Telegram Web Link
......."የት ነበርኩ?" ያስብላል ሁሉም ነገር
24
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
....with love.
6
Whoever said "when you grow up in a burning house you think the whole world is on fire" articulated it very well....
28
Don't sell yourself trying to provide comfort for others.
27
Inhale,
exhale.

You are alive.
Its a great thing to be.
🖤
31
ለሰው ልብ ተጠንቀቁ!
42
The mind that sits and thinks and dwells on a thought is prone to feel rotten. Feed your brain what it needs not what it constantly preaches to you.መጥፎ ስሜት እንዲሰማችሁ የሚያደርጉ ሀሳቦችን ፊት አትስጧቸው!
25
መልክ እንደወረስን ሁሉ we carry so much of the toxic behaviours of our parents and we take so much as a baggage from the way we grew up. የማያሳድጋችሁንና ሁልጊዜ እንደ ሰንሰለት እግራችሁ ላይ ታስሮ ወደ ትላንትናችሁ የሚጎትታችሁን ምንም ያክል ቢያማችሁ እየጣላችሁ ተራመዱ!
30
15
We commit a crime against love when we taint its nature and make it conditional.
16
5
በህመሙ መድረስ እየቻላችሁ ለቀብሩ መሮጥ ትርፍ የለውም! እጆቻችሁ መዘርጋት እየቻሉ አትሰስቱ... መድረስ ከምትችሉበት አትቅሩ....Many want help and someone to lean on till it all passes. You never know ማን ህመሙን ተሸክሞ እንደሚዞር spreading out kindness and a helping hand won't hurt!
26
Leaving a certain place always comes with a certain grief. Whether it is a person or a place distance always manages to make the heart bleed.
13
መቼ ልንኖር?
23
Forwarded from HOME || ቤት 🏚 (°_°)
THE BOHEMIAN SERIES - ፪

[ አንድ ስለልቤ ~ "ልቤ ግራ አትግባኝ !" ]

ሰው የሰበረውን ፥ ሰው ይጠግነዋል
ሰይጣን የጣለውን ፥ አምላክ ያነሳዋል
የአምናውን መከራ ፥ ዘንድሮ ያስረሳል
ግን ከልብ ተኳርፎ ፥ ወዴት ይደረሳል?
"ኖርኩኝ" ይላል እንጂ ፥ ግዑዝ ሥጋው ባይሞት
ችሎ እንዴት ይኖራል ፥ ሰው ልቡ አስቀይሞት?



ሆድማ ሞኝ ነው ፥ ደለልነው በጎመን
ቢታመም ፈወስነው ፥ የእንግሊዝ ጨው ቅመን
ስንቱን ደዌ እንዳልሻርን ፥ በጥበብ አክመን
አሁን መላ ጠፋን ፥ እኔም ልቤም ታመን!



አይታለል ነገር ፥ በሸማና በሀር
የልብን ስለሚያውቅ ፥ ልብም እንደ እግዚሀር
"ሰምቶ ይመልሳል" ፥ ብዬ እንኳን ባላምነው
"ልቤ ግራ አትግባኝ" ፥ ብዬ ልለምነው!

ልቤ ግራ አትግባኝ !

ቀን ፊቱን አዞረ ፥ ተገላበጠብኝ
አናቅፎኝ ብወድቅ ፥ ሁሉ አላገጠብኝ
ዛሬ ሊወግረኝ ነው ፥ ትላንት ያመለከኝ
የእናቴ አንቀልባ እንኳን ፥ ቢያረጅ አሾለከኝ
በሁሉም ስሰ`ለች ፥ አንተ ግን አትታክተኝ
የገነት ደጆችን ፥ ፍኖት አመላክተኝ!

ልቤ ግራ አትግባኝ !

ተጋዳሊ አይደለሁ ፥ ወይ ከሃሊ-ኩሉ
ገረድ ፊት የምክድ ፥ እምነተ-ስንኩሉ
ሦስቴ የምከዳህ ፥ ጴጥሮስ ነኝ ችኩሉ
መልሰኝ እንደአውራው ፥ ብለህ አኩኩሉ
አብርድልኝ እንጂ ፥ የክደት ቁጣዬን
ከይሁዳ ወገን ፥ አትጣፈው እጣዬን!

ልቤ ግራ አትግባኝ !

ሲፍረከረክ አቅሜ ፥ ዓይኔ ሲስለመለም
ፊቷ ሲጠቁርብኝ ፥ ስትከፋብኝ ዓለም
ሲላቀቅ አንደበት፣ ጣትም ሲጠቋቆም
ጉልበት አቅም ሲያንሰው ፥ ዳኛ ፊት ለመቆም
ተሟገት ከአምላኬ ፥ ሁንልኝ ዕምባቆም!

ልቤ ግራ አትግባኝ !

ጠባቂ መልአክ ፥ ሆነህ ከጎኔ ቁም
ከከንፈር መጣጭ ጋር ፥ ጣትህን አትጠቁም
ዓቃቢ እንደመሆን ፥ አንተም አትክሰሰኝ
ጠበቃ አጣኹ እንጂ ፥ ከሳሽ መች አነሰኝ?

ልቤ ግራ አትግባኝ !

ልቤ ሆይ ልብህን ፥ ስለልቤ አባባት
ሁነኝ የቅርቤ ሰው ፥ ሁነኝ እናት አባት
ሰው ሁሉ ሲገፋኝ ፥ አንተ ተቀበለኝ
እንደልጅነቴ ፥ "እሹሩሩ" በለኝ!

ልቤ ግራ አትግባኝ !

መንፈሴ ሲታወር ፥ ሥጋዬም ሲረክስ
ጆሮዬ አልሰማ ሲል ፥ የሕሊናዬን ክስ
በሲኦል መንገድ ላይ ፥ በክደት ሳነክስ
የ`ሳት ሰይፍ ሁንና ፥ ከኩብለላ አግደኝ
ሸምግለኝ ከአምላኬ ፥ ከፈጣሪ አማልደኝ
እግዜር አንተን ወዷል ፥ አንተ እኔን ውደደኝ!

ልቤ ግራ አትግባኝ !

የኔ ያልከው ወዳጅ ፥ ሲሸሽህ ቀስ በቀስ
ስለሂያጁ ጥፋት ፥ እራስን በመውቀስ
ያንተ ያልነበረን ፥ አጣሁ ብሎ ማልቀስ
ከማን ተምረህ ነው ፥ የምታሳምመኝ?
ምን ባጠፋሁ ባንተ ፥ መታቀፍ የምመኝ?
በሰው ታምሜአለሁ ፥ በፍቅርህ አክመኝ!

ልቤ ግራ አትግባኝ !

የራስህን ስንጥቅ ፥ በገዛ እጅህ ጠግን
አንዳንዴም አሳየኝ ፥ ሰው የመሆን ወግን
ከጠላትህ ሳይሆን ፥ ከእኔ ጋራ ወግ'ን!
እስራቴን በጥስ ፥ ሆነህ የእሳት ላንቃ
ለሥጋዬ ሞቼ ፥ ልቤ ላንተ ልንቃ!

ልቤ ግራ አትግባኝ !

እምባህ ልሁን አምባኝ ፥ ሳቅህ ልሁን ሳቀኝ
ምነው እንደ ባዳ ፥ አንተም የምትርቀኝ?
ተው ብዙ አይቻለሁ ፥ ዓለም ፍዳ አጥግባኝ
የሕይወት ይበቃል ፥ ልቤ ግራ አትግባኝ!

፨ ፨ ፨
5
On the morning after my father's death I recieved a text from a friend. A quote from Joan Didion "Grief when it comes is nothing like we expect it to be"
That one sentence makes more sense than anything I have read or listened to in a long time. Cause grief took a completely new shape and form than what I had anticipated it to be. It took a color to which I was color blind to my whole life. Somedays it had no taste. Other days it devoured every part of me. Somedays I can mention his name without flinching. Others I crumble simply on the thought. I fidget. I yawn. I keep on talking yet I amnot aware of what I say. I move simply because I am scared I won't move again if I stop and think. Death doesn't only take love from you it also numbs you to every single tragic part of life including death itself. I feel like I have accepted it but then I mention that he is gone to someone and I recieve it as news once again. I pick a paper to write him and then the words refuse to cooperate as if they are scared to graft skin and bones to the reality that he is really gone. At the time where I am supposed to have been learning to let him go I find my heart consoling me to first accept it. But at the end of the day in all of this and everything else that I can't put into words......in the disruption of what was once normal and the harshness of reality I understand a tiny bit that grief indeed does just mean I love(still refusing to make it a past tense). And that if I was considered worthy enough to recieve his type of love I should also muster up the courage to recieve loss too. And accept love for all of its shades.
23
ከማጣት ሽሽት ከፍቅር ሱባኤ አይገባ... "የነገን አታውቅም" ብለን ልብን ብንመክረው መውደድን አሻፈረኝ አይልም። እንደ ንስሀ አባት ሀጢአት የሆንክብኝን አንተን እንዳልወድ ነፍሴን ብገዝታት ምን ላመጣ?
12
Forwarded from ዥ ን ጉ ር ጉ ር . . . (Sαmuel)
10
2025/10/21 21:11:07
Back to Top
HTML Embed Code: