የረመዷን ተናፋቂ ወርን በተሻለ የኢማን ከፍታ እና አንድነታችን በሚያጎላ መንፈሳዊ ክዋኔ ለመፆም «ቁርዓን የእውቀት እና የሰላም ምንጭ» በሚል መሪ ቃል መጋቢት 07/2017 በአብዮት አደባባይ ከኢፍጣራችን ጋር ከፍተኛ የመንግስት ሀላፊዎች፣ የአገር ሽማግዎች፣ ድፕሎማቶች፣ ጥሪ የተደረገላቸው የክብር እንግዶች እና የተከበረው ህዝባችን በተገኙበት በድምቀት ለማከናወን እየተዘጋጀን እንደሆነ መግለፃችን ይታወቃል።
ውደድሩ የክልል እስልምና ጉዳዮች ክልላቸውን ወክሎ የሚወዳደረውን ተወዳዳሪ የሚያቀርቡበት ሂደት ስለሆነ ምዝገባም ሆነ የማጣሪያ ውድድር የሚካሄደው በክልሎችና በከተማ አስተዳደር እንደሆነ በመረዳት በመርከዝ ደረጃም ሆነ በግል ለመወዳደር የምትፈልጉ በየክልላችሁ ወይም በከተማ አስተዳደር ተወዳድራችሁ በውጤታችሁ መሰረት ለአሸናፊዎች አሸናፊ ወደ ፌደራል እስልምና ጉዳይ በውጤታችሁ መሰረት የምትመጡ ይሆናል።
አንድ ክልል ወይም ከተማ አስተዳደር አወዳድሮ የሚልከው በክልሉ ወይም ከተማ አስተዳደሩ በወንድ 1ኛ እና 2ኛ የወጣውን ሲሆን በሴት 1ኛ የወጣችውን በድምሩ 3 ተወዳዳሪ በመላክ የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር ላይ እንዲወዳደር ይደረጋል።
አዲስ አበባ ላይ በሚደረገው የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር ላይ መጨረሻ ለሚኖሩት አሸናፊዎች፡-
·
👉በሁለቱም ፆታ 1ኛ ለሚወጡ ተወዳዳሪዎች የመኪና ሽልማት፤
·
👉ውድድሩን በ2ኛ ደረጃነት ለሚያጠናቅቅ ወንድ ተወዳዳሪ የሐጅ ዕድል እንዲሁም ለሴት ተወዳዳሪ ብር 500,000.00 (አምስት መቶ ሺህ ብር)፤
·
👉3ኛ ደረጃ የሚወጡ ወንድም ሴትም ተወዳዳሪዎች ለእያንዳዳቸው ብር 300,000.00 (ሶስት መቶ ሺ ብር) ሽልማት ያገኛሉ።
እድሜና እና ፆታ በማይወስነው በዚህ የቁርዓን ውድድር ላይ በክልላችሁ ወይም ከተማ አስተዳደር የእስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት አማካኝነት ተጨማሪ መረጃዎችን የምናሳውቅ ሲሆን በዚህ ወር ከቁርአን በላይ ቅድሚያ የሚሰጠው ነገር ባለመኖሩ እሁድ መጋቢት 7 ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በአብዮት አደባይ በመገኘት የዝግጅቱ ታዳሚ እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል።
@yasin_nuru @yasin_nuru

🍂ዕረፍት
☞ስንቅ የፈለገ አላህን መፍራት ይበቃዋል።
◾️ልዕልና የፈለገ እስልምና ይበቃዋል።
☞ፍትህን የፈለገ የአላህ ፍርድ ይበቃዋል።
◾️አጫዋች የፈለገ አላህን ማስታወስ ይበቃዋል።
☞መካሪን የፈለገ ሞት ይበቃዋል።
◾️ሐብትን የፈለገ መተናነስ ይበቃዋል።
☞ጌጥን የፈለገ እውቀት ይበቃዋል።
◾️ቁንጅናን የፈለገ ጥሩ ፀባይ ይበቃዋል።
☞ዕረፍትን የፈለገ አኺራ ይበቃዋል።
"ይህ ሁሉ ያልበቃው እሳት ይበቃዋል"
@yasin_nuru @yasin_nuru
☞ስንቅ የፈለገ አላህን መፍራት ይበቃዋል።
◾️ልዕልና የፈለገ እስልምና ይበቃዋል።
☞ፍትህን የፈለገ የአላህ ፍርድ ይበቃዋል።
◾️አጫዋች የፈለገ አላህን ማስታወስ ይበቃዋል።
☞መካሪን የፈለገ ሞት ይበቃዋል።
◾️ሐብትን የፈለገ መተናነስ ይበቃዋል።
☞ጌጥን የፈለገ እውቀት ይበቃዋል።
◾️ቁንጅናን የፈለገ ጥሩ ፀባይ ይበቃዋል።
☞ዕረፍትን የፈለገ አኺራ ይበቃዋል።
"ይህ ሁሉ ያልበቃው እሳት ይበቃዋል"
@yasin_nuru @yasin_nuru
አስተማሪና መሳጭ ታሪክ!
በስዑዲ የሚኖር አንድ የመኒ ነው፡፡ በአንድ ወቅት ያጋጠመውን ታሪክ እንዲህ ይተርከዋል፡፡
ከፊሌ የዘካ ገንዘብ ሊያከፋፍል ፈልጎ ከሱ ጋር ወጣሁ፡፡ የድሃ መንደሮች ወዳሉባቸው ጠረፍ አካባቢ ሄድን፡፡ የዘካው ገንዘቦች በፖስታ የታሸጉ ነበሩ፡፡ እያንዳንዱ ፖስታ በውስጡ 5000 ሪያል ይዟል፡፡ ከአንዱ መንደር ወጥተን የጂዳን-ጂዛን መስመር ስንይዝ አንድ የ70 አመት አካባቢ ሽማግሌ አገኘን፡፡ ሽማግሌው ብርቱና ጤናማ ነው፡፡ ጎዳናውን ይዞ ይጓዛል፡፡
ወዳጄ “ይሄ ደግሞ በዚህ ሰዓት በዚህ በረሃ ምን ይሰራል?” አለኝ፡፡
ሹፌሩ “ህገ ወጥ የመኒ ነው” አለ፡፡
ካጠገቡ ደርሰን ቆምንና ሰላም አልነው፡፡
“ከየት ነው ወንድም?”
“ከየመን”
“የት ነው የምትሄደው?”
“የአላህን ቤት ናፍቄያለሁ”
“ህጋዊ ነህ?”
“አይደለሁም”
“ለምን ህጋዊ አልሆንክም?”
“ለዋስትና 2000 ሪያል ማስያዝ ይጠበቅብኛል፡፡ እኔ ያለኝ 200 ብቻ ነው፡፡ በመቶዋ ተሳፈርኩባት፡፡ የቀረኝ መቶ ብቻ ነው” አለ፡፡
“እሺ አጎቴ! በጉዞ ላይ ምን ያክል ሆነህ?” አለው ጓደኛየ፡፡
“ስድስት ቀን!”
“እየፆምክ አይደለም?”
“አይ ፆመኛ ነኝ፡፡”
“ጥሩ፡፡ አንተ ከ 5 በላይ የፍተሸ ኬላዎችን አልፈሃል፡፡ እንዴት ነበር የምታልፋቸው?” ሲለው
“ከሱ በስተቀር እውነተኛ አምላክ በሌለው አላህ እምላለሁ! የማልፈው በነሱው ዘንድ ነው፡፡ ግን አንድም ያናገረኝ የለም!!” አለ፡፡
“ለስራ ነው አመጣጥህ?”
“በጭራሽ ወላሂ! እኔ የአላህን ቤት ናፍቄ ነው የመጣሁት፡፡ ዑምራ ማድረግ ነው የምፈልገው፡፡ ወደ መካ ነው የምጓዘው፡፡”
“በአስፋልት ላይ ስትጓዝ ተዘዋዋሪ ዘቦች /ፓትሮል/ አልያዙህም?”
“ከግማሽ ሰዓት በፊት በ 50 ኪ. ሜ. ርቀት ላይ ይዘውኝ ነበር፡፡ እዚህ ከመድረሴ አንድ ኪ. ሜ. ቀደም ብሎ ድረስ እነሱ ናቸው ያመጡኝ፡፡ የት እንደምሄድ ሲይቁኝ በአላህ ምየ የአላህን ቤት እንደምፈልግ ስነግራቸው ለቀቁኝ” አለ፡፡
“ሱብሓነላህ! ጭራሽ እስከዚህ ቦታ በፍጥነት እንዲያደርሱህ አላህ ፓትሮሎችን አመቻቸልህ” አልኩኝ በውስጤ፡፡
ወዳጄ ሁለት ፖስታዎችን እየሰጠው “እነዚህን ያዝ፡፡ ዘካ ነው” አለው፡፡
እየተቀበለ “ጀዛኩሙላህ ኸይር” አለ፡፡
በፖስታዎቹ ያለው ገንዘብ መጠኑ ምን ያክል እንደሆነ አያውቅም፡፡
“የሰዑዲን ብር ታውቃለህ?” አልኩት፡፡
“አዎ!” አለ፡፡
“ጥሩ፡፡ ፖስታውን ክፈትና እንዳይጠፋብህ ገንዘቡን በቀበቶህ (በሒዛምህ) ውስጥ ደብቅ” አልኩት፡፡
ሲከፍተው 10 ሺህ ሪያል!!
“ይህ ሁሉ ለኔ ነው?” አለ፡፡
“አዎ ላንተ ነው” አልነው፡፡
ከመኪናው ላይ ወደቀ፡፡ እራሱን ሳተ፡፡ ከመኪናው ወርደን በላዩ ላይ ውሃ መርጨት ያዝን፡፡ “ይህ ሁሉ ገንዘብ ለኔ ነው? ይህ ሁሉ ገንዘብ ለኔ ነው?” እያለ መጮህ ያዘ፡፡ ቁጭ ብሎ ማልቀስ ቀጠለ፡፡
ወዳጄ፡ “ከኛ ጋር ትንሽ ወደ ፊት እንውሰደው” አለ፡፡ ከኛ ጋር መኪና ላይ ወጣ፡፡ ትንሽ ሲረጋጋ ጠየቅኩት፡
“ምንድን ነው ይህ ሁሉ ለቅሶ?” አልኩት፡፡
“እኔ የመን ውስጥ ከቤቴ ጎን ቦታ አለችኝ፡፡ ለአላህ ሰጥቻታለሁ፡፡ እኔና ቤተሰቦቼ በሷ ላይ በጭቃና በድንጋይ አድርገን መስጅድ ገንብተንባታል፡፡ ግንባታው ቢጠናቀቅም ምንጣፍና ጥቂት ነገሮች ቀርተውት ነበር፡፡ ለዚህ መስጂድ እንዴት ምንጣፍ እንደማገኝ ተቀምጬ አስብ ነበር” አለ፡፡
ይህን ሲል የእውነት ሁላችንም አለቀስን፡፡ “አሳቡ ኣኺራ የሆነ ሰው ዱንያ እንዳለች ትመጣለታለች” የሚለውና “አሳቡ ኣኺራ የሆነ ሰው አላህ መብቃቃቱን ከልቡ ውስጥ ያደርግለታል፡፡ ነገሩንም ይሰበስብለታል፡፡ ዱንያ በግዷ ወደሱ ትመጣለች፡፡ አሳቡ ዱንያ የሆነ ደግሞ አላህ ድህነቱን በአይኖቹ መሀል ያደርግበታል፡፡ ነገሩንም ይበትንበታል፡፡ ከዱንያም የተወሰነለት ብቻ እንጂ አይመጣለትም” የሚለው የነብዩ ﷺ ንግግር ትዝ አለኝ፡፡
በዚህን ጊዜ ወዳጄን ለሰውየው እንዲጨምረው ጠየቅኩት፡፡ ተጨማሪ 2 እሽግ ፖስታ ሰጠው፡፡ በድምሩ 20 ሺ ሪያል አገኘ ሰውየው፡፡ ሰውየው ከመኪናው ከመውረዱ በፊት እያለቀሰ ያጉተመትምና ዱዓ ያደርግ ነበር፡፡
“በአላህ ላይ እውነተኛ የሆነውን መመካት ብትመኩ ኖሮ ልክ ወፍን እንደሚረዝቀው ይረዝቃችሁ ነበር፡፡ ተርባ ወጥታ ጠግባ ትመለሳለች” የሚለው የነብዩ ﷺ ሐዲሥ መጣብኝ፡፡
@yasin_nuru <> @yasin_nuru

የነብዩ ዱዓዎች
1.በለሊት የመጨረሻዎቹ ሰዓታት ላይ አማኞች በዱዓእ እንዲበረቱ ያዙ ነበር፡፡
2. ምእመናን በሱጁዳቸው ውስጥ በዱዓእ እንዲበራቱ ይጠቁሙ ነበር፡፡
3. እጃቸውን ከፍ አድርገውና ተናንሰው አላህን ይለምናሉ፡፡
4. አንድን ሰው ያስታወሱ እንደሆነ ዱዓእ ያደርጉለታል፡፡
5. አጠቃላይ /ጃሚዕ/ የሆኑ ዱዓኦችን ይጠቀሙ ነበር፡፡
6. ዱዓ ሲያደርጉ ሶስት ሶስት ጊዜ ዱዓእ ያደርጋሉ፡፡
7.ሶስት ሶስት ጊዜ ከአላህ (ሱ.ወ.) ምህረትን ይለምናሉ /ኢስቲግፋር ያደርጋሉ/፡፡
8. በራስ ላይ፣ በልጆች ላይ፣ በአገልጋዮች ላይና በሀብት ንብረት ላይ በመቅሰፍትና በእርግማን ዱዓእ እንዳይደረግ ይከለክሉ ነበር፡፡
9. ሲነጋ አላህን በማውሳት ቀናቸውን ይጀምራሉ፤ ሲመሽም ዱዓእ ያደርጋሉ፡፡
10. ከቤት ሲወጡ ‹ቢስሚላህ ተወከልቱ ዐለላህ ወላ ሐውለ ወላ ቁወተ ኢልላ ቢልላሂ› ይላሉ፡፡
11. ዝናብ ባዩ ጊዜ ‹አላሁምመ ሰዪበን ናፊዐን ..› በማለት ይደጋግማሉ፡፡
12. የመብረቅ ድምጽ የሰሙ እንደሆን ‹አልላሁምመ ላ ተቅቱልና ቢገዶቢከ› ይሉ ነበር፡፡
13. የምግብ ማዕድ ሲነሳ ‹አልሐምዱ ሊላሂ-ልለዚ አጥዐመና ወሰቃና ወአዋና ወጀዐለና ሙስሊሚን› ይላሉ፡፡
14. ንፋስ በነፈሰ ጊዜ ከያዘችው መልካም ነገር ይለምናሉ፡፡ በውስጧ ካለ መጥፎ ነገርም በአላህ ይጠበቃሉ፡፡
15. በአንድ ነገር ላይ መወሰን የከበዳቸው እንደሆን ‹አላህ ሆይ ምረጥልኝ፡፡›ይላሉ፡፡
16. ከድካም፣ ከስንፍና፣ ከፍርሃት፣ ከመጃጃት፣ ከስስት፣ ከመቃብር ቅጣት አላህ እንዲጠብቃቸው ለምነዋል፡፡
17. አላህን ከማይፈራ ቀልብ፣ ተሰሚነት ከሌለው ዱዓእ፣ ከማትጠግብ ነፍስ፣ ከማይጠቅም ዕውቀትም በአላህ ተጠብቀዋል፡፡
18. አላህ (ሱ.ወ.) የለገሳቸውን ፀጋ እንዳይወስድባቸው፣ ጤናቸውን እንዳያቃውስባቸው፣ ደንገተኛ ቁጣ እንዳያወርድባቸው ጠብቀኝ ብለዋል፡፡
19. ከድህነት፣ ከውርደት፣ ከክህደት፣ ሰውን ከመበደልና በሰዎችም ከመበደል አላህ እንዲጠብቃቸው ለምነዋል፡፡
20. በዚህች ዓለምም ሆነ በመጨረሻው ዓለም አላህ መልካምን ነገር እንዲሰጣቸው ይለምኑ ነበር፡፡
ምንጭ ፡ 500 የነቢዩ ባህርያት
ነጃሺ ማተሚያ ቤት
ትርጉም በሙሐመድ ሰዒድ

መስጅዳችሁ ውስጥ ቢስተካከል የምትሉት ነገር ካለ አጠር አርጋችሁ በዚ ቦት ላኩልን @Hasabbbbot እዚህ ላይ መልሰን ስለምንለቀው የአንድ መስጅድ ኮሜቴ እንኳ አይቶ ሊያስተካክሉት ይችላሉ!
#የመስጅዳችሁን #ስም እና #ሰፈር አብራችሁ ፃፉልን እና መልሰን እዚህ ላይ እንፖስተዋለን!
@Hasabbbbot

ያሲን ኑሩ️️ YASIN NURU
መስጅዳችሁ ውስጥ ቢስተካከል የምትሉት ነገር ካለ አጠር አርጋችሁ በዚ ቦት ላኩልን @Hasabbbbot እዚህ ላይ መልሰን ስለምንለቀው የአንድ መስጅድ ኮሜቴ እንኳ አይቶ ሊያስተካክሉት ይችላሉ! #የመስጅዳችሁን #ስም እና #ሰፈር አብራችሁ ፃፉልን እና መልሰን እዚህ ላይ እንፖስተዋለን! @Hasabbbbot
እኔ በምሰግድበት መስጅድ ሁለት ጉዳዮች ለኔ የታዩኝ
1) ልጆችን ስርዓት ማስተማር ለታላላቆች ክብር መስጠትን እና መስጂድ ውስጥ ፀጥታ ማስከበር ሰላት እየተሰገድ ገበያ እንኳ በዚ ልክ ረብሻ ያለ አይመስለኝም ቢያንስ መስጅድ እንደ መስጅድነቱ ቢከበር።
2) ቁኑት ባይረዝም አብዛኛው ሰው ነጋዴ እና የቀን ሰራተኛ ነው ቢያንስ ሰላቱ እንዳይሰለች ቁኑት አጠር ብሎ ቢመጠን ባይ ነኝ።
ጀሞ ራህማ መስጅድ።
- Aslame aleykume werhmtulahi webrkatu yegna mesjid ye aned gelseb menoriya bet nbr enam sewyew endisegdbte neyetole enam be ahune seate eytsegedbt nw gn ye gelsbu batesboche batu endishet yeflgalu ke remdan buhala endaysegdebt tedrgole enam mesjedu bezu jemaoche afertole enam yeh jema endaybetn be allahe sem erdata entyklen akemu yechal sew endigzalen kalhonem yechalachuten endtagezun be duame bihone sefru ajamba ye mesjdu sem bilale mesjde
-አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ.. እኔ የምፅፍላችሁ ከአአ ነው እና ሠፈራችን አፍንጮ በር አካባቢ አንድ መሥጊድ አለ በዚህ መሥጊድ ውሥጥ አይነሥውራን ወገኖቸች ልክ እንደ ሌሎቹ ቁርአንን ከመደርደርያ አንሥተው ይቀራሉ.. አይነሥውራንና መሥማት የተሣናቸው ቁርአን የሚቀሩበት እሥፔሻል ክፍልም አላቸው እናም ሌሎችም ለአካል ጉዳተኞች ትኩረት ቢሠጡ ለማለት ያክል ነው
ኬንተሪ ሰላም መስጅድ ሰላት እየተሰገደ አኳርጦ መሄድ፤ ተሰግዶ እንዳለቀ ለመውጣት ግፋያ ነው ቢስተካከል
- ጅማ ፈቲ መስጅድ ስለ ቂያማ አስፈሪነት ስለ ጀሀነም ምንም ደእዋ አይደረግ ስለ ጡሩ ጥሩ ነገር እንጂ እሄ ቢስተካከል የሚል ሀሳብ አለኝ
- ማማ መስጂድ የሴቶች ሽንትቤት ይቆለፋል እና ኡዱ ማድረጊያውም አብሮነው ስለዚህ ለመስገድ ሄደን ቁልፍ ስለሆነ ሳንሰግድ እንመለሳለን አድራሻ ኬንቴሪ(አለምገና)
-አሸዋ ሚዳ ሃዋ መስጅድ ኢሻ ሰላት በጊዜ አይሰገድም በጣም ይቆያሉ
- ወራቤ ዱና ኡስማን መስጂ ተራዊህ ስሰገድ ያለምንም አረፍት ነውና የምያልቀው ከሁለት ተስሊም ቦኃላ ትንሽ እረፍት የዉሃ መጠጫ ሳት ብሰጡን መልካም ነው
-አዲሱ ገበያ ኑር ሁሴን መስጅድ ምንጣፉ ቢቀየር
-አንዋር መስጅድ የውጭ መብራት ይስተካከል
ኑር መስጅድ ወንዶች አስፓልት ላይ የሚሰግዱ ወደፊት ቢጠጉ በመሃላቸው ከምናልፍ በጀርባ በኩል እንድናልፍ ቢደረግ
በመስጂዳችን የእናቶች ቁርአን እና ኪታብ ቂርአት ቢኖር
አለምባንክ ጠለሀ መስጂድ
ቡራዩ ሰላሀዲን መስጂድ ወንዶች ልጆቻችንን ቁርአን የሚያስቀሩት በጣም ወጣት ልጆች ናቸው:: እና በትንሹም በትልቁም እየመቷቸው ቁርአን እና ተርቢያ እንዲጠሉ እያደረጉብን ነው:: እና ቢስተካከል
@letsgo63 አዲስአበባ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 10 የሚገኝ መስጅድ ነው። ልጆችን እንዲሁም ትልልቆችን የሚያቀራ ኡስታዝ ለመቅጠር ባለመቻሉ መስጂዱ በጣም ተቀዛቅዟል። የማቅራት አቅም ያለው ወይም መቅጠር የሚችል ካለ ከላይ በተቀመጠው አድራሻ ማግኘት ይችላል።
-ስሜታዊ ሳንሆን ማስተማር ብንችል
_መድረሳ ቢስፋፋ ሁሉም እንድማማር መቀራረብ ቢኖር
_እርስ በርስ እየተጠያየቅን ብንማማር
_ከደሴ ሸዋበር መስጅድ

﴿إِنَّ اللهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾ (الأحزاب ٥٦)
"አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡" (አል-አህዛብ 56)
اللهم صل على محمد وعلى ال محمد كما صليت على ابراهيم وعلى ال ابراهيم وبارك على محمد وعلى ال محمد كما باركت على ابراهيم وعلى ال ابراهيم انك حميد مجيد

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በጥጋቧ ጊዜ አብሬ አልኖርም!!😁😁 የትዳር ሳይንስ አጠር ያለምክር!
በኡስታዝ ያሲን ኑሩ🥰🥰
ያ አላህ እስከ መጨረሻው ስሙት የነብያችንን ፍቅር☺️☺️ ሰሉ አላ ነብይና መሀመድ😘😘
JOIN: @yasin_nuru

🖐 كلام اعجبني ..................
ካስገረሙኝ ንግግሮች 🖐
🔲 عندما تولد لا تعلم
من الذي أخرجك من بطن أمك
🔲በምትወለድበት ጊዜ ከእናትህ ሆድ ያወጣህን ፈፅሞ አታውቅም።
🔳 وعندما تموت لا تعلم
من الذي أدخلك إلى قبرك
🔳 በምትሞትበት ጊዜ ማን ወደ ቀብርህ እንዳስገባህ ፈፅሞ አታውቅም።
*🔲 عجبا لك ياابن آدم*
*🔲 የአደም ልጅ ሆይ! ትገርማለህ።*
🔳 عندما ولدت تغسل وتنظف
🔳 በተወለድክ ጊዜ ትታጠባለህ፣ ትፀዳለህ።
🔲 وعندما تموت تغسل وتنظف
🔲 በምትሞትበት ጊዜ ትታጠባለህ፣ ትፀዳለህ።
*🔳 عجبا لك ياابن آدم*
*🔳 የአደም ልጅ ሆይ! ትገርማለህ።*
🔲 عندما تولد لاتعلم من فرح واستبشر بك
🔲 በተወለድክ ጊዜ በውልደት ማን እንደተደሰተ እና እንደተበረሰ አታውቅም።
🔳 وعندما تموت لاتعلم من بكى عليك وحزن
🔳 በሞት ጊዜ በመሞትህ ማን እንዳለቀና እንደአዘነ አታውቅም።
*🔲 عجبا لك ياابن آدم*
*🔲 የአደም ልጅ ሆይ! ትገርማለህ*
🔳 في بطن أمك كنت في مكان ضيق ومظلم
🔳 በእናትህ ሆድ ውስጥ በጠባብ ቦታና በጨለማ ውስጥ ነበርክ።
🔲 وعندما تموت تكون في مكان ضيق ومظلم
🔲 በምትሞትበት ጊዜ በጠባብ ቦታና በጨለማ ውስጥ ትሆናለህ።
*🔳 عجبا لك ياابن آدم*
*🔳 የአደም ልጅ ሆይ! ትገርማለህ*
🔲 عندما ولدت تغطى بالقماش ليستروك
🔲 ስትወለድ በጨርቅ ትጠቀለላህ ሊሸፍኑህ!
🔳 وعندما تموت تكفن بالقماش ليستروك
🔳 ስትሞት በከፈን ይጠቀልሉሃል ሊሸፍኑህ!
🔲 عجبا لك ياابن آدم
🔲 የአደም ልጅ ሆይ! ትገርማለህ
🔳 عندما ولدت وكبرت يسألك الناس
عن شهادتك وخبراتك
🔳 በተወለድክና በአደግክ ጊዜ ሰዎች ስለምስክር (ወረቀትህና) ስለሙያህ ይጠይቁሃክ።
🔲 وعندما تموت تسألك الملائكة عن عملك الصالح
🔲 በሞትክም ጊዜ መልዓይኮች ስለመልካም ስራህ ይጠይቁሃል።
*🔳 فماذا أعددت لآخرتك ؟*
*🔳 ለመጨረሻው ሃገርህ ምን አዘጋጀህ?*
🔲 جرب تقولها من قلب :
آشهد آن لآ آله آلآ آلله
واشهد آن محمد رسول آلله
🔲 ከልብህ ይህችን (ቃል) ለመናገር ሞክር! ።ከአላህ ሌላ በፍፁም የሚመለክ አምላክ እንደሌለ መስክር። እንዲሁም ሙሃመድ የአላህ መልክተኛ መሆናቸውን መስክር።
🔳 مستحيل تقرآها بدون ما ترسلها
🔳 (ይህን መልእክት) በፍፁም ሳታነባድ እንዳትልካት!!
& & &
بسم الله الرحمن الرحیم
*{ قل هو الله أحد * الله الصمد * لم يلد ولم يولد * ولم يكن له كفواً أحد }*
*ﺑﺴﻢ ﺍﻟﻠﻪ ﺍﻟﺮﺣﻤﻦ ﺍﻟﺮﺣﻴﻢ*
*{ በል! እርሱ አላህ አንድ ነው።አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው። አልወለደም፤ አልተወለደምም። ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም።}*