Telegram Web Link
ተጀመረ

ቼልሲ 0 - 0 ፍሉሚኔንሴ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
32👍3🔥2
19 '

ቼልሲ 1 - 0 ፍሉሚኔንሴ

ፔድሮ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
67🔥20😱9👎8👏7
25 '

ቼልሲ 1 - 0 ፍሉሚኔንሴ

ጇ ፔድሮ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
🔥58👏2019👎4
እረፍት

ቼልሲ 1 - 0 ፍሉሚኔንሴ

ጇ ፔድሮ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
35👍9👏1
ራሽፎርድ ካሪንግተን መገኘቱ ተገለጸ !

ማርከስ ራሽፎርድ ወደ ማንችስተር ዩናይትድ በመመለስ በካሪንግተን ልምምድ ማዕከል ተገኝቶ ሪፖርት ማድረጉ ተገልጿል።

አዲስ ክለብ እንዲያፈላልጉ ጊዜ ከተሰጣቸው ተጨዋቾች መካከል አንዱ የሆነው ራሽፎርድ ሰኞ እና ማክሰኞ ካሪንግተን ልምምድ ማዕከል ተገኝቷል።

ራሽፎርድ በልምምድ ወቅት የአሰልጣኝ ሩበን አሞሪምን ስብስብ ሳይቀላቀል በግሉ ልምምዱን እንደሰራ ተገልጿል።

ማንችስተር ዩናይትድ በትላንትናው ዕለት የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን መጀመሩ ይታወቃል።

ማንችስተር ዩናይትድ ራሽፎርድን ጨምሮ በቡድኑ የማይፈለጉ አምስት ተጨዋቾች የወደፊት ቆይታቸውን እንዲወስኑ የመመለሻ ጊዜያቸውን እንዳዘገየ ይታወቃል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
180😢54👎26😁23👍10🤔9👏4
57 '

ቼልሲ 2 - 0 ፍሉሚኔንሴ

ጇ ፔድሮ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
97🔥26😱7🙏3👌3👏1
88 '

ቼልሲ 2 - 0 ፍሉሚኔንሴ

ጇ ፔድሮ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
52🔥6🥰6👏5👎4😢2
ቼልሲ ለፍፃሜ ደረሰ !

የለንደኑ ክለብ ቼልሲ ከብራዚሉ ክለብ ፍሉሚኔንሴ ጋር ያደረገውን የክለቦች አለም ዋንጫ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ 2ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፏል።

የሰማያዊዎቹን የማሸነፊያ ግቦች አዲሱ ፈራሚ ጇ ፔድሮ 2x ማስቆጠር ችሏል።

በቋሚነት ተሰልፎ ለቼልሲ የመጀመሪያ ጨዋታውን ያደረገው ጇ ፔድሮ ሁለት ግቦችን በማስቆጠር ቡድኑን ለፍፃሜ አብቅቷል።

ቼልሲ በውድድሩ ካደረጋቸው ስድስት ጨዋታዎች አምስቱን ሲያሸንፍ በአንዱ ተሸንፏል።

ቼልሲ በፍፃሜው የፊታችን እሁድ የሪያል ማድሪድ እና ፒኤስጂን አሸናፊ የሚገጥሙ ይሆናል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
👍22085👏50🔥10😢5👎4😁2
ቼልሲ እስካሁን ከውድድሩ ስንት አገኘ ?

የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ለክለቦች አለም ዋንጫ ውድድር ፍፃሜ መድረሳቸውን አረጋግጠዋል።

ቼልሲ ለፍፃሜ መድረሱን ተከትሎ ከውድድሩ የሚያገኘውን ገቢ ከፍ ማድረግ ችሏል።

ሰማያዊዎቹ ለፍፃሜ በመድረሳቸው ከውድድሩ ቢያንስ 83.3 ሚልዮን ፓውንድ የሚጠጋ ገቢ ማግኘታቸውን አረጋግጠዋል።

ቼልሲ የፍፃሜ ጨዋታውን የሚያሸንፉ ከሆነ ተጨማሪ 7.5 ሚልዮን ፓውንድ የሚቀበሉ ይሆናል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
202👏40😁10👍8😱6
“ ካይሴዶ ለፍፃሜው ለመመለስ የቻለውን ሁሉ እንዲያደርግ ነግሬዋለሁ “ ማሬስካ

የሰማያዊዎቹ ዋና አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ በቡድናቸው ስኬት መደሰታቸውን ከጨዋታው በኋላ ገልጸዋል።

በጨዋታው ጉዳት ስለገጠመው ካይሴዶ የተጠየቁት ማሬስካ “ ካይሴዶ ለፍፃሜው ጨዋታ ለመድረስ የቻለውን ሁሉ ማድረግ እንዳለበት ነግሬዋለሁ እናያለን ብለዋል።

“ ትልቅ ስኬት ነው ያስመዘገብነው “ ያሉት ማሬስካ “ ምርጥ የውድድር አመት ነበረን በሁሉም ነገር በጣም ደስተኞች ነን ሲሉ ተደምጠዋል።

“ ተጋጣሚያችን ፒኤስጂም ሆነ ሪያል ማድሪድ ለውጥ የለውም ሁለቱም ምርጥ ቡድኖች ናቸው ነገርግን እኛ ለፍፃሜ በመድረሳችን ኮርተናል ደስተኞች ነን።" ኢንዞ ማሬስካ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
201👍31😁9🔥4🥰1
“ እንደዚህ አይነት አጀማመር ህልሜ ነበር “ ጇ ፔድሮ

የቼልሲን ሁለት የማሸነፍ ግቦች ያስቆጠረው አዲሱ ፈራሚ ጇ ፔድሮ ያደረገውን አጀማመር “ ህልሜ ነበር " በማለት ገልጿል።

“ እንደዚህ አይነት አጀማመር ህልሜ ነበር “ ያለው ጇ ፔድሮ ከዚህ የተሻለ አጀማመር ሊሆን የሚችል አይመስለኝም ሲል ተናግሯል።

“ አሁን ፍፃሜው ላይ የምናተኩርበት ሰዓት ነው “ ሲል የጨዋታው ኮከብ ተጨዋች ተብሎ የተመረጠው ጇ ፔድሮ ተናግሯል።

“ እዚህ የመጣሁት ከአንድ ሳምንት በፊት ነው አሁን የፍፃሜ ጨዋታ ላደርግ ነው ቡድኑ ጥሩ አቀባበል አድርጎልኛል።“ ጇ ፔድሮ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
🥰23583👏57👍12😁12💯6👎1
ቼልሲ የአራቱን ክለቦች ታሪክ ሊጋራ ይችላል !

ቼልሲ በፍፃሜው በክለቦች አለም ዋንጫ ውድድር ታሪክ አራት ክለቦች ብቻ ያስመዘገቡትን ስኬት የማስመዝገብ እድል ያገኛል።

ሰማያዊዎቹ ዋንጫውን የሚያሸንፉ ከሆነ የክለቦች አለም ዋንጫን ሁለት ጊዜ ወይም ከዛ በላይ ያሸነፉትን አራት ክለቦች ይቀላቀላሉ።

የለንደኑ ክለብ ቼልሲ ከዚህ በፊት በአሰልጣኝ ቶማስ ቱሄል እየተመራ 2021 ዋንጫውን ለመጀመሪያ ጊዜ ማሳካቱ አይዘነጋም።

ዋንጫውን ሁለቴ ወይም ከዛ በላይ ያሳኩ ክለቦች እነማን ናቸው ?

ሪያል ማድሪድ :- 5 ዋንጫ

ባርሴሎና :- 3 ዋንጫ

ባየር ሙኒክ :- 2 ዋንጫ

ኮሪንቲያንስ :- 2 ዋንጫ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
297🔥32😁16🙏12🤩7🤬6👍5👎1
“ ከ ሪያል ማድሪድ ጋር መጫወት ክብር ነው “ ሉዊስ ኤንሪኬ

ስኬታማ የውድድር ዓመትን እያሳለፉ የሚገኙት ፒኤስጂ ዋና አሰልጣኝ ሉዊስ ኤንሪኬ ለምሽቱ ጨዋታ “ ዝግጁ ነን “ ሲሉ ተደምጠዋል።

“ ጨዋታውን አጓጊ እና ወሳኝ መርሐ ግብር “ በማለት የገለፁት አሰልጣኙ የቡድናቸው የስኬት ሚስጥር “ እንደ ቡድን መጫወታችን ነው “ ብለዋል።

ተጋጣሚያቸውን ሪያል ማድሪድ የአለማችን ስኬታማው ቡድን ሲሉ ያወደሱት ኤንሪኬ “ ከ ሪያል ማድሪድ ጋር መጫወት ክብር ነው “ ሲሉ ተደምጠዋል።

ስለ ኪሊያን ምባፔ የተጠየቁት አሰልጣኙ “ እሱ ያለፈ የቀድሞ የቡድኑ ተጫዋች ነው ፣ ስለ ቀድሞ ተጫዋች ማውራት አልፈልግም “ ሲሉ አጭር ምላሽ ሰጥተዋል።

“ የሪያል ማድሪድን ቡድን ለመረዳት ይከብዳል ፣ ሁሉም ጥሩ ብቃት እና ጥንካሬ አላቸው “ ሉዊስ ኤንሪኬ

@tikvahethsport @kidusyoftahe
👍13795👏17👎2
TIKVAH-SPORT
#ClubWorldCup 🇺🇸 አዲሱ የቼልሲ ፈራሚ ጇ ፔድሮ የቀድሞ ክለቡን ፍሉሚኔንሴ ዛሬ ምሽት ሊገጥም ይችላል። ጇ ፔድሮ ከ ፍሉሚኔንሴ አካዳሚ የተገኘ ሲሆን በተከላካይ አማካይ ሚና ቡድኑን በ 2011 ተቀላቅሎ ነበር። ጇ ፔድሮ ከስምንት አመታት ቆይታ በኃላ የመጀመሪያ ጨዋታውን በአስራ ሰባት አመቱ ለክለቡ ማድረግ ችሏል። በሰላሳ ስድስት ጨዋታዎች ለፍሉሚኔንሴ ተሰልፎ የተጫወተው ጇ ፔድፎ አስር…
የሚከፈለኝ ግብ እንዳስቆጥር ነው “ ጇ ፔድሮ

በምሽቱ ጨዋታ ኮከብ ሆኖ ያሳለፈው ጇ ፔድሮ በቀድሞ ክለቡ ላይ በመጀመሪያ ጨዋታ ግብ ማስቆጠሩ ይታወቃል።

ከጨዋታው በኃላ በሰጠው አስተያየት “ ይቅርታ ብቻ ነው ማለት የምችለው “ የሚል አስተያየትን ሰጥቷል።

ጇ ፔድሮ አያይዞም “ የምጫወተው ለቼልሲ ነው ስራዬን አክባሪ መሆን አለብኝ ፣ ቼልሲ የሚከፍለኝ ግብ እንዳስቆጥር ነው “ ብሏል።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
👍317119😁84🤔7👏5
🇺🇸 ዶናልድ ትራምፕ በፍፃሜው ይታደማሉ !

የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የክለቦች አለም ዋንጫ ፍፃሜን በስታዲም በመገኘት እንደሚታደሙ ተገልጿል።

በትላንትናው ዕለት በነበራቸው ስብሰባ በሜት ላይፍ በሚደረገው የፍፃሜ ጨዋታ እንደሚገኙ አሳውቀዋል።

“ በስታዲየም እገኛለሁ “ በማለት ሁለት ሰዓት ከቆየው ስብሰባቸው በኃላ ማረጋገጫ ሰጥተዋል።

የአለም የክለቦች ፍፃሜ በቼልሲ እና ሪያል ማድሪድ / ፒኤስጂ አሸናፊ መካከል እሁድ የሚካሄድ ይሆናል።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
284👎38😁32👍17🔥12🤬5👏4
“ ፍፃሜውን ለጆታ መታሰቢያ ማድረግ እፈልጋለሁ “ ፔድሮ ኔቶ

ፖርቹጋላዊው የቼልሲ የፊት መስመር ተጨዋች ፔድሮ ኔቶ የክለቦች አለም ዋንጫን አሸንፎ ለዲያጎ ጆታ መታሰቢያ ማድረግ እንደሚፈልግ ተናግሯል።

የዲያጎ ጆታ እና ወንድሙን ህልፈት በመስማቱ አስቸጋሪ ቀናት ማሳለፉን የገለፀው ፔድሮ ኔቶ “ ለእኔ ከባዱ ጊዜ ነበር “ ብሏል።

“ ፍፃሜውን ለጆታ እና ወንድሙ መታሰቢያ ማድረግ እፈልጋለሁ “ ያለው ተጨዋቹ ለእሱ ማሸነፍ እንደምችል ተስፋ አደርጋለሁ ሲል ተደምጧል።

“ በዚህ ከባድ ጊዜ ያለኝን ድጋፍ ለማሳየት የፍፃሜ ጨዋታውን ለዲያጎ ጆታ እና ቤተሰቡ መታሰቢያ ማድረግ እፈልጋለሁ።" ፔድሮ ኔቶ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
🔥310138👍26👏14😁6👎5🙏5
#Wanawsportswear✔️

ዘንድሮ ሲያትል በተዘጋጀው የ2025 የESFNA የመዝጊያ ዝግጅት የዋናው ስፖርት ዋና ስራ አስፈጻሚ(CEO) የሆኑት አቶ ኀብተስላሴ ገ/ክርስቶስ (ሐብቴ) በይፋ የክብር ሽልማትን ተረከቡ! ይህ የሆነው የዚህ ዝግጅት ስፖንሰር ወይም አጋር ስለሆነ አይደለም ታላቅ አላማን ያነገበ እና ከኢትዮጵያ አልፎ የአፍሪካ ኩራት የሆነውን ዋናው የስፖርት አልባሳት ብራንድ መስራች ስለሆነ ነው!

የሽልማት ታይትል
🏆የኩራት እና የአንድነት ምልክት
🤝እውነተኛ የሀግር ኩራት
💰የesfnaዝግጅት ለሁለትኛ ጊዜ አጋር


ይህ እድል አይደለም ታላቅ አላማን ከቁርጠኝነት እና የሀገር ወዳድነት ጋር በአንድ ላይ ያቀናጅ የልፋት ውጤት ነው።
ዋናው ወደፊት»»»

ለበለጠ መረጃ
8️⃣2️⃣8️⃣9️⃣

🔗 ማህበራዊ ገጾቻችን🔗
Instagram|Facebook |TikTok |X|Youtube
🔥🔥🔥🔥በኢትዮጵያ የተመረተ🔥🔥🔥🔥
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
26👍4
ክረምትን በምን ሊያሳልፋ አስበዋል?

Can PlayStation 🎮  መፍትሄ ይዞ ብቅ ብሎሎታል🫴

-Sony
  PlayStation 2
  PlayStation 3
  PlayStation 4
  PlayStation 5

-Microsoft
   Xbox 360
   Xbox one
   Xbox one s
   Xbox Series

ምርቶችን አዘጋጅቶ እናንተን በመጠበቅ ላይ ነን
እንግዲያውስ እርሶ በተመቻቹ ሰአት ብቅ በማለት ሱቃችን መጎብኘት ይችላሉ

እቃዎቻችን 6 ወር ዋስትና ስላለው የለ ሀሳብ ይዝናኑ

ለልጅም  ለአዋቂ የሚሆኑ PlayStation Cidi Game ስላሉን ይደውሉልን

Tv በተለያየ Brand እና Size እኛ ዘንድ ያገኛሉ

ባሎት ማንኛውም እቃ መቀያየር ይቻላል

ለክፍለ ሀገር እናቀርባለን ይደውሉ

🤝Tanks for choice

ስልክ፦ 0904658609 ወይም     
0977349492  ይደውሉ

ለአዳዲስ መረጃ Telegram channel join ይበሉ ፦
https://www.tg-me.com/CanPlaystation

                       👍Update Your Life

    Can PlayStation እና Tv Market
25
2025/07/13 01:47:22
Back to Top
HTML Embed Code: