የሰኞ ማለዳ የዕውቀት ሽግግር መርሀ ግብር ተካሄደ፡፡
(ሰኔ 16/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የሰኞ ማለዳ ከስራ ሰዓት መግቢያ በፊት የሚያዘጋጀው የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሀ ግብር የተካሄደ ሲሆን በመድረኩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ ፣ የቢሮ ማኔጅመንት አባላትና ሰራተኞች ተሳታፊ ሆነዋል።
በመርሀ ግብሩ ላይ የትምህርት ቤት መሻሻል ባለሙያ በሆኑት በአቶ ሲሳይ ግርማ በጤነኛ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ እና አማራጮች ላይ መሰረት ያደረገ ሰነድ ያቀረቡ ሲሆን በመድረኩ ማጠቃለያ የአዲስ አበባ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች ንቁ ብቁና ጤናማ ለመሆን የሚያግዙ በመሆናቸው በቋሚነት ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን መስራት ተገቢ ነው ብለዋል፡፡ ሀላፊው አክለዉም የሚከናወኑ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች በእድሜ ደረጃና አንድ ሰው ካለው ብቃት አካያ የሚሰሩ በመሆናቸው እንቅስቃሴዎችን ከማድረግ ጎን ለጎን መደረግ የሚባቸውን ጥንቃቄዎች ማወቅ ጠቃሚ መሆኑን ገልጸዋል፡፡
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc

❤23👍2
ለ2018 የትምህርት ዘመን የተማሪዎችን ደንብ ልብስ ለማቅረብ ጨረታ ያሸነፉ ድርጅቶች ወቅቱን ጠብቀው ገቢ ማድረግ እንደሚገባቸው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ አስገነዘቡ።
(ሰኔ 16/2017 ዓ.ም) ቢሮው ለ2018 ዓ.ም የትምህርት አመት የተማሪ ደንብ ልብስን ጨምሮ የመምህራን ጋውን እና የመጋቢ እናቶች ልብስን ለማቅረብ ጨረታ ካሸነፉ 21 ድርጅቶች ጋር እስካሁን የተከናወኑ ተግባራትን መሰረት ያደረገ ውይይት አካሂዷል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ ከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ በጀት በመመደብ የተማሪዎች ደንብ ልብስን ጨምሮ የመምህራን ጋውን እና የመጋቢ እናቶች ደንብ ልብስ በማቅረብ ላይ መሆኑን ገልጸው ለ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ደንብ ልብሶቹን ለማቅረብ ጨረታ አሸንፈው ወደ ተግባር የገቡ ድርጅቶች በቀረበው ስፔክ መሰረት ጥራቱ የተረጋገጠ እና ወቅቱን የጠበቀ ደንብ ልብስ ማቅረብ እንደሚገባቸው አስገንዝበዋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ እና የዘርፉ አስተባባሪ አቶ ሳምሶን መለሰ በበኩላቸው የዛሬው ውይይት በ2017 ዓ.ም የነበሩ ጥንካሬዎችን በማስቀጠል እና በሂደት የተስተዋሉ ችግሮችን በመቅረፍ በ2018 ዓ.ም ጥራታቸው የተረጋገጠ ደንብ ልብሶችን ለተማሪዎች ለማቅረብ እንዲቻል ታስቦ መካሄዱን ገልጸው ቢሮው በየደረጃው ጥራቱን የሚያረጋግጡ አብይ እና ንዑሳን ኮሚቴዎች አዋቅሮ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠናን ከመስጠት ጀምሮ በድርጅቶቹ የማምረቻ ቦታ በመገኘት እየተሰሩ የሚገኙ ተግባራት የደረሱበትን ደረጃ በማየት ግብረመልስ እየሰጠ መሆኑን አመላክተዋል።

❤28🔥4👍3🤔2
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ካውንስል አባላት የተቋሙን የ2017 ዓ.ም የመደበኛ እና የሪፎርም ስራዎች እቅድ አፈጻጸም እና የ2018 ዓ.ም መሪ እቅድን ገመገሙ።
(ሰኔ 16/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2017 ዓ.ም አፈጻጸምና በ2018 ዓ.ም መሪ እና የዘጠና ቀናት እቅድን እና የሪፎርም ስራዎች ማለትም በመልካም አስተዳደር ፣ ቅንጅታዊ ስራዎችና በብልሹ አሰራር ላይ የቢሮ ጠቅላላ ካውንስል አባላት በተገኙበት ግምገማ አካሄዳል::
በግምገማው የእቅድ በጀት ዝግጅት ክትትል ግምገማ ዳይሬክተር አቶ ጌታሁን ለማ የ2017 ትምህርት ዘመን ስትራቴጂክ እቅድ አፈጻጸምና የ2018 ትምህርት ዘመን ረቂቅ እቅድ እንዲሁም የሪፎርም አገልግሎት አሰጣጥ ድጋፍ ክትትልና ምዘና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ፈንታሁን እያዩ የ2017 በጀት አመት የአገልግሎት አሰጣጥና መልካም አስተዳደር ስራዎች አፈጻጸም ሪፖርትንና የ2018 በጀት አመት የቅንጅታዊ ስራዎች እቅድን ያቀረቡ ሲሆን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ሀላፊ አቶ ወንድሙ ኡመር የ90 ቀናት እቅድን አቅርበው ውይይት ተደርጎበታል፡፡

❤31👍2👎2🔥2🥰1🖕1
የትምህርት ጥራትና ተደራሽነትን በማስጠበቅ ተገቢነት ያለው ትምህርት ከማዳረስ አንፃር ቢሮው በ2017 በጀት ዓመት ተግባራትን አሰተሳስሮና ተናቦ በመስራት ከባለፈው አመት ጋር ሲነጻጸር ሰፊ ተግባራት ለመከናወን መቻላቸዉን የቢሮው ሀላፊ አማካሪና የዘርፉ ኃላፊ ወ/ሮ አበበች ነጋሽ በቀጣይም ለተሻለ ውጤታማነት የሁሉም ርብርብ ያስፈልጋል ብለዋል:: ወ/ሮ አበበች አክለዉም የቀረቡት እቅድ አፈጻጸሞችና እቅዶች በስትራቴጂክ ካውንስል አባላት የክፍለ ከተማ ት/ጽ /ቤት ሀላፊዎች በተገኙበት ተገምግሞና መካተት የሚገባቸው ግብዓቶች ተካተው በድጋሜ ለግምገማ መቅረቡን ግልጸዋል፡፡
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc
Linktree
Addis Ababa Education Bureau | Twitter, Instagram, Facebook | Linktree
Addis Ababa Education Bureau Social media platforms
❤24🤬5👏4👍2🖕2