Telegram Web Link
Forwarded from G-Power Official (Endale Michael)
እጅግ ዘመናዊ የብረት በሮች ለውስጥ ና የውጭ

🏠ለመኖሪያ ቤት
🏠ለኮንዶሚኒየም 40/60 , 20/80
🏠ለአፓርትመንት
🏠ለሆቴሎች
🏠ለሪዞርቶች

የሚሆኑ ደህንነታቸዉ አስተማማኝ የሆኑ የብረት በሮችን በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበንሎታ

#ሙሉ በመሉ የእንጨት ባህሪ ያላቸው
# ከ10 በላይ ተወርዋሪ ቁልፍ , መታጠብ የሚችል

#Spc tiles , Celling , skirting ,wall tiles
#Glarie Elevator(Lift)

Telegram 📢 https://www.tg-me.com/LHendale

☎️ +251904664633
☎️ +251920351070
-Endale Michael-
ማስታወቂያ
ለኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት መደበኛ ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ
እስከ መስከረም 15 ድረስ ሁሉንም ነገር(final,theses,project...) ጨርሳችሁ የምትወጡ ሲሆን የመመረቂያ ቀን ጥቅምት 26 እና 27 እንዲሆን ተወስኗል።
የተማሪዎች ህብረት
ለኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ
የሃገር አቀፍ 12ኛ ክፍል ፈተና ከመስከረም 28 ጀምሮ በዩኒቨርሲቲዎች የሚሰጥ መሆኑን ተከትሎ ዛሬ የዩኒቨርሲቲው ሰኔት በስብሰባው የሚከትሉን ውሳኒዎች አሳርፏል።
#1. ተመራቂ ተማሪወች መስከረም 15 ትምህርታቸውን አጠናቀው ይወጣሉ። ይህም ባለው አጭር ጊዜ ጊዜያችሁን በአግባቡ በመጠቀም እስከ መስከረም 15/01/15 እንዲታጠናቅቁ የሚደረግ ሲሆን
#2. ጊዜዊ የ መመረቂያ ቀን ( graduation event : ጥቅምት 26 እና 27) ሆኖ የተወሰነ ሲሆን ይህም ከ መስከረም 28 እሰከ ጥቅምት 17 ድረስ የ 12 ኛ ክፍል የሚፈተኑበት ግዜ በመሆኑ ማንኛውም ተማሪ ከግቢ እንዲወጣ የኢ/ከ/ትም/ት ተቋም ባስቀመጠው አቅጣጫ መሰረት በሚኒስተር መስሪያ ቤቱ ከተዋቀረ የፈተና ኮሚቴ ውጭ ግቢ ውስጥ ማንም መቆዬት እንደማይችል ያሳወቀ በመሆኑ እስከ ተጠቀሰው ቀን ብቻ አጠናቃችሁ እንድትወጡ ተወስኗል።

የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
ማስታወቂያ
⚽️⚽️⚽️
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረዉ የ2014 gc cup የእግር ኳስ ዉድድር ነገ ማለትም በ20/12/14 የመክፈቻ ጨዋታውን አዘጋጅቶል።
በነገውም እለት ሁለት ጨዋታወች ሲኖሩ:- #የመጀመሪያው Electrical Vs M.C.A ከቀኑ 8:00 ሰአት ላይ ሲጀምር
#ሁለተኛዉ mechanical Vs software,It ከቀኑ 10:00 ሰአት ላይ ይጀመራል።
የተማሪዎች ህብረት ህ/ግ
ማስታወቂያ
ወሎ ዩኒቨርስቲ ኮምቦልቻ ካምፓስ በዛሪዉ እለት ለአንደኛ አመት ተማሪዎች ኮሌጅ መረጣ የግንዛቤ ማስጨበጫ ተሰጠ።
የሚመርጦቸው ኮሌጆች ብዛት 6 ሲሆኑ እነሱም:-1 Medicine
2 Anesthesia
3 Pharmacy
4 Veterinary
5 Other natural science and
6 Engineering/Technology
ሲሆኑ ከነዚህም ዉስጥ ከ 1 እስከ 4 ያሉት ኮሌጆች coc ይኖራቸዋል። coc የሚሰጥበት ቀን እሮብ ማለትም 25/12/14 ነው።
በተጨማሪም ኮሌጆቹን መምረጥ የሜቻለዉ ከዛሪ 23/12/14 ጀምሮ እስከ ነገ 24/12/14 ድረስ ነዉ።
የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
ውድ ተማሪዎች !!!
በአሁኑ ስዓት በግቢያችን ውስጥ ትምህርታችሁን እየተከታተላችሁ የምትገኙ ተማሪዎች በሙሉ እንደሚታወቀው ሃገራዊ ችግሩን ምክኒያት በማድረግ ውስጣችሁ እንደተረበሸ እንደሆነ በተማሪዎች ህብረት ቢሮ መጣችሁ ማመልከታችሁ ይታወቃል።
ስለሆነም ተማሪዎች ህብረት ጥያቄያችሁን ለሚመለከተው አካል አቅርቧል።

ስለዚህ ዩኒቨርስቲው በአሁኑ ስዓት ስለጉዳዩ ውይይት እያደረገ በመሆኑ በአሁኑ ስዓት ግን ከተለያዩ ውዝግቦች ራሳችሁን አግላችሁ ተረጋግታችሁ ትምህርታችሁን እንድትከታተሉና አስፈላጊ በሚሆን ስዓት ዩኒቨርስቲው ውሳኔውን ያሳውቃል።

‼️ ማሳሰቢያ ትምህርታችሁን አጠናቃችሁ እየወጣችሁ ያላችሁ የአንደኛ አመት መደበኛ ተማሪዎች ግን ካለአግባብ ወጪና እንግልት ተቆጥባችሁ በዝግታ አጣራታችሁ ጉዞ እንድታደርጉ እናሳስባለን።

ስለዩኒቨርስቲያችን አዲስ ነገር
መልሰን እናሳውቃለን።

የተማ/ህብ/ፅ/ቤት

@wollouniversity12
@wollouniversity12
⨳⨳ የጥሪ ማስታወቂያ ⨳⨳
ለወሎ ዩኒቨርስቲ ተማሪወች በሙሉ !!
እንደሚታወቀው ግቢያችን ለ12ኛ ክፍል የመልቀቂያ ፈተና ለመስጠት ተማሪወችን ከግቢ አስወጥቶ የነበረ ሲሆን ፈተናው በመጠናቀቅ ስለሚገኝ ግቢያችን ለተማሪወቹ ጥሪ ማድረጉን በታላቅ ደስታ አንገልፃለን። ስለሆነም በመደበኛ የትምህርት ፕሮግራም የቅድመ ምረቃ ና የድህረ ምረቃ ተማሪዎች የ2015 ዓ.ም የመግቢያ ቀን
*ለተመራቂ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን በ16እና 17/02/15 ዓ.ምሲሆን እንዲሁም የ1ኛ አመትና ከዛ በላይ የሆናችሁ የመግቢያ ቀን በ24 እና 25/02/15 ዓ.ም ስለሆነ በግቢያችሁ በመገኘት እንድትመዘገቡ እናሳስባለን ።
የኮምቦልቻ ተማሪዎች ህብረት
የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት ደሴ
2025/10/22 09:08:41
Back to Top
HTML Embed Code: