🍂The Eclipse
One day, the Moon was under the eclipse of the Sun. There was darkness all over the Moon and she was not able to glow in the light of the Sun. Many hours passed but the darkness stayed.
The Moon did not like being dark, therefore, she complained to the Sun, “My dearest friend, what has stopped you from shining upon me like always? Did I do something wrong? I am so dark and gloomy without your sunlight.”
The Sun replied, “I have not stopped shining upon you, dear friend, I am sure there is some other problem.” The Moon and the Sun could not understand the reason behind this mysterious problem. Suddenly, the Moon saw Planet Earth standing in between him and the Sun.
Angrily, the Moon said to the Sun, “It is Planet Earth standing between us. He has blocked all the light that comes to me from you.”
Planet Earth saw the Moon angry and gave him a naughty smile. Instead of moving out of the way quickly, Planet Earth further slowed down its pace.
The Moon became angrier while the Sun and Earth laughed, loudly!
We must all follow the rules of Nature.
Read more at @yebezigetmoch

❤️❤️አላውቅም ያለህ ሁሉ አላዋቂ አይደለም.....እንዳውም ከአንተ በብዙ የተሻለ ያውቃል....እናም አያውቅም ያልከው ፊት ብዙ አትኩራራ!!!💝
✍ቤዚ የራጉኤል ልጅ✍
✍ቤዚ የራጉኤል ልጅ✍
😢😢ይህች ሰአት ይህች ምሽት ለእኔ ትርጉም አላት...ሜሊን አስታወስኳት...ምንም ብጨናነቅ ልረሳት ያልቻልኩ የልቤ ትኩሳት ጓደኛዬ......ሸኚ መሆን ከባድ ነው....በዚህን ሰአት ነው እኔ እና ሜሊ በስልክ መልዕክት እያወራን የተጣላነው እኔ በለቅሶ ብዛት ልሞት ነበር....እሷም አላስችል ሲላት ደወለችልኝ....ተሰዳድበን ተጋጭተን መልሰን ያለማንም ሽማግሌ ፍቅር ቆሞ አስታረቀን....ለካ ሰው መውደድ እንዲህ ነው....ዛሬ ግን እሷ ላለመመለስ ከሞት ጋር ተማክራ ሄዳለች....ቀናት ወራት አልፈዋል....በመላ እና በፍቅር አባብላኝ ይዛኝ ከርማ...ድንገት ለቀቀችኝ...አሁን ላይ ልቤ በትዝታ ቀዝቃዛ አዳራሹን ያሞቃል.....❤❤❤ ሆኗል ትዝታ!❤❤❤
@yebezigetmoch
@yebezigetmoch
@yebezigetmoch
@yebezigetmoch
♨️♨️♨️♨️ክርስቶቤል💯💯💯💯
......."አይ...አዎ...ማለት" አንደበቴ ተሳሰረ። "ታትዬ አትቆይም" ከኋላዋ ኤዲ መጣች ጭራሽ ሽባ ሆንኩኝ በዝግታ ተራምዳ ፊቴ ቆመች። እንባዎቼ የባሰ አልቆም አለኝ። "አቤት" አለችኝ እጇን አጣምራ። ልቤ እና አፌ ተለያዩ ልነግራት የመጣሁት ሁሉ ጠፋኝ ወኔ ከእኔ ሸሸ "እእ...ምን መሰለሽ...ማለት " ቃላቶች ሸሽተውኝ ጠፉ የልቤን መናገር አቃተኝ ፍርሃት ሰውነቴን ወረረው አይኖቼ ስብራቴን ቢያወሩም ድምፅ አልባ ናቸው እና አልሰማችውም። ፍቅሬን እያየኋት ላጣት ነው ጭንቄ ላቀ ተርበተበትኩ። ፊቴን አዙሬ የመጣሁበትን መንገድ ለመመለስ እግሬን ሳነሳ እጄን ያዘችው ልቤ ትርክክ አለች።........
💝💝💝 ክርስቶቤል ሰኞ ማታ❤❤❤
"ፍቅር ስቃይ ነው ማፍቀር ህመም......መለየት ግን ሞት አይደለም... የሙታን ኑሮ እንጂ..."
#የመጨረሻዎቹ ክፍሎች ከሰኞ ማታ ይለቀቃል።
💝ቤዚ የራጉኤል ልጅ💝
@yebezawit2 💌💌

የግጥም መንደር via @like
💝ክርስቶቤል💟 ደራሲ ቤዛዊት የሴት ልጅ 💗አጓጊው ቀጣይ ክፍል እንዲቀርብ ድምፅ ይስጡ!😲😲 ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ይቀጥላል፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ ቀጣይ ክፍል ነገ #ምሽት አንድ 1:00 ሰአት ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ #ታሪኩ ቶሎ ቶሎ እንዲለቀቅ ድምፅ ይስጡ!❤ ━━━━━━━✦✿✦━━━━━━━ 🔥 ••●◉Join us share 🔥 @yebezigetmoch @yebezigetmoch @yebezigetmoch…
👆👆👆👆☝️☝️ ድምፅ መስጠት አትርሱ!!
ክርስቶቤል....መጨረሻው ምን ይሆን??
ሀሳብ ካላችሁ @yebezawit2 ✍ ላይ ጣል ያድርጉልኝ....
✍ቤዛዊት የሴትልጅ✍
ክርስቶቤል....መጨረሻው ምን ይሆን??
ሀሳብ ካላችሁ @yebezawit2 ✍ ላይ ጣል ያድርጉልኝ....
✍ቤዛዊት የሴትልጅ✍
.....አትምጪ አይገርመኝም...ቅሪ አይደንቀኝም...ስለ አጣሁሽ አልሞትም......ብቻ አታፍቅረኝ አትጠብቀኝ እንዳትይ....እሱን አልችልም....እሞታለሁ!!❤❤❤
✍ቤዛዊት የሴትልጅ✍
✍ቤዛዊት የሴትልጅ✍
መጠንቀቅ አለማመን አይደለም!! መጠንቀቅ ያድናል.....የቤት ስራ አለብን...እባካችሁን እራሳችሁን ጠብቁ....
🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ እግዚአብሔር እንባሽን ያብስ🇪🇹🇪🇹🇪🇹😢😢😢😰😰😰
መፅናናት ይክበብሽ😰😰😰 ከባድ ጊዜ ነው!!
🙏አቤቱ ዝምታህ በዛብን ከእኛ ዘንድ ሀጥያት ከአንተ ዘንድ ምህረት አይጠፋም እና ማረን🙏
ለሟች ቤተሰብ ወዳጆች ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ መፅናናትን እመኛለሁ!

Forwarded from Learn English Language (Bezi Ye Raguel Lij)
🙏🙏ስለ ፀሎት እንማር!🙏🙏
🌸ምሽት 1:00 ይጠብቁ🌸
🌸ምሽት 1:00 ይጠብቁ🌸
💖🌿💖🌿💖🌿💖💐
⇣
⇣⇣ 💖ክርስቶቤል💖
⇣⇣
🍃🌹🍃.........✍
ምዕራፍ ሁለት
🔥ደራሲ ቤዛዊት የሴትልጅ፨🔥
💥 💔😭ክፍል አስራ ስድስት🙏
......"ምንም ላትለኝ ነው የመጣኸው" ኤዲ እጆቼን ይዛ ጠየቀችኝ።የልቤ ምት በእጥፍ ሲጨምር ይታወቀኛል ድው ድው..... "ብነግርሽ ለውጥ ይመጣል?" ጥያቄዋን በጥያቄ መለስኩላት። እጄን ለቀቀችው እግሮቼ ተብረከረኩ የያዘኝ እጇ በአንዴ ለቀቀኝ "ለምን ስለ አያትህ አልነገርከኝም" መለሰች። ስለ አያቴ ለምን እንዳሳሰባት ገረመኝ ግን ያልነገርኳት ሌላ ምክንያት ኖሮኝ አይደለም በቃ ያለፈ ህይወቴን ስላስረሳችኝ እና በየቀኑ ከእሷ ጋር አዲስ ታሪክ መፃፍ ስለምፈልግ ነበር። በዛ ላይ በፍቅሯ ብዛት መናገር አቅቶኝ በሀገር አማን ጭንቄም በዝቶ እና አይሎ ነበር።"አንቺን ማደመጥ ነው ደስታዬ....ህመሜን አንቺ ጋር ረስቼው ነበር" ቀጠልኩኝ።" እንኳን ደስ አለሽ ለምርቃትሽ..ደስ ብሎኛል ከልቤ" መንገዴን ዞሬ ሳልመለከታት ጀመርኩኝ። እስኪ እናንተ ፍረዱኝ ያፈቀራቹት ያመናቹት ሲያንገላታቹ...ፍቅር ህመም ነው ግን ደ ግሞ በ ፍቅር የሚሻር።....የመጨረሻ ቀኔ ነው እና ወደ ጋራው ጋር ሄድኩኝ ሁሌ ከኤዲ ጋር ወደ ምንቀመጥበት።ብዙ ትዝታቸውን ካሳለፍንበት....ከሁሉም የማይረሳኝ ግን አንድ ቀን ጋራው ላይ ተቀምጠን ከተማዋን እያየ አንድ አእምሮውን የሳተ ወጣት መጥቶ ኤዲ ወደ ግራ እኔን ወደ ቀኝ እንድንሮጥ እና እንድንለያይ አድርጎ ነበር። እናም አሁን የድሮ የገንዘብ እብዶች በፈጠሩት ያበደ ስህተት እኔና ኤዲ መንገዳችን ለየቅል ሆኗል። ቦታችን ላይ ቁጭ አልኩኝ በሀዘን የተቋጠሩት እንባዎቼን ማፍሰስ ጀመርኩ መላ የሌለው ፍቅር ማሰሪያው ጠፋኝ ምን ላድርግ ብዙ ሀሳብ ጅረት ሆኖ ይፈስልኝ ጀመር ለምን እርቃለሁ አግኝተውኝ ቤተሰቦቼም ሊያጡኝ ነው ለራሴ ህመም መድሃኒት ስመረጥ ለሌላው በሽታ እየሰጠሁ ነው ጓደኞቼስ ሀሳቤ አንገላታኝ ሁለት ሆኜ ተከፈልኩ አንዱ እኔነቴ የምታፈቅራት የለችም በቃ አትወድህም አንተ የአባቷ ገዳይ ተባባሪ ልጅ ነህ ራስ ወዳድ ነህ ሂድ እራቅ ሽሽ......