የአላህን እዝነት ተመልከቱ!!
🍂ከቁርኣን አንድ ሀርፍ የቀራ ሰው 10 አጅር ያገኛል። «አሊፍ፣ ላም፣ ሚም» ያለ ሰው 30 አጅር ያገኛል።
🍂«ቁል ሁወ‘ላሁ አሀድ»ን የቀራ ሰው የቁራኣንን 1/3 እንደቀራ ይፃፍለታል።
🍂ሰላሳ አያዎችን ያላትን «ሱረቱል ሙልክ»ን የቀራ ሰው… ታማልድለታለች፣ ወንጀሉም ይማራል።
🍃አላህን ሚያስታውስ ሰው አላህ ያስታውሰዋል።
🍃በአላህ መንገድ ከመግደልና ከመገደል በላይ ዚክር ማድረግ በላጭ ነው።
🌴ሱብሀነላህ፣ አልሀምዱሊላህ፣ ክኢላሀ ኢለላህ፣ አላሁ አክበር… ፀሀይ ከወጣባቸው ቦታዎች ባጠቃላይ በላጭ ናቸው። የጀነት ተክሎችም ናቸው።
🍃100 ጊዜ ሱብሀነላሂ ወቢሀምዲሂ ያለ ሰው… ወንጀሉ የበህር አረፋ ቢያህል እንኳን ይማርለታል።
🍃100 ጊዜ ‘ላ ኢላሀ ኢለላህ ወህደሁ ላ ሸሪከ ለሁ ለሁል ሙልኩ ወለሁል ሀምዱ ወሁወ አላ ኩሊ ሸይዒን ቀዲር’ ያለ ሰው… 10 ባሪያ ነፃ እንዳወጣ ይያዝለታል። 100 ወንጀል ይማርለታል፣ 100 ምንዳ ያገኛል፣ ከሸይጣን ይጠበቃል፣ ማንም የሱን ያህል ምንዳ አያገኝም እሱ ያለውን ያህል ያለ ወይም ከሱ በላይ ያለ ሰው ሲቀር።
🌴‘ላሀውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ’ የጀነት ተክል ነው።
በነቢዩ ላይ አንዲትን ሰለዋት ያወረድ አላህ በሱ ላይ 10 ያወርዳበታል።
🌼ውዱእን አስውቦ ያደረገ ሰው ወንጀሉ ይማርለታል። ፊቱን ሲታጠብ በአይኑ ያየው ወንጀሉ ይገርፋል። እጁን ሲታጠብ በጁ የሰራው ይወጣል፣ እግሩን ሲታጠብ በእግሩ ወደ ወንጀል የሄደበት ወንጀሉ ይጠራል። (ከወንጀል ጠርቶ እስኪወጣ ድረስ።)
🌼ቤቱ ውድዕ አድርጎ ወደ መስጂድ የሚሄድ ሰው በአንድኛው እርምጃው ወንጀሉ ይታበሳል፣ በሌላኛው አጅር ይፃፍለታል።
ውዱኧን፣ ኩሹኧን፣ ሩኩኣን አስተካክሎ ዋጂብ ሰላትን የሰገደ ሰው ያለፈው ወንጀሉ እንዳለ ይማርለታል። (ከባኢሮች ሲቀሩ።)
🌼ውዱእ ሳይፈታ እዛው የሰገደበት ቦታ ላይ የዘወተረ ሰው… መላኢካዎች ምህረትን ይጠይቁለታል። ‘አላህ ሆይ! ማረው፣ አላህ ሆይ! እዘንለት!’ ይላሉ።
🌼ኢሻን በጀመኣ የሰገደ ሰው ሌሉትን ግማሽ እንደቆመ ይፃፍለታል፣ ፈጅርን በጀመኣ የሰገደ ደግሞ ሌሊቱን በሙሉ እንደሰገደ ይፃፍለታል።
በፈጅርና በኢሻ ውስጥ ያለን ምንዳ ሰዎች ቢያውቁ ኖሮ በእንብርክካቸውም ቢሆን ይመጡ ነበር።
🌼የፈጅር ሱና ከዱንያን ውስጡ ካለው ነገር ባጠቃላይ በላጭ ናት።
🌼በአላህ ላይ ምንዳውን ተሳስቦ ለይልን የቆመ ሰው ያለፈው ወንጀሉ እንዳል ይሰረያል።
⚡️ፆመኛን ያስፈጠረ ሰው… የፆሚን ምንዳ ያገኛል።
@yasin_nuru @yasin_nuru

" ይህ በአደባባይ የተላለፈ የጥላቻ ንግግርና ሀይማኖታዊ ትንኮሳ በህዝበ ሙስሊሙ ላይ የፈጠረውን ህመም በአግባቡ በመረዳት የሚመለከታቸው የፀጥታና የህግ አካላት ተጨማሪ ጥፋት ከመከተሉ በፊት እርምጃ ይውሰዱ " - ጠቅላይ ም/ቤቱ
ከሰሞኑን በማህበራዊ ሚዲያዎች በተለይ ደግሞ በቲክቶክ ላይ አንድ ግለሰብ ነብዩ ሙሀመድ " ﷺ " እና እስልምናን መዝለፉ በርከቶችን አስቆጥቷል።
ጉዳዩን በተመለከተም የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት መግለጫ ልኮልናል።
በዚህም መግለጫው የጥላቻ ንግግር በማድረግ ግጭት ለመፍጠር የሚንቀሳቀሱ አካላት ተጠያቂ እንዲሆኑ አጥብቆ አሳስቧል።
የእስልምናን መልካም እሴቶች እና የነብዩ ሙሀመድን (ሰ.ዐ.ወ) ክብር በመዳፈር ህዝበ ሙስሊሙን የሚያስቆጡ የጥላቻ ንግግሮች በስፋት እየተሰራጩ መሆናቸውን የገለጸው ጠቅላይ ም/ቤቱ እነዚህ አካላት ከዛሬ ነገ ህጋዊ እርምጃ ተወስዶባቸው ከጥፋታቸው ይታረማሉ በሚል ቀና እሳቤ ጉዳዩን በትዕግስት ሲከታተል እንደቆየ ገልጿል።
ይሁን እንጂ ችግሩን ከዚህ በላይ በትዕግስት መመልከት ውጤቱ የከፋ መሆኑን ጠቁሟል።
የኢስላምንና የነብዩ ሙሀመድን (ሰ.ዐ.ወ) ክብር የሚነኩ አካላት በህግ ተጠያቂ እንዲሆኑ ለማድረግ ከየትኛው አይነት ተግባር ቅድሚያ ሰጥቶ እንደሚሰራም አሳውቋል።
በመሆኑም በተደጋጋሚ ተከስቶ በቸልታ እየታለፈ ያለው የኢስላምንና የነብዩ ሙሀመድን (ሰ.ዐ.ወ) ክብር የሚነካ የጥላቻ ንግግር ያደረጉ ግለሰቦች አስተማሪ ቅጣት እንዲያገኙ ጉዳዩ በቀጥታ የሚመለከታቸው የፍትህ፣ የፀጥታና የደህንነት አካላት የህግ ተጠያቂነትን ለማምጣትና መሰል ጥፋቶች እንዳይደገሙ ከመቼውም ጊዜ በላይ በልዩ ትኩረት እንዲሰሩ ም/ቤቱ አሳስቧል።
ጠቅላይ ምክር ቤቱ ፦
➡️ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጉዳዩ ከዚህ በላይ ከመካረሩ በፊት የጋራ አቋም በመያዝ አፋጣኝ መፍትሄ እንዲያገኝ አስቸኳይ ውሳኔ እንዲወስን፤
➡️ ይህ በአደባባይ የተላለፈ የጥላቻ ንግግርና ሀይማኖታዊ ትንኮሳ በህዝበ ሙስሊሙ ላይ የፈጠረውን ህመም በአግባቡ በመረዳት የሚመለከታቸው የፀጥታና የህግ አካላት ተጨማሪ ጥፋት ከመከተሉ በፊት አስቸኳይ እርምጃ እንዲወስዱ፤
➡️ የሰሞኑ የጥላቻ ንግግር ምንጩ የተራ ግለሰብ ቢመስልም ከጀርባ የአጀንዳና የሃሳብ ተጋሪዎች ያሉት በመሆኑ ህዝባዊ ቁጣ ከመቀስቀሱ በፊት የሀገርና የህዝብ ጉዳይ ያገባናል የሚሉ ሁሉ ከጠቅላይ ም/ቤቱ ጋር በመቆም ትንኮሳውን እንዲያወግዙ፤
➡️ ወቅቱ በሙስሊሞችና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኞች የጾም ወቅት እንደመሆኑ እንዲህ አይነት ከሀይማኖትና ከኢትዮጵያዊነት እሴት ያፈነገጡ የጥላቻ ንግግሮች የሚገሰፁበትና የሚታረሙበት የፅሞና ወቅት እንዲሆን ም/ቤቱ ጥሪ አቅርቧል።

የነብዩን ስም ሲሰሙ እንዲሸማቀቁ ነው የምናደርጋቸው አለ ኣ ሰውዮው🤔
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወሩሂ ያረሱለሏህ 😍
ለአንተ/ቺ ረሱል ምንህ/ሽ ናቸው እስኪ ንገሯቸው!
@yasin_nuru @yasin_nuru
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወሩሂ ያረሱለሏህ 😍
ለአንተ/ቺ ረሱል ምንህ/ሽ ናቸው እስኪ ንገሯቸው!
@yasin_nuru @yasin_nuru
Audio
የነብዩ_ﷺ_ተአምራት!🌴ጨረቃን የከፈለው ነብይ🌴
ረመዳን 11
🔗SHARE 🔗SHARE
╔════════════╗
☪ JOIN: @yasin_nuru ☪
☪ JOIN: @yasin_nuru ☪ ╚════════════╝
ረመዳን 11
🔗SHARE 🔗SHARE
╔════════════╗
☪ JOIN: @yasin_nuru ☪
☪ JOIN: @yasin_nuru ☪ ╚════════════╝
*⭐️ይህ የረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ታላቅ ምክር ነው።*
*አንድ ሰው ወደ ነብዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ጋ መጣና "ለዱንያም ሆነ ለአኼራ *የሚጠቅም ንግግር ለመጠየቅ መጣው" አላቸው ።*
*እሳቸውም ደግሞ "የመጣልህን ጠይቅ"*
*አሉት።*
*⭐️"ከሰው ሁሉ አዋቂ ለመሆን እፈልጋለው?"*
*እሳቸውም "አላህን ፍራ" አሉት*
*⭐️ "ከሰው ሁሉ ሀብታመ* *ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው።*
*"ባለህ ነገር ተብቃቅተ አላህን አመስግን" አሉት*
*⭐️"ትክክለኛ ፈራጅ እና ታማኝ ሰው ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል*
*"ለራስህ የምትወደውን* *ለሰዎች ውደድ"*
*አሉት።*
*⭐️ "ከሰው ሁሉ ብርቱ ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል*
*"በአላህ ተወከል"አሉት*
*⭐️ "በአላህ ዘንድ ብቸኛ ተመራጭ ለመሆን*
*እፈልጋለው" ሲላቸው?*
*"ዚክር አብዛ" አሉት።*
*⭐️ "ከሰው ሁሉ በላጭ* *ለመሆን እና ጥሩ ሰው ለመሆን*
*እፈልጋለው?" ሲል*
*"ለሰው ጠቃሚ ሁን" አሉት።*
*⭐️"የተከበረና ቸር ሰው* *ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው*
*"ችግርህን ለፍጡር አትንገር" አሉት።*
*⭐️"ረሱል እና አላህ እንዲወዱኝ *እፈልጋለው?" ሲል*
*"አንተም እነሱ የወደዱትን*
*ውደድ" አሉት::*
*⭐️"ከወንጀል የጠራው ሁኜ አላህንመገናኘት እፈልጋለው" ሲል*
*"ጀናባህን በደንብ ታጥበ* *እስቲግፋር አብዛ ማልቀስ* *መተናነስ መታመም*
*አለብህ" አሉት።*
*⭐️ "ከበጎ ሰሪወች ለመሆን እፈልጋለው"*
ሲላቸውም*
*"አላህን ልክ እንደምታየው ሁነክ ተገዛው" አሉት።*
*⭐️"ኢማኔ እንዲ ሞላ*
*እፈልጋለው" ሲል*
*"ፀባይህን አሳምር" አሉት።*
*⭐️"እርዝቄ እንዲሰፋ እፈልጋለው" ሲል*
*"ተዋዱዕ አዘውትር" አሉት።*
*⭐️"ዱዓዬ ሙስተጃብ እንዲሆንልኝ እፈልጋለው?" ሲላቸው*
*"ሀራም አትብላ" አሉት::*
*⭐️ "አላህን ከሚታዘዙ ሰዎች ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል*
*"ግዴታዎችህን ፈፅም" አሉት።*
*⭐️"በአላህ ዘንድ ትልቁ ሀሠና ወይም ደግ ሥራ የቱ ነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው*
*"መልካም ፀባይ መተናነስ እና *በበላ ላይ ሰብር ማድረግ ነው" አሉት።*
*⭐️"በአላህ ዘንድ የትኛው ስርዓት ነው መጥፎ ሥራ?" ሲል ሲጠይቃቸው*
*"መጥፎ ፀባይና ፍላጎትን መከተል ናቸው" አሉት*
*⭐️"በዱንያም ሆነ በአኼራ የአላህን ቁጣ የሚያበርድ ምንድነው" ሲል ጠየቃቸው?
*"ድብቅ ሰደቃ እና ዘርን መቀጠል ናቸው" አሉት።*
*⭐️ "የቂያማ ቀን በአላህ ኑር ለመሰብሰብ*
*እፈልጋለው?" ሲል*
*"ሰውን አትበድል" አሉት*
*⭐️"የቂያማ እለት አላህ* *እንዲያዝንልኝ እፈልጋለው?"*
*"ለአላህ ባርያዎች እዘን" አሉት።*
*〰 "የቂያማ ቀን የጀሀነም እሳት የሚያጠፋው ምንድነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው*
*"በችግር ላይ ወይም በሙሲባ ላይ ትህግስት መሰድረግ ነው" አሉት።*
*⭐️ "የቂያማ እለት ነውሬ* *እንዲሸፈንልኝ እፈልጋለው?" ሲል*
*"የወንድምህን አይብ ሸፍን" አሉት።*
*⭐️"የቂያማ ቀን ከአላህ ቁጣ ሰላም ለመሆን*
*እፈልጋለው?" ሲል*
*"በአንድም ፍጡር አትቆጣ" አሉት።*
*አሏህ ሱብሃን ወተአላህ ባወቅነው በስማነው የምንስራ ያድርገን ኣሚን!**
SHARE 🔗SHARE
JOIN: @yasin_nuru

" የነብያችን ﷺ ስም በክፉ ነገር ሲነሳ ነፍስያችንን መቆጣጠር ያቅተናል ፤ ሰብር ያሳጣናል። ሆኖም የምናደርገው ነገር ቢኖር ተንኳሾችን ለህግ እና ለህግ ማቅረብ ብቻ ነው " - ፌዴራል መጅሊስ
የፌዴራል መጅሊስ በእስልምና ሃይማኖት ላይ ትንኮሳ ፈጽሟል / በነብዩ ሙሀመድ ﷺ ላይ ክብረነክ ፀያፍ ንግግር አድርጓል ያለውን ግለሰብ ወደ ህግ ለማቅረብ እየሰራ መሆኑን ዛሬ በሰጠው መግለጫ አሳውቋል።
መጅሊስ ፤ " ህግና ህግን መሰረት ባደረገ መልኩ ክስ መስርተን እየሄድን ነው " ያለ ሲሆን ምዕመኑ " በትዕግስት ዱአ በማድረግ እንዲጠብቅ ብሏል።
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዜዳንት ሸይኽ ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ ምን አሉ ?
" ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ከሁሉም በላይ ከማንም በላይ ከራሳችንም በላይ የምንወዳቸው እና የምናከብራቸው እስልምናችን እሳቸውን ካልወደድን እና ካልተቀበልን መኖር የማይችል ከነፍስያችን በላይ ህይወታችንን ለእሳቸው የምንሰጥ ነብያችን ስም በክፉ ነገር ሲነሳ ነፍስያችንን መቆጣጠር ያቅተናል ፤ ሰብር ያሳጣናል።
ሆኖም ግን የምናደርገው ነገር ቢኖር እንዲህ ያለ ተንኳሾችን የምናቀርበው ለህግ እና ለህግ ብቻ ነው። ህግ ባለበት ሀገር ለህግ ነው የምናቀርበው።
መጅሊሳችን ከዚህ በፊት ሲያደርግ እንደነበረው ሁሉ ዛሬም ሁለት ነገር ሰርቶ አሳልፏል። አንድ እንዲህ ያለ ትንኮሳ የማንቀበል መሆኑን እንደ ሙስሊም በሰፊ አውግዘናል ፤ ምንም ግለሰብ ቢሆንም። በሌላ በኩል መጅሊስ ህግና ህግን መሰረት ባደረገ መልኩ ክስ መስርቶ እየሄደበት ነው። መንግሥትም ቢሆን እየተናበብን እየሄድን እንደሆነ እያየን ነው።
ሀገር ለማበላሸት፣ አንድነትን ለማናጋት የሚተጋውን ትንሽ ቦታ ስለምትበቃ እስከዛሬ ተደብቆ ቢኖርም ነገ ከነገወዲያ መያዙ አይቀርም ኢንሻ አላህ ወተአላ። ስለዚህ እሱ ተይዞ በስርዓት ለፍርድ እስከሚቀርብ ድረስ ከኛ የሚጠበቀው በትዕግስት ዱአ እያደረግን መጠበቅ ነው።
በተለይ እኛ የሃይማኖት ተቋማት ደግሞ እንዲህ አይነት ትንኮሳ የሚፈጽሙት ሃይማኖትን ወክለው አይደለም፣ ተቋማትን ወክለው አይደለም፣ ተቋማት ልከዋቸው አይደለም፣ የተቋማትን ኃላፊነት ወስደው አይደለም የግል ትንኮሳ ነው። የግል ትንኮሳ ሰላም እንዲደፈርስ የማይሰራ ስራ ስለሌለ ይሄን ተከትለን እኛ አብሮነታችን፣ ትላንትና የነበረ የጋራ የአብሮ መተባበር ተጠናክሮ ይቀጥላል እንጂ እንደ ተንኳሾቹ ይሻክራል ብላችሁ የምታስቡ ከሆነ ተሳስታችኃል።
ማንም ይሁን ማንም የትኛውንም ሃይማኖት ወክሎ የተነገረ ስላልሆነ የግል ሚናው ስለሆነ በግሉ ባደረገው ዋጋ መጠን እርምጃ ይወሰድበታል እርምጃ ስንል ህጋዊ እርምጃ ማለት ነው " ብለዋል።
Tikvah

💫💫 #ማንኛውም_ሰው_ከሞተ_በኃላ_የቀብር_ጥያቄ_አለበት_በአላህ_መንገድ_ላይ_ሸሂድ_ከሆኑት_በስተቀር!::
⭐️ይህ የወመል ቂያማ ከመቆሙ በፊት የመጀመሪያው ፈተና ነው::
ይሕን የረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ሀዲስ አገኘን፦
“አንድ ሰዎ ሞቶ ከተቀበረ በኃላ ሩሁ ወደ ሰውነቱ ትመለሳለች።
ሁለት መላኢካዎች ይመጡና (1.ነኪር 2.ሙንከር)ሰውየውን በጥያቄ ያፋጡታል::
"#ጌታህ #ማነው"
#እሱም "ጌታዬ አላህ ነው"
እነሱም "እምነትህ ምንድነው?"
#እሱም "እምነቴ ኢስላም ነው።
እነሱም "ማነው ያ ወዳንተ የተላከው?
#እሱም "እሱ የአላህ መልዕክተኛ ነው።
እነሱም እንዴት አወክ?"
#እሱም የአላህን መፀሀፍ አነበብኩ አመኩኝም" ይላል።
ከሰማይ ድምፅ ይሰማል፦
"ባሪያዬ ሀቅ ተናገረ "የጀነት" ነው የጀነትን በር ክፈቱለት" ይባላል።
እሱም ደስታ ይሰማዋል::ቀብሩም አይኑ ማየት እስከሚችለው ድረስ ይሰፋለታል::
💐💐ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ሰለ ሀጢያተኞች ደሞ ሲናገሩ ሰውየው ተቀብሮ.. ሩሁ ወደሰውነቱ ከተመለሰች በኃላ
" #ማነው #ጌታህ ?"" አላውቅም""
ወዳንተ የተላከው ማነው?""
#አላውቅም"
ከሰማይ ድምፅ ይመጣና፦
ውሸት ተናገረ በእሳት ሳጥን ውስጥ አስገቡት የጀሀነምን በርም ክፈቱለት ከዛም በጀሀነብ እሳት ይጠመቃል።
።፨፨፨፨፨፨፨፨አለህ ጀነትን ከሚያገኙት ያድርጉን ከጃሀነም እሳት አላህ ይጠብቀን አሚን አላሁመ አሚን አሚን!

https://www.tg-me.com/MuradTadesse
አንድ ሆኖ ሺህ የሆነ የቴሌግራሙ አርበኛ!
አንዴ እስኪ ለእስልምናው አክቲቪስት ወንድም ሙራድ ታደሰ👏👏
500 reaction ያንሰዋል!
አንድ ሆኖ ሺህ የሆነ የቴሌግራሙ አርበኛ!
አንዴ እስኪ ለእስልምናው አክቲቪስት ወንድም ሙራድ ታደሰ👏👏
500 reaction ያንሰዋል!
የዘካ ሒሳብ አሠራር‼
===============
√ አጠቃላይ ገቢህ = Cash + Gold & Silver + Debts Owed to You (ለሌሎች ያበደርከው) + Investment Property + Shares & Stocks + Investment & Saving Funds + Business Assets
√ አጠቃላይ ወጪህ = Personal & Living Expenses + Debts You Owe (ያሉብህ እዳዎች) + Business Expenses
ዘካ የሚወጣለት ገንዘብህ = አጠቃላይ ገቢህ – አጠቃላይ ወጪህ
√ የምታወጣው የዘካህ መጠን = ዘካ የሚወጣለት ገንዘብህ × 2.5% = ዘካ የሚወጣለት ገንዘብህ × (2.5/100) = ዘካ የሚወጣለት ገንዘብህ × 25/1000 = ዘካ የሚወጣለት ገንዘብህ × 5/200 = ዘካ የሚወጣለት ገንዘብህ × 1/40
በአጭር አገላለፅ ዘካህ የምታወጣለትን ገንዘብ ለ40 አካፍለውና የምታገኘው ድርሻ የሚወጣው የዘካ መጠን ይሆናል።
♠
✔ ለምሳሌ፦ አጠቃላይ ገቢህ = 1,200,000 ብር
አጠቃላይ ወጪህ = 200,000 ብር
ዘካ የሚወጣለት ገንዘብህ = 1,200,000–200,000 = 1,000,000 ብር
የዘካው መጠን = 1,000,000 × 2.5% = 1,000,000 × 2.5/100 = 1,000,000 × 25/1000 = 1,000,000 × 1/40 = 1,000,000/40 = 100,000/4 = 25,000 ብር (25 ሺህ ብር)
ለምሳሌ፦ ከ100 ሺህ ብር ላይ የሚወጣው የዘካህ መጠን → 100,000 × 2.5% = 100,000 × 2.5/100 = 100,000 × 25/1000 = 100,000 × 1/40 = 100,000/40 = 10,000/4 = 2, 500 ብር (2 ሺህ 500 ብር) ማለት ነው።
በሉ እያወጣችሁ!
MuradTadesse

#ሙስሊም ከሆንክ እነዚህን ነገሮች ግዴታ ማወቅ #አለብክ።
#አምስቱ_የእስልምና_መአዘኖች
(1) ከአላህ በስተቀር ነእውነት የሚገዙት አምላክ የለም; ሙሃመድም የአላህ መልዕክተኛ ናቸው" ብሎ መመስከር
(2) ሰላትን ማቆም (መስገድ)
(3) ዘካ መስጠት
(4) ረመዷንን መፆም
(5) ሃጅን መፈፀም (መንገዱን ለቻለ ሰው)
#ስድስቱ_የኢማን_መዐዘናት :
(1) በአላህ ማመን
(2) በመላኢካዎች ማመን
(3) አላህ ባወረዳቸው መፀሃፎች ማመን
(4) አላህ በላካቸው መልዕክተኞች ማመን
(5) በመጨረሻው ቀን (በየውመል ቂያማ) ማመን
(6) በቀደር(ውሳኔ) ኸይሩም ሸሩም ከአላህ መሆኑን ማመን
#ዘጠኙ_የሰላት_መስፈርቶች :
(1) ሙስሊም መሆን
(2) አይምሮ ጤነኛ መሆን
(3) ጥሩና መጥፎ መለየት እድሜ መድረስ
(4) ሃደስን ማንሳት
(5) ነጃሳን ማስወገድ
(6) ሃፍረተ-ገላን መሸፈን
(7) ጌዜው መግባት
(8) ወደ ቂብላ ( ከዓባ-መካ-) መቅጣጨት
(9) መነየት (በልብ ማሰብ)
#አስራ_አራቱ_የሰላት_መዓዘኖች :
(1) ከቻለ መቆም
(2) የመጀመሪያው ተክቢራ
(3) ፋቲሃን መቅራት
(4) ሩኩዕ ማድረግ (ማጎንበስ)
(5) ከሩኩዕ ተነስቶ ቀጥ ማለት
(6) በሰባት አካላት ሱጁድ መውረድ(መደፋት)
(7) ከሱጁድ መነሳት
(8) በሁለቱ ሱጁዶች መካከል መቀመጥ
(9) በሁሉም ሰራዎች ላይ መረጋጋት
(10) የነዚህን መዓዘኖች ተርታ መጠበቅ
(11) ሁለተኛው ተሸሁድ
(12) ለሁለተኛው ተሸሁድ መቀመጥ
(13) አታህያቱ ማለት
(14) ማሰላመት
#ስምንቱ_የሰላት_ግዴታዎች :
(1) ከመጀመሪያው ተክቢራ ውጪ ያሉት ሁሉም ተክቢራዎች
(2) ለኢማም አና ብቻውን ለሚሰግድ ሰው (ሰሚዓላሁ ሊመን ሃሚዳህ) ማለት
(3) ለሁሉም ሰው (ረበና ወለከል ሃምድ) ማለት
(4) ሩኩዕ ላይ (ሱብሃነ ረቢየል አዚም) ማለት
(5) ሱጁድ ላይ (ሱብሃነ ረቢየል አዕላ) ማለት
(6) በሁለቱ ሱጁዶች መካከል (ረቢግፊር ሊ) ማለት
(7) የመጀመሪያው ተሸሁድ
(8) ለመጀመሪያው ተሸሁድ መቀመጥ
#ስምንቱ_ሰላትን_የሚያበላሹ_ነገሮች :
(1) አውቆ ማውራት
(2) መሳቅ
(3) መብላት
(4) መጠጣት
(5) የሃፍረተ ገላ መገለጥ
(6) ከቂብላ አቅጣጫ በጣም መዞር
(7) ተከታታይ እና ብዙ የሆነ እንቅስቃሴ
(8) ጠሃራ መወገድ (ውዱዕ መፍታት)
ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ይላሉ:
"አንድን መልካም ስራ ያመላከተ ለእርሱ የሰራበትን ሰው ሁሉ አጅር የፃፍለታል። ከነሱ አጅር ላይ ምንም ሳይቀነስ"

ታላቁ የጎዳና ላይ ኢፍጣርና የቁርዓን ውድድር ዛሬ ይካሄዳል
ውድድሩ ቁርዓንን በልቦናቸው የተሸከሙ ሃፊዝ ወጣቶችን ለማበረታታትና ቀጣይ ተተኪ ትውልዶችን ለመፍጠር ያለመ መሆኑም ተገልጿል።
በመሆኑም ዋናው ሀገር አቀፍ የቁርዓን ውድድር ዛሬ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ይካሄዳል ተብሏል፡፡ FBC
አሁን አንድነታችን በጣም የሚያስፈልገበት ወቅት ነው #አብዮት_አደባባይን እና አከባባቢውን በተክቢራ እና በሰለዋት ማደበላለቅ ይኖርብናል!
ዝግጁ ናችሁ?
fulan
ሼር እያደረጋችሁ ማንም የአዲስ አበባ ልጅ/ሰው እንዳይቀር

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት "ቁርአን የእውቀትና የሰላም ምንጭ" በሚል መሪ ሃሳብ ላዘጋጀው የቁርአን ሂፍዝ ውድድር በሁለቱም ፆታ በአንደኝነት ለሚያጠናቅቁ ቃሪዕዎች የተዘገሰጁት መኪናዎች አብዮት አደባባይ ደርሰዋል።
የምንስ ማፈር ነው የምን አንገት መድፋት፣
ፍቅራቸውን ያወቀ ይደፋዋል ናፍቆት
ማክበርህ መድረሱ የትናንቱን እለት፣
ሴት ልጅ ማግኘቷ ይህንን ነፃነት
በሀቢብ ምክንያት ነው በነቢ ብስራት።
-- ከዛሬ ቡኋላ የሚወለዱ ልጆች ስማቸው ሙሃመድ ይሆናል ኢንሻአላህ🥰🥰
--ሴቶች ከሆኑ በሚወዷት ሚስታቸው አኢሻ አብሯቸው በቆመችው ኸዲጃ በሚስቶቻቸው ስም እንሰይማለን🤗🤗
--በሚወዷት ልጃቸው ፋጢማ ስም እንሰይማለን።❤️❤️
--አሁንም በነብዩ ስም ግጥም እንገጥማለን🫡🫡
--ስለሳቸው- ሙኋደራዎች ይደረጋሉ😍
--በሳቸው ዙሪያ ኮንፍረንሶች ይደረጋሉ😘
አለሁመ ሰሊ አላ ሙሀመድ🥰🥰
#ካሁን_ቡኋላ_የነብዩ_ስም_ተነስቶ_ሰለዋት_የማያረግ_የዚህ_ቻናል_ቤተሰብ_መኖር_የለበትም።

……… ስድስቱ የተውበት መስፈርቶች ………
===========================
በህይወታችን ብዙ ጊዜ ወንጀሎችን እንፈፅማለን። አላህ ያደለው በወንጀሉ አላህ ፊት እንዳይጠየቅ ተውበት ማድረግን ያስባል። ግን ስንቱ ነው ተውበቱ መስፈርቶችን የሚያሟላ እንዲሆን የሚጨነቀው? እራሳችንን በሚገባ ጠይቀን እናውቃለን?! ለመሆኑ መስፈርቶቹን ምን ያህሎቻችን በሚገባ እንለያቸዋለን? ለማያውቁ ጥቆማ፣ ለሚያውቁ ማስታወሻ ይሆን ዘንድ እጠቅሳለሁ። የተውበት መስፈርቶች ስድስት ናቸው። እነሱም:–
① ኢኽላስ: – አላህን ብቻ በማሰብ ሊፈፀም ነው። አንድ ሰው ወንጀልን የሚቶወው ዱንያዊ ጥቅሞችን አስቦ ከሆነ የመጀመሪያውን የተውበት መስፈርት ዘንግቷል።
② ወንጀሉን ማቆም:– አንድ ሰው የሚፈፅመውን ወንጀል ባላቋረጠበት ሁኔታ "ቶብቻለሁ" ቢል ቀልድ ነው የሚሆነው። ስለዚህ ተውበት ያሰበ ሰው ጥፋቱን በቀጠሮ ሳይሆን ቀጥታ ሊያቆም ይገባል።
③ ወደ ጥፋቱ ዳግም ላይመለሱ ቁርጠኛ ውሳኔ ላይ መድረስ። አንድ ሰው ከወር ቡሀላ እንደሚመለስ እያሰበ ረመዳን ሊገባ ሲል አንድን ወንጀል ቢተው መስፈርት ስላላሟላ ተውበት አድርጓል ማለት አይቻልም።
④ በወንጀሉ መፀፀት። ሰውየው ሲፈፅመው በቆየው ወንጀል ላይ ደንታ ቢስ ከሆነ ተውበቱ የሐቂቃ አይደለም። ፀፀቱ "ሰው ምን ይለኛል" ወይም "ክብሬ ጎደፈ" በሚል ሳይሆን የጌታውን ህግ በመጣሱ ሊሆን ይገባል። ለምሳሌ ብዙ ሰዎች ዝሙት ፈፅመው ጌታቸው ዘንድ ካለው ሂሳብ ይልቅ ዱንያ ላይ ያለው የሰው ወሬ ሲያስጨንቃቸው ይፀፀታሉ። እንዲህ አይነት ፀፀት የተውበትን መስፈርት አያሟላም። ይልቅ ከዛሬው የበዛ ህዝብ ፊት ነገ በአኺራ መዋረድ ከመምጣቱ በፊት ትክክለኛውን ፀፀት እዚሁ ልናስገኝ ይገባል።
⑤ ተውበቱ ወቅቱን የጠበቀ መሆን። ይህም ሞት አፋፍ ላይ ከመድረሱ በፊት እና ፀሀይ በመጥለቂያዋ ከመውጣቷ በፊት መሆኑ ነው።
⑥ ወንጀሉ የሰው ሐቅ መግፋት ከሆነ ሐቁን ሊመልስ ወይም ይቅርታውን ሊያገኝ ይገባል። ወይም ኢስቲግፋርና ኸይር ስራ ሊያበዛ ይገባል።
"ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራውን ሰው ያህል አጅር ያገኛል" ረሱል (ﷺ)

ከእኩዮቹ ተነጥሎ🥺🥺
ያህፃን ሲያለቅስ ቁጭ ብሎ💔
ቢያዩት የዐለሙ ጀማል🤗🤗
ነቢ አሉት ምንስ ሁነሃል👀👀
ህፃኑም አለ ለዘይኔ❤️❤️
አባቴ ሞቶብኝ እኔ 😭😭
ሌላ ባል አግብታ እናቴ🤷♂🤷♂
አባሮኝ የእንጀራ አባቴ 🤔🤔
ምበላውም ምለብሰው የለኝ😔😔
እህት የለኝ ወንድምም የለኝ😔😔
ሚጫወቱት ልጆች በሙላ🏃♀➡️🏃➡️
አባት አላቸው በጠቅላላ 👨🍼🧑🍼
ይህ ማልቀሴ የኔ ማንባቴ🥹🥹
ትዝ ቢለኝ ነው እኮ አባቴ💔💔
ይህንን ሲል እጁን ይዘውት💞💞
እኔ አባትህ አለሁህ አሉት❤️🔥❤️🔥
#እንዲህ_ናቸው_የኛ_ነቢ🥰🥰
@yasin_nuru @yasin_nuru
ያህፃን ሲያለቅስ ቁጭ ብሎ💔
ቢያዩት የዐለሙ ጀማል🤗🤗
ነቢ አሉት ምንስ ሁነሃል👀👀
ህፃኑም አለ ለዘይኔ❤️❤️
አባቴ ሞቶብኝ እኔ 😭😭
ሌላ ባል አግብታ እናቴ🤷♂🤷♂
አባሮኝ የእንጀራ አባቴ 🤔🤔
ምበላውም ምለብሰው የለኝ😔😔
እህት የለኝ ወንድምም የለኝ😔😔
ሚጫወቱት ልጆች በሙላ🏃♀➡️🏃➡️
አባት አላቸው በጠቅላላ 👨🍼🧑🍼
ይህ ማልቀሴ የኔ ማንባቴ🥹🥹
ትዝ ቢለኝ ነው እኮ አባቴ💔💔
ይህንን ሲል እጁን ይዘውት💞💞
እኔ አባትህ አለሁህ አሉት❤️🔥❤️🔥
#እንዲህ_ናቸው_የኛ_ነቢ🥰🥰
@yasin_nuru @yasin_nuru
ኢዕቲካፍ
በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
🔖 ኢዕቲካፍ
ቀድመው በእውቀት ይዘጋጁ
✅የኢዕቲካፍ ዓላማ(ጥበብ)
✅ኢዕቲካፍ መች ነው ሚገባው ሚወጣውስ?
✅ኢዕቲካፍ ከሶስቱ መስጂዶች(መካ፣ መድዲና አቅሷ)ብቻ ነው ?
✅ሙዕተኪፍ ሊጠነቀቃቸው የሚጋባቸው ነገሮች
✅ኢዕቲካፍን የሚያቋርጡ ነገሮች
አጠር ባለ መልኩ የተብራራበት ትምህርት
🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
@yasin_nuru_hadis
ቀድመው በእውቀት ይዘጋጁ
✅የኢዕቲካፍ ዓላማ(ጥበብ)
✅ኢዕቲካፍ መች ነው ሚገባው ሚወጣውስ?
✅ኢዕቲካፍ ከሶስቱ መስጂዶች(መካ፣ መድዲና አቅሷ)ብቻ ነው ?
✅ሙዕተኪፍ ሊጠነቀቃቸው የሚጋባቸው ነገሮች
✅ኢዕቲካፍን የሚያቋርጡ ነገሮች
አጠር ባለ መልኩ የተብራራበት ትምህርት
🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
@yasin_nuru_hadis
ሶላቱ-ለይል ወል-ዊትር (የለሊት ሶላት)፡-
በአቡ ሀይደር
በአላህ ስም እጅግ በጣም ርኅሩህ በጣም አዛኝ በሆነው ክብርና ምስጋና ለዓለማቱ ጌታ ለአላህ የተገባ ይሁን፡፡(አል-ፋቲሓ 2) የአላህ ሰላምና ውዳሴ የሰው ዘር ታላቅ መሪ ለሆኑት ለነቢዩ ሙሐመድ (አል-አሕዛብ 56) ለመላው የአላህ መልክተኞች (አል-ሷፍፋት 181) የሐቅንም መንገድ በተከተለ ሁሉ ላይ ይሁን (ጣሀ 47)፡፡
• ከፈርድ ሶላት በኋላ የተወደደ የሶላት አይነት ቢኖር በለሊቱ ክፍል የሚሰገደው ሶላቱ-ለይል ነው፡፡ አቢ ሁረይራህ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዳስተላለፈው የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፡- "ከረመዷን ቀጥሎ ከጾሞች ሁሉ በላጩ የአላህ ወር የሆነው የሙሐረም (ጾም) ነው፡፡ ከፈርድ ሶላት ቀጥሎ ከሶላት ሁሉ በላጩ የለይል ሶላት ነው" (ሙስሊም 1163)፡፡
• የለይል ሶላት አላህ ዘንድ ታላቅ ምንዳ ያለው የሷሊሖች ሃይማኖታዊ ልማድ ነው፡፡ አቢ ኡማመተል-ባሂሊይ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንደነገረን የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፡- "የለሊት ሶላትን አደራችሁ! እሱ ከናንተ በፊት የነበሩት የሷሊሖች ልማድ ነው፣ ወደ ጌታችሁም መቃረቢያ ነው፣ ኃጢአትንም ማስተሰረያ ነው፣ ከወንጀልም ከልካይ ነው" (ቲርሚዚይ 3549፣ ሐኪም አል-ሙስተድረክ 1/308፣)፡፡
• የለይል ሶላት የሙተቂኖች (አላህን ፈሪዎች) እና እውነተኛ የአር-ራሕማን ባሮች መገለጫ ነው፡፡ "አላህን ፈሪዎቹ በአትክልቶችና በምንጮቹ ውስጥ ናቸው። ያንን ጌታቸው የሰጣችውን ተቀባዮች ሆነው፤ (በገነት ውስጥ ይሆናሉ)። እነርሱ ከዚህ በፊት መልካም ሠሪዎች ነበሩና። ከሌሊቱ ጥቂትን ብቻ ይተኙ ነበሩ። በሌሊቱ መጨረሻዎችም እነሱ ምሕረትን ይለምናሉ" (ሱረቱ-ዛሪያት 51፡15-18)፡፡
"የአልረሕማንም ባሮች እነዚያ በምድር ላይ በዝግታ የሚኼዱት፣ ባለጌዎችም (በክፉ) ባነጋገሩዋቸው ጊዜ፣ ሰላም የሚሉት ናቸው። እነዚያም ለጌታቸው በግንባራቸው ተደፊዎችና ቋሚዎች ኾነው የሚያድሩት ናቸው።" (ሱረቱል ፉርቃን 25፡63-64)፡፡
"እርሱ የመጨረሻይቱን ዓለም (ቅጣት) የሚፈራ የጌታውንም ችሮታ የሚከጅል ሲሆን በሌሊት ሰዓቶች ሰጋጅና ቋሚ ሆኖ ለጌታው የመግገዛ ሰው (እንደ ተስፋ ቢሱ ከሐዲ ነውን?በለው)፤ እነዚያ የሚያውቁና እነዚያ የማያውቁ ይተካከላሉን? በላቸው፤ የሚገነዘቡት ባለ አእምሮዎቹ ናቸው።" (ሱረቱ-ዙመር 39፡9)፡፡
• የለይል ሶላት ሰዎችን ጀነት በሰላም ለማስገባት ምክንያት ከሚሆኑት መልካም ተግባራት አንዱ ነው፡፡ ዐብዱላህ ኢብኑ ሰላም (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዳስተላለፈው የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፡- "እናንተ ሰዎች ሆይ! (በመሐከላችሁ) ሰላምታን አብዙ፣ ምግብንም አብሉ፣ ሰዎች በተኙበት በለሊት ስገዱ፣ ጀነትን በሰላም ትገባላችሁና" (ቲርሚዚይ 2487)፡፡
• የዱንያም ሆነ የአኼራ ሐጃችንን አላህን በመለመን ቀጥታ ምላሽ የምናገኝበት አንዲት ሰዓት አለች የተባለችውም በዚሁ በለሊቱ ወቅት ነው፡፡ አላህ የባሮቹን ዱዓእ 24/7 ሰሚ የሆነ አምላክ ቢሆንም፡ ይህቺ ሰዓት ግን ምንም አይነት ዱዓእ ተመላሽ የማይሆንባት፡ ወዲያውኑ ምላሽ እንደሚሰጥባት ሙሉ ቃል የተገባላት ልዩ ሰዓት ናት፡፡ ጃቢር ኢብኑ ዐብዲላህ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዲህ ይላል፡- "የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም)፡- ‹‹በለሊት ውስጥ አንዲት ሰዓት አለች፡፡ (ይህችን ሰዓት) ማንም ሙስሊም የሆነ ሰው አላህን የዱንያም ሆነ የአኼራን መልካም ነገር የሚጠይቅ ሆኖ አያገኛትም፡ አሱኑ (የለመነውን) የሰጠው ቢሆን እንጂ!፡ እሱም ሁሌም በየለሊቱ ነው›› ሲሉ ሰማኋቸው" (ሙስሊም 757)፡፡
• ሶላቱ-ለይልን መነሳት የሚፈልግ ሰው ማታ በሚተኛበት ጊዜ ነይቶ መተኛት አለበት፡፡ እንቅልፍ አሸንፎት እንኳ ለሊቱ ቢያመልጠው በኒያው አጅሩን ያገኘው ዘንድ!፡፡ አቢ-ደርዳእ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንደነገረን የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፡- "ከለሊቱ ክፍል ተነስቶ ለመስገድ የነየተ ኾኖ ወደ መኝታው የመጣ ሰው፡ እስኪያነጋ ድረስ እንቅልፍ ቢያሸንፈው፡ በነየተው ሰበብ ይጻፍለታል፡፡ እንቅልፉ ደግሞ ከጌታው የሆነ ሶደቃ ይሆንለታል" (ነሳኢይ 3/258፣ ሐኪም፡ አል-ሙስተድረክ 1/311)፡፡
• ለለይል ሶላት አላህ ወፍቆት የሚነሳ ሙስሊምም በነቃና በተነሳ ጊዜ እንዲህ ይበል፡-
ዑባደተ ኢብኑ-ሷሚት (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንደነገረን የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፡- "ከለሊቱ ክፍል ነቅቶ፡- ‹‹ላ ኢላሀ-ኢልለላህ፣ ወሕደሁ ላሸሪከ-ለህ፣ ለሁል-ሙልኩ ወለሁል-ሐምድ፣ ወሁወ ዓላ-ኩሊ ሸይኢን ቀዲር፣ አልሐምዱ-ሊላህ፣ሱብሓነላህ፣ ወላ-ኢላሀ ኢልለላህ፣ ወላሁ አክበር፣ ወላ ሐውለ፡ ወላ ቁወተ፡ ኢልላ-ቢልላህ›› ያለ ሰው፡ ከዛም ‹‹አላሁመ-ኢግፊር ሊ›› ቢል ወይም ዱዓእ ቢያደርግ ተቀባይነትን ያገኛል፡፡ ዉዱእ አድርጎ ከሰገደም ሶላቱ ተቀባይነትን ያገኛል" (ቡኻሪይ 1154)፡፡
• ሶላቱ-ለይልን ለመስገድ የተነሳ ሙስሊም መጀመሪያ ቀለል ባሉ ሁለት ረከዓዎች ሶላቱን መክፈቱ የተወደደ ተግባር ነው፡፡ ከዛም አቅሙ የፈቀደውን ያህል መስገድ ይችላል፡- አቢ ሁረይራህ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንደነገረን የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፡- "ከናንተ አንዳችሁ ለሊት (ለሶላት) ከተነሳ፡ ሶላቱን ቀለል ባሉ ሁለት ረከዓዎች ይክፈት" (ሙስሊም 768)፡፡
እናታችን አዒሻህ (ረዲየላሁ ዐንሃ) እንዲህ አለች፡- "የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ለሊት ለመስገድ ሲነሱ ሶላታቸውን ቀለል ባሉ ሁለት ረከዓዎች ይከፍቱ ነበር" (ሙስሊም 767)፡፡
• ለለይል ሶላት የሚነሳ ሰው ቤተሰቡን ማንቃትና እንዲሰግዱ ማነሳሳት ሌላው ተወዳጅ ተግባር ነው፡- አቢ ሁረይራህ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንደነገረን የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፡- "ከለሊቱ ክፍል ተነስቶ የሰገደን አላህ ይዘንለት፣ ባለቤቱንም ቀስቅሶ በአንድነት ሁለት ረከዓ የሰገዱ ከሆነ አላህን በብዙ አወዳሽ ከሆኑ ወንዶችና ሴቶች ይመደባሉ" (አቡ ዳዉድ 2/147፣ ሐኪም 1/316፣ ነሳኢይ 3/205)፡፡
• የለሊት ሶላትን መስገድ የፈለገ ሙስሊም አቅሙ የቻለውን ያህል ይስገድ፡፡ እራሱን እንዳያስቸግር፡፡ መጠኑ በዝቶ እያቋረጠ ከሚሰግደው ሶላት፡ መጠኑ ያነሰ ሆኖ ሁሌም የሚዘወትርበት በላጭ ነውና፡- እናታችን አዒሻህ (ረዲየላሁ ዐንሃ) እንዲህ አለች፡- "የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ከሥራዎች ሁሉ አላህ ዘንድ ተወዳጁ የቱ ነው? ተብለው ተጠየቁ፡፡ እሳቸውም፡- ‹‹መጠኑ ቢያንስም የዘወተረበት›› ብለው መለሱ" (ሙስሊም 782)፡፡
• የለይል ሶላት ወቅቱ ከሶላቱል ዒሻእ መጠናቀቅ በኋላ እስከ ፈጅር ድረስ ያለው ነው፡፡ ከነዚህ ውስጥ ደግሞ የመጨረሻው የለሊቱ ክፍል ተወዳጅ ነው፡፡ ዐምሩ ኢብኑ-ዐበሰህ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዲህ ይላል፡- "አንቱ የአላህ መልክተኛ ሆይ! ከለሊቱ ክፍል ይበልጥ (ዱዓዬ) ተሰሚነት ያለው የቱ ነው? አልኩኝ፡፡ እሳቸውም፡- ‹‹የመጨረሻው የለሊት ክፍል ነው፡ የፈለግከውን ያህል ስገድ›› አሉኝ…" (አቡ ዳዉድ 1279)፡፡