ኢድ ሙባረክ!
=============//=============
እንኳን ለ1443ኛው ዓመተ ሒጅራ የዒድ አል-አድሐ ዐረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን!
እያልን ለአረፋ በዓል የፆመኛ ተማሪዎች መግቢያ ሲነር ካፌ ሲሆን።
ለሙስሊም ተማሪዎችና ስጋ ለምትበሉ ክርስቲያን ተማሪዎች ደግሞ ፍሬሽ ካፌ መሆኑን አውቃችሁ እንድትስተናገዱ ማሳሰብ እንወዳለን
ወሎ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት
Wollo university
@wollouniversity12

#CONGRATULATION
እንኳን ደስ አለን
=========
ለሁሉም የወሎ ዩኒቨርሲቲ ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የማኔጅመንት አባላት፣ የአስተዳደር ሰራተኞች ፣ ተማሪዎች ና አካባቢው ማህበረሰብ በሙሉ እንኳን ደስ አለን ደስ አላቹህ ።
ዛሬ ሀምሌ 3/2014 አ.ም የኮምቦልቻ ካምፓስ የ2014 አ.ም የእግር ኳስ ቡድን ከጣሊያን ድርጅት ካርቪኮ ጋር ባደረጉት ጨዋታ ኮምቦልቻ ካምፓስ 2ለ0 በማሸነፍ ዋንጫውን አንስተዋል ።
የእለቱ ኮኮብ ተጫዋች ቻሌ አበበ ( የወሎ ዩኒቨርሲቲ ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የተማሪዎች ህብረት ጤና ተጠሪ) ተሸላሚ ሆኗል።
Wollo university student union

በሁሉም የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች ከሃምሌ 20/11/14 ዓ.ም የክረምት ተማሪዎች መርሃ ግብር እንደሚካሔድ ትምህርት ሚኒስተር አቅጣጫ አስቀምጧል።
ከዚህ ጋር በተያያዘ ወሎ ዩኒቨርስቲ ከብዙ ውጥቅር ችግር በኋላ መደበኛ ተማሪዎችን አስገብቶ ሲያስተምር መቆየቱ ይታወቃል።
በመሆኑም አሁን ላይ ዩኒቨርስቲው መደበኛ ተማሪዎቹን የሲሚስተሩን መጨረሻ ፈተና እየሰጠ
ይገኛል።
ከክረምቱ መርሃ ግብር ጋር በተያያዘ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ባድረግነው ውይይት መሰረት የተቀመጡ ሂደቶች
በተለያየ ምክኒያት ወደኋላ ሲጎተት የቆየውን የክረምት መርሃ ግብር ለማስኬድ መደበኛ ተማሪዎች ለእረፍት ወደ ቤተሰብ ሂደው እንደሚቆዩ ዩኒቨርስቲው አቅጣጫ አስቀምጧል።
ማሳሰቢያ፡-
➡️ ግቢ ውስጥ መቆየት የምትችሉ ተማሪዎች
1.የአንደኛ አመት ተማሪዎች ማለትም የ2014 አዲስ ገቢ ተማሪዎች
2.የጤና ተማሪዎች ኮሌጁ በሚያስቀምጥላችሁ አቅጣጫ ትምህርታችሁን ማስቀጠል እንደምትችሉና
3.ለመመረቅ አንድ ሲሚስተር የቀራችሁ
ለምሳሌ፡- 4ኛ አመት Biotechnology,Arebic.....ሌሎችም
መሆናችሁን እያሳወቅን ከላይ ከተጠቀሰው ውጭ
የሆናችሁ የግቢያችን ተማሪዎች የእረፍት ግዜ የተሰጣችሁ በመሆኑ ወደ ቤተሰብ እንደምትሔዱ እናሳውቃለን።
✅ አዲስና ከዚህ የተለየ የሚቀየር ነገር ካለ ከስር ከስር የምናሳውቃችሁ ይሆናል.....
የወሎ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ህብረት ፅ/ቤት

ለ ወሎ ዩኒቨርስቲ የአንደኛ አመት የ2014 ባች ተማሪዎች በሙሉ በነገዉ እለት ከቀን 11/11/14 _18/11/14 የሚድ ፈተና እንደሚሰጥ ይታወቃል።በመሆኑም አንዳንድ የግቢያችን ተማሪዎች ፈተና ወጥቶአል እየተባለ የሚሰራጨዉ ወሬ ፍጹም ዉሸትና በሬ ወለድ መሰረተ ቢስ ዉሸት በመሆኑ የተሳሳተ መረጃ የምትሰጡ ተማሪዎች ከድርጊታችሁ እንድትቆጠቡና እንደዚህ አይነት ድርጊት ለሚያስተላልፍ ተማሪ እንደማንታገስ ከወድሁ እናሳስባለን።
በመጨረሻም መልካም የሚድ ፈተና እንድሆንላችሁ ምኞታችንን እንገልጻለን።
የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት

ለ ወሎ ዮኒቨርስቲ የ 2013 ዓ.ም ባች ተማሪዎች በሙሉ በቀን 14/11/14 ዓ.ም የድፓርትመንት መረጣ ኦረንቴሽን ስለሚሰጥ የ natural ተማሪ በተማሪዎች ምግብ ቤት ጅሲ ካፌ ሲሆን የ social science ተማሪዎች ደግሞ Ds-tv አዳራሽ ከጧቱ 2:15 ጀምሮ እንደሚሰጥ እያሳዎቅን ሁሉም ተማሪ በተጠቀሰዉ ቦታ እንድትገኙ ስንል መልዕክታችንን እናስተላልፋለን ።
የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት ደሴ
የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት ደሴ
የኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስትቲዩት ነባሩ የተማሪዎች ህብረት የ አገልግሎት ጊዜቸው የተጠናቀቀ ስለሆነ በምርጫ ላሸነፉት አዲሱ የተማሪ ህብረት ስራ አስፈጻሚ አባላት የ ስራ ርክክብ አደረገ ።
===≠=====≠≠=======≠=== ===========
ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በ 25/11/2014 አ.ም የ2012-2013 አ.ም የተማሪዎች ህብረት ስራ አስፈጻሚ ከአዲሱ የተማሪዎች ህብረት ጋር የሃላፊነት ሽግግር ርክክብ አድርጓል::
በሃላፊነት ርክክቡ ወቅት የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ሳይንቲፊክ ዳይሬክተር ዶ/ር መላኩ ታመነ ለነባሩ የተማሪዎች ህብረት ምስጋና አቅርበው የ አዲሱ የተማሪወች ህብረት ስራ አስፈፃሚ ምርጫን በተመለከተ በትምህርት ሚኒስቴር የተማሪ ህብረት አመራረጥ መመሪያ መሰረት በተዋቀረው የአስመራጭ ኮሚቴ እና በተቋሙ በተሰየመው ታዛቢ ኮሚቴ መሰረት ፍትሃዊ እና ግልፀ በሆነ መንገድ (Transparent ) መፈፀሙን ገልጸዋል::
አዲሱ የተማሪዎች ህብረት ከነባሩ ስራ አስፈጻሚ ብዙ ልምድ ሊቀስሙ ይገባል የሚሉት ዶ/ር መላኩ ስራው ትልቅ ሃላፊነት፣ ጥረት፣ ፍትሃዊነት፣ የመረጃ ልውውጥ እና ተናቦ መስራትን ይጠይቃል ብለዋል::
በዝግጅቱ የመውጫ ሪፖርት ያቀረበው የቀድሞው የተማሪዎች ህብረት ፕሬዚዳንት መርከብ ሽፈሬ በስራ ዘመናቸው የተሰሩ ስራዎችን አቅርቧል::
ከሪፖርቱ በሁዋላ በተሰሩ ጠንካራ እና ደካማ አፈጻጾሞች እንዲሁም በምርጫው ሂደት ዙሪያ ውይይት የተካሄደ ሲሆን ነባር የተማሪዎች ህብረት ላደረጉት ጥረት እውቅና ተሰጥቷል እንዲሁም የተቋሙ ማኔጅመንት አባላትም ለአዲሱ ስራ አስፈጻሚ አካላት ምክረ ሃሰብ ለግሰዋል::
በዝግጅቱ ማጠቃለያ ለተሰሩ ስራዎች የእውቅና ሰርቲፊኬት የተሰጠ ሲሆን ዶ/ር መላኩ የምርጫው ሂደት የተሳካ እንዲሆን አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት ምስጋና ችረው ለተመረጡ ስራ አስፈጻሚዎች ከቀድሞ የተማሪዎች ህበረት የስራ አፈጻጸም ላይ በመንተራስ በተመረጡ ጉዳዮች ላይ የስራ አቅጣጫዎችን አመላክተዋል::
በመጨረሻም አዲሱ ስራ አስፈጻሚ ከነባሩ የተማሪዎች ህብረት ስራ አስፈጻሚ ቁልፍ የተረከበ ሲሆን አባላት ቃለ መሃላ ፈጽመው ከቀድሞ ህብረት የተዘጋጀላቸውን ስጦታ ተረክበዋል። በተመሳሳይ አዲሱ የተማሪ ህብረትም ለነባሩ የተማሪዎች ህብረት ስራ አስፈጻሚዎች ስጦታ አበርክተውላቸዋል።

ለኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት መደበኛ ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ
A+ PLUS ሲስተም ላይ personal information ያልሞላችሁ ተማሪዎች በአስቸኳይና በትክክል እንድትሞሉ እያሳሰብን ያልሞላ ተማሪ በመጨረሻ በትምህርት ማሰረጃው ላይ ለሚፈጠር ስህተት ሃላፊነት የማንወስድ መሆኑን አውቃችሁ ሁላችሁም እንድትሞሉ እንሳስባለን።
መረጃው፥ - የሬጅስትራር ጽ/ቤት ነው።