ሌላኛው እኔነቴ ደግሞ ጠብቃት እዚው ሁን አትሽሽ ቤተሰብህንም ተመልከት እዛም ይበልጥ ይከብድሃል አትሂድ አትሽሽ.....ኤዲን አየኋት "እዚህ ምን ትሰራለህ..?" እኔን በማየቷ ደንግጣለች። "የት ልሂድ ከዚህም እንድርቅ ትፈልጊያለሽ" አልኳት። "አይ ያው ስለምትሄድ ብዬ ነው"...አልተረዳችኝም። "ኤዲ አንዴ ላውራሽ እና እሄዳለሁ" አልኳት ልቤ እና አፌ እንዲገጣጠሙ እየተማፀንኩ። ከአጠገቤ ራቅ ብላ ተቀመጠች ዝምታ መሀላችን ነገሰ አይኖቿን አንዴ ቀና አንዴ ሰበር እያደረገች አንከራተተቻቸው። ከዛሬ በኋላ እንደማላገኛት ሳስብ ልቤን አንዳች ነገር ይጎትተኛል። ግን ግድ ነው መራቅ ነው ያለው ምርጫ። ጥቅም የለኝም....."የእውነት እንደምወድሽ ትጠራጠሪያለሽ" ጥያቄ አነሳሁለት። "ልታወራኝ እና ልትሄድ ነው የተቀመጥኩት አትጠይቀኝ" ተቆጣች። "በእኔ መጨከንሽ ገርሞኛል ኤዲ እኔ ያለምክንያት ነው የምወድሽ በእርግጥ አንቺ ሁሉም የሚወድሽ አይነት ሴት ነሽ እናም እኔን አንድ ተራ ሰው አትጥተሽ አትጎጂም ግን ያንቺ ክርስቶቤል የሆንኩ መስሎኝ ነበር። ትርጉሙን ስፈልግ ነበር ለኔ ቁምነገር ስለነበር ነው። ዕንቁ ማለት ነው አሉኝ። የልብሽ ዕንቁ ብታደርጊኝ እኮ ስቆሽሽ ወልውለሽ ባፀዳሽኝ።"....ከቃላቴ እኩል እንባዬ ይወርዳል። "አያቴ በጣም ነበር የምትወደኝ አባቴ ነበር የምትለኝ እናቴን እንደ ባዳ ነው የማያት በፍቅር መከራ በልታ ያሳደገችኝ አያቴ ናት። አንድም ቀን ከእሷ ውጪ አለም አይቼ አላውቅም ለብቻዋ የትም ሄዳ አታውቅም እኔም ከትምህርት ቤት ስወጣ በር ላይ ቆሜ እጠብቃታለሁ አስተማሪዎቼ ይገረማሉ። እቤታችን እኮ በጣም ቅርብ ነበር ግን ያለ እሷ አንድም እርምጃ መሄድ አልፈልግም።አንድ ቀን ሳትመጣ ቆየች። በር ላይ ቆሜ እየጠበኳት ፀሀይ አዘቅዝቃ ተሰወረች።ማልቀስ ጀመርኩ።ከቦታዬ ግን አልተንቀሳቀስኩም ወዲያው አባዬ መጣ የተፈጠረውን ማመን አቃተኝ አያቴ መኪና ተገጭታ ክሊኒክ ገባች ግን ቻው ሳትለኝ ሄደች ከሁሉም የጎዳኝ መሞቷ አልነበረም እስከመጨረሻዋ እስትፋንሷ ድረስ እኔን ማለቷ ስሰማ አመመኝ በዛ ላይ ለእኔ ስጦታ ገዝታልኝ ስትመጣ በእኔው ምክንያት ነው የተገጨችው። ወዲያው ነበር ራሴን የሳትኩት ዘጠኝ ወር ሙሉ ሆስፒታል ተኛሁ።ሆስፒታሉ ቤቴ እስኪመስለኝ ድረስ ተላመድኩት። ፀሀይን ሳላይ ዘጠኝ ወር!..ስትለየኝ ሀምቴ ፈሶ ቀረ በቃ ሰው ሁሉ አስጠላኝ በሙሉ አይናቸው ሲመለከቱኝም እንኳን ይከፋኝ ጀመር። ለማልቀስ ሰበብ ይበቃኛል። ኤዲ አታምኚኝም ከቤተሰቤ ጋር ቀርቤ መብላት የጀመርኩት አንቺን ያፈቀርኩሽ ጊዜ የዛኔ ሳልቀርብሽ እራሱ አንቺን በማወቄ ተቀይሪያለሁ። አልፀፀትበትም። ትላንትን ረስቼብሻለሁ ያልኩሽ ፌዝ አልነበረም.....እኔ ብዙ የሚያፈቅሩኝ ሴቶች አሉ አንዷንም ሴት ግን ቆሜ በስርዓት አውርቼ አላውቅም። ለፍቅርም ለአንቺም አዲስ ነኝ ጀማሪ ምኑንም የማላውቅ...ብቸኛ ሆኜ የተጎዳው ጎኔ የተሰበረው ልቤ ከሰው ተሸሽጎ ነበር የሚኖረው ግን እንዴት መቼ ለምን የሚሉ ጥያቄዎችን መመለስ በማልችልበት ሁኔታ ወደድኩሽ ጎኔን ሰው አሳየሽው ልቤን ፈተሽ ነገስሽበት ከራሴ አልፎ ሰው እስኪደንቀው ድረስ ወደድኩሽ በእያንዳንዷ ሰከንድ በፍቅርሽ እሞታለሁ...ማመን አለማመን ያንቺ ድርሻ ነው የምንገርሽ ከልቤ ያለውን ነው። ከአንቺ እኩል ነው በማውቀው አባቴ የደነገጥኩት። የእምነቴን የትግዕስቴን በር የከፈተችልኝ ሴት ያውም ለችግሮቼ በጠቅላላ ቁልፍ ሆነሽ እንዴት ልበድልሽ እችላለሁ። ልትሰሚኝም አልፈለግሽም እኔም ከአባቴ እውነቱን ስሰማ ከፋኝ የአንቺ ልጅነት ዕድሜ ለእኔ ደህንነት ነበር የተከፈለው የእኔ ደህንነት ደግሞ ለእለኒ ለአያቴ ነበር የእውነት ሞታም ነፍሷ ስለ እኔ እንደምትጨነቅ አውቃለሁ። አንቺ አባትሽ ጋር ትመላለሺ እንደነበር እኔ ደግሞ አያቴ መቃብር ላይ የማድርባቸው ጊዜ ብዙ ነበር። ከዛ ግን ራሴን ተቆጥቼ እየተንገዳገድኩ ደገፍኩት ግን ሙሉ አልነበረኩም። አንቺን ሳገኝሽ ግን አፍርሰሽ ሰራሽኝ ሌላ ሰው አደረግሽኝ። የእውነት ፈገግታዬን አንቺ ጋር አገኘሁት....እወድሻለሁ ኤዲ...ራስሽን ጠብቂ መልካም ህይወት ከልቤ እመኝልሻለሁ...." ሱሪዬን እያራገፍኩ ከተቀመጥኩበት ተነሳሁ። "ካሳ መጠየቅ እፈልጋለሁ...ልከሳችሁ አልፈልግም ግን..." አይኖቿ ያዘሩትን እንባዎች እያበሰች አየችኝ። ከኪሴ ውስጥ ቼክ አውጥቼ ፈርሜ ሰጠኋት "ያሻሽን ብር አውጪ....ቻው" እየከበደኝ ቃሉ አምርሬ አወጣሁት። ቼኩን ተመልክታ "መልካም ጉዞ ምንተስኖት" አለችኝ ችምችም ጥርሶቿን ብቅ አድርጋ። መሄዴ ግድ አልሰጣትም አልከፋትም እንኳን ሊከፋት እኔጃ ግን እንዲህም ሆና እያየኋት ልቤ ከፍቅሯ ማጥ ውስጥ ዘፈቀኝ። አይኖቿን በስስት አይቼ ወደ ቤቴ ተመለስኩኝ። የለችም ከአጠገቤ በቃ ትዝታ ሆኖ ሁሉም ቀርቷል....የመልካም ጊዜ ግንኙነቶች መጨረሻ ጥሩ ትዝታ ነው ያለችኝ አያቴ ትዝ አለችኝ። እሷንም ልሰናበታት ወደ መቃብሯ ስፍራ ሄድኩኝ መቃብር ስፍራው ከመቆሸሹ ብዛት የሞት መንፈስ የሚባለውን በልጦ ያስፈራል። ዛፎቹ እርስ በእርስ እየተፋተጉ የሚያወጡት ድምፅ ጆሮዬን ተስማምቶታል። የአያቴ መቃብር ፊት ቆምኩኝ እና በእንባ አየሁት። ጠጋ ብዬ አዋራ የወረሰውን መቃብር በእጄ ዳበስኩት። "አትሂድ" ብሎ የሚማፀነኝ መስሎኝ ተንሰቀሰቁኝ። "ትናፍቂኛለሽ እናቴ....ብትኖሪ ኖሮ በመቁጠሪያሽ እንትፍ እንትፍ ብለሽ ከዚህ በሽታ

ህመም ባዳንሽኝ ግን የለሽም። ሁሌም ግን በልቤ ነሽ አንድ ቀን መጥቼ እጠይቅሻለሁ ያለዚያ ግን ስሞት አገኝሻለሁ" አልኳት እንደምትሰማኝ እርግጠኛ ሆኜ። "ራሴን ደግሞ እጠብቃለሁ አትጨነቂ በኤዲም ዳግም ፈገግ ላል የፍቅር ማህተቤን ምዬ በጥሻለሁ ብትመጣም እንዳልመጣች ናት ለኔ አታስቢ" ብዬ ኤዲ ያስጨከነችውን ልቤን ይዤ ተመለስኩ። መሸኘት የማይችለው ልቤ የሸኘ መስሎ ተሽኝቷል። ልቤን ከፍቼ አላተረፍኩም። ......እጄን ኪሴ ውስጥ ከትቼ ወደ ሚጠብቀኝ ታክሲ ጋር አቀናሁ።.....ሀሳቤም ከእኔ ጋር አብሮ ይራመዳል። ናፍቆት በላዬ ቤቱን ሲስራ ይታወቀኛል። ራሴን ጨምድዶ ይዞኛል። የበረራ ሰአቴ እስኪቃረብ መተኛት አለብኝ እያልኩ መራመዴን ቀጠልኩ።........💔ይቀጥላል 💔
💕የመጨረሻዎቹ ክፍሎች እንዲለቀቁ ድምፅ መስጠት አይርሱ💕
💝ክርስቶቤል💟 ደራሲ ቤዛዊት የሴት ልጅ
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ይቀጥላል፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
#ታሪኩ ቶሎ ቶሎ እንዲለቀቅ ድምፅ ይስጡ!❤
━━━━━━━✦✿✦━━━━━━━
🔥 ••●◉Join us share 🔥
@yebezigetmoch
@yebezigetmoch
@yebezigetmoch
የግጥም መንደር ❣
😍ክርስቶቤል💖
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌺✿🌺»̶̥✽̶┉┉┄
💝ውድ አንባቢያን @yebezawit2 ላይ ስለ ታሪኩ የማሰማቹን አጋሩኝ መልሼ ወደ እናንተ አቀርባለሁ😍 አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
💕የመጨረሻዎቹ ክፍሎች እንዲለቀቁ ድምፅ መስጠት አይርሱ💕
💝ክርስቶቤል💟 ደራሲ ቤዛዊት የሴት ልጅ
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ይቀጥላል፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
#ታሪኩ ቶሎ ቶሎ እንዲለቀቅ ድምፅ ይስጡ!❤
━━━━━━━✦✿✦━━━━━━━
🔥 ••●◉Join us share 🔥
@yebezigetmoch
@yebezigetmoch
@yebezigetmoch
የግጥም መንደር ❣
😍ክርስቶቤል💖
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌺✿🌺»̶̥✽̶┉┉┄
💝ውድ አንባቢያን @yebezawit2 ላይ ስለ ታሪኩ የማሰማቹን አጋሩኝ መልሼ ወደ እናንተ አቀርባለሁ😍 አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
💖🌿💖🌿💖🌿💖💐
⇣
⇣⇣ 💖ክርስቶቤል💖
⇣⇣
🍃🌹🍃.........✍
ምዕራፍ ሁለት
🔥ደራሲ ቤዛዊት የሴትልጅ፨🔥
💥 💔😭ክፍል አስራ ሰባት🙏
ቤት ስደርስ ለባለታክሲው ብር ሰጥቼው ወደ ግቢ ገባሁ ጥበቃችን በሀዘን አይን ነበር የሚያየኝ "ደህና ዋላቹ" ብዬ የሳሎኑን በር ከፍቼ ወደ ውስጥ ዘለኩኝ። እንድቀር በፍቅርም በለቅሶም የሚያባብሉኝ ቤተሰቦቼ ከጓደኞቼ ጋር ኬክ አዘጋጅተው ነበር የጠበቁኝ ጓደኞቼን ሳያቸው ናፍቆቴ እና ሀዘኔ ጨመረ የናታን ቀልዶች የዘኪ ኩርፊያ እና ቁምነገር እኔጃ ከልብ ወደ ልብ የሚገባ ፍቅር ነበረን። "እንኳን ደስ አለህ" አሉኝ በጭብጨባ ከኬኩ አጠገብ ያለውን ዋንጫ ተመለከትኩት ትርጉም አጣብኝ ባዶ ቆርቆሮ ሆኖ ታየኝ ከህልሜ ባለመቅረቴ ደስ ቢለኝም ዋሳኟ ቁልፌን አጥቻለሁ። "አመሰግናለሁ" ሁሉንም እየዞርኩ አቀፍኳቸው። ኬኩን ቆርሼ ከእነ ናታን ጎን ተቀመጥኩኝ የመጨረሻዋ ሰአት አሁን ናት። ከዚህ በኋላ መቼ እንደምንገናኝ አላውቅም። "አገኘሀት" ዘኪ ጠየቀኝ። "አዎ አገኘኋት ግን..." "ግን ምን " ናታን ጓጉቶ ጠየቀኝ። "መሄዴ አላሳሰባትም ይልቅ ካሳ እፈልጋለሁ ብላኝ ፈርሜ ቼክ ሰጠኋት" አልኳቸው። እማዬ በሀዘን ፊቷን አጨማዳ "አቡሻ ጊዜ ብትሰጣት ጥሩ ነበር" አለችኝ።"ልቧ እኔን ጠልቶ ቆርቧል" አልኳት የኤዲ መለወጥ ፊቴ ላይ እንደ ብራና መፅሐፍ እየተገለጠ"ሰው እንዲሁ አይወደድም እንዲሁ አይጠላም ቀስ እየተባለ ነው እናም ጊዜ ወስደህ ብታየት መልካም ነበር" እማዬ ተስፋ በቆረጠ ድምፅ ተነፈሰች። "አንዴ ሆነ ይልቅ ጊዜው የእናንተ ነው ጥሩ ጊዜ ስጡኝ ሰአታት ናቸው የቀሩት" አልኳቸው የግድግዳውን ሰአት እያየሁ።እናቴም "ከልብ የሚያፈቅር ሰው ተስፋ አያጣም" አለችኝ። እኔም "ማም በቃ ተይው ስወዳት እንጂ ስትወደኝ ለመኖር አልታደልኩም" አልኳት እና ሌላ ጨዋታ ጀመርን...ሰአቱ አንድ ሁለት እያለ በቆጠረ ቁጥር የኔም ጭንቀት ይጨምራል የፍርሃት ማዕበል ውስጤ እየበረታ ተረብሻለሁ ስሜቴም ዝብርቅርቅ ብሏል......ያልገመትኩት አንድም ቀን ያላሰብኩት በህይወቴ ሆኗል መራቅ መሸሽ.............
የቀረኝ አንድ ሰዓት ነው ክፍሌ ከእነ ናታን ጋር ሆኜ ያዘጋጀሁትን ሻንጣ ደግሜ ማስተካከል ጀመርኩ። "ብትመጣስ አሁን ኤዲ" ዘኪ ጠየቀኝ። "አትመጣም" መለሰኩለት። "ብትመጣስ ነው ያልኩህ...ትቀበላታለህ" ደግሞ ጠየቀኝ። "ቼኩን ስሰጣት በጣም ተናድጄባት ነበር እና ከልቤ የምትወጣ መስሎኝ ነበር። ግን እንዲህም እየተፈጠረ ይበልጥ ነው የምወዳት እናም ብትመለስ ለእኔ አለም ነበር...እስኪ የሌለ ታሪክ አታውሩልኝ።" ብዬ ሸሚዞቼን መክተት ጀመርኩ። "ይሄን ነገ ስጧት" ብዬ የሰጠችኝ እስካርፕ እና የፃፍኩላትን ደብዳቤ ሰጠኋቸው። "በጣም ነው የምትናፍቀን ግሩማችን" አለኝ ናታን። ያ ጊዜአችን የሚረሳ አይደለም በፍቅር ያሳለፍናቸው። ለእኔ ብለው ብዙ ሆነዋል ከእኔ ጋር ከፍ ዝቅ ብለው ተጎድተዋል እናም ለእኔም ከባድ ጊዜ ነው ብዙ ነገር ነው ትቼ የምሄደው።.."በቃ ጨርሰናል እንውጣ" ብያቸው ሻንጣዬን እየጎተትኩ ወጣሁኝ። ግን አልቻልኩም የምወዳት ክፍሌ መደበቂያ ዋሻዬ ተመለስኩኝ እና ክፍሌን አተኩሩ ተመለከትኩኝ የመድሀኒአለም ምስል አተኩሬ ተመለከትኩኝ እና ተንበረከኩ......"አምላኬ ሆይ ልሄድ ነው የለመንኩህ ሆኗል እና አመሰግንሃለሁ ባትወደኝም የኔ ባትሆንም እኔ ግን የእሷ መሆኔን አረጋግጫለሁ...የሰው ሀገር ኑሮን እንዴት እንደምለምደው አላውቅም...ቢሆንልኝ ከኤዲ ጋር እዚሁ በቤትህ መኖርን ነበር የምሻው ኤዲ ግን ጠላችኝ ርቃኝ ገፍታኝ ሄደች።ላለመነሳት ወደኩኝ ተሰበርኩኝ ደካማ እኔነቴ ተመለሰ የጠነከረው ጎኔ የፀሀይ ብርሃን እንዳላገኘ ህፃን ተልፈሰፈስኩ። ግን ለበጎ ነው አብዝቼ እወድሃለው መንገዴን አንተ ምራኝ ቤተሰቤን ኤዲን እናቷን ጠብቅልኝ...ራሴን ለማዳን ቤተሰቤን መጣል ግድ ሆኖብኝ ነው እና ይቅር በለኝ" አልጋዬን ተደግፌ አለቀስኩ። የመጨረሻ ስንብት የመጨረሻ ቃል ወጣሁኝ እና በሩን በቀስታ ዘጋሁት።ቤተሰቦቼ ደረጃውን ስወርድ እያለቀሱ ነበር።"እማዬ ተይ በፈጠረሽ" አልኳት። እናቴ ግን በእንባ ጉንጯን እያራሰች "የኔ ልጅ መቼ ጠገብኩ ቤቴ አንተን አንተን እያለ ሳይጠግብህ ልትሄድብኝ እኮ ጠረንህ ይናፍቀኛል" የእናቴ ቃላቶች እንባዬን እንዳልቆጣጠር አደረገኝ። "ብቀር በታደልኩ እናቴ ግን አልችልም ደከመኝ" አልኳት።.....ሻንጣዬን እየጎተትኩ ወደ ውጪ ስወጣ አባዬ "አቡሻ የኔ ልጅ" የአባዬ ስብራት ሰባበረኝ።......ይቀጥላል!

🌺🌺🌺ማስታወቂያ 🌺🌺🌺
የምትወዱት #ክርስቶቤል ከነገ ምሽት ጀምሮ ለየት ባለ መልኩ ይቀርባል። በሰፋ ታሪክ በሚያሳዝን አገላለፅ ይቀርብላችኋል።
🙏🙏ላሳያችሁኝ አክብሮት እና ፍቅር እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🙏
❤️አሁንም @yebezawit2 ላይ ይፃፉልኝ።
@yebezigetmoch
@yebezigetmoch
💔ክርስቶቤል💔
➽ደራሲ ቤዛዊት የሴት ልጅ😷

በኢትዮጵያ የሟቾች ቁጥር 14 ደረሰ!
ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተገናኘ የሁለት ኢትዮጵያውያን ህይወት አልፏል። የመጀመሪያው የ30 ዓመት የአዲስ አበባ ነዋሪ ሲሆን ሁለተኛዋ የ56 ዓመት በአዲስ አበባ የተጓዳኝ ህመም ክትትል ሲያደርጉ የነበሩ ናቸው።
ሁለቱ ግለሰቦች ህይወታቸው ያለፈና ለእስክሬን ምርመራ ወደ ሆስፒታል በመጡበት ጊዜ በተደረገ ምርመራ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ናቸው። በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ የተገኘባቸውና ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር አስራ አራት (14) ደርሷል።

🌷በቅርብ ቀን🌷
❤️ ህይወታችንን እንዴት ቀላል እናድርግ?
💔 የተሰበረ ልባችንን እንዴት እንጠግን?
❤የፍቅር/የትዳር አጋራችንን ማን ይምረጥልን?
እነዚህና ሌሎች ፅሁፎች ✍በቤዛዊት የሴት ልጅ ✍ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል!
በቅርብ ቀን ይጠብቁኝ!
➽እንቅስቃሴ በመቀነስ እረቀት በመጠበቅ እጅን በመታጠብ ራሳችሁ ን ቤተሰባችሁን ሀገራችሁን ከኮሮና ቫይረስ ይጠብቁ!!🙏
እኔ እቤቴ ነኝ...እርሶስ???
@yebezigetmoch
@yebezigetmoch
❤️ ህይወታችንን እንዴት ቀላል እናድርግ?
💔 የተሰበረ ልባችንን እንዴት እንጠግን?
❤የፍቅር/የትዳር አጋራችንን ማን ይምረጥልን?
እነዚህና ሌሎች ፅሁፎች ✍በቤዛዊት የሴት ልጅ ✍ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል!
በቅርብ ቀን ይጠብቁኝ!
➽እንቅስቃሴ በመቀነስ እረቀት በመጠበቅ እጅን በመታጠብ ራሳችሁ ን ቤተሰባችሁን ሀገራችሁን ከኮሮና ቫይረስ ይጠብቁ!!🙏
እኔ እቤቴ ነኝ...እርሶስ???
@yebezigetmoch
@yebezigetmoch
💖🌿💖🌿💖🌿💖💐
⇣
⇣⇣ 💖ክርስቶቤል💖
⇣⇣
🍃🌹🍃.........✍
ምዕራፍ ሁለት
🔥ደራሲ ቤዛዊት የሴትልጅ፨🔥
💥 💔😭ክፍል አስራ ስምንት🙏
..........."አባዬ እባክህ አታስከፋኝ" አቅፌው አለቀስኩኝ። "እንዴት እንባዬን ላምቀው ልጄ አግኝቼህ አልጠገብኩም ብዙ ቀናት ሌሊቶች አብረን እናሳልፋለን ብዬ አስብ ነበር እንዴት ልልመድ" ከአባዬ እቅፍ ውስጥ ወጥቼ"በቃ ዳዲ እንዲህ አትሁን ህይወት ይቀጥላል እናም ኤዲ ከመጣች የተሰጣትን ሀብት ንብረት አስረክባት። እሷም እናንተን እንደማትከሳቹ እና ፋይሉን ድጋሜ እንደማታስከፍት ነገርኛለች እና ከዚህ በኋላ የሚያስጨንቅህ እና እንቅልፍ የሚያሳጣህ ጉዳይ አይኖርም እናቴን አደራ።" አልኩት እጆቹን አጥብቄ ይዤ"የእሌኒ አምላክ ይጠብቅህ የኔ ልጅ" አለኝ። እኔም ሻንጣዬን መኪናው ውስጥ አስገባሁ። እና ጥጌን ይዤ ተቀመጥኩኝ ከጎኔ ናታን እና ዘኪ ተቀመጡ እማዬ ከፊት አባዬ ሞተሩን አስነስቶ ከጊቢው ወጣን። ሰማዩም እንደ እኔ የከፋው ይመስል እያጉረመረመ ዝናቡን ይጥላል በከፈትኩት መስኮት ፊቴን እያስመታሁ በሀሳብ ጀምሮ ከተወኝ ትቶ ካልተወኝ ትዝታ እየተንሳፈፍኩ ኤዲን አስባታለሁ ትቼው የምሄደው ብዙ ነገር ነው የወሰንኩት ውሳኔ ከኤዲ ሀሳብ ናፍቆት ፍቅር ሊያስለቅቀኝ አልቻለም። እንደማላገኛት ባውቅም አይኗን ለማየት ናፈኩኝ። ስልኬን ከእቤት እስክወጣ ድረስ አይን አይኑን ስመለከት ነበር ምን ዋጋ አለው አልደወለችም.......አልተሰማትም.......አልመጣችም......ህመም ብቻ.....ስቃይ....ሰባሬ ልቤም አነባ በጩኸት አይወጣም...በእኔ በርቶቷል።
"ደህና ነህ ልጄ" አባዬ ጠየቀኝ።"ደህና ነኝ አባዬ" አልኩት። እናቴም"እዛ ስትደርስ መዓዚ ትቀበልሀለች እናም ሀሳብ አይግባህ።ደግሞ በየቀኑ ደውልልኝ " አለችኝ እኔም በአወንታ ራሴን ነቅንቄ ፊቴን ወደ ውጪ አወጣሁ ወደኋላ እየተውናቸው የምናልፈውን ህንፃዎች እየተመለከትኩ በዝምታ ራሴን አሰቃየሁት። የወደደ አበደ። የተባለው እውነት ነው። ፍቅሬን መናገር ሲከብደኝ መጥፎ የመሰለ ጥሩ አጋጣሚ ተፈጥሮ ኤዲ አውቃ የህይወቷ አካል አድርጋኝ ነበር። አሁንስ ማን ይንገራት ማን ያስረዳት? ህመሜ ከውስጥ ጀምሮ ውጪያዊ እኔነቴንም አሳምሞኛል። ህመም እንዳውም ሳይሻል አይቀርም። የሆነ ክፍሌ ተቆርጦ ሲቀር ይሰማኛል። ከጎኔ ሆና ፍቅሬን መናገር አቅቶኝ በመርበትበት ነገሮችን እንዳላበላሽ በብዙ እየተጎዳሁ ዝም ብዬ አይኗን እያየሁ ሰላም አገኝ ነበር። ዛሬ ግን ሁሉም ተቃራኒ ነው። የሚነግራትም የሚሰማም ጆሮ የላትም። ለማድመጥ እድሉን ብትሰጠኝም ልቤ እና አፌ አልተገጣጠሙም! በሁለት መንታ መንገድ ላይ እንደቆመ ሰው መወሰን አቅቶኛል ልክ ነኝ ልክ አይደለሁም እያልኩ እራሴን እሞግታለሁ። ነፋሱ ፊቴን እየመታ ሀሳቤን እያጀበው ነው። አይኗን ለማየት አልታደልም.....አልመለከታትም......ያኔ አይኗን ለማየት ጓጉቼ በለሊት ከቤት ወጥቼ አጠብቃታለሁ ልክ ሳያት ነበር የኔ ፀሀይ የምትወጣው። ለምን እንደምወዳት አላውቅም እንዴት እንዳፈቀርኳት ብቻ የሆነ ዕለት የሆነ የፍቅር ደብዳቤ እያነበብኩ ነበር። አንብቤ ቀና ስል አየኋት ደስ አለችኝ ቆማ ነበር ያየኋት ከዛ ግን ደግሜ አላየኋትም ከዛ ጊዜ በኋላ ግን እንዴት እንዳሆነ ሳይገባኝ ትናፍቀኝ ጀመር። በጉጉት የማየው አይኗ ላላየው ርቋል ከአጠገቧ ርቂያለሁ።......አባዬ መኪናውን ሲጥጥ አድርጎ አቆመው በድንጋጤ አይኔ ፈጦ ክው ብዬ ቀረሁኝ.......ይቀጥላል!
💔በቂ ድምፅ ባለማግኘቴ ቀጣይ ክፍል ነገ ማታ ይለቀቃል💔
የመጨረሻው ክፍሎች