Telegram Web Link
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አልባኒ እውነት ሙሃድስ ነው!? በወሀሃብዮች መሪ ኡሰይሚን አንደበት...!


https://www.tg-me.com/+XBeaC-I2mctmNjE8

#ኣልባኒ ማን ነው?
****
•የሀዲሱ ሊቅ አቡ ፈድል አብዱሏሕ ኢብኑ ሙሀመድ ብኑ ሷድቅ ኣልጙማሪይ ስለ ኣልባኒ እንድህ አሉ፦
«ኣልባኒ ማለት ስሜቱን ተካታይ የሆነ ሰው ነው። አንድን ሀድስ ከተመለከተ በኃላ ስሜቱን የሚገጥም ከሆነ ወደ ሶሒሒነት የሚያመራው፣ ስሜቱን ደግሞ ካልገጠመው ዶዒፍ ነው ለማለት የሚዘጋጅ ነው። ዶዒፍ ነው ወይም ሶሒህ ነው በሚል ሰዓት የተለያዩ መሰረተ-ቢስ የሆኑ ምክንያቶችንና ማምታቻዎችን በመደረደር ሰዎች ለማታለል ይሞክራል።

•በዚህ በሚያደርገው ቅጥፈትና ማታለል ብዙ አላዋቂ ሰዎችን አሳስቷል።

•በዚህ በሚያደርገው ያለ እውቀት በሀድስ ላይ ሶሂህና ዶዒፍ ለማለት በሚያደርገው ድፍረት የኦለሞችን ስምምነት በመቀየርና በመቃወም የተካነነ የተላበሰ ነው።

ይህ ሰው በኢልመል ኡሱል ላይ ምንም እውቀት የለውም።

•እንደሱ አመለካከት ቢድዓ እየተዋጋሁ ነው ብሎ ያስባል ነገር ግን እሱ አሏሕ በቁርዓን ያወረደውን ነብዩ የፈቀዱትን እየከለከለ መሆኑን አልተገነዘበም።

•እሱን ያልተስማሙትን በመሉ በጥመትና በሙሽሪክነት ፈርጇቸዋል። ለምሳሌ የአሽዓርይ ሙሁራኖችንና የሶፍዮችን ኦለሞችን ኮንኗል።

በምድር ላይ ብልሽነትን እያስፋፋ እራሱን አስተካካይ ነኝ ብሎ ያስባል።

©ኣልቀውሉል ሙቅኒዕ ፊ ረዲ ዓለል ኣልባኒል ሙብተዲዕ ተመልከት።

https://www.tg-me.com/+XBeaC-I2mctmNjE8
አሹራእ ወይም አስረኛው ቀን የፊታችን ሰኞ ስለሆነ ሁላችንም ለመፆም ከወድሁ ዝግጁ እንሁን እንዳያመልጠን...! በሀድስ እንደመጣልን ከረመዷን ቀጥሎ ተወዳጁ ፆም የሙሃረም ወር ፆም ነው፥ በተለየ መልኩ ደግሞ የሙሃረም አስረኛይቱ በጣም የተወደደች ናት።
.
በዚህ መሰረት የአሹራእ ፆም ሰኞ ሲሆን ከዚህ በተጨማሪ እሁድን ማለትም የሙሃረምን ዘጠኝኛውን መፆም የተወደደ ነው፥ #ነብያችንﷺ እስከቀጣይ አመት ብኖር ዘጠንኛውን እፆመዋለሁ ብለው ነበር።
.
እንደዚሁም አስራ አንደኛውን ቀን መፆሙ የተወደደ ተግባር ነው። ሰይዱና ኢማሙ ሻፊእይ ኡም በሚባል ኪታባቸው እንደተናገሩት።

ማጠቃለያ
እሁድ - የሙሃረም ዘጠንኛው ቀን
ሰኞ - የሙሃረም አስረኛው ቀን
ማክሰኞ - የሙሃረም አስራአንደኛው ቀን ነው።

...
መልካም ፆም

ወደ ቻናላችን ለመቀላቀል
https://www.tg-me.com/+XBeaC-I2mctmNjE8
•ለሰኢድ ኢብኑ ጁቢይር እንድህ ብለው ጠየቁት፦ ‘ከሰዎች ውስጥ ምን አይነት ሰው ነው አሏህን ተገዥ?’
#ወንጀልን ሰርቶ ወንጀሉን ባስታወሰ ቁጥር መልካም ሥራውን የሚንቅና ለፈጣሪው የሚተናነስ ነው። ብሎ መለሰላቸው!!

ሙሃረም - 9/1444

JOIN
https://www.tg-me.com/+XBeaC-I2mctmNjE8
🍒 *ከመጥፎ ንግግር መቆጠብ፦*

#የአላህ_መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ <<ፆም ጋሻ ነው፤ ከእናንተ አንዳችሁ የፆመ ቀን መጥፎ ንግግር አይናገር፤ አይጩህ፣ ፀብ ከገጠመው ' #ፆመኛ_ነኝ' ይበል።>> ቡኻሪና ሙስሊም
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

የዓሹር 10ኛዋን ቀን መፆም እንዳይረሱ

ሙሐረም -9/1444ሒ.
https://www.tg-me.com/+XBeaC-I2mctmNjE8
#ቀዷ_ማውጣት!!
#በሸሪዓ_እንዴት_ይታያል?

✔️قَوْلُهُﷺ مَنْ نَسِيَ صَلَاةً فَلْيُصَلِّهَا إِذَا ذَكَرَهَا:
ነብዩ ሙሀመድ ﷺ እንድህ አሉ፦
«ሶላቱን ከረሳ ባስታወሰ ጊዜ ይስገድ።»

🖌•በዚህ ሀድስ የምንረዳው ሶላት ያለፈችው ሰው በምክንያትም ይሁን ያለ ምክንያት ቀዷ ማውጣት ግዴታ መሆኑን ነው። ሀድሱ የገደበው እርሳና[መርሳትን] ብሎ ነው! ስለዚህ ምክንያት እያለው ቀዷ ማውጣት ግዴታ ከሆነበት፥ ያለ ምክንያት ያለፈን ሶላት ቀዷ ማውጣት እንዳለበት በይበልጥ ይታወቃል።

🖌ነብዩ ﷺ ባስታወሰ ጊዜ ይስገድ የሚለው ንግግራቸው ቀዷን በፍጥነት ማውጣት የተወደደ መሆኑን ግልፅ ለማድረግ ነው። ማለትም በምክንያት ያለፈች ሶላት አሁን ቀዷ አውጣ አይባልም ሰፋ ያለ ጊዜ አለው። ነገር ግን ያለ ምክንያት ሶላትን ያለፈው ሰው ቀዷን በፍጥነት ማውጣት ግዴታ አለበት።


🖌•አንዳንድ ሰዎች በዚህ ዙሪያ የተሳሳተ ግንዛቤ አላቸው። ያለ ምክንያት ሶላት ያሳለፈ ሰው ቀዷ የለበትም ይላሉ!!! ይህ ትልቅ ስህተት ነው 🚫 ሰውን ወደ ወንጀል መገፋፋትና ማበረታታት ነው።

በምክንያትም ይሁን ያለ ምክንያት ያለፋን ሶላት ቀዷ ማውጣት ግዴታ ነው!!

JOIN
https://www.tg-me.com/+XBeaC-I2mctmNjE8
« ለቤተሰቡ የዓሹራ ቀን ልገሳውን [ስጦታውን] ሰፋ ያደረገ አላህ የቀረውን አመት ልገሳውን ያሰፋለታል!! »
ሰይዳችን ﷺ

ነገ ለምፆሙ ንያ እንዳትረሱ...!

ሙሐረም -10/1444ሒ.
JOIN
https://www.tg-me.com/+XBeaC-I2mctmNjE8
#ለአሏሕ_ብለህ_ስጥ...!
------------------------------
አመላክቱኝ ... ንገሩኝ....አስኪ......!
በስስቱ እድሜው የጨመረ?
ጥቀሱልኝ እስኪ.......!
በቸርነቱ ብዛት የሞተ?
------------------------------
ለግሱ፣ ስጡ ....! ትኝሽም ብትሆን እንዳትንቋት..!
ሰይዳችን ﷺ እንድህ ብለውናል፦ [በተምር ክፋይ እንኳ ቢሆን ከጀሃነም እሳት ተጠበቁ..!]
#ለከፈን_ኪስ_የለውም

ሙሐረም 10/1444ሒ.

