የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ዛሬ ማለዳ ለአገልግሎት ክፍት ያደረጓቸው 122 የስፖርት ማዘውተሪያ እና 1155 የህፃናት መጫወቻ ማዕከላት በምስል፡-
ለነገው ትውልድ ስብዕና አዲስ አበባ ዛሬ ትተጋለች !
(ሀምሌ 1/2017 ዓ.ም)
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc
ለነገው ትውልድ ስብዕና አዲስ አበባ ዛሬ ትተጋለች !
(ሀምሌ 1/2017 ዓ.ም)
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc
❤39👏11👍1
የ90 ቀናት የክረምት የተማሪዎችና የመምህራን የማስ ስፖርት ስራዎች እቅድ አፈጻጸም ተገመገመ፡፡
(ሀምሌ 1/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ጋር በጋራ በመሆን የ90 ቀናት የክረምት በጎ ፍቃድ የተማሪዎችና የመምህራን የማስ ስፖርት ንቅናቄ ስራዎች ያሉበትን ደረጃ ግምገማ አካሂደዋል፡፡
በግምገማው ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ሀላፊ አቶ ዲናኦል ጫላ ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ሀላፊ አቶ ዳዊት ትርፉ ፣ በየደረጃው የሚገኙ የስርዓተ ትምህርት ዘርፍ ዳሬክተሮችና ባለሙያዎች ተሳታፊ ሆነዋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ሀላፊ አቶ ዲናኦል ጫላ የ90 ቀናት እቅዱን በተሻለ አፈፃፀም ለመጨረስ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች በሁሉም ትምህርት ተቋማት ከክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት ጎን ለጎን የሚሰጥ መሆኑን ጠቁመው የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥና ጤናማ የትምህርት ማህበረሰብ ለመፍጠር አንዱ የሆነው አካላዊ እንቅስቃሴ በትምህርት ቤቶች ተጠናክሮ እንዲቀጥል ቢሮዎቹ በትስስር በርካታ ሥራዎች እየሰሩ መሆኑን አብራርተዋል::
አቶ ዲናኦል አክለውም የውይይቱ ተሳታፊዎች የ90 ቀናት እቅድ አካል የሆነው ስፖርታዊ እንቅስቃሴን ለመደገፍና በዘላቂነት ስፖርትን በትምህርት ቤቶች ባህል ለማድረግ እየተሰራ ያለውን ስራ ስኬት ላይ ለማድረስ መደላድሎችን በመፍጠርና መምህራንን በማስተባበር በአካል በስነ ልቦናና በእውቀት ብቁ የሆነ ትውልድ ለማፍራት የሚደረገውን ጥረት በልዩ ትኩረት መደገፍ እንደሚገባ ተናግረዋል::

❤13👍1👏1