Telegram Web Link
መልካም ጓደኛ!

የጀነት ሠዎች ጀነት በገቡ ጊዜዱንያ ላይ በመልካም ሥራ ላይ የነበሩ ጓደኞቻቸውን ጀነት ውስጥ ሲያጧቸው አላህን እንዲህ ሲሉ ይጠይቃሉ

ጌታችን ሆይ ከኛ ጋር ሲሰግዱና ሲፆሙ የነበሩ ጓደኞች ነበሩን ጀነት ውስጥ አጣናቸው ብለው ይጠይቃሉ
አላህም ወደ እሳት ሂዱና ከቀልቡ የብናኝ ፍሬ የምታክል ኢማን ያለውን ሰው አውጡ ይላቸዋል፦ሱብሀን አላህ

ሀሰነል በስሪ አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና እንዲህ ብለዋል፦
ሙእሚን የሆኑ ጓደኞችን አብዙ የቂያም ቀን አላህ በፍቃዱ እንዲያሸማግሉ እድሉን ይሰጣቸዋል

ኢብኑል ጀውዚ አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና እንዲህ ብለዋል፦
በጀነት ውስጥ በመካከላችሁ ካጣችሁኝ ስለእኔ ጠይቁ ጌታችን ሆይ ያ! ባሪያ በዱንያ ላይ ስላንተ ያስታውሰን ነበር የት አለ በሉ አሉና አለቀሱ

ወዳጆቼ በጀነት ውስጥ ካጣችሁኝ ስለእኔ ጠይቁ ምናልባትም በአላህ መንገድ ላይ አንድ ጊዜም ቢሆን ስለሱ ታላቅነት ፈጣሪነት አስታውሻችሁኋልና

እናንተም ምንም ማድረግ ባትችሉ እቺን ሀዲስ ሼር አድርጉና ጀነትን ከሚመኙ ሰዎች ሁኑ አላህ ይወፍቀን
@worldmuslim
📌ለሙስሊሙ ሁሉ ሼር ሼር ሼር አይርሱ
አደራ አደራ አማና አማና

በአላህ እርዱኝ ጉሩፕ ቻናል ፌስብክ ያላቹ ሙስሊም እህትና ወድሞቼ ይሄንን አብቡት 😭😭😭

ሼር ሼር ሼር ሼር

እባካቹ ለአላህ ብላቹ እርዱን 😭😭
እንመካከር እንወያይ

🖍ብዙ ሙስሊም እህቶቻችን ከካፊር ወንድ ጋር ፍቅር እደያዛቸው ያውቃሉ

🖍ብዙ እህቶቻችን ጨፈራ ቤት መጠጥ ቤት በዝሙት እደተዘፈቁስ ታውቃላቹ

🖍ብዙ ወድምና እህቶቻችን ተስፍ በመቁረጥ ከእስልምና ሚወጡ እራሳቸውን ሚያጠፉ እዳሉ ያውቃሉ

🖍ብዙ እህቶቻችን ዮንቨርስቲ ላይ እየከፈሩ ኒቃብ ጅልባብ እያወለቁ እደሆኑ ያውቃሉ

👆 እሺ በአላህ ይሁንባቹ እርዱን እንርዳቸው እንምከራቸው #በየጉሩፓቹ #በየቻናላቹ የኢህላስን ሊንክ በመላክ ወደ ቻናላችን እዲቀላቀሉ አድርጉ በየቀኑ ምለቀውን ወደናተ ጉሩፕ ቻናል እድለቅ ፍቀዱልኝ ቢያንስ ሁላቹም 100 ሰው ወደጉሩፑ ያስገቡ

🌈ያነበበው ሁሉ አማና የዲናችን ነገር ነው

#ኢህላስ የስነልቦና ምክር ለሙስሊሙ መሀመረሰብ

ኑ እንመካከር 👆 መፍትሄ እንስጣቹ

ቢያንስ 100 ሰው አማናቹት ተወጡ ሰበበል ሂዳያ ሁኑ

እናንተም ወደጉሩፑ ተቀላቀሉ ለሌሎችም
ጉሩፓችን ጆይን ሼር ለማድረግ ሊኩ👇👇
@Abdulhakemohammed
@Abdulhakemohammed
💜ረመዳን መንገድ ላይ ነው💚
ያ የኸይር ወር እየመጣ ነዉ💖
💘
💜
🍭
👋 ታድያ ምን ትጠብቃላችሁ💞
አፉ ተባባሉ,ይቅር ተባባሉ,ለአላህ ብላቹ,ካስቀየምኳቹ ምናልባት ላማቹ
እችላለሁ


ለአላህ ብላቹ💖💘💖💘💖💘



አፈውና ሊላህ💘💖💓💗💚💕💞
💫💫
ለ አሽረል አዋኺር መረሳት የሌለበት 3 ነገሮች
💞💞
-ለመስራት ቀላል
-ቦታ የማይመርጥ
-ጊዜ የማይወስድ
-ትልቅ አጅር የሚያስገኝ
💞💞

💌በየቀኑ ከኢሻዕ ቡሃላ ቢያንስ 1ብር ሰደቃ ላገኘነው ድሀ መስጠት
💮1ዱ ለሊት ለይለቱል ቀድር ላይ ስለምንሰጥ 84 ዓመት ሙሉ ሰደቃ የሰጠን ያህል ይፃፍልናል

💌ሁለት ረከዐ በየለሊቱ መስገድ
💮ለይለቱል ቀድር ላይ 84 ዓመት ሙሉ ለይል እንደቆምን ይፃፍልናል

💌ሱረቱል ኢኽሏስ 3 ጊዜ መቅራት
💮ሱረቱል ኢኽሏስ 3 ጊዜ የቀራ ሰው ቁርአን ሙሉ እንደቀራ ይቆጠራል፡ ለይለቱል ቀድር ላይ ስንቀራ 84 ዓመት ቁርዓን እንዳከተምን ይፃፍልናል

💥ሱብሀነላህ!!!

ያረብ!! ⚘ይህን መልዕክት ለ 100 ሰው ላዳረሰ
- ወንጀሉን ማርለት
- ከጀሀነም እሳት የጠብቀው
- ጀነተል ፊርደውስን ሰጠው

ሼር!!!ሼር!!! ሼር በማድረግ ኢስላምን ድምጽ እናሰማ
@worldmuslims
Tahajjud for Palestine. Post your countries equivalent time in the comment section.
https://redd.it/nfypx1
@r_islam_channel
ነብዩ ( ﷺ ተናገሩ"አንድ ሰው በሞተ ጊዜ ዘመዶቹ በቀብር
ሥነስርአቱ ላይ ሲጨናነቁ አንድ እጅግ ያማረ ቆንጆ ሰው
በጭንቅላቱ በኩል ይቆማል።ጀናዛውም እንደተከፈነ ያ ሰው
በከፈኑ እና በሞተው ሰው ደረት መሀል ይሆናል።ከቀብር
ሥነስርአቱም በህዋላ ቀባሪ ቤተሰቦቹ ወደ ቤት ሲመለሱ ሁለት
ሙንከር እና ነኪር የተባሉ ምላኢኮች ወደ ቀብሩ በመምጣት
ጀናዛውንና ያንን ቆንጆ ሰው በመለያየት ያንን የሞተውን ሰው
በእምነቱ ጉዳይ ብቻውን በጥያቄ ሊያፋጡት ይሞክራሉ ። ሆኖም
ያ ቆንጆ ሰው ይናገራል "ይህ ሰው አጋሬም ጋደኛዬም ነው
ብቻውንም ልተወው አልችልም። እናንተ እንድትጠይቁት
ከተመደባቹ ስራችሁን መሥራት ትችላላቹ እኔ ግን ወደ ጀነት
መግባቱን ሳላረጋግጥ ትቼው እልሄድም"። ከዝያም ወደ ሞተው
አጋሩ በመዞር እንዲህ ይለዋል "እኔ አንዳንዴ ድምፅህን ከፍ
አርገህ ሌላ ጊዜ ደግሞ ቀስ ብለህ ስታነበኝ የነበርኩት ቁርአን
ነኝ ምንም አትጨነቅ፤ ከሙንከርና ነኪር ጥያቄና መልስ በኃላ
ምንም ጭንቀት አይኖርብህም"፤ጥያቄና መልሱም ካለቀ በኃላ ያ
ቆንጆ ሰው አል ማሉል አላ በተባሉ የጀነት መላኢኮች የተዘጋጀ
በመልካም ሽታ የሚያውድ እና ከ ሀር በተሰራ ልብስ የተዘጋጀ
አልጋ ያዘጋጅለታል።
2. ረሰል( ﷺእንደተናገሩት በቂያማ ቀን በአላህ ሱበሀነሁ ተአላ ፊት ፊት
ስንቆም ከቁርአን የበለጠ ለኛ ሚከራከርልን አይኖርም
ከነብይያትም ከ መላኢኮችም በበለጠ።
3. እባክዎን ይህን መልእክት የቻሉትን ያህል ያስተላልፉ። ረሱል
ﷺ) እውቀትን ከኔ ለሌላው አስተላልፉ አንድም አረፍተ ነገር
ብትሆን እንኩዋን ብለዋል።
4. ይህ መልእክት በ አላህ ፍቃድ በቀጣይ 7 ቀናት ቢያንስ 5
ሚልዬን ሰዎች እንዲዳረስ ዱአ እያደረግን ነው።
እባክዎን ይህን መልእክት ለ ቤተሰብዎ፣ ለዘመድዎትና
ላሚያውቅዋቸው ሁሉ በማስተላለፍ ከተትረፈረፈው የአላህ ምንዳ
ተጠቃሚ ይሁኑ።
*እርስዎ ቁርአንን ሲይዙ ሰይጣን ራሱን ያመዋል።
*ሲከፍቱት ይወድቃል።
*እያነበቡት ሲያይ ራሱን ይስታል።
*ይህንን መልእክት ሊያስተላልፉ ሲያስቡ ላማዳከምና ለማስነፍ
ይሞክራል።
እኔ አሸነፍኩት ምክንያቱም ለእርስዎ መላክ ችያለሁ።
5. እባክዎን ሸይጣንን ያሸንፉና ይህንን መልዕክት ቢያንስ ለ5
ሰው በ 5 ደቄቃ ውስጥ ያስተላልፉ።

@umi_eslamic_poste
@umi_eslamic_poste
አሰለሙ አሌይኩም ወረህመቱለህ ወበረካቱሁ
የ ዶክተር ዘክር ተሪክ እና እውቀቶችን ለምትፈልጉት በሙሉ አሁኑኑ ጆይን በሉት🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
Forwarded from HIDAYA LIL IHSAN
2024/05/09 19:24:59
Back to Top
HTML Embed Code: