የአዲስ አበባ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ሓላፊና የስፖርት ዘርፍ ሃላፊ አቶ ዳዊት ትርፉ በበኩላቸው ትምህርት ቤቶች የስፖርታዊ እንቅስቃሴ ማዘውተሪያ እንዲሆኑና ይህ ተግባር በክረምት መርሐ ግብር እንዲቀጥል መደረጉ በስፖርት ዘርፉ እየታየ የመጣውን አበረታች ውጤት ለማስቀጠል ሰፊ እድል የፈጠረ መሆኑን ተናግረዋል፡፡
አያይዘውም ከ90 ቀናት እቅዳችን አንዱ የሆነውን የትምህርት ቤቶች ስፖርታዊ እንቅስቃሴ በአካል ብቃት እንቅስቃሴ ፤ በስልጠናና ውድድር አጠናክረን በማካሄድ ብሎም በስፖርታዊ እንቅስቃሴ ልዩ ፍላጎት ያላቸው ተማሪዎችን ለማገዝ በጎ ፈቃደኛ መምህራንን መድቦ ስልጠና ለመስጠት ቢሮዎቹ በጋራ ለመስራት ዝግጅት ማድረጋቸውን ተናግረዋል::
በውይይቱ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ አቶ ዲናኦል ጫላ፤ የአዲስ አበባ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ሓላፊና የስፖርት ዘርፍ ሃላፊ አቶ ዳዊት ትርፉ የሁለቱ ቢሮ ዳይሬክተሮች ፣ ባለሙያዎች እና የክፍለከተማ ቡድን መሪዎች የተሳተፉ ሲሆን የ90 ቀናት የትምህርት ቤቶች የስፖርት ንቅናቄ ስራዎች ሪፖርትና ቀጣይ እቅድ የአማርኛ ስርዓተ ትምህርት ማበልጸግና ትግበራ ዳይሬክተር በሆኑት አቶ ጌታቸው ታለማ ቀርቦ ውይይት ተካሂዷል፡፡
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc

❤6
የስርዓተ ትምህርት ማበልጸግና ትግበራ ዳይሬክቶሬት የ90 ቀናት እቅድ ስራ አፈጻጸም ላይ ግምገማ አካሄደ፡፡
(ሀምሌ 1/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የስርዓተ ትምህርት ማበልጸግና ትግበራ ዳይሬክቶሬት የ90 ቀናት እቅድ ስራ አፈጻጸም ላይ የሁለቱም ስርዓተ ትምህርቶች ባለሙያዎች እና የክፍለከተማ ቡድን መሪዎች በተገኙበት ግምገማ አካሄደ፡፡
በግምገማው በክረምት በጎፈቃድ ትምህርት ለመስጠት በተደረገ ዝግጅት የትምህርት ዓይነት ልየታ መካሄዱና የክፍለ ጊዜ ድልድል ከሌላው ጊዜ በተለየ ትኩረት ተሰጥቶት መሰራቱ ተጠቅሳል፡፡ የክፍለ ከተማ በጎ ፈቃድ ጽ/ቤቶችም ለስራው ትኩረት በመስጠት በጎፈቃደኛ መምህራንና የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በመለየት በተመረጡ ለሀገር አቀፍ ፈተና የሚያዘጋጁ የትምህርት አይነቶች ላይ ተማሪዎች በፍላጎታቸው ትምህርቱን ለመከታተል ምዝገባ መካሄዱ ተገልጿል፡፡
በግምገማው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአፋን ኦሮሞ ስርዓተ ትምህርት ማበልጸግ ዳይሬክተር አቶ አባይ በስርዓተ ትምህርት ዘርፍ የ90 ቀናት እቅድ አፈጻጸም ቅድመ ዝግጅት ሪፖርት አቅርበው ውይይት ተደርጎበታል፡፡

❤17👍1
በ2018 የትምህርት ዘመን አገልግሎት ክፍያ ላይ ከተማሪ ወላጅና አሳዳጊዎች ጋር ካልተስማሙ መንግስታዊ ካልሆኑ የትምህርት ተቋማት ጋር ውይይት ተካሄደ።
(ሀምሌ 2/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በቅርቡ ባጸደቀው የግል ትምህርት አገልግሎት ክፍያ አሰራር ስርአት ደንብ ቁጥር 194/2017 መሰረት በ2018 የትምህርት ዘመን አገልግሎት ክፍያ ላይ ከተማሪ ወላጅና አሳዳጊዎች ጋር ካልተስማሙ መንግስታዊ ካልሆኑ የትምህርት ተቋማት ጋር ውይይት ተካሄደ።
በመርሀ ግብሩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ቁጥጥር ባለስልጣን ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ኢዘዲን ሙስባህን ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ቁጥጥር ባለስልጣን ምክትል ስራ አስኪያጅ ወ/ሮ ታገይቱ አባቡ ፣ የግል ትምህርት ቤቶች አሰሪዎች ማህበር ጨምሮ በየደረጃው የሚገኙ የትምህርትና ስልጠና ቁጥጥር ባለስልጣን አመራሮች ፣ እንዲሁም የግል ትምህርት ቤት ባለቤቶች እና የተማሪ ወላጅ ኮሚቴ ተወካዮች የተሳተፉ ሲሆን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ቁጥጥር ባለስልጣን ምክትል ስራ አስኪያጅ ወ/ሮ ታገይቱ አባቡ እና የባለስልጣኑ የዕውቅና ፍቃድ እድሳት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ያሬድ ካሳ በ2018 የትምህርት ዘመን በትምህርት ቤት አገልግሎት ክፍያ ላይ በልዩነት በተጠናቀቀባቸው ትምህርት ቤቶች ላይ የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን የተላለፈዉን ውሳኔን አቅርበው ውይይት ተካሂዷል።

❤17👍2
የአበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ በመርሀግብሩ መክፈቻ ባስተላለፉት መልዕክት በደንቡ መሰረት 80 ፐርሰንት ያህል ትምህርት ቤቶች ከወላጆችና አሳዳጊዎች ጋር በመስማማት የአገልግሎት ክፍያ መጨመራቸው የሚበረታታ ተግባር መሆኑን ገልፀው መስማማት ላይ ያልደረሱ ትምህርት ቤቶች ደንቡ በሚያስቀምጠው መሰረት ባለስልጣን መስራቤቱ ውሳኔ ያሳረፈ በመሆኑ በዚህ ጉዳይ ላይ የጋራ አስተሳሰብ ለመያዝ እንዲቻል ውይይቱ መካሄድን ገልፀዋል።
ሀላፊው አክለውም ውይይቱ ለትውልድ ግንባታና ለሀገር መለወጥ የሚያግዝ መሆኑን ጠቅሰው ደንቡ በግል ትምህርት ተቋማትና በተማሪ ወላጆች መካከል ያለውን ግንኙነት በማጠናከር የመማር ማስተማር ስራውን ውጤታማ ለማድረግ ያግዛል ብለዋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ቁጥጥር ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ኢዘዲን ሙስባህ በበኩላቸው በደንቡ ላይ በመግባባት ወደ ስራ መገባቱን ጠቅሰው በዚህም መሰረት በርካታ ትምህርት ቤቶች ከወላጆች ጋር በመስማማት መጨመራቸውን ጠቅሰው መመራያውን መሰረት በማድረግ ባለስልጣኑ በተቀሩትና መስማማት ባልቻሉት ላይ ውሳኔ መሰጠቱን ተናግረዋል።
አክለውም የዜጎችን የመማር መብት በማረጋገጥ የወላጆችን የመክፈል አቅም እና የትምህርት ተቋማቱን የግብአት አቅርቦት ታሳቢ አድርጎ ተግባራዊ የሆነ ውሳኔ መሆኑን ተናግረዋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ቁጥጥር ባለስልጣን ምክትል ስራ አስኪያጅ ወ/ሮ ታገይቱ አባቡ 948 ትምህርት ቤቶች ከወላጆች ጋር በመስማማት ዋጋ የጨመሩ
መሆኑን ገልፀዋል።

❤22👍6
ክትትልና ድጋፍ ለሚያደርጉ ባለሞያዎች ኦረንቴሽን ተሰጠ::
(ሀምሌ 2/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ2017 ትምህርት ዘመን 4ኛ ሩብ ዓመት የሪፎርም ፣ አገልግሎት አሰጣጥና ቁልፍ ሥራዎች አመላካች (KPI) ሥራዎች ላይ ድጋፍና ክትትል ለሚያደርጉ ባለሙያዎች ኦረንቴሽን ሰጥቷል::
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የቢሮ ኃላፊ አማካሪና የዘርፉ አስተባባሪ ወ/ሮ አበበች ነጋሽ ቢሮው በ2017 ትምህርት ዘመን በቁልፍና አበይት ተግባራት የታቀዱ ስራዎችን በብቃት ለማከናወን በርካታ ሥራዎች ሲሰሩ መቆየታቸውን ጠቅሰው ሥራዎቹ በስኬት እንዲጠናቀቁ የድጋፍና ክትትል ሥራዎች ሲሰሩ እንደነበር ተናግረዋል::
ወ/ሮ አበበች በበጀት አመቱ ለ5ኛ ጊዜ የሚደረገው የድጋፍና ክትትል ሥራ ክፍለ ከተሞችና የቢሮው ዳይሬክቶሬቶች በቀጣይ ለሚደረግ ምዘና ራሳቸውን እንዲያዘጋጁና ተቀራራቢ አፈፃፀም በመፍጠር ውጤታማና የተሳካ የመማር ማስተማር ስርዓትን አጠናክሮ ለማስቀጠል እንዲሁም የድጋፍና ክትትሉ አላማ የ2018 በጀት ዓመት እቅድ ተዘጋጅቶ ወደ ተግባር ከመግባታቸው በፊት በክፍተት የሚታዩ ነጥቦች ላይ አቅም ፈጥረው እንዲሰሩ እንደሚያደርግ ተናግረዋል :: አክለውም መዛኞች የግብረ መልስ ስራውን ሲሰሩ ስራን ብቻ ማዕከል ባደረገ መልኩ እንዲሰሩ አሳስበዋል ::
በኦረንቴሽኑ ላይ የተዘጋጀ ሰነድ እና የድጋፍና ክትትል ቼክሊስት የሪፎርም አገልግሎት አሰጣጥ ድጋፍ ክትትልና ምዘና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር በሆኑት አቶ ፈንታሁን እያዩ ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል፡

❤15👍1