በከተማ አስተዳደሩ የ2017 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተናን ለመስጠት በቂ የቅድመ ዝግጅት ተግባራት መከናወናቸው ተገለጸ።
(ሰኔ 20/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በከተማ አስተዳደሩ የ2017 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተናን በውጤታማነት ለመስጠት ተማሪዎችን ኦላይን ፈተና ወደሚሰጥባቸው የመፈተኛ ጣቢያዎች በሰዓቱ እንዲደርሱና ፈተናዉን ሳጠናቅቁ እንዲመለሱ ለማድረግ የሚያስችል ውይይት የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ስትራቴጂክ ካውንስል አባላት ፣ የክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ሀላፊዎችና የክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ሀላፊዎች በተገኙበት አካሄዳል፡፡
በውይይቱ ላይ በከተማ አስተዳደሩ የሚሰጠው ብሔራዊ ፈተና ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲከናወን በየደረጃው የሚገኙ የጸጥታ መዋቅሩ አመራሮችና አባላት እያደረጉ ለሚገኘው የማይቋርጥ ድጋፍ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ ምስጋና አቅርበው ዘንድሮ በአዲስ አበባ ከተማ ከዚህ በፊት ከነበረው አንጻር የ2017 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በኦላይን የሚሰጥ በመሆኑ ፈተና መስጫ ጣቢያዎች ላይ ተማሪዎች በሰዓቱ እንዲደርሱና ፈተናቸዉን ሳጠናቅቁ እንዲመለሱ ለማድረግ ተሸከርካሪ አቅራቢዎች የተገኙ መሆኑን ጠቅሰው በስራዉ ሂደት ላይ በመወያየት ከመግባባት ላይ መደረሱን ተናግረዋል፡፡
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc

❤70👍14👎7👏2
በኤች አይ ቪ ኤድስ ዙሪያ በየጊዜው በሚደረግ የማህበረሰብ ውይይት ግንዛቤ ለመፍጠር እየተሰራ መሆኑን የተናገሩት የቢሮው ኤች አይ ቪ መከላከልና መቆጣጠር ባለሙያ አቶ ወርቁ በንታ ከቢሮው ባለሙያዎች ጀምሮ እስከታች ድረስ ያለውን የትምህርት አካላት ለማግኘት ከክበባት ጋር በመቀናጀት ሥራዎች እየተሰሩ መሆኑን ተናግረዋል:: ከዚህ ጋር በተያያዘ ቢሮው በተለያየ ጊዜ በስልጠናና መሰል የማህበረሰብ ውይይት የሚያደርገውን ግንዛቤ ችላ ሳይሉ ለሌሎችም በማስተማር ራሳቸውንና ማሀበረሰቡን ከበሽታው የመከላከል ሀላፊነታቸውን እንዲወጡ ጠይቀዋል ::
በስልጠናው የኤች አይቪ መሰረታዊ እውነታዎች እና ሜንስትሪሚንግ ላይ ትኩረት ያደረገ ሰነድ የጤና ባለሙያ በሆኑት አቶ ስንታየሁ ጎሹ አማካኝነት የቀረበና ውይይት የተደረገበት ሲሆን የቢሮው አጠቃላይ ሰራተኞች ተሳታፊ ሆነዋል ::
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc
በስልጠናው የኤች አይቪ መሰረታዊ እውነታዎች እና ሜንስትሪሚንግ ላይ ትኩረት ያደረገ ሰነድ የጤና ባለሙያ በሆኑት አቶ ስንታየሁ ጎሹ አማካኝነት የቀረበና ውይይት የተደረገበት ሲሆን የቢሮው አጠቃላይ ሰራተኞች ተሳታፊ ሆነዋል ::
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc
❤13👍1
በኤች አይ ቪ ኤድስ ሜንስትሪሚንግ ላይ ትኩረት ያደረገ ስልጠና ተሰጠ::
(ሰኔ 20/2017 ዓ. ም ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ዘርፈ ብዙና ቀዳማይ ልጅነት ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት በኤች አይ ቪ ኤድስ ሜንስትሪሚንግ ላይ ትኩረት ያደረገ ስልጠና ሰጥቷል::
ኤች አይ ቪ ኤድስ ዛሬም ትውልድን እያጠቃ ያለ መድሀኒት ያልተገኘለት በሽታ መሆኑን ልብ ልንል ይገባል ያሉት የዘርፈ ብዙና ቀዳማይ ልጅነት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ወ/ሮ በላይነሽ የሻው በመክፈቻ ንግግራቸው ዜጎች ሁሉ በተለይም ትውልድ በመቅረፅ ላይ ያሉ የትምህርት ሴክተሩ አካላት የኤች አይቪ ኤድስን አስከፊነት በመረዳት ተማሪዎች ራሳቸውን ቤተሰቦቻቸውን እና ማህበረሰቡን መጠበቅ የሚያስችሉ ግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠናዎች ላይ እንዲሳተፉ ማድረግ ተገቢ መሆኑን ጠቁመዋል :: ዳይሬክተሯ አያይዘውም ኤች አይቪ ለሕይወታችን ስጋት መሆኑ እስኪቀር ድረስ ግንዛቤ መፍጠራችንን አጠናክረን እንቀጥላለን ብለዋል ::

❤23👍4
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የመጀመሪያ ዙር ተፈታኝ ተማሪዎች እሁድ በ22/10/2017 ዓ.ም በኦላይን ፈተና መስጫ ጣቢያ በሚሰጠው የፈተና ገለጻ/Orientation/ ላይ መገኘት እንደሚገባቸው ተገለጸ፡፡
(ሰኔ 20/2017 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2017 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተናን በኦላይን ለመስጠት በቂ የቅድመ ዝግጅት ተግባራት በመከናወን ላይ ይገኛሉ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ሀላፊ አቶ ዲናኦል ጫላ በከተማ አስተዳደሩ የ2017 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተናን በኦላይን ለመስጠት ዝግጅቶች መጠናቀቃቸዉን እንዲሁም ፈተናው ከሰኞ ጀምሮ እንደሚሰጥ የገለጹ ሲሆን ተማሪዎች በፈተና መስጫ ጣቢያዎች በወጣው መርሀ ግብር መሰረት በመገኘት ፈተናዉን ሊወስዱ ይገባል ብለዋል፡፡
አቶ ዲናኦል አክለዉም የፈተና አሰጣጡን አስመልክቶ ገለጻ በፈተና ጣቢያዎች የሚሰጥ መሆኑን የጠቀሱ ሲሆን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የመጀመሪያ ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች እሁድ በ22/10/2017 ዓ.ም ጠዋት 2፡30 ፣ የሁለተኛ ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች እሁድ በ22/10/2017 ዓ.ም ከቀኑ 7፡30 ፣ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች እሁድ በ29/10/2017 ዓ.ም ጠዋት 2፡30 ፣ የሁለተኛ ዙር የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች እሁድ በ29/10/2017 ዓ.ም ከቀኑ 7፡30 በኦላይን ፈተና መስጫ ጣቢያዎች በመገኘት የሚሰጠውን የፈተና ገለጻ/Orientation/ መከታተልና የመፈተኛ ቦታቸዉንና ክፍላቸዉን ማየት እንደሚገባቸው አሳስበዋል፡፡

❤92🤬24😡12😭8🔥3👍2🖕2👏1🕊1
የዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር "በመትከል ማንሰራራት" የሚል መሪ ቃል የተሰጠው ነው።
የአረንጓዴ ዐሻራ እጅግ ዘርፈ ብዙ ትርፋቶችን ያስገኘ ስራ ነው። በዚህ ዓመት ከሚተከለው ችግኝ ጋር ከ47.5 ቢሊየን ገደማ እንደርሳለን። ይህም በሚቀጥለው ዓመት ከምንተክለው ጋር ሲደመር 54 ቢሊየን ልንደርስ ያስችለናል።
በዚህ መርሃ ግብር ያመናችሁ፣የተሳተፋችሁ እጆቻችሁ ጭቃ የነካ፥ የተከላችሁ፥ የተንከባከባችሁ ኢትዮጵያውያን፣በኢትዮጵያ የምትገኙ ዲፕሎማቶች፣ይህንን ህልም የደገፋችሁ የየትኛው ሃገር ዜጎች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ፥ እንኳን ደስ ያለን ልላችሁ እወዳለሁ።
ከነገ ጀምሮ በየዕለቱ የኢትዮጵያ ማንሰራራት ማሳያ በሆነው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር ሁሉም የህብረተሰብ ክፍልና የዲፕሎማቲክ ማህበረሰቡ እንዲሳተፍ ጥሪዬን አቀርባለሁ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

❤61👎16🖕9👏1
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የመጀመሪያ ዙር ተፈታኝ ተማሪዎች እሁድ በ22/10/2017 ዓ.ም በኦላይን ፈተና መስጫ ጣቢያ በሚሰጠው የፈተና ገለጻ/Orientation/ ላይ መገኘት ይጠበቅባቸዋል፡፡
(ሰኔ 21/2017 ዓ.ም) በከተማ አስተዳደሩ የ2017 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተናን በኦላይን ለመስጠት ዝግጅቶች የተጠናቀቁ ሲሆን ፈተናው ከሰኞ ጀምሮ የሚሰጥ በመሆኑ ተማሪዎች በፈተና መስጫ ጣቢያዎች በወጣው መርሀ ግብር መሰረት በመገኘት ፈተናዉን ሊወስዱ ይገባል፡፡
የፈተና አሰጣጡን አስመልክቶም ገለጻ በፈተና ጣቢያዎች የሚሰጥ በመሆኑ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የመጀመሪያ ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች እሁድ በ22/10/2017 ዓ.ም ጠዋት 2፡30 ፣ የሁለተኛ ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች እሁድ በ22/10/2017 ዓ.ም ከቀኑ 7፡30 ፣ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች እሁድ በ29/10/2017 ዓ.ም ጠዋት 2፡30 ፣ የሁለተኛ ዙር የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች እሁድ በ29/10/2017 ዓ.ም ከቀኑ 7፡30 በኦላይን ፈተና መስጫ ጣቢያዎች በመገኘት የሚሰጠውን የፈተና ገለጻ/Orientation/ መከታተልና የመፈተኛ ቦታቸዉንና ክፍላቸዉን ማየት ይጠበቅባቸዋል፡፡

❤73👎17🤬11🥰2👏2👍1😁1