እውን ኢየሱስ አምላክ ነውን?
ክፍል አንድ
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኛ በሆነው፡፡
5:17 እነዚያ አላህ اللَّهَ እርሱ የመርየም ልጅ አልመሲሕ الْمَسِيحُ ነው ያሉ፣ በእርግጥ ካዱ፤
5.72 እነዚያ አላህ اللَّهَ እርሱ የመርየም ልጅ አልመሲሕ الْمَسِيحُ ነው ያሉ በእርግጥ ካዱ፤
መግቢያ
“አላህ” الله የሚለው መለኮታዊ ስም አራት የዐረብኛ ሃርፎችን በውስጡ አቅፏል الله ፣ ከአራቱ ሃርፎች ሁለቱ ሁለት ላም ሲሆኑ ከሁለቱ የላም ሃርፎች አንዱን ስንቀንሰው ውጤቱ “ኢላህ” إِلَهَ የሚል ይሆናል፣ ትርጉሙም “አምላክ” ማለት ነው፡፡
“መሢሕ” الْمَسِيحُ በእብራይስጥ፣ በአረማይክና በአረቢኛ ሲሆን በግሪክ ደግሞ “ክርስቶስ” ነው ትርጉሙ “የተቀባ” ማለት ነው፣ ይህም ኢየሱስ በአምላክ የተሾመ ባሪያ መሆኑን የሚያሳይና ለኢሳም የተሰጠ ማዕረግ ነው፦
3:45 መላእክት ያሉትን አስታዉስ፡- መርየም ሆይ አላህ ከርሱ በሆነዉ ቃል፣ ስሙ አልመሲሕ ዒሳ የመርየም ልጅ፣ በዚህ ዓለምና በመጨረሻዉም ዓለም የተከበረ፣ ከባለማሎችም በሆነ ያበስረሻል፤
4:172 አልመሲሕ፣ ለአላህ ባሪያ ከመሆን ፈጽሞ አይጠየፍም፤
ይህም ባርያ በአምላክ የተሾመ ቅቡዕ እንደሆነ የራሳቸውም መጽሐፍ ይመሰክራል፦
ሐዋ.10:38 እግዚአብሔር የናዝሬቱን ኢየሱስን በመንፈስ ቅዱስ በኃይልም ቀባው፥
ሐዋ.4:26-28 የምድር ነገሥታት ተነሡ አለቆችም በጌታና በተቀባው ላይ አብረው ተከማቹ ብለህ የተናገርህ አምላክ ነህ። በቀባኸው በቅዱሱ ባሪያህ በኢየሱስ ላይ ሄሮድስና ጴንጤናዊው ጲላጦስ ከአሕዛብና ከእስራኤል ሕዝብ ጋር፥ እጅህና አሳብህ እንዲሆን አስቀድመው የወሰኑትን ሁሉ ሊፈጽሙ፥ በዚች ከተማ በእውነት ተሰበሰቡ።
ኢሳ.61:1፤ የጌታ የእግዚአብሔር መንፈስ በእኔ ላይ ነው፥ ለድሆች የምሥራችን እሰብክ ዘንድ እግዚአብሔር ቀብቶኛልና፤
ሉቃ4:17-ለድሆች ወንጌልን እሰብክ ዘንድ ቀብቶኛልና ።
ዕብ 1:9 ስለዚህ እግዚአብሔር አምላክህ ከጓደኞችህ ይልቅ በደስታ ዘይት ቀባህ
መዝ 45:7 ስለዚህ ከባልንጀሮችህ ይልቅ እግዚአብሔር አምላክ የደስታ ዘይትን ቀባህ።
የኢየሱስ አምላክ እግዚአብሔር ኢየሱስን እንደቀባው ከተገለጸ ኢየሱስ መሲሕ መሆኑ እሙንና ቅቡል ነው፣ ነገር ግን አላህ ማለትም አምላክ ግን አይደለም፣ ኢየሱስ አምላክ ነው ብሎ ማለት እምነት ሳይሆን ክህደት ነው፣ የኢየሱስ ማንነት በኢስላም ክቡርና ክቡድ ቢሆንም በክርስትና ግን ቅጥ አምባሩ የጠፋና ውጥ ቅጡ የወጣ አስተምህሮት ነው ያለው ብዬ ብናገር ግነትና ዕብለት አይሆንብኝ፣ ኢየሱስ ሰው ነው ከተባለ ወዲያ ደግሞም አምላክ ነው ማለት ቂልነት ነው፣ ምክንያቱም ሰውና አምላክ ሁለት ተቃራኒ ባህርያት ስለሆኑ፦
ኢሳይያስ 31፥3 ግብጻውያን *ሰዎች* እንጂ *አምላክ* አይደሉም፥
ሆሴዕ 11፥9 እኔ አምላክ ነኝ እንጂ ሰው አይደለሁምና፥
ሕዝቅኤል 28:9 በውኑ በገዳይህ ፊት። *እኔ አምላክ ነኝ* ትላለህን? ነገር ግን በገዳይህ እጅ *ሰው ነህ እንጂ አምላክ* አይደለህም።
ኢየሱስ ሰው ነው ስንል አምላክ አይደለም ማለት ነው፣ አሏህ አምላክ ነው ስንል ሰው አይደለም ማለት ነው፣ አምላክ ፈጣሪና ፍጡር አይደለም፣ አምላክ አለ የለም አይባልም፣ ኢየሱስ አምላክ አለመሆኑን የሚያሳዩ የተለያዩ የሰዋስው ሙግት ከራሳቸው መጽሐፍ በእማኝነትና በአስረጂነት እናቀርባለን፦
ሙግት አንድ
ኢየሱስ ከአምላክ ሰምቶ የሚያስተላልፍ ሰው መሆኑ መናገሩ በራሱ ኢየሱስ አምላክ አለመሆኑን እንረዳለን ምክንያቱም አምላክ አሰሚ ባለቤት*subject* ሰው ደግሞ ሰሚ ተሳቢ*object* ሆኖ በአሰሚ አምላክና በሰሚ ሰው መካከል አጫፋሪ ግስ*transitive verb* መኖሩ በራሱ አምላክና ሰው የተባለው ኢየሱስ ሁለት የተለያዩ ህላዌዎች መሆናቸውን ቁልጭ አድርጎ ያሳያል፦
ዮሐንስ 8፥40 ነገር ግን አሁን ከአምላክ Θεοῦ የሰማሁትን እውነት የነገርኋችሁን ሰው ልትገድሉኝ ትፈልጋላችሁ፤
ሙግት ሁለት
አምልኮ የሚለው ቃል በእብራይስጥ አባድ עָבַד ሲሆን በግሪክ ደግሞ ላትሬኦ λατρεύω ይባላል። ይህም ለአንዱ አምላክ ብቻ በሙሉ ሁለንተና የሚቀርብ ልመና፣ ስእለት፣ማጎብደድ፣ መተናነስ፣ ስግደት፣ መገዛት ፣ አገልግሎት Adoration ነው። ላትሬኦ λατρεύω ከአንዱ አምላክ ከአብ ውጪ ለኢየሱስ አገልግሎት ላይ የዋለበት አንድ ጥቅስ ከማቴዎስ እስከ ራዕይ የለም ። ከዚህ ይልቅ እርሱንም ብቻ አምልክ ተብሎ የሚመለክ አንድ ተመላኪ አለ፣ ይህም ለኢየሱስ ስልጣን የሰጠ ጌታ አምላክ አብ ነው፣ የሚመልክ አንድ ማንነት መሆኑን *እርሱንም* በሚል ተሳቢ ተውላጥ ስም ተገልጿል፣ ከአብ ውጪ የሚመለክ አለመኖሩን ደግሞ *ብቻ* በሚል ግድባዊ-ገላጭ*bounded-adjective* ተጠፍንጓል፦
ማቴዎስ 4፥10 ያን ጊዜ ኢየሱስ፦ ሂድ፥ አንተ ሰይጣን ለጌታህ ለአምላክህ ስገድ *እርሱንም* *ብቻ* አምልክ λατρεύσεις ተብሎ ተጽፎአልና አለው።
ሉቃስ፥32 እርሱ ታላቅ ይሆናል የልዑል ልጅም ይባላል፥ *ጌታ አምላክም* የአባቱን የዳዊትን ዙፋን ይሰጠዋል፤
ሙግት ሶስት
ኢየሱስ እራሱን ከአንድ አምላክ ውጪ ማድረጉ ኢየሱስ አምላክ አለመሆኑ ማስረጃ ነው፣ ምክንያቱም *እኔን* የሚለው ተሳቢ ተውላጠ-ስም*objective pronoun* እና አንዱ አምላክ በተለያየ ሁኔታው ተቀምጣል፣ ከዚያም ባሻገር ኢየሱስ የማንነቱ አምላክ መኖሩን ተናግሯል፣ የእኔ አምላክ የሚለው አገናዛቢ ተውላጠ-ስም*posessive pronoun* የእኔነቱ አምላክ እንዳለውና የኢየሱስና የሃዋርያት አምላክ አንድ አምላክ መሆኑ ቁልጭ አድርጎ ያሳያል፦
ማርቆስ 10፥18 ኢየሱስም፦ ስለ ምን ቸር *እኔን* με ትለኛለህ? *ከአንዱ ከአምላክ* εἷς ὁ Θεός በቀር ቸር ማንም የለም።
ዮሐንስ 20፥17 እኔ ወደ አባቴና ወደ አባታችሁ ወደ አምላኬና ወደ አምላካችሁ ዓርጋለሁ ብለሽ ንገሪአቸው አላት።
ኢንሻላህ የሙግቱ ነጥብ በክፍል ሁለት ይቀጥላል…………
✍ ከወሒድ ዐቃቢ ኢሥላም
የበለጠ ለማወቅ
ጥሪያችን በሁሉም ቦታ!
Follow us on:👇🏻
Telegram ፦ https://www.tg-me.com/tiriyachen
Website ፦ https://tiriyachen.org
Instagram ፦ https://bit.ly/3eVixKv
TikTok ፦ https://www.tiktok.com/@tiriyachen
Facebook ፦ https://www.facebook.com/tiriyachen
ወሰላሙ አለይኩም

YouTube
Tiriyachen
Share your videos with friends, family, and the world
እውን ኢየሱስ አምላክ ነውን?
ገብተው ያንብቡ ይማሩበታል
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ክፍል አንድ
https://tiriyachen.org/እውን-ኢየሱስ-አምላክ-ነውን/
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ክፍል ሁለት
https://tiriyachen.org/እውን-ኢየሱስ-አምላክ-ነውን-2/
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ክፍል ሶስት
https://tiriyachen.org/እውን-ኢየሱስ-አምላክ-ነውን-3/

ሽብርተኝነት
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡
6፥82 *እነዚያ ያመኑ እና እምነታቸውን በበደል ያልቀላቀሉ እነዚያ ለእነርሱ “ጸጥታ" አላቸው፤ እነርሱም የተመሩ ናቸው*። ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ وَلَمْ يَلْبِسُوٓا۟ إِيمَٰنَهُم بِظُلْمٍ أُو۟لَٰٓئِكَ لَهُمُ ٱلْأَمْنُ وَهُم مُّهْتَدُونَ
“ሠላም” سَلَٰم የሚለው ቃል “ሠለመ” سَلَّمَ ማለትም “ሰላምታ ሰጠ” ከሚል ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን “ሰላም” ማለት ነው፤ የአላህን ሰላም አንዱ አማኝ በሌላው አማኝ ላይ እንዲሆን መመኘት የሙስሊም ሰላምታ ነው፤ “ተሥሊም” تَسْلِيم ማለት “ሰላምታ” ማለት ነው፤ ይህም ሰላምታ “አሠላሙ አለይኩም” السَّلَامُ عَلَيْكُم ነው፤ ትርጉሙ “የአላህ ሰላም በእናንተ ላይ ይሁን” ማለት ነው። አንድ ሙስሊም መጥቶ “አሠላሙ አለይኩም” ቢለን፥ እርሱ ካለን ይበልጥ ባማረ መልኩ “ወአለይኩም አሥ-ሠላም፣ ወራሕመቱላሂ ወበረካቱህ” السَّلاَمُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكَاتُهُ ማለትም “የአላህ ሰላም፣ ምህረት፣ በረከት በእናንተ ላይ ይሁን” ብለን እንመልሳለን፤ ወይንም እራሷኑ “ወአለይኩም አሥ-ሠላም” وَعَلَيْكُم السَّلَام ብለን እንመልሳለን፤ በቁርአን ከተገለጹት የአላህ ስሞች አንዱ “አሥ-ሠላም” السَّلَام ሲሆን ትርጉሙ የሰላም ባለቤት”the source of peace” ማለት ነው። የአላህ ሰላም የሚገኘው አላህን በኢኽላስ በመታዘዝ ብቻ ነው፤ “ኢሥላም” إِسْلَٰم የሚለው ቃል “አሥለመ” أَسْلَمَ ማለትም “ታዘዘ” ከሚል ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን “መታዘዝ” ማለት ነው። “ሠለም” سَلَم ማለት ደግሞ “ታዛዥነት” ማለት ነው።
“ሙሥሊም” مُسْلِم ማለት “ታዛዥ” ማለት ነው፤ አንድ ሙስሊም አላህን በፍጹም ሲታዘዝ የአላህ ሰላም ከእርሱ ጋር ይሆናል፤ ያኔ ውስጡ “ሠሊም” سَلِيم ማለትም “ንፁህ” ይሆናል፤ እርሱም “ሠሊሙን” سَٰلِمُون ማለትም “ሰላማዊ” ይሆናል፤ ፍርሃት እና ሃዘን ይወገዳል፦
2፥112 አይደለም እርሱ በጎ ሠሪ ኾኖ *ፊቱን ለአላህ የሰጠ ሰው ለእርሱ በጌታው ዘንድ ምንዳ አለው፡፡ *በእነሱም ላይ ፍርሃት የለባቸውም፤ እነሱም አያዝኑም*፡፡ بَلَىٰ مَنْ أَسْلَمَ وَجْهَهُ لِلَّهِ وَهُوَ مُحْسِنٌ فَلَهُ أَجْرُهُ عِندَ رَبِّهِ وَلَا خَوْفٌ عَلَيْهِمْ وَلَا هُمْ يَحْزَنُونَ
እዚህ ድረስ ከተግባባን ዘንድ ስለ ሽብርተኝነት ደግሞ እያለን። "ሽብርተኝነት" በጥንታዊ ዘመን”clasical age” ቃሉ አገልግሎት ላይ የሚውለው ከጀግነነት ጋር በተያያዘ መልኩ አሸባሪ በራስ መተማመንን ተሸባሪው በራስ አለመተማመንን የሚያሳይ በአውንታዊ መልኩ ነበር፤ ነገር ግን ዘመናዊ ዘመን”modern age” ሲመጣ ቃሉ በአሉታዊ መልኩ ሰላም ለሚነሱ ሰዎች አገልግሎት ላይ ዋለ፤ ለምሳሌ እንግሊዝ በአንድ ወቅት በቅኝ ግዛት አንገዛትም ያሉትን አሸባሪ የሚል ስም ትለጥፍ ነበር፤ ከጥቅም 11 2001 እንደ ጎርጎርዮሳውያን አቆጣጠር የፔንታጎኑ ህንፃ ከተመታ ጀምሮ ይህ ታፔላ ለሙስሊሙ ስም ከሆነ ዛሬ 17 ዓመት ሆነው። “ኢርሀብ” إرهاب ማለት “ሽብር” ማለት ሲሆን የሰው ሃቅ ላይ በመድረስ የሚሰራ በደል ነው፤ ሽብርተኝነት አላህ ዘንድ የተጠላ እንደሆነ በቁና ጥቅስ ማቅረብ ይቻላል። ሚሽነሪዎች ግን ቃላትን በመጠምዘዝ ፍርሃት የሚለውን ወደ ሽብር ሲያሸብሩ ይታያል። ይህንን ነጥብ በነጥብ እስቲ እንመልከት፦
ነጥብ አብድ
"ሩዕብ"
“ሩዕብ” رُعْب ማለት “ፍርሃት” ማለት ሲሆን ይህ ፍርሃት በሙሽሪክ እና በካ/ር ቀልብ ላይ አላህ የሚጥለው የመረጋጋት፣ የሰላምና የፀጥታ ተቃራኒ ነው፦
3፥151 *በእነዚያ “በካዱት ሰዎች” ልቦች ዉስጥ አላህ በእርሱ አስረጅ ያላወረደበትን ነገር በአላህ “በማጋራታቸዉ” ምክንያት “ፍርሃትን” እንጥላለን*፤ መኖሪያቸዉም እሳት ናት፤ “የበዳዮችም” መኖርያ ምን ትከፋ! سَنُلْقِي فِي قُلُوبِ الَّذِينَ كَفَرُوا الرُّعْبَ بِمَا أَشْرَكُوا بِاللَّهِ مَا لَمْ يُنَزِّلْ بِهِ سُلْطَانًا وَمَأْوَاهُمُ النَّارُ وَبِئْسَ مَثْوَى الظَّالِمِينَ
አላህ ለመላእክቱ በእነዚያ በካዱት ልቦች ውስጥ ፍርሃትን በእርግጥ እጥላለሁ ብሏል፦
8፥12 ጌታህ ወደ መላእክቱ፦ እኔ ከናንተ ጋር ነኝና፣ እነዚያን ያመኑትን አጽናኑ፤ *በእነዚያ በካዱት ልቦች ውስጥ ፍርሃትን በእርግጥ እጥላለሁ"*፤ ከአንገቶችም በላይ ምቱ፤ ከእነሱም የቅርንጫፎችን መለያልይ ሁሉ ምቱ፤ ሲል ያወረደውን አስታውስ። إِذْ يُوحِى رَبُّكَ إِلَى ٱلْمَلَٰٓئِكَةِ أَنِّى مَعَكُمْ فَثَبِّتُوا۟ ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ ۚ سَأُلْقِى فِى قُلُوبِ ٱلَّذِينَ كَفَرُوا۟ ٱلرُّعْبَ فَٱضْرِبُوا۟ فَوْقَ ٱلْأَعْنَاقِ وَٱضْرِبُوا۟ مِنْهُمْ كُلَّ بَنَانٍۢ ።
ታዲያ አሸብሩ የሚል ቃል ቁርአን ላይ የት አለ? አላህ በማሻረክ እና በመክፈር ላይ ላሉ ሙሽሪኪንና ካ/ሪን ልብ ላይ ፍርሃት መጣል ማለት እናንተ አሸብሩ ማለት ነው ብሎ መረዳት ከጥራዝ ጠለቅ ዕውቀት ሳይሆን ከጥራዝ ነጠቅ ዕውቀት የሚመጣ የተንሸዋረረ መረዳት ነው፤ እስቲ ወደ ነብያችን”ﷺ” ሐዲስ ደግሞ ጎራ ብለን ይህንን ገለባ ሂስ ድባቅ እናስገባው፦
ኢማም ቡኻሪይ መጽሐፍ 56 , ሐዲስ 186
አቢ ሁረይራህ”ረ.ዐ.” እንደነገረን የአላህ መልክተኛ”ﷺ” እንዲህ አሉ፡- *“ጠቅላይ ንግግርን በመስጠት ተላክሁኝ፤ በጠላት ልብ ውስጥም “ፍርሀት” እንዲጣል በመደረግ ተረዳኹኝ*፤ ተኝቼ ሳለ የምድር ካዝናዎችም በእጄ ላይ ተደረጉልኝ። عَنِ ابْنِ شِهَابٍ، عَنْ سَعِيدِ بْنِ الْمُسَيَّبِ، عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ ـ رضى الله عنه ـ أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم قَالَ “ بُعِثْتُ بِجَوَامِعِ الْكَلِمِ، وَنُصِرْتُ بِالرُّعْبِ، فَبَيْنَا أَنَا نَائِمٌ أُتِيتُ بِمَفَاتِيحِ خَزَائِنِ الأَرْضِ، فَوُضِعَتْ فِي يَدِي ” ።
ኢማም ቡኻሪይ መጽሐፍ 7 , ሐዲስ 2
ጃቢር ኢብኑ ዐብዲላህ”ረ.ዐ.” እንዳስተላለፈው ነብዩም”ﷺ” እንዲህ አሉ፡- “ከኔ በፊት ለነበሩት ነቢያት ያልተሰጠ አምስት ነገር ተሰጠኝ፦ *የወር መንገድ ያህል ሲቀረው በጠላት ልብ ውስጥ “ፍርሀት” እንዲገባ በማድረግ ተረዳሁ*፣ ምድር በጠቅላላ ጡሀራና የመስገጃ ክልል ተደረገልኝ፣ ከኡመቶቼ ማንኛውም ሙስሊም ሶላት ወቅቱ በገባበት ማንኛውም ቦታ ላይ ሁኖ ይስገድ፣ የምርኮ ገንዘብ ከዚህ በፊት ለነበሩት ነቢያት ያልተፈቀደ ሲሆን ለኔ ሐላል ተደረገልኝ፣ የአማላጅነት ፈቃድ ተሰጠኝ፣ ከኔ በፊት የነበሩት ነቢያት ለህዝቦቻቸው ሲላኩ፡ እኔ ግን ለሰዎች በመላ ተላክሁኝ”። قَالَ أَخْبَرَنَا جَابِرُ بْنُ عَبْدِ اللَّهِ، أَنَّ النَّبِيَّ صلى الله عليه وسلم قَالَ “ أُعْطِيتُ خَمْسًا لَمْ يُعْطَهُنَّ أَحَدٌ قَبْلِي نُصِرْتُ بِالرُّعْبِ مَسِيرَةَ شَهْرٍ،

وَجُعِلَتْ لِيَ الأَرْضُ مَسْجِدًا وَطَهُورًا، فَأَيُّمَا رَجُلٍ مِنْ أُمَّتِي أَدْرَكَتْهُ الصَّلاَةُ فَلْيُصَلِّ، وَأُحِلَّتْ لِيَ الْمَغَانِمُ وَلَمْ تَحِلَّ لأَحَدٍ قَبْلِي، وَأُعْطِيتُ الشَّفَاعَةَ، وَكَانَ النَّبِيُّ يُبْعَثُ إِلَى قَوْمِهِ خَاصَّةً، وَبُعِثْتُ إِلَى النَّاسِ عَامَّةً
ሲጀመር ከመነሻው ቢሆን ሐዲሱ ላይ “ሩዕብ” رُعْب ማለትም “ፍርሃት” የሚል ቃል እንጂ “ሽብር” የሚል ቃል ሽታው የለም። ሲቀጥል “በጠላት ልብ ውስጥም ፍርሀት እንዲጣል ተደረኩኝ” ማለትና አስፈራራ ተባልኩኝ ማለት በይዘትም ሆነ በአይነት፤ በመንስኤም ሆነ በውጤት ሁሉት ለየቅል የሆኑ ቃላት ናቸው፤ ከቁርአኑ ሆነ ከሐዲሱ የምንረዳው በካሃድያንና በጣኦታውያን ቀልብ ላይ ፍርሃት የሚጥለው አላህ እንጂ ነብያችን”ﷺ” ወይም አማኞች አይደሉም፤ እንግዲያውስ አላህ በካሃድያንና በጣኦታውያን ቀልብ ላይ ፍርሃት ከጣለ በምዕመናን ልብ ውስጥ ምንን ይጥላል? የሚለውን በሚቀጥለው ነጥብ እንመልከት፦
ነጥብ ሁለት
“አምን”
“አምን” أَمْن ማለት “ጸጥታ” ማለት ሲሆን አላህን በማንነት ሆነ በምንነት አንድ ነው ብሎ በማመንና በብቸኝነት በማምለክ በቀልብ ላይ የሚመጣ “ጸጥታ” “መረጋጋት” እና “ሰላም” ነው፦
6፥82 *እነዚያ ያመኑ እና እምነታቸውን በበደል ያልቀላቀሉ እነዚያ ለእነርሱ “ጸጥታ" አላቸው፤ እነርሱም የተመሩ ናቸው*። ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ وَلَمْ يَلْبِسُوٓا۟ إِيمَٰنَهُم بِظُلْمٍ أُو۟لَٰٓئِكَ لَهُمُ ٱلْأَمْنُ وَهُم مُّهْتَدُونَ
የአላህ ሃቅ የሆነውን አምልኮ ለሌላ ማንነት ሆነ ምንነት መስጠት በእርሱ ላይ የሚፈፀም ዙልም ነው፤ “ዙልም” ظُلْم ማለት “በደል” ማለት ሲሆን በአላህ ላይ ማጋራት ታላቁ በደል ነው፤ ሱረቱል አንዓም 6፥82 አንቀጽ በወረደ እና በተነበበ ጊዜ “ዙልም” የተባለው ሺርክን መሆኑን በዚህ ሐዲስ ላይ ተገልጿል፦
ኢማም ቡኻሪይ መጽሐፍ 65 , ሐዲስ 4776
*“እነዚያ ያመኑ እና እምነታቸውን “በበደል” ያልቀላቀሉ እነዚያ ለእነርሱ “ጸጥታ” አላቸው፤ እነርሱም የተመሩ ናቸው” የሚለው አንቀፅ በወረደ ጊዜ የአላህ መልእክተኛ”ﷺ” ባልደረቦች የሆኑት ቃሉ ከባድ ስለነበር እነርሱም፦ “ከኛ ውስጥ በደለኛ ያልሆነ ማን አለ?” ብለው ሲጠይቁ የአላህ መልእክተኛ”ﷺ” ሉቅማን ለልጁ፡- በአላህ አታጋራ፤ ማጋራት “ታላቅ በደል” ያለውን አልሰማችሁምን? ብለው ተናገሩ*። حَدَّثَنَا قُتَيْبَةُ بْنُ سَعِيدٍ، حَدَّثَنَا جَرِيرٌ، عَنِ الأَعْمَشِ، عَنْ إِبْرَاهِيمَ، عَنْ عَلْقَمَةَ، عَنْ عَبْدِ اللَّهِ ـ رضى الله عنه ـ قَالَ لَمَّا نَزَلَتْ هَذِهِ الآيَةُ {الَّذِينَ آمَنُوا وَلَمْ يَلْبِسُوا إِيمَانَهُمْ بِظُلْمٍ} شَقَّ ذَلِكَ عَلَى أَصْحَابِ رَسُولِ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم وَقَالُوا أَيُّنَا لَمْ يَلْبِسْ إِيمَانَهُ بِظُلْمٍ فَقَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ” إِنَّهُ لَيْسَ بِذَاكَ، أَلاَ تَسْمَعُ إِلَى قَوْلِ لُقْمَانَ لاِبْنِهِ {إِنَّ الشِّرْكَ لَظُلْمٌ عَظِيمٌ}”
31፥13 ሉቅማንም ለልጁ እርሱ የሚገስጸው ሲሆን፦ ልጄ ሆይ! *በአላህ አታጋራ፤ ማጋራት “ታላቅ በደል” ነውና* ያለውን አስታውስ። وَإِذْ قَالَ لُقْمَٰنُ لِٱبْنِهِۦ وَهُوَ يَعِظُهُۥ يَٰبُنَىَّ لَا تُشْرِكْ بِٱللَّهِ ۖ إِنَّ ٱلشِّرْكَ لَظُلْمٌ عَظِيمٌۭ ።
በእርግጥም ሺርክ በአላህ ሃቅ ላይ ታላቅ በደል ነው፦ “ዛሊም” ظَالِم ተብሎ በዚህ ነጥብ ላይ የተጠቀሰው በአላህ ላይ የሚያጋራ ሰው ሲሆን የዚህ ሰው ቅጣቱ በቅርቢቱ ዓለም በልቡ ላይ ፍርሃት መኖር ሲሆን በመጨረሻይቱ ዓለም ደግሞ የጀሃነም ቅጣት ነው፦
3፥151 *በእነዚያ “በካዱት ሰዎች” ልቦች ዉስጥ አላህ በእርሱ አስረጅ ያላወረደበትን ነገር በአላህ “በማጋራታቸዉ” ምክንያት “ፍርሃትን” እንጥላለን*፤ መኖሪያቸዉም እሳት ናት፤ “የበዳዮችም” መኖርያ ምን ትከፋ! سَنُلْقِي فِي قُلُوبِ ነገርَذِينَ كَفَرُوا الرُّعْبَ بِمَا أَشْرَكُوا بِاللَّهِ مَا لَمْ يُنَزِّلْ بِهِ سُلْطَانًا وَمَأْوَاهُمُ النَّارُ وَبِئْسَ مَثْوَى الظَّالِمِينَ
ሙዕሚን ግን በልቡ ሰኪናህ አለ፤ “ሠኪናህ” سَكِينَة ማለት “እርጋታ”tranquillity” ማለት ሲሆን አላህ በሙዕሚን ልብ ላይ የሚያወርደው መረጋጋት ነው፦
48፥26 *አላህም በመልክተኛው ላይና በምእምናኖቹ ላይ እርጋታውን አወረደ*፡፡ فَأَنزَلَ اللَّهُ سَكِينَتَهُ عَلَىٰ رَسُولِهِ وَعَلَى الْمُؤْمِنِين
መደምደሚያ
“በሃላል” בֶּהָלָה ማለት በዕብራይስጥ “ሽብር” ማለት ነው፤ ይህንን ቃል በአማርኛ “ፍርሃት” ተብሎ ተቀምጧል፤ በባይብል እግዚአብሔር ትእዛዙን፣ ሥርዓቱን፣ ፍርዱንና ቃል ኪዳኑን ቢንቁ፣ ቢያፈርሱና ቢያቃልሉ “ፍርሃት” በልባቸው እንደሚያወርድባቸው ተናግሯል፤ ዳዊትም በእነዚህ አይነት ሰዎች ፍርሃትን በላያቸው እንዲጭን አምላክን ተማፅኗል፦
ዘሌዋውያን 26፥15-16 ሥርዓቴንም ብትንቁ፥ ትእዛዛቴንም ሁሉ እንዳታደርጉ፥ ቃል ኪዳኔንም እንድታፈርሱ ነፍሳችሁ ፍርዴን ብትጸየፍ፥ *እኔም እንዲህ አደርግባችኋለሁ፤ "ፍርሃትን" בֶּֽהָלָה֙ ፥ ክሳትንም፥ ዓይናችሁንም የሚያፈዝዝ፥ ሰውነታችሁንም የሚያማስን ትኩሳት አወርድባችኋለሁ*፤ ዘራችሁንም በከንቱ ትዘራላችሁ፥ ጠላቶቻችሁ ይበሉታልና።
ዘሌዋውያን 26፥36 በጠላቶቻቸውም ምድሮች ሳሉ ከእናንተ ተለይተው በቀሩት ላይ *በልባቸው ድንጋጤን እሰድድባቸዋለሁ*፤
ኤርሚያስ 49፥5 እነሆ፥ በዙሪያሽ ካሉት ሁሉ ዘንድ *ፍርሃትን አመጣብሻለሁ*፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፤
መዝሙር 9፥20 አቤቱ፥ *ፍርሃትን በላያቸው ጫንባቸው*፤
ትንሽ ቆይታችሁ እግዚአብሔር ሽብርተኛ ነው እንዳትሉ ብቻ፤ ለማንኛውም ነብያችን”ﷺ” እናንተ እንደምታጣምሙት ሳይሆኑ ለዓለማት እዝነት ሆነው የተላኩ የአላህ መልእክተኛ ናቸው፦
21፥107 *ለዓለማትም እዝነት አድርገን እንጅ አልላክንህም*። وَمَا أَرْسَلْنَاكَ إِلَّا رَحْمَةً لِلْعَالَمِينَ
✍ከወንድም ወሒድ ዑመር

አምስት ወቅት ሶላት በቁርአን
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኛ በሆነው፡፡
4:103 "ሶላት" በምእመናን ላይ "በጊዜያት" የተወሰነች ግዴታ ናትና፤
መግቢያ
ብዙ ጊዜ ሚሽነሪዎሽ ፦"አምስት ወቅት ሶላት ቁርአን ላይ የለም" ብለው በማያውቁት ነገርና ባላነበቡት ጉዳይ እንደ በቀቀን በመደጋገም ሲዘላብዱ ሰንበትበት አለ፤ ይህን መጣጥፍ ልፅፍ የቻልኩበት ምክንያት ለሙስሊሞች አምስት ወቅት ሶላት የቱ ጋር እንዳለ ለማሳየት ሳይሆን የሚሽነሪዎችን ቅጥፈት ለማጋለጥ ነው፤ በእርግጥም አምስት ወቅት ሶላት በቁርአን አላህ ነግሮናል፤ ሶላት በምእመናን ላይ "በጊዜያት" የተወሰነ ፈርድ ነው፤ ይህን አንድ በአንድ እንይ፦
1. "ሶላተል ፈጅር"
"ፈጅር" فَجْر ተብሎ የተቀመጠው ቃል "ጎህ" ሲሆን አምላካችን አላህ ይህን የጎህ ወቅት በሶላት እንድንቆም ያዘናል፦
17:78 ሶላትን ከፀሐይ መዘንበል እስከ ሌሊት ጨለማ ድረስ ስገድ፤ "የጎህ" الْفَجْرِ ሰላት ስገድ፣ "የጎህ" الْفَجْرِ ሶላት መላእክት የሚጣዱት ነውና።
24:58 እላንተ ያመናችሁ ሆይ! እነዚያ እጆቻችሁ የጨበጧቸው፣ እነዚያም ከናንተ ለአካለ መጠን ያልደረሱት፣ "ከጎህ" الْفَجْرِ ሶላት በፊት፣ በቀትርም ልብሶቻችሁን በምታወልቁ ጊዜ፣ ከምሽት ሶላትም በኃላ ሦስት ጊዜያት ያስፈቅዷችሁ።
አላህ ፈጅርን ለማመልከት "በምታነጉም ጊዜ"፣ "ፀሐይ ከመውጣቷ በፊት"፣ "በማለዳም"፣ "በቀን ጫፍ"፣ "በምትንነሳ ጊዜ" በማለት በአፅንኦትና በአንክሮት ይናገራል፦
30:17-18 አላህንም፣ በምታመሹ ጊዜ፣ "በምታነጉም ጊዜ"፣ አጥሩት ።
20:130 በሚሉትም ላይ ታገስ፤ ጌታህንም "ፀሃይ ከመውጣትዋ በፊት" ከመግባትዋም በፊት የምታመሰግን ሆነህ አጥራው፤
50:39 በሚሉትም ላይ ታገሥ፤ ጌታህንም ከማመስገን ጋር "ፀሐይ ከመውጣቷ በፊት" ከመግባቷም በፊት አወድሰው፡፡
40:55 በቀትር "በማለዳም" ጌታህን ከማመስገን ጋር አጥራው።
11:114 ሶላትንም "በቀን ጫፎች"፤ ከሌሊትም ክፍሎች ፈጽም፤
52:48-49 ለጌታህ ፍርድም ታገሥ፤ አንተ በጥበቃችን ውስጥ ነህና፤ ጌታህንም "በምትንነሳ ጊዜ" ከማመስገን ጋር አወድሰው።
2 . "ሰላት አዝሁር"
"ዝሁር" ظهر በቁርአን "ዘሂረት" ظَّهِيرَة በሚል ስም የመጣ ሲሆን "ቀትር" ማለት ነው፤ አምላካችን አላህ ይህን የቀትር ወቅት በሶላት እንድንቆም ያዘናል፦
24:58 እላንተ ያመናችሁ ሆይ! እነዚያ እጆቻችሁ የጨበጧቸው፣ እነዚያም ከናንተ ለአካለ መጠን ያልደረሱት፣ ከጎህ ሶላት በፊት፣ "በቀትርም" الظَّهِيرَةِ ልብሶቻችሁን በምታወልቁ ጊዜ፣ ከምሽት ሶላትም በኃላ ሦስት ጊዜያት ያስፈቅዷችሁ።
30:18 ምስጋናም በስማያትና በምድር ውስጥ ለርሱ ብቻ የተገባው ነው። በሠርክም "በቀትር" تُظْهِرُونَ ውስጥ በምትገቡም ጊዜ፤ አጥሩት።
3. "ሶላተል አስር"
"አስር" عَصْ ማለት "ጊዜ" ወይም "ሰርክ" ማለት ሲሆን የዓለማቱ ጌታ የማለበት ወቅት ነው፤ ይህቺ የሰርክ ሰላት በቁርአን የመካከለኛይቱ ሶላት ትባላለች፦
103:1"በጊዜያቱ እምላለሁوَالْعَصْرِ ፤
2:238 "በሶላቶች" الصَّلَوَاتِ "እና" በተለይ "በመካከለኛይቱም ሶላት" وَالصَّلَاةِ الْوُسْطَىٰ ላይ ተጠባበቁ፡፡ ታዛዦች ኾናችሁም ለአላህ ቁሙ፡፡
"መካከለኛይቱም ሶላት" የተባለችው ከሌሎች ሶላቶች ለመለየትና ለማያያዝ "ወ" وَ የሚል መስተፃምር ይጠቀማል፤ ታዲያ መካከለኛነቷ ለማን ነው? ስንል ለሁለት ሶላቶች ቢሆን ኖሮ ሙተና"dual" ያለው "ሷላተዪን" صلاتين በመንሱብና በመጅሩር"በተሳቢና በአገናዛቢ" አሊያም "ሷላታን" صلاتان በመርፉ"በባለቤት" ይጠቀም ነበር ነገር ግን መካከለኝነቷ ለሁለት ሳይሆን ጀመዕ"plural" ያለው "ሰለዋት" الصَّلَوَات የሚል ነው፣ ይህ የሚያሳየው ከፊቷ ሁለት ከኃላዋ ሁለት ያላት መካከለኛይቱ ሰላተል አስር ናት፤ ይህቺ ሶላት "ሰርክ"፣ "ፀሐይ ከመግባቷም በፊት"፣ "ከፀሐይ መዘንበል" ትባላለች፦
30:17 ምስጋናም በስማያትና በምድር ውስጥ ለርሱ ብቻ የተገባው ነው። "በሠርክም" በቀትር ውስጥ በምትገቡም ጊዜ፤ አጥሩት።
50:39 በሚሉትም ላይ ታገሥ፤ ጌታህንም ከማመስገን ጋር ፀሐይ ከመውጣቷ በፊት "ከመግባቷም በፊት" አወድሰው፡፡
20:130 በሚሉትም ላይ ታገስ፤ ጌታህንም ፀሃይ ከመውጣትዋ በፊት "ከመግባትዋም በፊት" የምታመሰግን ሆነህ አጥራው፤ ስገድ፤
17:78-79 ሶላትን "ከፀሐይ መዘንበል" እስከ ሌሊት ጨለማ ድረስ ስገድ፤
4. "ሶላተል መግሪብ"
"መግሪብ" مَغْرِب "ምዕራብ" ማለትም "የጸሃይ መጥለቂያ" ማለት ነው፣ ይህ ሌላኛው የቀን ጫፍ ይባላል፦
11:114 ሶላትንም በቀን "ጫፎች" طَرَفَيِ ፤ ከሌሊትም ክፍሎች ፈጽም፤ መልካም ሥራዎች ኅጢአቶችን ያስወግዳሉና፤ ይህ ለተገሣጮች ግሣጤ ነው።
20:130 በሚሉትም ላይ ታገስ፤ ጌታህንም ፀሃይ ከመውጣትዋ በፊት ከመግባትዋም በፊት የምታመሰግን ሆነህ አጥራው፤ ስገድ፤ ከሌሊት ሰዓቶችም "በቀን "ጫፎች" طَرَفَيِ አጥራው በሚሰጥህ ምንዳ ልትወድ ይከጀላልና።
"ተረፍ" طَرَف ማለት "ጫፍ" ማለት ሲሆን እዚህ ጋር የተጠቀመው ቃል ሙተና"dual" ሆኖ "ተረፈዪ" طَرَفَيِ ነው፤ የቀን ጫፍ አንዱ ጎህ ሲሆን ሌላው ምሽት ነው፤ ይህ "ምሽት" በቁርአን "በምታመሹ ጊዜ"፣ "በከዋክብት መደበቂያ ጊዜም" ይባላል፦
30:17-18 አላህንም፣ "በምታመሹ ጊዜ"፣ በምታነጉም ጊዜ፣ አጥሩት ።
52:48-49 ጌታህንም በምትንነሳ ጊዜ ከማመስገን ጋር አወድሰው። ከሌሊቱም አወድሰው፤ "በከዋክብት መደበቂያ ጊዜም አወድሰው" ።
5. "ሶላተል ኢሻአ"
"ኢሻአ" عِشَآء ማለት "ማታ" ማለት ሲሆን አምላካችን አላህ ይህን የማታ ወቅት በሶላት እንድንቆም ያዘናል፦
24:58 እላንተ ያመናችሁ ሆይ! እነዚያ እጆቻችሁ የጨበጧቸው፣ እነዚያም ከናንተ ለአካለ መጠን ያልደረሱት፣ ከጎህ ሶላት በፊት፣ በቀትርም ልብሶቻችሁን በምታወልቁ ጊዜ፣ "ከማታ" الْعِشَاءِ ሶላትም በኃላ ሦስት ጊዜያት ያስፈቅዷችሁ።
40:55 ታገስም፤ የአላህ ተስፋ እውነት ነውና፤ ለስሕተትህም ምሕረትን ለምን፤ "በማታ" بِالْعَشِيِّ
በማለዳም ጌታህን ከማመስገን ጋር አጥራው።
18:28 ነፍስህንም፤ ከነዚያ ጌታቸውን ፊቱን የሚሹ ሆነው በጧትና "በማታ" وَالْعَشِيِّ ከሚግገዙት ጋር አስታግሥ፤
"ዙልፈ" زُلْفَة " ፊተኛው የሌሊት ክፍል" ሲሆን የሌሊቱ ክፍል ኢሻአ ነው፦
11:114 ሶላትንም በቀን ጫፎች፤ ከሌሊትም "ክፍል وَزُلَفًا مِنَ اللَّيْلِ ፈጽም፤ መልካም ሥራዎች ኅጢአቶችን ያስወግዳሉና፤ ይህ ለተገሣጮች ግሣጤ ነው።
ማጠቃለያ
አሏህ ስለ ሶላት የነገረን በጊዜ የተወሰነና በአምስት ወቅት መሰገድ እንዳለበት ብቻ ሳይሆን "የተስተካከለ ደንብ" እንዳለውም ጭምር ነው፦
29:45 ከመጽሐፉ ወደ አንተ የተወረደውን አንብብ፤ ሶላትንም "ደንቡን" ጠብቀህ ስገድ፤
4:77 ሶላትንም "ደንቡን" ጠብቃችሁ ስገዱ፣
2:43 ሶላትንም "ደንቡን" ጠብቃችሁ ስገዱ፤
30:31 ሶላትም "አስተካክላችሁ" ስገዱ፤
22:78 ሶላትንም "አስተካክላችሁ" ስገዱ፤
24:56 ሶላትንም "አስተካክላችሁ" ስገዱ፤

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
የሰላት ደምብ ደግሞ በውስጡ ተክቢራ፣ ተህሊል፣ ተስቢህ፣ ተሸሁድ፣ ተስሊም ወዘተ የመሳሰሉትን ያቅፋል፤ ይህን የተስተካከለ ደንብ የምናገኘው ደግሞ በነብያችን ሱና ነው፤ ስለዚህ ሱና አላህ ይናገራል፦
2:231 የአላህንም ጸጋ በናንተ ላይ ያደረገውን "ከመጽሐፍ" እና "ከጥበብም" በርሱ የሚገስጻችሁ ሲኾን በእናንተ ላይ "ያወረደውን" አስታውሱ፡፡
"መጽሐፍ" የተባለው የአሏህ ንግግር ቁርአን ሲሆን "ጥበብ" የተባለው ደግሞ የረሱል "ንግግር" ነው፤ ሁለቱም የተወረዱ መሆናቸው ይሰመርበት፤ ስለዚህ የሶላት ዝርዝርና አፈፃፀም የነብያችን ሱና ላይ ተገልፃል።
አሏህ ሶላት ላይ ቆመው ከሚሞቱ ባሮቹ ያድርገን አሚን።
✍🏻ከኡሥታዝ ወሒድ ዐቃቢ ኢሥላም
የበለጠ ለማወቅ
ጥሪያችን Tiriyachen
https://www.facebook.com/tiriyachen
ወሰላሙ አለይኩም
2:231 የአላህንም ጸጋ በናንተ ላይ ያደረገውን "ከመጽሐፍ" እና "ከጥበብም" በርሱ የሚገስጻችሁ ሲኾን በእናንተ ላይ "ያወረደውን" አስታውሱ፡፡
"መጽሐፍ" የተባለው የአሏህ ንግግር ቁርአን ሲሆን "ጥበብ" የተባለው ደግሞ የረሱል "ንግግር" ነው፤ ሁለቱም የተወረዱ መሆናቸው ይሰመርበት፤ ስለዚህ የሶላት ዝርዝርና አፈፃፀም የነብያችን ሱና ላይ ተገልፃል።
አሏህ ሶላት ላይ ቆመው ከሚሞቱ ባሮቹ ያድርገን አሚን።
✍🏻ከኡሥታዝ ወሒድ ዐቃቢ ኢሥላም
የበለጠ ለማወቅ
ጥሪያችን Tiriyachen
https://www.facebook.com/tiriyachen
ወሰላሙ አለይኩም
Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
ይነበብ !
🔸ኃጢአት ምንድን ነው?
▪️ክፍል አንድ
📍ኃጢአት በመፅሐፍ ቅዱስ
https://tiriyachen.org/ኃጢአት-ምንድን-ነው/
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔸ኃጢአት ምንድን ነው?
▪️ክፍል ሁለት
📍ኃጢአት በቁርአን
https://tiriyachen.org/ኃጢአት-ምንድን-ነው-2/
🔸ኃጢአት ምንድን ነው?
▪️ክፍል አንድ
📍ኃጢአት በመፅሐፍ ቅዱስ
https://tiriyachen.org/ኃጢአት-ምንድን-ነው/
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔸ኃጢአት ምንድን ነው?
▪️ክፍል ሁለት
📍ኃጢአት በቁርአን
https://tiriyachen.org/ኃጢአት-ምንድን-ነው-2/
Tiriyachen
ኃጢአት ምንድን ነው? - Tiriyachen
ክፍል አንድ በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው። ኃጢአት በመፅሐፍ ቅዱስ መግቢያ“ኃጢአት” የሚለው ቃል በዕብራይስጥ “ሃታት” חַטָּאָה ሲሆን በግሪክ ኮይኔ ደግሞ “ሃማርቲአ” ἁμαρτία ነው፤ ትርገሙም “አለመታዘዝ” “አመፅ” “ኢላማን መሳት” የሚል ነው፤ ስለ ኃጢአት የሚያጠናው ጥናት “ነገረ-ኃጢአት”Hamartiology” ነው፤ ፈጣሪ ህግ ሰጥቶና አሳውቆ ያንን ህግ አለመታዘዝ…
ሠበቡ አን-ኑዙል
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው።
25፥33 *በጥያቄም አይመጡብህም እውነተኛውን መልስ፣ መልካምን ፍች የምናመጣልህ ብንኾን እንጅ*። وَلَا يَأْتُونَكَ بِمَثَلٍ إِلَّا جِئْنَاكَ بِالْحَقِّ وَأَحْسَنَ تَفْسِيرًا
“ሠበብ” سَبَب ማለት “ምክንያት” ማለት ሲሆን የሰበብ ብዙ ቁጥር ደግሞ "አስናብ" ነው፤ “ኑዙል” نُزُل ማለት “አወራረድ” ማለት ነው፥ ቁርኣን የወረደበት ምክንያት "ሠበቡ አን-ኑዙል" سَبَب النزول ወይም "አስባቡ አን-ኑዙል" أسباب النزول ይባላል፤ ይህ የአወራረድ ምክንያት"circumstances of revelation" ነቢያችን"ﷺ" በተላኩበት ጊዜ ሰዎች በጥያቄ ሲመጡ አላህ "ይጠይቁሃል" "በላቸው" በማለት መልስ ይሰጣል፦

ይህን በወፍ በረር ለቅምሻ ያክል ካየን ዘንዳ ሚሽነሪዎች ይህንን ካለመረዳት፦ "ቁርኣን በነቢያች"ﷺ" ኤዲት እንደተደረገ ይናገራሉ፦
4፥95 *ከምእመናን ተቀማጮቹ አይተካከሉም፥ የጉዳት ባለቤት ከኾኑት በቀር። በአላህ መንገድ በገንዘቦቻቸውና በነፍሶቻቸው የሚታገሉትን አላህ በተቀማጮቹ ላይ በደረጃ አበለጠ፡፡ ለሁሉም አላህ መልካሚቱን ገነት ተስፋ ሰጠ፡፡ ታጋዮቹንም በተቀማጮቹ ላይ አላህ በታላቅ ምንዳ አበለጠ*፡፡ لَّا يَسْتَوِى ٱلْقَٰعِدُونَ مِنَ ٱلْمُؤْمِنِينَ غَيْرُ أُو۟لِى ٱلضَّرَرِ وَٱلْمُجَٰهِدُونَ فِى سَبِيلِ ٱللَّهِ بِأَمْوَٰلِهِمْ وَأَنفُسِهِمْ ۚ فَضَّلَ ٱللَّهُ ٱلْمُجَٰهِدِينَ بِأَمْوَٰلِهِمْ وَأَنفُسِهِمْ عَلَى ٱلْقَٰعِدِينَ دَرَجَةًۭ ۚ وَكُلًّۭا وَعَدَ ٱللَّهُ ٱلْحُسْنَىٰ ۚ وَفَضَّلَ ٱللَّهُ ٱلْمُجَٰهِدِينَ عَلَى ٱلْقَٰعِدِينَ أَجْرًا عَظِيمًۭا
ይህ አንቀጽ አንድ ቢሆንም ሁለት ሃረግ ሆኖ ነው የወረደው "ከምእመናን ተቀማጮቹ አይተካከሉም" የምትለዋ አንቀጽ ወርዳ ሳለ የአላህ መልእክተኛ"ﷺ" ዘይድን ጠርተዉት ሲጽፍ ዐብዱላህ ኢብኑ ኡምሚ መክቱም መጥቶ ስለ እውርነቱ አማረረ፤ አላህም፦ "የጉዳት ባለቤት ከኾኑት በቀር" የሚለው ሃረግ አወረደ፦
ኢማም ቡኻሪይ መጽሐፍ 65 , ሐዲስ 4593: አል-በራ"ረ.ዐ." እንደተረከው፦ *"ከምእመናን ተቀማጮቹ አይተካከሉም" የምትለዋ አንቀጽ ወርዳ ሳለ የአላህ መልእክተኛ"ﷺ" ዘይድን ጠርተዉት ሲጽፍ ዐብዱላህ ኢብኑ ኡምሚ መክቱም መጥቶ ስለ እውርነቱ አማረረ፤ አላህም፦ "የጉዳት ባለቤት ከኾኑት በቀር" የሚለው ሃረግ አወረደ*። عَنِ الْبَرَاءِ ـ رضى الله عنه ـ قَالَ لَمَّا نَزَلَتْ {لاَ يَسْتَوِي الْقَاعِدُونَ مِنَ الْمُؤْمِنِينَ} دَعَا رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم زَيْدًا فَكَتَبَهَا، فَجَاءَ ابْنُ أُمِّ مَكْتُومٍ فَشَكَا ضَرَارَتَهُ، فَأَنْزَلَ اللَّهُ {غَيْرَ أُولِي الضَّرَرِ}
ይህ የሆነው አንቀጹ በወረደበት ጊዜ እንደሆነ ኢማም ሙስሊም ዘግቦታል፦
ኢማም ሙስሊም መጽሐፍ 20, ሐዲስ 4677:
አል-በራ"ረ.ዐ." እንደተረከው፦ *"ከምእመናን ተቀማጮቹ አይተካከሉም" የምትለዋ አንቀጽ በወረደች ጊዜ ዐብዱላህ ኢብኑ ኡምሚ መክቱም ለነቢያችን"ﷺ" ሲናገር "የጉዳት ባለቤት ከኾኑት በቀር" የምትለዋ ሃረግ ወረደች*። عَنِ الْبَرَاءِ، قَالَ لَمَّا نَزَلَتْ { لاَ يَسْتَوِي الْقَاعِدُونَ مِنَ الْمُؤْمِنِينَ} كَلَّمَهُ ابْنُ أُمِّ مَكْتُومٍ فَنَزَلَتْ { غَيْرُ أُولِي الضَّرَرِ}
ዐብዱላህ ኢብኑ ኡምሚ መክቱም ከመምጣቱ በፊት "ከምእመናን ተቀማጮቹ አይተካከሉም" የሚል ቃል ከወረደና ከተጻፈ በኃላ ዐብዱላህ ኢብኑ ኡምሚ መክቱም ለነቢያችን"ﷺ" ሲናገር "የጉዳት ባለቤት ከኾኑት በቀር" የምትለዋ ሃረግ ስትወርድ እዛው ላይ ተጽፏል፦
ሱነን ነሣዒ መጽሐፍ 25, ሐዲስ 3103:
አል-በራ"ረ.ዐ." እንደተረከው፦ *ነብዩም"ﷺ" የግመል ቆዳ ወይም ሰሌዳ አምጣልኝ እና "ከምእመናን ተቀማጮቹ አይተካከሉም" የምትለዋ አንቀጽ ጻፍ" አሉ፤ ዐምር ዐብዱላህ ኢብኑ ኡምሚ መክቱም በጀርባቸው ነበር፤ ያ እኔ ይመለከታልን? ሲል "የጉዳት ባለቤት ከኾኑት በቀር" የምትለዋ ሃረግ ወረደች*። عَنِ الْبَرَاءِ، أَنَّ النَّبِيَّ صلى الله عليه وسلم ثُمَّ ذَكَرَ كَلِمَةً مَعْنَاهَا قَالَ " ائْتُونِي بِالْكَتِفِ وَاللَّوْحِ " . فَكَتَبَ { لاَ يَسْتَوِي الْقَاعِدُونَ مِنَ الْمُؤْمِنِينَ } وَعَمْرُو بْنُ أُمِّ مَكْتُومٍ خَلْفَهُ فَقَالَ هَلْ لِي رُخْصَةٌ فَنَزَلَتْ { غَيْرُ أُولِي الضَّرَرِ } .
ኤዲቲንግ ማለት የነበረውን ሰርዞ ወይም ቀይሮ ሌላ መተካት እንጂ በነበረው ላይ መጨመር አይደለም። ግን እዚህ አንቀጽ ላይ ሁለቱንም ሀረግ የተወረዱ ኑዙል መሆናቸው አንባቢ ልብ ይለዋል። እንደሚታወቀው ቁርኣን ወደ ነብያችን”ﷺ” ልብ በጨረቃ አቆጣጠር ከ 610 ዓመተ-ልደት እስከ 632 ዓመተ-ልደት ለ 23 ዓመት ቀስ በቀስ ወረደ፤ ለ 13 ዓመት 86 ሱራዎች በመካ ሲሆን 28 ደግሞ የወረዱት ለ 10 ዓመት በመዲና ነው፣ ይህ ወሕይ በ 40 ዓመታቸው ጀምሮ በ 63 ዓመታቸው ቀስ በቀስ ወረደ፤ ይህም ቀስ በቀስ በተለያየ ጊዜ አወራረዱ “ተርቲል” تَرْتِيل ይባላል፦
ኢማም ቡኻርይ: መጽሐፍ 63, ሐዲስ 128
ኢብኑ ዐባሥ እንደተረከው፦ *”የአላህ መልእክተኛ”ﷺ” በ 40 ዓመታቸው ወሕይ መቀበል ጀመሩ፤ በመካ 13 ዓመት ወሕይ እየተቀበሉ ቆይተው ከዚያ ተሰደው እንደ ስደተኛ 10 ዓመት ቆይተው በ 63 ዓመታቸው በሆነ ጊዜ ሞተዋል*። عَنِ ابْنِ عَبَّاسٍ ـ رضى الله عنهما ـ قَالَ بُعِثَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم لأَرْبَعِينَ سَنَةً، فَمَكُثَ بِمَكَّةَ ثَلاَثَ عَشْرَةَ سَنَةً يُوحَى إِلَيْهِ، ثُمَّ أُمِرَ بِالْهِجْرَةِ فَهَاجَرَ عَشْرَ سِنِينَ، وَمَاتَ وَهُوَ ابْنُ ثَلاَثٍ وَسِتِّينَ.
25፥32 እነዚያ የካዱትም *«ቁርኣን በእርሱ ላይ ለምን በጠቅላላ አንድ ጊዜ አልተወረደም» አሉ፡፡ እንደዚሁ በእርሱ ልብህን ልናረጋ ከፋፍለን አወረድነው፤ ቀስ በቀስ መለያየትንም ለየነው*፡፡ وَقَالَ الَّذِينَ كَفَرُوا لَوْلَا نُزِّلَ عَلَيْهِ الْقُرْآنُ جُمْلَةً وَاحِدَةً ۚ كَذَٰلِكَ لِنُثَبِّتَ بِهِ فُؤَادَكَ ۖ وَرَتَّلْنَاهُ تَرْتِيلًا

17፥106 *ቁርኣንንም በሰዎች ላይ በዝግታ ላይ ኾነህ ታነበው ዘንድ ከፋፈልነው፤ ቀስ በቀስ ማውረድንም አወረድነው*፡፡ وَقُرْءَانًۭا فَرَقْنَٰهُ لِتَقْرَأَهُۥ عَلَى ٱلنَّاسِ عَلَىٰ مُكْثٍۢ وَنَزَّلْنَٰهُ تَنزِيلًۭا
“አወረድነው” ለሚለው ቃል የተቀመጠው “ነዝዘልናሁ” نَزَّلْنَاهُ ሲሆን “ነዝዘለ” نَزَّلَ ከሚል ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን ይህም ቃል በቁርኣን ዐረቢኛ ቋንቋ ቀስ በቀስ በተለያየ ጊዜ መውረድን ያመለክታል፤ እዚሁ አንቀጽ ላይ “ተንዚላ” تَنزِيلًۭا የሚለው የተንዚል አንስታይ መደብ ነው፤ “ተንዚል” تَنزِيل የሚለው ቃል 15 ጊዜ ለቁርኣን ተጠቅሷል፦
26፥192 *እርሱም ቁርኣን በእርግጥ ከዓለማት ጌታ የተወረደ ነው*፡፡ وَإِنَّهُ لَتَنزِيلُ رَبِّ الْعَالَمِين
ፈጣሪ ነገሮችን እያየ ለምን ይናገራል? ከሆነ ጥያቄአችሁ እግዚአብሔር፦ “በእውነት ቤትህ የአባትህም ቤት ለዘላለም በፊቴ እንዲኖር ተናግሬአለሁ” ብሎ የተናገረው ቃል በሌላ ጊዜ “ይህ አይሆንልኝም በቤትህም ለዘላለም ሽማግሌ አይገኝም” ብሎ ሁኔታውን አይቶ ለውጦታል ፦
1ኛ ሳሙኤል 2፥30-34 ስለዚህም የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ *”በእውነት ቤትህ የአባትህም ቤት ለዘላለም በፊቴ እንዲኖር ተናግሬአለሁ”I said indeed that” አሁን ግን እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ያከበሩኝን አከብራለሁና፥ የናቁኝም ይናቃሉና "”ይህ አይሆንልኝም። እነሆ፥ ለቤትህ ሽማግሌ እንዳይገኝ"፥ ክንድህን የአባትህንም ቤት ክንድ የምሰብርበት ዘመን ይመጣል*።
እግዚአብሔር፦ “ከሰውም በሚወጣ ፋንድያ በፊታቸው ትጋግረዋለሁ” ብሎ የተናገረው ቃል ”ከከብት በሚወጣ ፋንድያ በኩበት ትጋግረዋልህ” ብሎ ሁኔታውን አይቶ ለውጦታል፦
ሕዝቅኤል 4፥12-15 እንደ ገብስ እንጐቻም አድርገህ ትበላዋለህ፥ *"ከሰውም በሚወጣ ፋንድያ በፊታቸው ትጋግረዋለሁ"።…እኔም፦ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ፥ ወዮ! እነሆ፥ ሰውነቴ አልረከሰችም ከታናሽነቴ ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ ጥንብና አውሬ የሰበረውን ከቶ አልበላሁም፥ ርኩስም ሥጋ በአፌ ውስጥ አልገባም አልሁ። እርሱም፦ እነሆ፥ "በሰው ፋንድያ ፋንታ ኩበት ሰጥቼሃለሁ" በእርሱም እንጀራህን ትጋግራለህ አለኝ*።
እግዚአብሔር፦ “ትሞታለህ እንጂ በሕይወት አትኖርም” ብሎ የተናገረው ቃል “በዕድሜህ ላይ አሥራ አምስት ዓመት አጨምራለሁ” ብሎ ሁኔታው አይቶ ለውጦታል፦
ኢሳይያስ 38፥1-5 በዚያም ወራት ሕዝቅያስ ለሞት እስኪደርስ ታመመ። ነቢዩም የአሞጽ ልጅ ኢሳይያስ ወደ እርሱ መጥቶ። እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ *"ትሞታለህ እንጂ በሕይወት አትኖርምና"* ቤትህን አስተካክል አለው። ሕዝቅያስም ፊቱን ወደ ግድግዳው መልሶ እንዲህ ሲል ወደ እግዚአብሔር ጸለየ። አቤቱ፥ በፊትህ በእውነትና በፍጹም ልብ እንደ ሄድሁ ደስ የሚያሰኝህንም እንዳደረግሁ ታስብ ዘንድ እለምንሃለሁ። ሕዝቅያስም እጅግ አድርጎ አለቀሰ። የእግዚአብሔርም ቃል ወደ ኢሳይያስ እንዲህ ሲል መጣ። ሂድ፥ ሕዝቅያስን እንዲህ በለው። የአባትህ የዳዊት አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ *"ጸሎትህን ሰምቻለሁ፥ እንባህንም አይቻለሁ እነሆ፥ በዕድሜህ ላይ አሥራ አምስት ዓመት እጨምራለሁ"*።
እንግዲያውስ እነዚህ ሦስት ናሙናዎች የሚያሳዩን ፈጣሪ የሰዎችን ሁኔታ እያየ መናገሩ ብቻ ሳይሆን የተናገረውን ኤዲት ማድረጉን ይገልጻሉ። በሰፈሩት ቁና መሰፈር እንዲህ ነው።

5500 ዘመን
https://tiriyachen.org/5500-ዘመን/
-----------------------------------------------------
ክፍል ሁለት
5500 ዘመን
https://tiriyachen.org/5500-ዘመን-2/

5500 ዘመን - Tiriyachen
ገቢር አንድ በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው። ለእነዚያም መጽሐፉን በእጆቻቸው ለሚጽፉና ከዚያም በእርሱ ጥቂትን ዋጋ ሊገዙበት «ይህ ከአላህ ዘንድ ነው» ለሚሉ ወዮላቸው፡፡ ለእነርሱም ከዚያ እጆቻቸው ከጻፉት ወዮላቸው፡፡ ለእነሱም ከዚያ ከሚያፈሩት ኃጢኣት ወዮላቸው፡፡ فَوَيْلٌۭ لِّلَّذِينَ يَكْتُبُونَ ٱلْكِتَٰبَ بِأَيْدِيهِمْ ثُمَّ يَقُولُونَ…