ለቦታው ትክክለኛ ሰው ነው በሚል እምነት ሀላፊነቱን እንዳቀርቡለት ተዘግቧል።

❤172👍36😁14👎6
ፓልሜራስ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቀለ !
በክለቦች አለም ዋንጫ ጥሎ ማለፍ ፓልሜራስ ከቦታፎጎ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 1ለ0 ማሸነፍ ችለዋል።
የፓልሜራስን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ፓውሊንሆ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
ውጤቱን ተከትሎ ፓልሜራስ ቦታፎጎን በመጣል ለውድድሩ ሩብ ፍፃሜ ማለፋቸውን አረጋግጠዋል።
ፓልሜራስ በሩብ ፍፃሜው የቼልሲ እና ቤኔፊካን አሸናፊ የሚገጥሙ ይሆናል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
በክለቦች አለም ዋንጫ ጥሎ ማለፍ ፓልሜራስ ከቦታፎጎ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 1ለ0 ማሸነፍ ችለዋል።
የፓልሜራስን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ፓውሊንሆ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
ውጤቱን ተከትሎ ፓልሜራስ ቦታፎጎን በመጣል ለውድድሩ ሩብ ፍፃሜ ማለፋቸውን አረጋግጠዋል።
ፓልሜራስ በሩብ ፍፃሜው የቼልሲ እና ቤኔፊካን አሸናፊ የሚገጥሙ ይሆናል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
🔥61❤49👍20😁2
TIKVAH-SPORT
ቼልሲ የጊቴንስን ዝውውር ሊያጠናቅቁ ነው ! የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ የእንግሊዛዊውን የፊት መስመር ተጨዋች ጄሚ ጊቴንስ ዝውውር ለማጠናቀቅ ከጫፍ መድረሳቸው ተገልጿል። ሰማያዊዎቹ በቅርቡ ከክለቦች አለም ዋንጫ በፊት ዝውውሩን ሳያጠናቅቁ ወደ አሜሪካ ማምራታቸው ይታወቃል። ሁለቱ ክለቦች አሁን ላይ በአሜሪካ የሚያደርጉትን ንግግር መቀጠላቸው ሲገለፅ በቅርቡ ከስምምነት ይደረሳል ተብሎ እንደሚጠበቅ…
ቼልሲ ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ !
የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ የእንግሊዛዊውን የፊት መስመር ተጨዋች ጄሚ ጊቴንስ ለማስፈረም ከዶርትመንድ ጋር ከስምምነት ደርሰዋል።
ሰማያዊዎቹ ተጫዋቹን ለማስፈረም ከቦርስያ ዶርትመንድ ጋር ከስምምነት መድረሳቸው የተገለፀ ሲሆን በቀጣይ የጤና ምርመራ ያደርጋሉ ተብሏል።
ቼልሲዎች ተጫዋቹን በሰባት አመት ኮንትራት ለማስፈረም ቀደም ብለው በግል ከስምምነት መድረሳቸው ይታወሳል።
ከአምስት አመታት በፊት ከማንችስተር ሲቲ አካዳሚ ዶርትመንድን የተቀላቀለው ጄሚ ጊቴንስ ለዋናው ቡድን 106 ጨዋታዎች ማድረግ ችሏል።
የ 20ዓመቱ ጄሚ ጊቴንስ በተጠናቀቀው የውድድር አመት ጥሩ ጊዜ ሲያሳልፍ ለዶርትመንድ የሻምፒየንስ ሊግ አራት ግቦችን ጨምሮ 12 ጎሎች አስቆጥሯል።
በግራ የፊት መስመር መጫወት የሚቀናው ጄሚ ጊቴንስ በተጨማሪም የአጥቂ አማካይ ቦታ ተሰልፎ የመጫወት የተለየ ክህሎት እንዳለው ይነገራል።

❤135😁30🔥10👍7👎6🤔1
TIKVAH-SPORT
Photo
እንግሊዝ ሻምፒዮን ሆነች !
የእንግሊዝ ከ 21ዓመት በታች ቡድን ከጀርመን አቻው ጋር ያደረገውን የአውሮፓ ዋንጫ ፍፃሜ ጨዋታ 3ለ2 በማሸነፍ ሻምፒዮን ሆኗል።
የእንግሊዝን የማሸነፊያ ግቦች ሀርቬይ ኤሊየት ፣ ሁቺንሰን እና ጆናታን ሮው አስቆጥረዋል።
የሊቨርፑሉ አማካይ ሀርቬይ አሊዮት በውድድሩ ለትናንሽ አንበሶቹ አምስተኛ ግቡን ማስቆጠር ችሏል።
የእንግሊዝ ከ 21ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በተከታታይ ለሁለተኛ ጊዜ ሻምፒዮን መሆን ችለዋል።
ሀርቬይ አሊዮት የውድድሩ ምርጥ ተጨዋች በመባል መመረጥ ችሏል።

🔥125❤70👎5
#ClubWorldCup 🇺🇸
ቼልሲ ከቤኔፊካ ጋር እያደረጉ የሚገኙት የጥሎ ማለፍ ጨዋታ በአስቸጋሪ የአየር ሁኔታ ምክንያት ተቋርጧል።
ጨዋታው በክለቦች አለም ዋንጫ በአስቸጋሪ የአየር ሁኔታ ምክንያት የተቋረጠ ሰባተኛው ጨዋታ ሆኗል።
ጨዋታው አስጊ ሁኔታ ካልተፈጠረ በፊፋ ደንብ መሰረት በ 40 ደቂቃዎች ውስጥ ይጀምራል ተብሎ ይጠበቃል።
ጨዋታውን ቼልሲ እስከ 85ኛው ደቂቃ ድረስ 1ለ0 እየመራ ነበር።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ቼልሲ ከቤኔፊካ ጋር እያደረጉ የሚገኙት የጥሎ ማለፍ ጨዋታ በአስቸጋሪ የአየር ሁኔታ ምክንያት ተቋርጧል።
ጨዋታው በክለቦች አለም ዋንጫ በአስቸጋሪ የአየር ሁኔታ ምክንያት የተቋረጠ ሰባተኛው ጨዋታ ሆኗል።
ጨዋታው አስጊ ሁኔታ ካልተፈጠረ በፊፋ ደንብ መሰረት በ 40 ደቂቃዎች ውስጥ ይጀምራል ተብሎ ይጠበቃል።
ጨዋታውን ቼልሲ እስከ 85ኛው ደቂቃ ድረስ 1ለ0 እየመራ ነበር።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
❤78😁24😢6
“ የሳውዲ ሊግ ከምርጥ አምስት ሊጎች አንዱ ሆኗል “ ሮናልዶ
“ ቀጣይ አመት ዋንጫ ማሸነፍ እፈልጋለሁ “
በአል ነስር ለተጨማሪ አመታት ለመቆየት የወሰነው ክርስቲያኖ ሮናልዶ በሳውዲ አረቢያ ቆይታው ዙሪያ ቃለምልልስ አድርጎ ነበር።
ክርስቲያኖ ሮናልዶ በቃለ ምልልሱ “ የሳውዲ አረቢያ ሊግ አሁን ላይ ከአለም ምርጥ አምስት ሊጎች አንዱ ሆኗል “ ብሏል።
ሮናልዶ ምን ጉዳዮችን አነሳ ?
- " ፖርቹጋላዊ ነኝ ነገርግን ለሳውዲ አረቢያ የተለየ ፍቅር አለኝ ከሀገሪቱ ጎን ነኝ ፣ እኔ እና ቤተሰቤ እዚህ ለዘለዓለም መኖር እንፈልጋለን።
- በቀጣይ በሳውዲ አረቢያ የሚካሄደው የአለም ዋንጫ ውድድር በታሪክ ምርጡ የአለም ዋንጫ ይሆናል።
- በሚቀጥለው የውድድር አመት ለአል ነስር ደጋፊዎች ትልቅ ዋንጫ በማሸነፍ ልሰጣቸው እፈልጋለሁ።
- የሳውዲ አረቢያ ሊግ አሁን ላይ ከአለም ምርጥ አምስት ሊጎች አንዱ ሆኗል ከዚህም በላይ ይሻሻላል ብዬ አምናለሁ።
- በምናገረው ነገር እርግጠኛ ነኝ በዚህ ሊግ የተጫወቱት ምን እንደማወራ ይገባቸዋል እዚህ የቆየሁበት ምክንያትም ይህ ነው በእቅዱ እምነት አለኝ።"ብሏል።

❤349😁167👍15👎14👏3💯1