JOIN
https://www.tg-me.com/+XBeaC-I2mctmNjE8
1- አሏሕ የሰይዱና አደምን ተውበት ተቀበለ...!
2- አሏሕ ሰይዱና ኢብራሂምን ከኑምሩድ አዳናቸው...!
3- አሏሕ ሰይዱና አዩብን ከበሽታ ፈወሳቸው...!
4- ሰይዱና ዩኑስን ከአሳ ነባሪ ሆደ አወጣቸው...!
5- አሏሕ ሰይዱና ሙሳን ከፊርዓውን ነፃ አውጥቶ ፊርዓውንን በባህር አሰመጠ...!
6- አሏሕ ለሰይዱና የዕቁብ ልጃቸውን ሰይዱና ዩሱፍን መለሰላቸው...!
7- አሏሕ ሰይዱና ኑህን ከመርከቧ በድል አወረዳቸው...!
8- በጁማዓ ቀን በ61ሒ.
#የነብያችንﷺ የልጅ ልጅ የሆኑትን ሰይዱና ሁሰይንን በዳይ ቡድኖች በ56 ኣመታቸው ገደሏቸው...!

ሙሐረም -10/1444ሒ.

JOIN
https://www.tg-me.com/+XBeaC-I2mctmNjE8
👍1
በዚህ ታላቅ ወር የተከሰቱ ታሪካዊ ክስተቶች...!

1ኛ- በሙሐረም ወር መጀመሪያ 1318ሒ. ሱልጧን አብዱልሐሚድ ثሳኒ ሁጃጆችን ወደ ሒጃዝ የሚወስድ የባቡር መስመር ዝርጋታን እንዲጀመር ወሰነ።
ለዘጠኝ ዓመትም ስራው ቀጠለ ነገር ግን ከዚህ በኋላ ለብልሽነት ተጋለጠ።

2ኛ- በሙሐረም በሶስተኛ ቀን 239ሒ. የቡኻሪና የሙስሊም ሸይኽ የዠሆኑት ታላቁ ሐፊዝ ኡስማን ኢብኑ ሙሐመድ ኢብኑ ኢብኑ ኢብራሂም ኢብኑ አቢ ሸይባ አረፉ..!

3ኛ- በሙሐረም 8ኛው ቀን በ923ሒ. የኡስማንያ ሰርወ መንግስት ወደ ቃሒራ ገባ የማምሉክ ስልጣን በሻምና በግብፅ ወደቀ፥ የማምሉክ ስልጣን ሲወድቅ የአባስይ ኺላፋም አብሮ ወደቀ ኡስማንያዎች ኺላፋውን ተቆጣጠሩ..!

4ኛ- ሙሐረም 10 በ61ሒ. የሰይዳችን ﷺ የልጅ ልጅ የሆኑት ሁሰይን ኢብኑ ዓልይ [ረዲየሏሁ ዓንሁማ] በከርበላእ በበዳዮች ሸሒድ ሆኑ...!

5ኛ- በሙሐረም 10 በ5ሒ. የዛቱሪቃ ዘመቻ ነበር።

6ኛ- በሙሐረም 18 በ414ሒ. ታላቁ ፈቂህ ኡሱልይ አቡ ሙዓሊ አብዱል-መሊክ ኢብኑ አብዱሏሕ ኢብኑ ዩሱፍ አልጁወይንይ ኢማሙል ሐረመይን በመባል የሚታወቁት ተወለዱ..!

7ኛ- ሙሐረም 21 በ430ሒ. ታላቁ ዓሊም የታሪኩ ሙሁር አቡ ኑዓይም የ‛የሒልየቱል-ዓውሊያእ’ ባለቤት አረፉ...! ረዲየሏሁ ዓንሁ

8ኛ- በሙሐረም 27 በ549ሒ የኢርቢል ሐገር መሪ ሙዞፈሩዲን ከውከብርይ አንድኛው የሙጃሒዱ ሶላሁዲን አልዓዩብይ ፈረንጆችን በመዋጋት ጊዜ የጦር መሪ የነበሩት፥ ለመጀመሪያ ጊዜ መውሊድን በማህበር እንዲከበር የጀመሩት ተወለዱ..!

9ኛ- በሙሐረም 30 በ7ሒ የኸይበርን ዘመቻ አደረጉ፥ ድልንም ተጎናፀፉ...!


ሙሐረም 11-1444ሒ.

JOIN AND SHARE

https://www.tg-me.com/+XBeaC-I2mctmNjE8

ወኔ ቢስ ውሸታም

ለክብሩ አንገት ደፍቶ
ለሆዱ ዐረም ጭሮ ፈግቶ

እንደ ልጫ ተልጦ
ኪሱን ሞላ ድኑን ሽጦ
ለጃሀነም ድግስ ምርጫ ተመራርጦ
ለመጤ ዋሃቢ ቁልቁል አንጋጦ

ይኖራል ተጣብቆ ተሳቆ
ለገንዘብ ፍትጊያ ኢማን አሞቆ

ዋሃቢ ገዱ ተለይቶ ንግዱ
ተመሳስሎ ገብቶ ባሰን ማራገዱ

ይቀጥላል···

@yedanawecuchannnneel
ጌታዬ ሆይ! ምህረትህን ከጅለው ወደ አንተ እጃቸውን የዘረጉ ባሪያዎችን አታሳፍራቸው!🤲

#መልካም_አዳር 😔❤️
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄


JOIN
https://www.tg-me.com/+XBeaC-I2mctmNjE8
#ሐድስ -❶

#የአሏሕ_መለክተኛ ﷺ እንድሕ አሉ፦ “አዋቂና ብልህ ሰው ማለት ሥጋዊ ፌላጏቱንና ስሜታዊ ዝንባሌውን ተቆጣጥሮ ከሞት በኋላ ላለው ዓለም የሰራ ነው፡፡ ሞኝ፣ ተላላና ደካማ ሰው ማለት ደግሞ በከንቱ ስሜቱ ቁጥጥር ስር ራሱን አውሎ የአሏህን ምህረትና ፀጋውን በባዶ ተምኔት የሚጠባበቅ ሰው ነው፡፡”
(ቲርሚዚ)
•••
ሙሐረም -13|1444ሒ.
JOIN
https://www.tg-me.com/+XBeaC-I2mctmNjE8
👍1
#ሐድስ
የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ «በጁምዓ ሌሊትና በጁምዓ ቀን ላይ በእኔ ላይ ሰለዋት ማውረድ አብዙ፣ በእኔ ላይ አንድ ሰለዋት ያወረደ አላህ በእርሱ ላይ አስር ሰለዋት ያወርድለታል።»

ጁማዓ ሙባረክ
JOIN
https://www.tg-me.com/+XBeaC-I2mctmNjE8
👍1
የ ትዊተር ዘመቻ የፊታችን ሰኞ ስለሚጀመር ትዊተር አካውንት የሌለን አካውንት እየከፈትን:: ያለን ደግሞ እርስ በእርስ ፎሎው እየተደራረግን እና ስለ አጠቃቀሙ እየተማማርን በንቃት እንጠብቅ::
#article11
#አንቀፅ11
ሱፍያን ኢብን ኡየይና [ረዲየሏሁ ዓንሁ] እንድህ ይላል፦ «አዋቂ የሚባለው ጥሩ እና መጥፎ የሚያውቀው ሳይሆን ጥሩን ሲያይ የሚከተል መጥፎ ሲያይ የሚርቅ ነው»

መልካም ጁማዓ
JOIN
https://www.tg-me.com/+XBeaC-I2mctmNjE8
➧አል-ቂደም፦ ጅማሪ የለውም!!
.አሏሕ ለመኖሩ ጅማሪ የለውም ከእሱ ውጭ ያሉ ነገራቶች ሁሉ ጅማሬ አላቸው..!

➣ አሏህ ለመኖሩ መጀመሪያ የለውም፥ ማለትም #አሏሁ_ሱብሐነሁ_ወተዓላ በዚህ ጊዜ ተገኘ በዚህ ጊዜ አልነበረም የሚባል አይደለም፥ ይህ #በአሏህ ላይ ጭራሽ የማያመች ነዉ።

#የአእምሮ_ማስረጃ!!

➻❛አሏሁ ሱብሐነሁ ወተዓላ ቀድም ነዉ፥ (ለመኖሩ ጅማሬየለዉም።) ምክንያቱም እሱ አሏሁ ሱብሐነሁ ወተዓላ ቀድም ባይሆን ኖሮ ፍጡር (አድስ ግኝት) በሆነ ነበር፥ አድስ ግኝት ሆነ ወይም ከዚህ ጊዜ በኃላ መጣ የሚባል ከሆነ ደግሞ ለሱ ካለ መኖር ወደ መኖር የሚያመጣዉ ሌላ አስገኚ በፈለገ ነበር፥ ሌላ አስገኚ ከፈለገ ደግሞ ደካማ ነዉ ደካማ ደግሞ ጌታ ሊሆን አይችልም።
እንደዚሁም ለሱ የዘር ሀረግ የሚባለዉ ነገር በተረጋገጠለት ነበር፥ #ለአሏሕ ደግሞ ይህ በጭራሽ የማያመች ነዉ።

#የቁርአን_ማስረጃ

قال الله تعالى(هواَلأَول والآخر)

«እርሱ ነዉ ለመኖሩ ጅማሬ የለለዉ እርሱ ነዉ ለመኖሩ መጨረሻ የሌለዉ።»

📚📚📚📚📚📚📚📚

ከአሏህ ባህሪያቶች ከዘረዘርነዉ፣
ቀደምትነቱ ነዉ ደግሞ ሶስተኛዉ፣
ኻሊቁ ጌታችን ጅማሬም የለዉ።
ቀድሙ ሰታሩ ዘላለም ቢኖርም፣
ዘመናት በሱ ላይ አይሸጋገርም።

📚📚📚📚📚📚📚📚
JOIN🖇
https://www.tg-me.com/+XBeaC-I2mctmNjE8
https://www.facebook.com/940301656169619/posts/pfbid07zGyf5rpGYYL4QzyRD2eu9skb88hismw4YAxdoLgBbEz6LsiorreHDmEZNkzvBykl/

#ሰበር_ዜና
ትላንት ከመግሪብ ሶላት ቡሗላ #የብልፅግናው_መጅሊስ ተላላኪዎች በደቡብ ክልል ማረቆ ወረዳ በሚገኘው #ቢላል_መስጅድ ላይ ባሉ ነባር ሱፍያ ሙስሊሞች ላይ ዘግናኝ ጭፈጨፋ ፈፅመዋል
ብልፅግና የሾምከው አሸባሪ ነው ብትባል አልሰማ ብለሀል እንግድህ ውጤቱን አብረን እናያዋለን
ያው የነ ቱፋም ማለቴ ዝንጀሮ ጠባቂዎቹ ወደ ስልጣን ከመጡ ቡሗላ ማህበራቸው ንፁሀኖችን በመደብደብና በማሰር ላይ ያተኮረ የተቀናጀ ስራ ላይ ናቸው
ነገ ጧት ደግሞ አሁን ዝም ካልክ ተራው ያንተ ነው

#መረጃ ከቦታው ካለ ሰው የተወሰደ

SHARE SHARE SHARE ያድርጉ
LIKE LIKE LIKE LIKE በማድረግ የእርስወን ድርሻ ለሌሎች በማዳረስ ይወጡ
#የፌስቡክ #ገጻችንን #የዲን #ወታደር #የሚለዉን #ይህንን👇🏿
https://m.facebook.com/yedinwetader
በመንካት ገብተዉ #LIKE #ያድርጉ

በቴሌግራም ይከታተሉን
https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAFlZ0HCkBTtYs5KqDA
#እኔ_ኡለሞቸን_ተቋሜን_መስጅዴን_የምጠብቀው_ጀግናው_የሙፍቲ_ትውልድ_ነኝ
ግንባሩ ኑር ነበር ከኑር የጠለቀ፥
ከራሱ ፀጉር ጋር ለጉድ ተኸለቀ፥
ይመስላል ጨረቃ የተፈለቀቀ፥
ከወላድ ዳመና መሀል የዘለቀ
....!

JOIN 🖇

https://www.tg-me.com/+XBeaC-I2mctmNjE8
< < < < አንድ ሠው > > > >
( ( ( ( በሙሒቡ ቀለም) ) ) )
ፍቅርን ተምሮ መምሩን የከዳ
በሀቅ መንገድ ላይ ውሸት የሚነዳ
.
ጊዜ የወለደው ታምረኛው በዝቶ
ጊዜን የሚያሸንፍ የቀን ጀግና ጠፍቶ
.
ወይ አዲስ ቀን የለ ወይ የፊቱ አይመጣ
ጊዜው ሀኪም አጥቶ ሆኖብን ቆማጣ
.
ሠው ከጊዜው ጋራ ሞልቶ እየጎደለ
አንድ ሠው አጣሁኝ ከቀን የተሻለ::
.
Like the page Muhibu

የሙሒቡን ግጥም
አብረን እናጣጥም
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.tg-me.com/yHbskwakebet
2025/07/14 16:07:47
Back to Top
HTML Embed Code: