እስቴቫኦ እንዴት ቼልሲን ሊገጥም ይችላል ?
ቼልሲ ባለፈው ጥር ወር ከብራዚሉ ክለብ ፓልሜራስ ወጣቱን የፊት መስመር ተጨዋች እስቴቫኦ ማስፈረማቸው ይታወሳል።
ሰማያዊዎቹ 34 ሚልዮን ዩሮ በማውጣት ያስፈረሙትን እስቴቫኦ እስከ አሁኑ ክረምት በፓልሜራስ እንዲቆይ አድርገው ነበር።
የ 18ዓመቱ ተጨዋች እስቴቫኦ ትንሽ በማይባሉ ብራዚላዊያን ከኔይማር በኋላ ለአለም ያበረከትነው ባለተሰጥኦ ነው ተብሎ ታምኖበታል።
ወጣቱ ተጨዋች በክለቦች አለም ዋንጫ ውድድር ሩብ ፍፃሜ የወደፊት ክለቡን ቼልሲ በተቃራኒው የሚገጥም ይሆናል።
ተጨዋቹ እንዴት ቼልሲን ሊገጥም ይችላል ?
ቼልሲ ተጨዋቹን ሲያስፈርም 18ዓመት ያልሞላው በመሆኑ ህጋዊ ዝውውሩን ማጠናቀቅ የሚችለው በዚህ ክረምት እንደነበር ተገልጿል።
ሁለቱም ክለቦች በክለቦች አለም ዋንጫ ውድድር መሳተፋቸው ነገሩን እንዳወሳሰበው ተገልጿል።
ሁለቱ ክለቦች ተጨዋቹ ፓልሜራስ ከውድድሩ እስከሚሰናበት ድርስ እዛው እንዲጫወት ከስምምነት መድረሳቸው ተገልጿል።
ተጫዋቹ ከክለቦች አለም ዋንጫው በኋላ ወደ ቼልሲ የሚያደርገውን ዝውውር እንደሚያጠናቅቅ ተዘግቧል።
ተጨዋቹ ለፓልሜራስ ተሰልፎ ቼልሲን ከመግጠም የሚያስቆመው የፊፋ ህግ እንደሌለ ሲነገር ፊፋ የፓልሜራስ ተጨዋች እንደሆነ እንደሚያውቅ ተነግሯል።
ተጨዋቹ ቼልሲን እንዳይገጥም የሚያስቆመው የሁለቱ ክለቦች ስምምነት ብቻ እንደሚሆን እና ጥር ላይ በተደረሰው ውል ውስጥ የተቀመጠ አንቀጽ አለመኖሩ ተገልጿል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe

Forwarded from Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት®️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ዳኒ ካርቫል ወደ ሜዳ ይመለሳል !
ስፔናዊው የሪያል ማድሪድ የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ዳኒ ካርቫል ወደ ሜዳ ለመመለስ ዝግጁ መሆኑን አስታውቋል።
በጉዳት ለረጅም ጊዜ ከሜዳ ርቆ የቆየው ዳኒ ካርቫል ከዘጠኝ ወራት በኋላ ለጨዋታ ብቁ መሆኑን አረጋግጧል።
“ከረጅም ወራት በኋላ አሁን ለመጫወት ዝግጁ ነኝ “ ሲል ዳኒ ካርቫል አስተያየቱን ሰጥቷል።
ሪያል ማድሪድ ነገ ምሽት 4:00 ሰዓት ከጁቬንቱስ ጋር የጥሎ ማለፍ ጨዋታውን ያደርጋል።

ዩናይትድ ዋትኪንስን ማስፈረም ይፈልጋል !
ማንችስተር ዩናይትድ የአስቶን ቪላውን የፊት መስመር ተጨዋች ኦሊ ዋትኪንስ ማስፈረም እንደሚፈልጉ ተገልጿል።
ቀያዮቹ ሴጣኖች ራስሙስ ሆይሉንድ ቡድኑን የሚለቅ ከሆነ ኦሊ ዋትኪንስን በተተኪነት ለማስፈረም በዝርዝራቸው መያዛቸው ተነግሯል።
የማንችስተር ዩናይትድ ሀላፊዎች በዝውውሩ ጉዳይ የአስቶን ቪላ አቻዎቻቸውን ማነጋገራቸው ተዘግቧል።
ማንችስተር ዩናይትድ እና አስቶን ቪላ ራሽፎርድን በዝውውሩ ለማካተት ንግግር ቢያደርጉም ራሽፎርድ ባርሴሎናን በመምረጡ እንዳልተሳካ ተገልጿል።
ዩናይትድ በቀጣይ በዝውውሩ ምን ላይ ይሰራሉ ?
ማንችስተር ዩናይትዶች አሁን ላይ ሙሉ ትኩረታቸው ብሪያን ምቤን ከብሬንትፎርድ ማስፈረም ላይ መሆኑ ተነግሯል።
ዩናይትድ ዝውውሩን ካጠናቀቁ በኋላ ተጨዋቾች በመሸጥ ለአዲስ ተጨዋቾች ክፍተት ለማግኘት እና ገንዘብ ለማሰባሰብ እንደሚሰሩ ተነግሯል።
ማንችስተር ዩናይትድ ተጨዋቾች የማይሸጥ ከሆነ ኦሊ ዋትኪንስን ማስፈረሙ ማስተማመኛ እንደሌለው ተነግሯል።
አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ቪክቶር ዮከሬሽን ለማስፈረም ከፍተኛ ፍላጎት ቢኖራቸውም አሁን ባለው ሁኔታ የተጨዋቹ ምርጫ አርሰናል መሆኑ ተጠቁሟል።

TIKVAH-SPORT
ሊዮኔል ሜሲ ውሉን ሊያራዝም ነው ! አርጀንቲናዊው የፊት መስመር ተጨዋች ሊዮኔል ሜሲ በኢንተር ሚያሚ ቤት ያለውን ኮንትራት እንደሚያራዝም ይፋ ሆኗል። የአለም ሻምፒዮኑ ሊዮኔል ሜሲ በኢንተር ሚያሚ ቤት እስከ 2026 ለመቆየት አዲስ ኮንትራት እንደሚፈረም ዘ አትሌቲክ አረጋግጧል። በክለቡ ያለው ኮንትራት በአመቱ መጨረሻ የሚጠናቀቀው ሊዮኔል ሜሲ በቅርቡ በይፋ አዲስ ውል ይፈርማል። @tikvahethsport …
ሊዮኔል ሜሲ ኢንተር ሚያሚን ይለቅ ይሆን ?
ከኢንተር ሚያሚ ጋር ያለው ውል በ 2025 መጨረሻ የሚያበቃው ሊዮኔል ሜሲ ውሉን ለማራዘም ንግግር ላይ ይገኛል።
ሊዮኔል ሜሲ ውሉን እስከ 2026 ሊያራዝም መሆኑን ከዚህ በፊት ታማኝ የመረጃ ምንጮች መዘገባቸውም አይዘነጋም።
አሁን ላይ ሊዮኔል ሜሲ ውሉ ሲጠናቀቅ ተፎካካሪ ወደሆነ ሊግ ስለማቅናት ሊያስብ እንደሚችል ተዘግቧል።
ሊዮኔል ሜሲ ከ 2026 አለም ዋንጫ በፊት ያለውን ስድስት ወራት ተፎካካሪ በሆነ ሊግ በመጫወት ለውድድሩ ለመዘጋጀት ማሰቡ ተገልጿል።
ተጨዋቹ አሁን ላይ ከኢንተር ሚያሚ ጋር ውሉን ለማራዘም የሚያደርገው ንግግር ብዙም ለውጥ አለማሳየቱ ተነግሯል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ የ 38ዓመቱ ሊዮኔል ሜሲ በቀጣዩ አለም ዋንጫ ውድድር ስለመሳተፉ በይፋ አላሳወቀም።

አሮን ራምሴይ ወደ ሜክሲኮ ሊያመራ ነው !
የቀድሞ የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል እና ጁቬንቱስ አማካይ አሮን ራምሴ የሜክሲኮውን ክለብ ፑማስ ለመቀላቀል ከስምምነት መድረሱ ተገልጿል።
ክለቡን ለመቀላቀል የህክምና ምርመራውን ያደረገው አሮን ራምሴይ ቀጣዩን የውድድር አመት በቡድኑ የሚያቆየውን ውል ለመፈረም ወደ ሜክሲኮ ለማምራት መዘጋጀቱ ተነግሯል።
ተጨዋቹ ከሳውዲ አረቢያ እና ዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ የቀረበለትን ጥያቄ ውድቅ በማድረግ ፑማስን ለመቀላቀል መምረጡ ተዘግቧል።
የ 34ዓመቱ አሮን ራምሴይ በውድድር አመቱ መጨረሻ በሶስት ጨዋታዎች ካርዲፍ ሲቲን በጊዜያዊነት አሰልጣኝነት መርቶ ነበር።
አሮን ራምሴይ ባለፈው አመት ለካርዲፍ ሲቲ አስር ጨዋታዎችን ማድረግ ችሏል።

የኢንተር ሚላን ጨዋታ ሊቋረጥ ይችላል ?
በክለቦች አለም ዋንጫ ጥሎ ማለፍ ኢንተር ሚላን ከፍሉሚኔንስ ጋር ከደቂቃዎች በኋላ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ።
ጨዋታው ቼልሲ ከቤኔፊካ ጋር በተጫወቱበት ቻርሎቴ በሚገኘው የአሜሪካ ባንክ ስታዲየም ይካሄዳል።
የቼልሲ እና ቤኔፊካ ጨዋታ በአስቸጋሪ ዝናባማ የአየር ሁኔታ ምክንያት ለሁለት ሰዓታት እንዲቋረጥ ሆኖ ነበር።
ዛሬም በተመሳሳይ ጨዋታው በሚካሄድበት በአሜሪካ ቻርሎቴ አካባቢ አስቸጋሪ የአየር ንብረት ሁኔታ እንደሚጠበቅ ተነግሯል።
በአካባቢው ከባድ አውሎ ንፋስ ሊነሳ እንደሚችል ተተንብይዋል።

“ ጋርዲዮላ የሁሉም አሰልጣኞች አርኣያ ነው “ ኢንዛጊ
የአል ሂላሉ ዋና አሰልጣኝ ሲሞን ኢንዛጊ ለማንችስተር ሲቲው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ትልቅ አድናቆት እንዳላቸው ገልጸዋል።
“ ለጋርዲዮላ የተለየ ፍቅር አለኝ “ የሚሉት ሲሞን ኢንዛጊ እሱ ለሁሉም አሰልጣኞች አርኣያ ነው በማለት ተናግረዋል።
አክለውም እግርኳስ ከፔፕ ጋርዲዮላ በፊት እና ከጋርዲዮላ በኋላ የተለየ ሆኗል ብለዋል።
“ አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ካሸነፋቸው ክብሮች በተጨማሪም የአሰልጣኝነት ፍልስፍና ያለው አሰልጣኝ ነው።" ሲሞን ኢንዛጊ

ኢንተር ሚላን ከውድድሩ ተሰናበተ !
በክለቦች አለም ዋንጫ ውድድር ኢንተር ሚላን በብራዚሉ ክለብ ፍሉሚኔንስ ተሸንፎ ከውድድሩ ውጪ ሆኗል።
ፍሉሚኔንስ አርጀንቲናዊው ጀርማን ካኖ እና ሄርኩለስ ባስቆጠሯቸው ግቦች 2ለ0 ማሸነፍ ችሏል።
በአስቸጋሪ የአየር ንብረት ምክንያት የመቋረጥ ስጋት የነበረበት ጨዋታው ያለምንም እክል ሊጠናቀቅ ችሏል።
በጨዋታው የፍሉሚኔንሱ ተከላካይ ሬኔ የማስጠንቀቂያ ካርድ መመልከቱን ተከትሎ ቀጣይ ጨዋታ በቅጣት የሚያመልጠው ይሆናል።
ፍሉሚኔንስ ፓልሜራስን በመከተል ሩብ ፍፃሜውን የተቀላቀለ ሁለተኛው የብራዚል ክለብ መሆን ችሏል።
ኢንተር ሚላን ሩብ ፍፃሜውን ባለመቀላቀሉ ያገኝ የነበረውን 12.2 ሚልዮን ዩሮ ክፍያ አጥተዋል።
የብራዚሉ ክለብ ፍሉሚኔንስ በሩብ ፍፃሜው የማንችስተር ሲቲ እና አል ሂላልን አሸናፊ የሚገጥሙ ይሆናል።

ክረምትን በምን ሊያሳልፉ አስበዋል?
Can PlayStation 🎮 መፍትሄ ይዞ ብቅ ብሏል🫴
-Sony
PlayStation 2
PlayStation 3
PlayStation 4
PlayStation 5
-Microsoft
Xbox 360
Xbox one
Xbox one s
Xbox Series
ምርቶችን አዘጋጅቶ እናንተን በመጠበቅ ላይ ነን! እንግዲያውስ እርሶ በተመችዎት ሰዓት ብቅ በማለት ሱቃችን መጎብኘት ይችላሉ።
እቃዎቻችን 6 ወር ዋስትና ስላለው ያለ ሀሳብ ይዝናኑ።
ለልጅም ሆነ ለአዋቂ የሚሆኑ PlayStation Cidi Game ስላሉን ይደውሉልን።
Tv በተለያየ Brand እና Size እኛ ዘንድ ያገኛሉ።
ባሎት ማንኛውም እቃ መቀያየር ይቻላል።
ለክፍለ ሀገር እናቀርባለን ይደውሉ።
🤝Thanks for choice!
አድራሻ፡፦
ቁጥር 1፦ መገናኛ
ቁጥር 2፦ ቦሌ
ስልክ፦ 0904658609 ወይም 0910529770
0977349492 ይደውሉ
ለአዳዲስ መረጃ Telegram channel join ይበሉ ፦
https://www.tg-me.com/CanPlaystation
👍Update Your Life
Can PlayStation እና Tv Market

Forwarded from Betika Ethiopia Official Channel
" የተፈጠረው ነገር ጤናማ አይደለም “ ጋርዲዮላ
ማንችስተር ሲቲ ከአል ሂላል ጋር ያደረገውን የጥሎ ማለፍ ጨዋታ 4ለ3 ተሸንፎ ከውድድሩ ውጪ ሆነዋል።
በጉዳት ምክንያት ወሳኝ ተጨዋቾቹን አጥቶ ወደ ሜዳ የገባው አል ሂላል ታሪካዊ ድል ማስመዝገብ ችሏል።
ከጨዋታው በኋላ አስተያየታቸውን የሰጡት ፔፕ ጋርዲዮላ “ የተፈጠረው ነገር ጤናማ አይደለም አል ሂላል ጥሩ ነበሩ ትልቅ ችግር ፈጥረውብናል ብለዋል።
አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ በክለቦች አለም ዋንጫ ውድድር ታሪክ የገጠማቸው የመጀመሪያ ሽንፈት ሆኖ ተመዝግቧል።
ፔፕ ጋርዲዮላ በውድድሩ ታሪክ ሶስት ክለቦችን ሲመሩ አጠቃላይ 11 ጨዋታዎች አድርገው የተቆጠረባቸው አራት ጎል ነው።
በተጋጣሚያቸው ላይ 38 ጎል ያስቆጠሩት ፔፕ ጋርዲዮላ አሁን ላይ በአል ሂላል በአንድ ጨዋታ አራት ግቦችን አስተናግደዋል።

“ ሲቲን ማሸነፍ ኤቨረስት ተራራን ያለ ኦክስጅን እንደ መውጣት ነው “ ኢንዛጊ
የአል ሂላሉ ዋና አሰልጣኝ ሲሞን ኢንዛጊ ማንችስተር ሲቲን ማሸነፍ በቀላሉ የማይችል ነገር ቢሆንም ማሳካታቸውን ገልጸዋል።
ከድሉ በኋላ ቃላቸውን የሰጡት ሲሞን ኢንዛጊ “ ማንችስተር ሲቲን መግጠም እና ማሸነፍ ኤቨረስት ተራራን ያለ ኦክስጅን እንደ መውጣት ነው “ ሲሉ ገልፀውታል።
“ ነገርግን እኛ አድርገነዋል ማንችስተር ሲቲን አሸንፈናል " ሲሉ ሲሞን ኢንዛጊ በድሉ መኩራታቸውን ተናግረዋል።
“ ሙሉ ቡድኑ እንኳን ደስ አላችሁ ሩብ ፍፃሜውን መቀላቀል ይገባናል ተጨዋቾቹ እውነተኛ ወንድ ሆነው ነበር “ ሲሞን ኢንዛጊ

" ለገንዘብ ነው የሄዱት ተብለን ነበር “
ብራዚላዊው የአል ሂላል ተከላካይ ሬናን ሎዲ ሳውዲ አረቢያ ስሄድ ለገንዘብ ነው ተብዬ ነበር ሲል ተናግሯል።
“ ሳውዲ አረቢያ ስንመጣ ለገንዘብ ነው ብለውን ነበር “ የሚለው ሬናን ሎዲ ነገርግን አሁን ገንዘቡንም ወስደን ጨዋታውንም አሸንፈናቸዋል ሲል ተደምጧል።
“ ድሉ የሳውዲ አረቢያን እግርኳስ እድገት እና የአል ሂላልን ጥራት ያሳየ ነው “ ሲል ሬናን ሎዲ ጨምሮ ተናግሯል።
ሬናን ሎዲ ባለፈው አመት የፈረንሳዩን ክለብ ማርሴይ በመልቀቅ አል ሂላልን መቀላቀሉ አይዘነጋም።

“ ለቡድኑ መፋለም የማይፈልግ መልቀቅ አለበት “ ማርቲኔዝ
የኢንተር ሚላኑ የፊት መስመር ተጨዋች ላውታሮ ማርቲኔዝ ለቡድናቸው መፋለም የማይፈልግ ክለቡን መልቀቅ አለበት በማለት ተናግሯል።
ኢንተር ሚላን ትላንት ምሽት ከፍሉሚኔንስ ተሸንፎ ከውድድሩ ውጪ ከሆነ በኋላ አስተያየቱን የሰጠው ማርቲኔዝ በሽንፈቱ ማዘኑን ገልጿል።
" ለቡድኑ በሁሉም ልምምድ ጊዜያት ያለኝን ሁሉ ሰጥቻለሁ መሸነፍ አልፈልግም በውጤቱ አዝኛለሁ " ሲል ማርቴኔዝ ተናግሯል።
አክሎም “ ለኢንተር ሚላን መፋለም የማይፈልግ ተጨዋች መልቀቅ አለበት “ በማለት ተናግሯል።
ተጨዋቹ የሰጠው አስተያየት ከቡድኑ የመሐል ሜዳ ተጨዋች ካልሀኖግሉ ወቅታዊ ሁኔታ ጋር የተያያዘ መሆኑ ተገልጿል።
ቱርካዊው ተጨዋች ካልሀኖግሉ በጉዳት በሚል ከቡድኑ ስብስብ ቢለቅም ወደ ጋላታሳራይ ለመቀላቀል ቱርክ እንደሚገኝ ተነግሯል።
" እንደ ቡድኑ አምበል ልክ ያልሆኑ ነገሮችን አይቻለሁ መልዕክቴ ግልጽ ነው መቆየት ካልፈለክ መልቀቅ አለብህ " ማርቲኔዝ

አርሰናል ተጨዋች ለማስፈረም ንግግር ጀመረ ! የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል የክሪስታል ፓላሱን የፊት መስመር ተጨዋች ኢዜ ለማስፈረም ንግግር መጀመሩ ተገልጿል። መድፈኞቹ የተጫዋቹን ወኪሎች ማነጋገራቸው ሲገለፅ ተጫዋቹን ለማስፈረም ምን እንደሚያስፈልግ ማወቃቸው ተገልጿል። ቶተንሀም በበኩሉ የተጨዋቹ ፈላጊ ክለብ መሆኑን የዝውውር ጉዳዮችን የሚከታተለው ጋዜጠኛ ፋብሪዝዮ ሮማኖ ተናግሯል። ኢዜ ከዚህ…
የአርሰናል የኢዜ ዝውውር ሁኔታ ምን ይመስላል ?
የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ለማስፈረም ከሚመለከታቸው ሁለገብ የፊት መስመር ተጨዋቾች መካከል ኤቤሬ ኢዜ ቀዳሚው ነው።
አርሰናሎች ተጫዋቹን ለማስፈረም እስካሁን ከክሪስታል ፓላስ ጋር እንዳልተነጋገሩ ሲገለፅ ይሁን በተጨዋቹ ላይ ትልቅ ፍላጎት አላቸው ተብሏል።
ቶተንሀም አሁን ላይ ኢዜን ለማስፈረም እየሰሩ አለመሆኑ እና የአርሰናልን ያህል ለማስፈረም የፈለገ ክለብ አለመኖሩ ተዘግቧል።
እንግሊዛዊው ተጨዋች ኢቤሬ ኢዜ በኮንትራቱ ውል ማፍረሻ ቢኖረውም አርሰናል ከዛ ባነሰ ሒሳብ ለማስፈረም ማሰባቸው ተገልጿል።
የተጨዋቹ ዝውውር አርሰናል ሁነኛ የፊት መስመር አጥቂ እና የክንፍ ተጨዋች ለማስፈረም ካቀደው እቅድ ጋር እንደማይገናኝ ተነግሯል።
አርሰናል ተጫዋቹን ወደ ኤምሬትስ ለማምጣት የተጨዋቾች ሽያጭ ማስፈለግ አለማስፈለጉ በግልጽ አልታወቀም።

ቼልሲ ተጨማሪ ተጨዋቾች ሊያስፈርም ይችላል !
በዝውውር መስኮቱ ንቁ ተሳትፎ በማድረግ ላይ የሚገኙት ሰማያዊዎቹ ሊያም ዴላፕን ሲያስፈርሙ ለጇ ፔድሮ እና ጊቴንስን ዝውውር ለማጠናቀቅ ተቃርበዋል።
ቼልሲዎች በዝውውር መስኮቱ በሰሩት ስራ ደስተኞች መሆናቸው ሲገለፅ የአዲስ ተጨዋቾች ፊርማ በሚለቁ ተጨዋቾች ላይ የተመሰረተ እንደሚሆን ተገልጿል።
በዝውውር መስኮቱ ክለቡን ይለቃሉ ተብለው የሚጠበቁ ተጨዋቾች በመኖራቸው ምክንያት ለአዲስ ተጨዋች ቦታ እንደሚኖር ተዘግቧል።
ይህንንም ተከትሎ ቼልሲ የዝውውር መስኮቱ ከመዘጋቱ በፊት ተጨማሪ ተጨዋቾችን የሚያስፈርምበት እድል ሰፊ መሆኑ ተነግሯል።
ሰማያዊዎቹ አሁን ላይ በዝርዝራቸው ይዘው የሚገኙት ተጨዋቾች አሌሀንድሮ ጋርናቾ ፣ መሐመድ ኩዱስ እና ሁጎ ኤኪቲኬ ይገኙበታል።
በተጨማሪም ቼልሲ ተጨማሪ የመሐል ተከላካይ ሊያስፈርሙ እንደሚችሉ ተዘግቧል።
ቼልሲ ስሙ ከአርጀንቲናዊው ግብ ጠባቂ ኤሚሊያኖ ማርቴኔዝ ጋር ቢያያዝም ለተጨዋቹ ፍላጎት እንደሌላቸው ተጠቁሟል።

ሊቨርፑል ለኤሊየት ዝውውር ስንት ይፈልጋል ?
በ 21ዓመት በታች የአውሮፓ ዋንጫ ውድድር ኮከብ ሆኖ ያጠናቀቀው ሀርቬይ ኤሊዮት የበርካታ ክለቦችን ቀልብ መሳቡ ተገልጿል።
ተጨዋቹ እንግሊዝ አሸናፊ በሆነችበት ውድድር አምስት ጎሎችን ሲያስቆጥር የውድድሩ ኮከብ ተጨዋች በመሆን መመረጥም ችሏል።
ይህንንም ተከትሎ ሊቨርፑል ለተጨዋቹ 40 ሚልዮን ፓውንድ እና መልሶ የመግዛት እድል እንደሚፈልጉ ተገልጿል።
በውል ውስጥ የመግዛት አማራጭ የማይካተት ከሆነ ሊቨርፑል ከተጨዋቹ ዝውውር 50 ሚልዮን ፓውንድ እንደሚፈልጉ ተነግሯል።
በውሉ ሶስት አመታት የሚቀረው ሀርቬይ ኤሊዮት በቀጣይ በቋሚነት መጫወት እንደሚፈልግ ተዘግቧል።