This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ማስታወቂያ

ለሁሉም የግቢው ተማሪዎች በሙሉ  ከትምህርት ሚኒስቴር በመጣ መመሪያ መሰረት በA+ online system ላይ የሚሞላ personal information ስላለ ሁላችሁም  ከ16_19/03/2015 ዓ/ም ድረስ እንድትሞሉ።
የሚሞላበት ቦታ :- በሁሉም ላይብራሪዎች እና msc lab.

ማሳሰቢያ :- ፎርሙን ያልሞላ ተማሪ Grade የማይገባለት እና በሰዓቱ የማይሞላ ተማሪ ሀላፊነቱን እራሱ የሚወስድ ይሆናል።

Registrar office
👏👏congratulations 👏👏
የወሎ ዩኒቨርሲቲ ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ለቀጣዮቹ 2015 እና 2016 ዓ.ም የተማሪዎች አደረጃጀት ስራ አስፈፃሚወች ምርጫ ተካሄደ።

በዛራው እለት ማለትም (17/03/15) የወሎ ዩኒቨርስቲ ኮምቦልቻ ካምፓስ የተማሪወች አገልግሎት ቡድን መሪ መልካሙ አርብሴ፣ ስፖርትና አደረጃጀት ቡድን መሪ ሉባባ ንጉስ እና የተማሪዎች ህብረት ስራ አስፈፃሚዎች በተገኙበት ተካሂዶል።

የምርጫ ሂደቱም የትምህርት ሚኒስተር ባመጣው መመሪያ መሰረት ፍትሀዊ፣ግልፅና ዲሞክራሲያዊ በሆነ መልኩ ነባር የአደረጃጀት ስራ አስፈፃሚዎች በአደረጃጀቱ ውስጥ አባል የነበሩ እና ንቁተሳትፎ የነበራቸውን ተማሪወች ያሳተፉ ሲሆን ከተሳተፉት ልጆች ብቁ ናቸው ያሉትን ተማሪወች ለስራ አስፈፃሚነት ተመርጠዋል።
በዚህም ምርጫ
@ከቴክኖ ክበብ 1,ፊራኦል እሸቱ
2,ፋኑኤል እሸቱ
3,ኢዮኤል አማረ ሲሆኑ
@ከሰላም ፎረም 1,እልማው አጣነው
2,አበባው ከፍአለ
3,ጀማል አሊ
@እረጓዴ ልማት 1,ሰንደቅ ሰሜ
2,አብራሀም ዘላለም
3,አወቀ ተረፈ
@ሁለቱ እደረጃጀቶች ማለትም የተማሪዎች ፖሊስ እና ፀረ ሱስ በይደር የተያዙ ሲሆን ውሳኔ ሲያገኙ የምናሳዉቃችሁ ይሆናል።
ለተመረጣችሁ ልጆች እስከዛራ ሲሰሩ ከነበሩት ስራወች ተነስታችሁ ለግቢያችንና ለተማሪወቻች ሰላምና እድገት በታታሪነት እንድታገለግሉ ከወዲሁ የምናሳስብ ሲሆን ሀላፊነታችሁን በተገቢው መንገድ እንደምትወጡ እናምናለን። በድጋሜ እንኮን ደስ አላችሁ መልካም የስራ ዘመን ይሁንላችሁ ል
2015 REMEDIAL STUDENTS LIST NATURAL SCIENCE STREAM.xlsx
154.7 KB
REMIDIAL STUDENT DORM PLACEMENT
Wollo University
2015 REMEDIAL STUDENTS LIST NATURAL SCIENCE STREAM.xlsx
ተማሪዎቻችን እንኳን ደህና መጣችሁ እያልን የሴቶች ዶርም ብሎክ 1 የተባለው ብሎክ 3 ለማለት እንደሆነ እናሳውቃለን።
ማስታወቂያ
ውድ የወሎ ዩኒቨርስቲ ኮምቦልቻ ካምፓስ ለተመደባችሁ natural since ሪሚዲያል ተማሪዎች በሙሉ

ውድ ተማሪዎቻችን እንደሚታወቀው በ4 እና በ5/07/15 ዓ.ም ግቢያችን ጠርቶል።

ይህን አስመልክቶ ግቢው ከደሴ መስመር ወደ ኮምቦልቻ ለምትመጡ ሰርቢስ ደሴ ላይ ስለተዘጋጀላችሁ ባለው ስልክ ቁጥር በመደዎል መጠቀም እንደምትችሉ እንገልፃለን።

     ስልክ 0930823471 ሙሉ አበራ
              0919158217 ይግዛው አሰፋ
              0985130127 ወርቄ ባዜ
0928 420733 ባንተ አምላክ እየደወላችሁ ሰርቪስ ማግኘት ትችላላችሁ።

እንዲሁም ከኮምቦልቻ መናሀሪያ ወደ ግቢ ሰርቪስ ለማግኘት ታች ላይ ባለው ቁጥር ማግኘት ትችላላችሁ።
  ስልክ  0915772662 ሄኖክ አቡኑ
            0918413219 ኤፍሬም መስፍን
0966706490 ይትባረክ

የተማሪዎች ህብረት
Welcome.apk
62.5 MB
NB. block 1 yemilew be block 3 ystekakel.
ዶርም placement ለማየት ይህንን Application መጠቀም ትችላላችሁ ።
Students Remedial Placement (2).xlsx
5.9 MB
FOR REMEDIAL student Section placement
እንሆ በኮምቦልቻ ኢኒስቲትዩት ተወዳጅነትን ያተረፈው ''አፈርሳታ" አዲስ ቲአትር እንሆ ደሴ ደርሷል። ይምጡ እንዳያመልጥኦ መጋቢት 24 ምሽት 12:00 ጥበብ በሙዳየ ወሎ የጥበብ ማዕድ ይደምቃል። ቀጠሮውን ያስተካክሉ.......
Natural Science Contents for Remedial Program(1).zip
2.1 MB
👉FOR NATURAL SCIENCE PRI- UNIVERSITY REMEDIAL PROGRAM
2014E.C ESSLCE EXAMINEES

BIOLOGY MODULE
CHEMISTRY MODULE
ENGLISH MODULE
MATHEMATICS MODULE
PHYSICS MODULE

👉👉have a nice time !!!
ማስታወቂያ
ለኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ

ውድ ተማሪዎቻችን የ2015 ትምህርት ዘመን መማር ማስተማር እየተከናወነ መሆኑ ይታወቃል። በመሆኑም አሁን የተጀመረው ወሰነ ትምህርት 2014፣2012፣2011 ባች ተማሪዎች የ2015 1ኛ ሴሚስተር እንዲሁም የ2013 ባች ተማሪዎች የ2015 2ኛ ወሰነ ትምህርት የሚጠናቀቀው እና ማጠቃላያ ፈተና የሚሰጠው እንደሚከተለው እናሳውቃለን።

👉👉2015ባች 1ኛ ሴሚስተር ክላስ የሚጠናቀቀው በ 16/10/2015 ዓ.ም ሲሆን ማጠቃለያ ፈተና የሚሰጥበት ቀን 19-28/10/2015 ዓ.ም


👉👉2013ባች 2ኛ ሴሚስተር ክላስ የሚጠናቀቀው በ 20/08/2015 ዓ.ም ሲሆን ማጠቃለያ ፈተና የሚሰጥበት ቀን 24/08/2015 ዓ.ም ይሆናል።

👉👉2012 እና 2011ባች 1ኛ ሴሚስተር ክላስ የሚጠናቀቀው በ 10/08/2015 ዓ.ም ሲሆን ማጠቃለያ ፈተና የሚሰጥበት ቀን 12-25/08/2015 ዓ.ም ነው።

ስልሆነም ውድ የግቢያችን ተማሪዎች ያለው የትምህርት ጊዜ ሰሌዳ የተጣበበ ስለሆነ ከወዲሁ ጊዜያችሁን በአግባቡ እንድትጠቀሙ ለማሳሰብ እንዎዳለን።

👉👉👉የተማሪዎች ህብረት
2025/10/21 01:25:35
Back to Top
HTML Embed Code: