በጉለሌ ክፍለ ከተማ ጤናማ ትውልድ ለመፍጠር ታሳቢ ያደረገ የ90 ቀናት የማስ ስፖርት ንቅናቄ ማስጀመርያ መርሃ ግብር በትምህርት ቤቶች ተካሄደ።
(ሰኔ 30/2017 ዓ.ም) የክፍለ ከተማው ትምህርት ጽ/ቤት የ90ቀን እቅድ አንዱ አካል የሆነው የ2017 ዓ.ም የክረምት የተማሪዎችና የመምህራን ስፖርት ንቅናቄ ማስጀመርያ መርሃ ግብር አካሂዳል።
ትውልድን በአካል ብቃት እና በስነልቦና ማብቃት አንዱ የትምህርት ተግባር በመሆኑ የክረምት ወቅት በሁሉም ትምህርት ቤቶች የአካል ብቃት እንቅስቃሴ መካሄድ ስላለበት ከዛሬ ጀምሮ ባሉት ቀናት ተማሪዎች እና መምህራን እንዲሁም የትምህርት ማህበረሰብ የሚሳተፋበት የስፖርት እንቅስቃሴ በሁሉም የትምህርት ተቋማት እንደሚካሔድ አቶ ሚሊዮን ኮራ የክፍለ ከተማው ትምህርት ፅህፈት ቤት ሀላፊ ገልፀዋል።
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc

❤37🥰4👍3👏1🙏1
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2017 የትምህርት ዘመን በዕውቀት ሽግግር መድረክ ላይ እውቀታቸዉን ሳይሰስቱ ላካፈሉ አካላት ዕውቅና ሰጠ፡፡
(ሀምሌ 1/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2017 የትምህርት ዘመን ባካሄዳቸው የሰኞ ማለዳ የዕውቀት ሽግግር መርሀ ግብሮች ላይ እውቀታቸዉን ላካፈሉ አካላት የምስጋና ምስክር ወረቀት ሰጥቷል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ እውቅናዉን የሰጠው ከስራ ሰዓት መግቢያ በፊት በሚያዘጋጀው የሰኞ ማለዳ የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሀ ግብር የ2017 የትምህርት ዘመን እቅድ አፈጻጸምን እንዲሁም የ2018 እቅድን በገመገመበት መድረከ ላይ ሲሆን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የሪፎርም አገልግሎት አሰጣጥ ድጋፍ ክትትልና ምዘና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ፈንታሁን እያዩ ሪፖርቱንና እቅዱን አቅርበዋል፡፡
በመርሀ ግብሩ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ክቡር ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ ቢሮ በቢሮ ሀላፊ ደረጃ የአገልግሎት አሰጣጥና የአውት ሶርሲንግ ዘርፍ ሀላፊ አቶ በቀለ ተመስገን ፣ የቢሮ ማኔጅመንት አባላትና ሰራተኞች ተገኝተዋል፡፡
በመድረኩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ አማካሪ እና የዘርፉ አስተባባሪ ወ/ሮ አበበች ነጋሽ በ2017 የትምህርት ዘመን የእውቀት ሽግግር መድረኩ 47 ጊዜ መካሄዱን ጠቅሰው መድረኮቹ ያማጡት ፋይዳንም መሰረት ያደረገ ጥናት መከናወኑን ጠቅሰዋል፡፡

❤12👍2
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ ቢሮ በቢሮ ሀላፊ ደረጃ የአገልግሎት አሰጣጥና የአውት ሶርሲንግ ዘርፍ ሀላፊ አቶ በቀለ ተመስገን የሀገር እጣ ፋንታ የሚወሰነው በትምህርት በመሆኑ በዘርፉ ላይ እየተሰሩ ያሉ ስራዎችና እየተመዘገቡ የሚገኙ ውጤቶች አስደሳች መሆናቸዉን ተናግረው አንዱ ከሌላው እንዲማር ታስቦ በመተግበር ላይ የሚገኘው የእውቀት ሽግግር መርሀ ግብር በዚህ ልክ እየተተገበረ መሆኑ በቢሮ እየተከናወኑ የሚገኙ የሪፎርም ስራዎች መሬት የረገጡ መሆናቸዉን የሚያሳይ ነው ብለዋል፡፡ እውቀታቸዉን ሳይሰስቱ ሳካፍሉ ለቆዩ አካላትም መስጋና አቅርበዋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ክቡር ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ እውቀት ከሀብት በላይ መሆኑን ጠቅሰው ቢሮ በ2017 የትምህርት ዘመን ያከናወናቸው የእውቀት ሽግግር መድረኮች እርስ በእርስ ለመማማር እና አንዱ የሚያውቀዉን ለሌላው ለማካፈል ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር ያስቻሉ እንዲሁም አስተሳስብን ለመገንባትና በጋራ ለመስራት እድል የሰጡ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ ሀላፊው አክለዉም ቢሮ ባካሄዳቸው የእውቀት ሽግግር መድረኮች ላይ እውቀታቸዉን ላካፈሉ አካላት በሙሉ ምስጋና አቅርበዋል፡፡
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ክቡር ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ እውቀት ከሀብት በላይ መሆኑን ጠቅሰው ቢሮ በ2017 የትምህርት ዘመን ያከናወናቸው የእውቀት ሽግግር መድረኮች እርስ በእርስ ለመማማር እና አንዱ የሚያውቀዉን ለሌላው ለማካፈል ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር ያስቻሉ እንዲሁም አስተሳስብን ለመገንባትና በጋራ ለመስራት እድል የሰጡ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ ሀላፊው አክለዉም ቢሮ ባካሄዳቸው የእውቀት ሽግግር መድረኮች ላይ እውቀታቸዉን ላካፈሉ አካላት በሙሉ ምስጋና አቅርበዋል፡፡
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc
❤7👍1👎1
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በበይነ መረብ (online) የሚሰጠው የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ለ3ኛ ዙር የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች በዛሬው እለት መሰጠት ተጀመረ።
(ሀምሌ 1/2017 ዓ.ም) ፈተናው በከተማ አስተዳደሩ በ108 የማስፈተኛ ጣቢያዎች ሙሉ በሙሉ በበይነ መረብ በመሰጠት ላይ የሚገኝ ሲሆን በዛሬው የ3ኛ ዙር ፈተና ከ12ሺ በላይ የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተናውን በበይነ መረብ በመውሰድ ላይ ይገኛሉ።
ፈተናው በከተማ አስተዳደሩ በ108 የማስፈተኛ ጣቢያዎች ሙሉ በሙሉ በበይነ መረብ በመሰጠት ላይ ሲሆን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ ከምክትል ቢሮ ኃላፊ ከአቶ ዲናኦል ጫላ ጋር በመሆን 3ኛው ዙር ፈተና ከሚሰጥባቸው ጣቢያዎች መካከል በዳግማዊ ምኒልክ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ እንዲሁም በአብርሆት ቤተ መፃህፍት መፈተኛ ጣቢያዎች ተገኝተው የፈተናውን ሂደት በመመልከት ተማሪዎችን አበረታተዋል።

❤24👏2