Telegram Web Link
ወሎ ዩኒቨርስቲ የመደበኛ የተመራቂ እንዲሁም ኤክስቴንሽን ተማሪዎች መግቢያ አሳውቋል በዚህም መሠረት መደበኛ ከ1ኛ አመት በላይ

በ24እና25/02/2015

ተመራቂ 16እና17/02/2015

ኤክስቴንሽን 25እና26ምዝገባ 03/03/2015 ትምህርት ይጀምራል


የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
2014 GC student Dorm plcement.xlsx
98.8 KB
GC STUDENT DORM
all student plcement 2015.xlsx
173.7 KB
ማስታወቂያ
ውድ የግቢያችን ተማሪወች ወደ ግቢ ለመግባት መንገድ ላይ ያላችሁ ተማሪዎች በደሴ መስመር የምትመጡ ሰርቢስ ደሴላይ ስለተዘጋጀ መጠቀም ትችላላችሁ።
ስልክ 0915772662 ሄኖክ አቡኑ
0938286724 መአዛ ክንዱ
0921872528 አምላኬ ጌታነህ ደውላችሁ ማግኘት ትችላላችሁ።
እንዲሁም ከኮምቦልቻ መናሀሪያ ላይ ሰርቪስ ስለተዘጋጀ ለማግኘት ታች ላይ ባለው ቁጥር ይደውሉ።
ስልክ 0949096858 ወይም 0985130127 ወርቄ ባዜ
0964570137 ካሳሁን አወቀ
ለተመራቂወች ብቻ ማስታወቂያ
👏👏👏👏👏👏👏ውድ ተመራቂ ተማሪዎች አንኳን ደስ አላችሁ አንኳን ለዚች ልዩ ቀን አደረሳችሁ እያልን በአሁኑ ሰአት በወሎ ዩኒቨርስቲ ኮምቦልቻ ካምፓስ አዳራሽ የወሎ ዩኒቨርስቲ የሴኔት አባላት የክብር እንግዶች የተመራቂ ወላጆች ተመራቂ ተማሪወች ከወሎ ባህል ቡድን ጋር በደማቅ ሁኔታ በማስመረቅ ላይ ይገኛል።
ዉድ የግቢያችን ተማሪዎች ያለውን ድባብ ናመረጃዎችን ከስር ከስሩ የምናቀብላችሁ ይሆናን አብራችሁን ቆዩ!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አሁንም የምርቃት ፕሮግራሙ በደማቅ ሁኔታ እንደቀጠለ ነው።
ወንድማችን መኮንን ከIs የትምህርት ክፍል 3.98 በማምጣት የዋጫ ተሸላሚ በመሆን ተመርቋል ።እንኳን ደሳለህ ወንድማችን ኮርተንብሀል በርታልን !!!👏👏👏👏👏👏
2025/10/21 23:38:33
Back to Top
HTML Embed Code: