👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ዐሊም ሰማይ👆 ሆኖ ፣ጃሂል ምድር👇 ነበር 😂😂
እንዲህ እንደዛሬ...
በመካከላችን
ክፋት ሳይገባብን ፣ ወሀቢይ ሳይፈጠር
ለዑለሞች እውቀት...
የነበረው ክብር ፣ እንዴት እንደነበር?
ዐሊሙ እንደ ሰማይ ጃሂሉ እንደ ምድር!!!
............................................
በዚህ ክፍተት መሀል....
እስትንፋስ ያላቸው ቂሎች ተፈጠሩ
እነዚህም ቂሎች ....
ከፍ ካለው እውቀት
የቂሎችን ዝቅጠት ይሰቅሉት ጀመሩ።
"ጃሂሉን ዐሊም ነው
ጥመት እንደ ቅን ነው
ብ’ንቀጥፍም ልክ ነን ዑለማእ ጠፊ ነው"
እያሉ ሲነግሩት የቂል ወሬ ሰምቶ
ዐሊም መሬት ሆኖ...
ጃሂል ተከበረ በቂል ተተክቶ፣
በወሀቢይ ትንፋሽ ...
ወደ ላይ ተነፍቶ
ወደ ላይ ተገፍቶ።
.......................................
እንጂማ እናውቃለን እንጂማ ታውቃለህ
የቂል ወሬ ሰምቶ ልብህ ባይሰበር
እንደዛ እንደ ድሮው
ወሀቢይ ሳይመጣ ዐሊም ክብር ነበር።
................................................
እንደውም እንደውም...
በዛ ክብር መሀል ያኔ የነበሩ
እዛሬ ላይ ሆነው..
"ዐሊም ክብር ነበር" እያሉ ሚያወሩ
አሏህ ያቆያቸው
ጥቂት ሰዎች አሉ
የዑለማን ክብር የሚመሰክሩ።
.............................................
እንደውም እንደውም....
ሌላ አይነት ማስረጃ ሌላ አይነት ምስክር
ዒልሙ ቅርብ ሳለ ጃሂል በጣት ቁጥር
እንዲህ እንደዛሬው...
ፌስ ቡክ አቀጣጥሎ
ፌስ ቡክ የሚያጠፋው ጃሂል ሳይፈጠር
የሰው ልጆች ሁሉ
ከዑለማ አንደበት ዒልም ይቀስሙ ነበር።

ያኔ በእውቀት ነበር ሰው የሚታወቀው፣
ቀን ሲሞጥል ውሎ ሌቱን የሚያደቀው።
በለሊት ተነስቶ ዐቅሉን ለመፈወስ ፣
"ይናፍቀው ነበር......
ቀኑን ለመሟጠል ነግቶ እስኪያየው ድረስ ።
...........................................
መቼ ነው ሚነጋው?
የዑለሞች እውቀት ምድርን የሚከድነው?
የወሀቢያ መርዝ ...
በዒልም ተገሎ ጃሂል የሚድነው፣
ከዑለሞች ጋራ....
እንኳን ለዘመናት
ላፍታ ያህል እንኳን፣ መለያየት ሞት ነው።

መቼ ነው ሚነጋው ?፣ንጋት ይሸተኛል?
ንጋት ላይ የሚሸሽ..
ወረተኛ ጃሂል ቁጥሩ በዝቶብኛል፣
ዐሊም በሌለበት...
ራሴን ሳስበው፣ ራሴን ያመኛል።
መዳኒት እንዲሆን ለውቀት ማጣት ህመም..
ወሀቢይ የሚገል፣ እውቀት ነው መቀመም።
...................................
እንጂማ እናውቃለን እንጂማ ታውቃለህ
የቂል ወሬ ሰምቶ ልብህ ባይሰበር
እንዲህ እንደ ዛሬው
ሀበሻዊ ሆነህ ፣አህባሽ መጣ ሲሉህ አትደነብ’ር ነበር🏃🏃
😳😳😳😳😳😳😳😳👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇ቻናላችን
https://www.tg-me.com/yedanawecuchannnneel
ጉርፕ👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.tg-me.com/Danayehadira

Telegram
ሸምሰ ዳኒ [ ዳና የሀድራ ጀመዐ ] chennel
በቻናሉ ይቀላቀሉ 👇👇
@yedanawecuchannnneel
አስተያየት ካለወት
👇
@ibnu_abdery_bot
የዩቲብ ቻናሉን ለመጎብኘት
👇👇
Watch "የዳናው Tube" on YouTube
https://youtube.com/channel/UCQp9Vh7556u4HpK8ZpXR5pg

Forwarded from 𝐬𝐞𝐢𝐝 (𝐨𝐟𝐟𝐢𝐜𝐢𝐚𝐥 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥)🕋 🇪🇹

መሻይኾቻችን ተፈትተዋል‼
ይህ መጀመሪያችን እንጂ መቋጫችን አይደለም...! ኢንሻ አሏሕ የሙስሊሙን ተቋም በቅርብ ቀን ለባለቤቱ ይመለሳል¡
https://www.tg-me.com/+XBeaC-I2mctmNjE8

[ዱዓ የሙዕሚኖች ትልቁ መሳሪያ ነው።]
ሁላችንም በዱዓ እንበርታ!! አሁን ያለበት ሁኔታ ዝም የሚያስብልና የሚያስተኛ ጉዳይ አይደለም። እነሱ በጉልበታቸውና በገንዘባቸው ቢመኩና ቢኮሩ እኛ ደግሞ ከሁሉም በላይ በሆነው ጌታችን እንኮራለን እንመካለን።
ኢንሻ አሏሕ እኛ ከአሏሕ ጋር እናሸንፋለን!!
ነገር ግን ለዚህ ድል ፅናትንና ጥንካሬን ይጠይቃል።
ትግላችን ጀመረ እንጂ አላለቀም‼

ታላቁ አሊም ሰይድ አል-ሐቢብ አቡበክር አል-ዐደኒይ ወደ ማይቀርበት አገር ተጉዘዋል
نا لله وإنا إليه راجعون
لاَ تَقُومُ السَّاعَةُ حَتَّى يُقْبَضَ الْعِلْمُ
"የትንሳኤ ቀን አትደርስም ዒልም እስካልተነሳ ድረስ" የዒልም ምንጮቹ ደግሞ ኡለሞች ናቸውና ሁላችንም ዱዓ እናድርግ አሏህ ቀብራቸውን ሰፊ መኖሪያቸውን ጀነት ከነብያቶች፤ ከወልያቶች እና ከሸሂዶች ጋር ያድርገው። ሁላችንም ፋቲሓ እንቅራላችው።
****
JOIN || https://www.tg-me.com/DanaKnowledgeTable1

«መጅሊስ» የኢትዮጵያ ሙስሊሞች [መሻኢኸ-ሱፊያ] ያቋቋሙት ታሪካዊ ተቋም? ወይስ የ<ወሃቢዝም> አንጃ ሽብራዊ አስተምህሮ መፈልፈያ?!
♦♦♦♦♦♦♦♦♦♦♦♦♦♦
በታላቁ ዓሊም <ሸይኽ ሙሐመድ ሳኒ ሐቢብ> እና በባልደረቦቻቸው ህይወትን መስእዋት በመክፈል የተመሰረተው የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ተቋም «መጅሊስ» ባለቤቶቹ የጥንት የጠዋቱን እስልምና የሚከተሉት «አህሉ-ሱና ወል ጀማዐ/ ሱፊያ» መሆናቸው ግልፅ የሆነ ጉዳይ ነው።
-
“ደፋር እና ጭስ...” እንዲሉ በመንግስት ጣልቃ ገብነት ይህን የ«አህሉ-ሱና» ተቋም ለሽብር አስተምህሮ አንጋቢው <ወሃቢዝም> አሳልፎ መስጠትም አስነዋሪ እና ህዝበ-ሙስሊሙ ይቅር ሊላው የማይችለው፣ የገዢውን ታሪክ ጥላሸት የቀባ፣ ህግና ሥርዓትን የጣሰ አሳፋሪና ነውረኛ ውሳኔ መሆኑ ጊዜ አብሮ ያሳየናል።
⭕
በመንግስት ጣልቃ ገብነት «አህሉ-ሱና»ውን መፈንቅለ-መጅሊስ ያደረገበት፣ በነ <ኢብራሂም ቱፋ> የሚመራው የ«ወሃቢዝም» አንጃ ማን ነው?
💢💢💢
በአለም አቀፍ ደረጃ የዛሬ 300 አመት ገደማ፣ እንደ ሃገራችን ደሞ 30 አመታትን ያስቆጠረው የቂሎች ስብስብን ያከማቸው የ«ወሃቢዝም» አንጃ ታሪኩ «ጥቁር» ብቻ እና ብቻ ነው። የእስልምና ልሂቃን መጽሃፎችን አንብቡ! «ወሃቢዝም» የገባበት ሃገር ሲወድም እንጂ ሲለማ በታሪክ ታይቶ አይታወቅም። ሊቢያ፣ ዒራቅ፣ ሶሪያ፣ ጀዛኢር፣ የመን፣ አፍጋኒስታንና ሌሎች ሃገራት እንደ አብነት የሚጠቀሱ ናቸው።
-
«ወሃቢዝም» በእስልምና ስም የመጣ የወጣቶችን አዕምሮ መራዥ እና ደም አፋሳሽ ቡድን እንጂ ከእስልምና ጋር የሚያገናኘው መርህ የለም። ምክንያቱም የአይሁድ ስለላ ድረጅት ሰለባ የሆነው መሪያቸው <ኢብኑ ዐብዲል ወሃብ> ይህን መመሪያ👇 አስቀምጦላቸዋል። መመሪያውም እንዲህ የሚል ነው፦
❌❌❌
«من دخل في دعوتنا فله ما لنا وعليه ما علينا، ومن لم يدخل معنا فهو كافر حلال الدم والمال»
ትርጉም፦ <<(ወሃቢ ሁኑ ወደ ሚለው) ጥሪያችን የገባ እኛ የምናገኘውን ያገኛል፤ በኛ ላይ የሚመጣውም በርሱ ላይ ይመጣል። እኛ ጋር ያልሆነ ግን ይህ ሰው ካሃዲ ነው፤ ደሙን ማፍሰስ (መግደል) እና ገንዘቡን መውሰድ ይፈቀዳል።>>
❌❌❌
ይህን ጥሪ መሰረት በማድረግም ይህ አንጃ ከተመሰረተበት እለት አንስቶ እነርሱን ያልተከተለ በሙሉ በ«ከሃዲነት» በመፈረጅ የሙስሊሞችን ህይወት ሳይቀር ቀረጣጥፏል። የቡድኑ አደራጃጀት ጅማሮም ከሽፍቶች እና በስርቆት ራሳቸውን ካደራጁ የማፊያ ቡድን ስብስብ ሲሆን.. በነዚህ በመመካትም <ኢብኑ ዐብዲል ወሃብ> ባስተጋባው የ‼ጂሃድ‼ ጥሪ በሳኡድ አረቢያ ገጠራማ አካባቢ ሲኖሩ የነበሩ እረኞች ንብረትና ህይወት ወድሟል።
⭕
የ«ወሃቢዝም» ድርጅት በሳኡድ አረቢያ እና በኳታር የገንዘብ ድጎማ እሹሩሩ ተብሎ ያንሰራራ ሲሆን፣ አስተሳሰቡን በገንዘብ አማካኝነት ረጭቶ ሃገራችን መድረሱም አሳሳቢ ጉዳይ ሁኗል። በተለይ በመንግስት አማካኝነት «መፈንቅለ-መጅሊስ» ያደረገው አካል ይህን አስተምህሮ የሚረጭ መሆኑ ነገሩን ይበልጥ አሳሳቢ ያደርገዋል።
-
በሃገራችን ባሉ የ«ወሃቢያ» ት/ቤቶች የሚሰጠውን መጽሀፍ ያየ የልጆጃችንን አዕምሮ እና ርህራሄ ከእንጭጭነታቸው የሚነጥቅ መርዛማ አስተምህሮ መሆኑን ያረጋግጣል። የሚፈልግ ሰውም አይቶ እውነታውን ማወቅ ይችላል። ታዲያ ሃገራችን ወዴት እየሄደች ነው? «አህሉ-ሱናውስ» የዚህን አስተምህሮ አካሄድ እንዴት ሊቀበለው ይችላል? ፈፅሞ አይቀበለውም። ህገ-ወጡ መጅሊስም አይመራውም።
⭕
ተቋሙን በግዳጅ የተነጠቀው «አህሉ-ሱና ወል ጀመዐ/ ሱፊያ» ማን ነው?
✴✴✴
«አህሉ-ሱና/ ሱፊያ» ከ1400 አመት በላይ ያስቆጠረውን፣ በ«አስሐመተ ነጃሺይ» ፍትህ አማካኝነት ወደ ሃገራችን የገባውን፣ ከትውልድ ትውልድ ሲወርድ ሲዋረድ.. በጠነከረ ሰንሰለት ቅብብሎሽ እኛ ጋር የደረሰውን የጥንት የጠዋቱን የእስልምና አስተምህሮ የሚከተል ትክክለኛው የሙስሊሙ ክፍል ሲሆን።
-
ይህ ሰላም-ወዳዱ ማህበረሰብም እስልምናውን ከምንም በፊት አስቀድሞ፣ በእምነቱ ሳይደራደር እና ዓቂዳውን ሳይሸጥ ከሌሎች ጋር መልካም ግንኙት እንዳለው የሚመሰከርለት፣ ግቡ እምነት እንጂ ሽብር ያልሆነው አካል ነው። የእስላሙ ቀደምት ታሪኩም ይሁን መመለሻው ይኸው በደጋጎች የተዋበው መዳረሻ ብቻ ነው።
-
ይህ የደጋጋጎች መናገሻም አሁን አሁን በመሰረተው ተቋም ባይተዋር ተደርጎ በመንግስት ጣልቃ ገብነት ቷቋሙ ለ«ወሃቢያ» መሰጠቱ ከባድ ጥያቄን ያስነሳል። የቀጣዩ ትውልድ ዕጣ-ፈንታም ያሰጋል። በዝምታ የሚታለፍ ጉዳይ አይደለም።
-
በነገራችን ላይ «እስልምና» እና «ወሃቢዝም» ፈጽሞ አይገናኙም። ወሃቢያ በእስልምና ስም የመጣ የአይሁድ ተልዕኮን ያነገበ የሽብር ቡድን እንጂ ከእስልምና ድርሻ የለውም። እርሱንም በዝርዝር እንመለስበታለን። ለዚህም አሁን ያለው #ህገ-ወጥ መጅሊስ ሙስሊሙን አይወክለውም።

#ክፍል_አንድ!!
ሒጅራ ማለት ነብያችን ﷺ ከሚወዷትና ከተወለዱባት ሀገር ተነስተው ወደ መድቱል-ሙነወራ ያደረጉት ጉዞ ነው። ይህ ጉዞ ትልቅ ትምህርትን አቅፎ ይዟል።
رَوى البُخاريُّ في الصّحيحِ عنِ ابنِ عبّاسٍ رضيَ الله عنهُما قال " بُعِثَ رسولُ الله صلّى اللهُ عليه وسلّم لأربَعينَ سنةً فَمَكثَ بمكّةَ ثلاثَ عشْرةَ سنة يُوحَى إليه، ثمَّ أمِرَ بالهجرةِ فهاجَرَ عشْرَ سِنين وماتَ وهوَ ابنُ ثلاثٍ وستّينَ سنة " صلّى الله عليه وسلّم.
ኢማሙል-ቡኻሪ በሶሒሓቸው ከአብዱሏሕ ኢብኑ ዓባስ በዘገቡት ሀድስ አብዱሏሕ ኢብኑ ዓባስ ረዲየሏሁ ዓንሁማበ እንድህ አሉ፦ [በ40 ዓመታቸው መለኮታዊ ረዕይ ወረደላቸው ከዛም 13 ዓመት በመካ ውስጥ ወህይ [ረዕይ] እየወረደላቸው ቆዩ፥ ከዛም ወደ መድና ጉዞ እንዲያረጉ ታዘዙና ከ10 ቆይታ በኋላ በ63 ዓመታቸው አለፋ።]
إِلَّا تَنصُرُوهُ فَقَدْ نَصَرَهُ اللَّهُ إِذْ أَخْرَجَهُ الَّذِينَ كَفَرُوا ثَانِيَ اثْنَيْنِ إِذْ هُمَا فِي الْغَارِ إِذْ يَقُولُ لِصَاحِبِهِ لَا تَحْزَنْ إِنَّ اللَّهَ مَعَنَا ۖ فَأَنزَلَ اللَّهُ سَكِينَتَهُ عَلَيْهِ وَأَيَّدَهُ بِجُنُودٍ لَّمْ تَرَوْهَا وَجَعَلَ كَلِمَةَ الَّذِينَ كَفَرُوا السُّفْلَىٰ ۗ وَكَلِمَةُ اللَّهِ هِيَ الْعُلْيَا ۗ وَاللَّهُ عَزِيزٌ حَكِيمٌ
[(ነቢዩን) ባትረዱት እነዚያ የካዱት ሕዝቦች የሁለት (ሰዎች) ሁለተኛ ኾኖ (ከመካ) ባወጡት ጊዜ አላህ በእርግጥ ረድቶታል፡፡ ሁለቱም በዋሻው ሳሉ ለጓደኛው አትዘን አላህ ከእኛ ጋር ነውና ባለ ጊዜ አላህም መረጋጋትን በእርሱ ላይ አወረደ፡፡ ባላያችኋቸውም ሰራዊት አበረታው፡፡ የእነዚያንም የካዱትን ሰዎች ቃል ዝቅተኛ አደረገ፡፡ የአላህም ቃል ለእርሷ ከፍተኛ ናት፡፡ አላህም አሸናፊ ጥበበኛ ነው፡፡]
ከመካ ጀምሮ እስከ መድነቱል-ሙነወራ ብዙ ክስተቶች፣ ታሪኮች፥ ገጠመኞችንና ትምህርቶችን አቅፋ ይዛለች፥ የነብያችንም ﷺ ጉዞ የባጢል ሰዎችን ለመዋጋት ፈርተው አይደለም፥ ይልቁንስ የአሏሕን ትዕዛዝ ለመፈፀምና ለመተግበር ነበር።
#በራዕ [ረዲየሏሁ ዐንሁ] እንድህ ይላሉ፦
{ ወሏሒ በ እኛ ’ኮ ጦርነቱ በጣም የበረታ ጊዜ #በነብያችን ﷺ እንጠለል ነበር።}
© ሙስሊም ዘግበውታል!!
•ኢማሙ ኣነወውይ [ረዲየሏሁ ዐንሁ] እንድህ ይላሉ፦ {ይህ ሐድስ #የነብያችን ﷺ ጀግንነት፥ በአሏሕ ያላቸውን የቂንነትና ተወኩልነት ያመላክታል።}
#የነብያችንም ﷺ ከመካ ወደ መድና ያደረጉት ጉዞ እርጋታን፣ እረፍትን፣ ዱንያን ፈልገውም አልነበረም።
ቲርሚዝይ በዘገቡት ሀድስ እንድህ ያሉ ናቸው፦ [ እኔ በዱንያ ላይ ከአንድት ዛፍ ጥላ ስር እንዳረፈና ትቷት እንዴ ሄደ ተጓዥ ነኝ።]
• ይህ ጉዞ ትልቅን አላማ ያዘለና የቋጠረ ነበር፥ የሙስሊሞችን ወንድማማችነት ለማጠናገር፣ የእስልምና ባድራ ከፍ ለማድረግና እስላማዊ አስተዳደር እንድቋቋም ነበር።
#ነብያችን ﷺ ከመካ ወደ መድና የተጓዙት ከሰዎች ዘንድ በስልጣንንና በደረጃን መታወቅንና የበላይ መሆንን ፈልገው አልነበረም። ለዚህማ የቁረይሽ ታላላቅ መሪዎች እና ኋብታሞች እንድህ ብለው ጥያቄ አቅርበውለት ነበር።
« በዚህ በምታደርገው ጥሪ ሀብታም መሆን ፈልገህ ከሆነ ’ኛ ከገንዘባችን ሰብስበን ከ’ኛ የበለጠ ሀብታም እናደርገሀለን፣ ስልጣንን ፈልገህ ከሆነ አንተን በ’ኛ መሪያችን አድርገን እንሾመሃለን !! ይሔን ጥሪህ ተው ለትዕዛዝህ ታዛዥ እንሆናለን።»
ይሔን እንዳደርስ የተላከው መልክተኛ አጎታቼው #አቡ_ጧሊብ ነበርና እንድህ ብለው መለሱለት፦
« አንተ አጎቴ ሆይ እንኳን ይሔን ቀላሉን ነገር ቀርቶ ሰማይን በቀኝ እጄ ጨረቃን ደግሞ በእግራ እጄ ቢያኖሩልኝም ከዚህ ጥሪዬ አሏሕ ግልፅ እስኪሚያደርገው ወይም ስሞት በቀር አልተውም።»
~~~
~~~
✍ ምክርዎት ድጋፋችን ነው!!
•~•~•~•~•~•~•~•
www.tg-me.com/seid9963
•~•~•~•~•~•~•~•
JOIN || https://www.tg-me.com/+XBeaC-I2mctmNjE8

ሱፍያን??
ማጥፋት አትችልም!!?
……………………………………
በአላህ ውሣኔ በነብዩ ፊርማ፡
በሰሀቦች ፅናት በልብ ውስጥ ዜማ፡
በአማኞች ትግል በሙስሊሙ ኡማ፡
በነዚህ ሀይል ነው፤
መዘሀበ ሱፍያ የተመሰረተው፡
ጠላቱን ረቶ ባለም የዘመተው፡
በማንነቱ ነው ሀቅ የተገመተው፡
………………………………………………
አይደል እንደ ሀዳድ በጓሮ የገባ፡
ሀቅን ክዶ አይደለም አታሎ እንደ ሌባ፡
ተጃጂሎ አይደለም ወይ እንደ ኢኽዋኖች፡
አጭበርብሮም አያውቅ እንደ ኢኽዋንዮች፡
………………………………………………………
ቁርዐንና ሀዲስ ሀቅ ነው ፙዛኑ፡
አይቀያየርም መንበረ ስልጣኑ፡
መዘሀበ ሱፍያ ሀቅ ነው ልሣኑ፡
ሙሉ ነው መርሁ ካላህ የረቀቀ፡
አይደል እንደ ዋህብይ ፈሩን የለቀቀ፡
ደግሞም እንደ ኢኽዋን የተጨማለቀ፡
÷÷÷÷÷÷÷÷÷÷÷÷÷÷÷÷÷÷÷÷÷÷
ደማቅ ታሪክ አለው ተዘርዝሮ አማያልቅ፡
መቸም ቢሆን መቸ ከማንም የሚልቅ፡
በእውነተኝነቱ ጠላት አስመስክሯል፡
ገናና ነው ስሙ በፍትህ ተሰፍሯል፡
በወህይ ነው ውስጡ የተመነጠረው፡
ጠባቂው አላህ ነው ማንም እንዳይደፍረው፡
ጠበቆችም አሉት ሌባ እንዳይቆፍረው፡
ተስረግርጎ ገብቶ እንዳይቦረቡረው፡
ጠሞ እንዳያጣምም እንዳይሸረሽረው፡
ብርሀን ነው ውስጡ ዘመን የማይሽረው፡
………………………………………………………
ጠላቶች ቢያወሩ ቢዝቱበት በሱ፡
ጭንቀትን አያውቅም ሀቅ ነው ትራሱ፡
መቁረጫ ሰይፍ አለው ሁሌም የተሳለ፡
ወንዱንም ሴቱንም ልቡን ያማለለ፡
ቁርዐንና ሀዲስ ንፁህ መመሪያ አለ፡
…………………………………………………
ይሔ መመሪያ ነው የሱ መታወቂያ፡
የፈጣሪ ቃል ነው ደማቅ መጠበቂያ፡
የነቢ ንግግር ወህዩ ነው መፅደቂያ፡
ዐወ ሱፍያውን ማንም አይነካውም፡
እሱን ላጥፋ ያለ አዕምሮ የለውም፡
………………………………………………
አጠፋለሁ ያለ ጠፍቶ ይመለሳል፡
የአላህን ቁጣ በቶሎ ይቀምሣል፡
ንገሩት ታሪኩን የዛን ባለ ዝሆን፡
እንደት እንዳረገው አላህ እንደሚሆን፡
አጠፋለሁ ብሎ የከዕባን ብርሀን፡
አላህ አጥፍቶታል ያን መናጢ አብረሀን፡
____
ንገሩት ታሪኩን ይሔም ሰው ከሰማ፡
ቁጣ እንዳይወርዲበት ከአላህ=ሩሀማ፡
እንደዚህም በሉት በአላህ ይሁንብኝ፡
ሱፍያንማ እንዳትነካብኝ፡
እዛው ጥመትህ ውስጥ እየገባህ አቡካ፡
መዘሀበል ሀቅን ጫፉን እንዳትነካ፡
ስልጣኑ የኔ ነው ተሾምኩ ብትልም፡
የሀበሻን ሱፍይ ማጥፋት አትችልም፡
[[ሼር አድርጉ]]
በሂጅራ 1444 ቀን /23/
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.tg-me.com/yedanawecuchannnneel
ማጥፋት አትችልም!!?
……………………………………
በአላህ ውሣኔ በነብዩ ፊርማ፡
በሰሀቦች ፅናት በልብ ውስጥ ዜማ፡
በአማኞች ትግል በሙስሊሙ ኡማ፡
በነዚህ ሀይል ነው፤
መዘሀበ ሱፍያ የተመሰረተው፡
ጠላቱን ረቶ ባለም የዘመተው፡
በማንነቱ ነው ሀቅ የተገመተው፡
………………………………………………
አይደል እንደ ሀዳድ በጓሮ የገባ፡
ሀቅን ክዶ አይደለም አታሎ እንደ ሌባ፡
ተጃጂሎ አይደለም ወይ እንደ ኢኽዋኖች፡
አጭበርብሮም አያውቅ እንደ ኢኽዋንዮች፡
………………………………………………………
ቁርዐንና ሀዲስ ሀቅ ነው ፙዛኑ፡
አይቀያየርም መንበረ ስልጣኑ፡
መዘሀበ ሱፍያ ሀቅ ነው ልሣኑ፡
ሙሉ ነው መርሁ ካላህ የረቀቀ፡
አይደል እንደ ዋህብይ ፈሩን የለቀቀ፡
ደግሞም እንደ ኢኽዋን የተጨማለቀ፡
÷÷÷÷÷÷÷÷÷÷÷÷÷÷÷÷÷÷÷÷÷÷
ደማቅ ታሪክ አለው ተዘርዝሮ አማያልቅ፡
መቸም ቢሆን መቸ ከማንም የሚልቅ፡
በእውነተኝነቱ ጠላት አስመስክሯል፡
ገናና ነው ስሙ በፍትህ ተሰፍሯል፡
በወህይ ነው ውስጡ የተመነጠረው፡
ጠባቂው አላህ ነው ማንም እንዳይደፍረው፡
ጠበቆችም አሉት ሌባ እንዳይቆፍረው፡
ተስረግርጎ ገብቶ እንዳይቦረቡረው፡
ጠሞ እንዳያጣምም እንዳይሸረሽረው፡
ብርሀን ነው ውስጡ ዘመን የማይሽረው፡
………………………………………………………
ጠላቶች ቢያወሩ ቢዝቱበት በሱ፡
ጭንቀትን አያውቅም ሀቅ ነው ትራሱ፡
መቁረጫ ሰይፍ አለው ሁሌም የተሳለ፡
ወንዱንም ሴቱንም ልቡን ያማለለ፡
ቁርዐንና ሀዲስ ንፁህ መመሪያ አለ፡
…………………………………………………
ይሔ መመሪያ ነው የሱ መታወቂያ፡
የፈጣሪ ቃል ነው ደማቅ መጠበቂያ፡
የነቢ ንግግር ወህዩ ነው መፅደቂያ፡
ዐወ ሱፍያውን ማንም አይነካውም፡
እሱን ላጥፋ ያለ አዕምሮ የለውም፡
………………………………………………
አጠፋለሁ ያለ ጠፍቶ ይመለሳል፡
የአላህን ቁጣ በቶሎ ይቀምሣል፡
ንገሩት ታሪኩን የዛን ባለ ዝሆን፡
እንደት እንዳረገው አላህ እንደሚሆን፡
አጠፋለሁ ብሎ የከዕባን ብርሀን፡
አላህ አጥፍቶታል ያን መናጢ አብረሀን፡
____
ንገሩት ታሪኩን ይሔም ሰው ከሰማ፡
ቁጣ እንዳይወርዲበት ከአላህ=ሩሀማ፡
እንደዚህም በሉት በአላህ ይሁንብኝ፡
ሱፍያንማ እንዳትነካብኝ፡
እዛው ጥመትህ ውስጥ እየገባህ አቡካ፡
መዘሀበል ሀቅን ጫፉን እንዳትነካ፡
ስልጣኑ የኔ ነው ተሾምኩ ብትልም፡
የሀበሻን ሱፍይ ማጥፋት አትችልም፡
[[ሼር አድርጉ]]
በሂጅራ 1444 ቀን /23/
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.tg-me.com/yedanawecuchannnneel
Telegram
ሸምሰ ዳኒ [ ዳና የሀድራ ጀመዐ ] chennel
በቻናሉ ይቀላቀሉ 👇👇
@yedanawecuchannnneel
አስተያየት ካለወት
👇
@ibnu_abdery_bot
የዩቲብ ቻናሉን ለመጎብኘት
👇👇
Watch "የዳናው Tube" on YouTube
https://youtube.com/channel/UCQp9Vh7556u4HpK8ZpXR5pg
@yedanawecuchannnneel
አስተያየት ካለወት
👇
@ibnu_abdery_bot
የዩቲብ ቻናሉን ለመጎብኘት
👇👇
Watch "የዳናው Tube" on YouTube
https://youtube.com/channel/UCQp9Vh7556u4HpK8ZpXR5pg
👍1
🤎እንኳን ለ1444ተኛው ዓመተ ሂጅራ በሰላም አደረሰን !!!🤎
https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAFMRMXhbDPQYNBALQg
https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAFMRMXhbDPQYNBALQg
Forwarded from 𝐬𝐞𝐢𝐝 (𝐨𝐟𝐟𝐢𝐜𝐢𝐚𝐥 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥)🕋 🇪🇹
#ክፍል_ሁለት!!
የሐጅ ወቅት በደረሰ ጊዜ የተለያዩ የዐረብ ጎሳዎች ይሰባሰባሉ፥ አንድ ቀን #ነብዩና_ሙሀመድ ﷺ ከመድና ከመጡ ሰዎች ጋር ተገናኝተው ወደ እስልምና ጥሪ አቀረቡላቸው። እነርሱም ጥሪውን ተቀብለው ወደ እስልምና ገቡ፥ እንድህም አሉ “እኛ ወደ ሀገራችን መድና ተመልሰን ሰዎችን ወደ እስልምና እንጠራለን።” በማለት #ለነብያችን ﷺ ቃል ገቡ።
ወደ መድና ሀገራቸው ከተመለሱ በኋላ የመድና ሰዎችን ወደ እስልምና መጣራት ጀመሩ፥ ከእነርሱም ከመድና ነዋሪዎች ከፊሎቹ ወደ እስልምና እምነት ገቡ። እነርሱም #አንሷሮች {አጋዦች} ይባላሉ።
የቀጣዩ ዓመት የሐጅ ወቅት ሲደርስ ከአንሷር አስራሁለት ሰዎች መጡና ለነብያችን ﷺ ቃልኪዳን {ቃለመሐላን} ፈፀሙ። [ቃልኪዳኑም ፦ ከአሏሕ ውጭ ሌላን ጉኡዝ ላያመልኩ፥ የሰውን ንብረት ላይሰርቁ፥ ዝሙትን ላይፈፅሙ፥ ልጆቻቸውን ላይገድሉ፥ ቀጥፈትንና ውሸትን ላይቀርቡ ነበር፤ ሲመለሱም ከእነርሱ ጋር #ሙስዓብ_ኢብኑ_ዑመይርን [ረድሏሁ ዓንሁ] የእስልምና እውቀትን እንዳስተምራቸው ላኩት፥ እስልምና መድና ውስጥ በየቤቱ ገባ አንኳኳ።
በቀጣይ አመት የሐጅ ወቅት በደረሰ ጊዜ ወደ ሰባ [70] የሚደርሱ አንሷሮች ወደ #ነብያችን ﷺ መጡና ቃል መሐላን ፈፀሙ።
#የሒጅራ_ትዕዛዙ_በመጣ_ጊዜ!!
የመካ ቁረይሾችም #ለነብያችን ﷺ ቃልኪዳን መፈፀማቸውን እና ሶሀባዎች ወደ መድና ጉዞ ለማድረግ መዘጋጀታቸውን አወቁ። በዚህን ጊዜ ቁረይሾች ነገሩ የከፋ ነው ብለው ፈሩና ተደናገጡ፥ የፈሩትም #ሙሐመድ ﷺ ሀይል ካደረገ ስልጣናችን ይወገዳል፣ ክብራችን ይገፈፋል፣ በመድና አድርገን ወደ ሻም የሚያዳርሰን የንግድ መንገድም ይቋረጣል ብለው ነበር።
ቁረይሾችም #ዳረ_ነድዋህ ከሚባል ቤት ተሰባስበው ተንኮል፣ ሴራና ደባን መጠንሰስ ጀመሩ፥ የተሰባሰቡት ቀንም #የውመ-ዙህማህ በመባል ይጠራል። በዚህም ተንኮል ጥንሰሳ ጊዜም #ዒብሊስ [የአሏሕ እርግማን ይውረድበትና] የሽማግሌ ቅርፅ በመላበስ ከነጅድ እንደመጣ ሁኖ ከበሩ ላይ ቆመ በዚህን ጊዜ ከበሩ ላይ የቆመው ማነው በማለት ጠይቀው ምንነቱን ከነገራቸው በኋላ ትልቅ ሽማግሌ ነው በማለት በአማካሪነትና አስታራቂነት አቀረቡት፥ ከዛም የተነለያዩ ሀሳቦች ተሰነዘሩ በዚህ ጊዜ #ኢብሊስ [ነዐለቱሏሂ ዐለይሒ] ሐሳባቸውን ውድቅ አደረገው፣ መጨረሻ ላይም ከተለያዩ የዐረብ ጎሳዎች ወጣቶችን በመሰብሰብ በአንዴዬ መትተው እንድገደል ወሰኑ፥ #ኢብሊስም [ነዐለቱሏሒ ] ጥሩ ሀሳብ ነው ብሎ ተቀበለ፥ ተስማማ።
---------------------------------------
JOIN||https://www.tg-me.com/+XBeaC-I2mctmNjE8

#ክፍል_ሶስት!!
◎ #ሸይኽ_ሚስባህ ዳና [ ረዲየሏሁ ዐንሁ አመደነሏሁ ቢኣምዳዲሂም ወነፈዐና ቢሂ] እንድህ በማለት ገልፀውታል፦
አቡ-ጀህል አለ አሉ ተው ምክር እናብዛ፣
የሙሐመድ ነገር ነበረ እንደዋዛ፣
ደመቅ ደመቅ አለ እየቀደም በዛ፣
እርሱ ጋር ከሆኑ ዑመርና ሀምዛ፣
የኛ ነገር በቃ ተው ተዐብ አናብዛ፣
ወይ እንግባላቸው ወይ ግቡልኝ ለኔ፣
ነቤ ዘይኔ......
● ሰይዱና ጅብሪልም [ዓለይሒ ወሰለም] መጥቶ የመካ ሙሽሪኮች የጠነሰሱትን ሴራ #ለነብያችን ﷺ ነገራቸው፥ ከቤታቼውም እንዳይተኙ ነገራቸው። #ነብያችንም ﷺ ሰይዱና ዓልይን ጠርተው ከምኝታቼው እንዲተኛና ከእርሱ ዘንድ የተቀመጡ አደራዎችን ለባለቤቶቻቸው እንዳደርስ አዘዙት።
#ነብያችንም ﷺ አንድ እፍኝ አፈር ይዘው ከእራሳቼው ላይ በመበተን ሱረቱል ያሲንን አነበቡ፥
[يس
وَٱلْقُرْءَانِ ٱلْحَكِيمِ
ጥበብ በተመላበት ቁርኣን እምላለሁ፡፡
إِنَّكَ لَمِنَ ٱلْمُرْسَلِينَ
አንተ በእርግጥ ከመልክተኞቹ ነህ፡፡
عَلَىٰ صِرَٰطٍ مُّسْتَقِيمٍ
በቀጥታም መንገድ ላይ ነህ፡፡
تَنزِيلَ ٱلْعَزِيزِ ٱلرَّحِيمِ
አሸናፊ አዛኝ ከሆነው አምላክ መወረድን ተወረደ፡፡
لِتُنذِرَ قَوْمًا مَّآ أُنذِرَ ءَابَآؤُهُمْ فَهُمْ غَٰفِلُونَ
አባቶቻቸው ያልተስፈራሩትን ሕዝቦች ልታስጠነቅቅበት (ተወረደ)፡፡ እነርሱ ዘንጊዎች ናቸውና፡፡
لَقَدْ حَقَّ ٱلْقَوْلُ عَلَىٰٓ أَكْثَرِهِمْ فَهُمْ لَا يُؤْمِنُونَ
በአብዛኞቻቸው ላይ ቃሉ በእውነት ተረጋገጠ፡፡ ስለዚህ እነርሱ አያምኑም፡፡
إِنَّا جَعَلْنَا فِىٓ أَعْنَٰقِهِمْ أَغْلَٰلًا فَهِىَ إِلَى ٱلْأَذْقَانِ فَهُم مُّقْمَحُونَ
እኛ በአንገቶቻቸው ላይ እንዛዝላዎችን አደረግን፡፡ እርሷም (እንዛዝላይቱ) ወደ አገጮቻቸው ደራሽ ናት፡፡ እነርሱም ራሶቻቸውን ያንጋጠጡ ናቸው፡፡
وَجَعَلْنَا مِنۢ بَيْنِ أَيْدِيهِمْ سَدًّا وَمِنْ خَلْفِهِمْ سَدًّا فَأَغْشَيْنَٰهُمْ فَهُمْ لَا يُبْصِرُونَ
ከስተፊታቸውም ግርዶን ከስተኋላቸውም ግርዶን አደረግን፡፡ ሸፈንናቸውም፡፡ ስለዚህ እነሱ አያዩም፡፡]
ከሁሉም ሰዎች ላይ ከራሳቸው አፈርን አደረጉባቸው።
•አሏሁ ተዓላ ዓይናቸውንም እንደያዩ ሸፈናቸው።
#ነብያችንም ከወጡ በኋላ አንድ ሰው መጣና ከዚህ ምን ትሰራላችሁ ብሎ ጠየቃቸው? #ሙሐመድን ፈልገን ነው ብለው መለሱለት
ሰውዬውም፦ በፈጣሪ እምላለሁ ፈጣሪ አዋርዷችኋል #ሙሐመድ ከ’ራሳችሁ ለይ አፈር በማድረግ ወጥቶ ሒዷል አላቸው። ሁላቸውም ’ራሳቼውን ሲነኩት አፈርን አገኙ። ከዛም ወደ ቤት ሲመለከቱ #ሰይዱና_ዐልይን የነብዩን ሻል ለብሶ ተመለከቱና እንድህ አሉ፦ [ በፈጣሪ እንሞላለን #ሙሐመድ ሻሉን ለብሶ ተኝቷል።] እንደዚሁ እንደተፋጠጡ ሲወጣ ለመግደል ሲጠባበቁ #ሰይዱና_ዐልይ ከመኝታቸው ተነስተው ብቅ አሉ።
ከዛም ሰይዱና ዐልይን ሲመለከቱ እንድህ አሉ፦ «ያ ሰውዬ የነገረን እውነቱን ነበር።»
•አሏሕም ይሔን ክስተት እንድህ ብሎ ይነግረናል፦
وَإِذْ يَمْكُرُ بِكَ الَّذِينَ كَفَرُوا لِيُثْبِتُوكَ أَوْ يَقْتُلُوكَ أَوْ يُخْرِجُوكَ ۚ وَيَمْكُرُونَ وَيَمْكُرُ اللَّهُ ۖ وَاللَّهُ خَيْرُ الْمَاكِرِينَ
{እነዚያም የካዱት ሊያስሩህ ወይም ሊገድሉህ ወይም (ከመካ) ሊያወጡህ ባንተ ላይ በመከሩብህ ጊዜ (አስታውስ)፡፡ ይመክራሉም አላህም ተንኮላቸውን ይመልስባቸዋል፡፡ አላህም ከመካሪዎቹ ሁሉ በላይ ነው፡፡}

#ክፍል_አራት!!
ሒጅራ ...!
#ነብያችን ﷺ ከቤታቸው ከወጡ በኋላ ወደ አቡ-በክር ሲድቅ [ረዲየሏሁ ዐንሁ] ቤት አመሩና ሒጅራ እንዳደርጉ ትዕዛዝ እንደመጣ ነገሩት፥ አቡ-በክርም [ረዲየሏሁ ዓንሁ] ከእነርሱ ጋር ጉዞ እንዳደርግ #ነብዩን ﷺ ጠየቃቸው፥ #ነብዩም ﷺ ፈቀዱለት። አቡ-በክርም [ረዲየሏሁ ዓንሁ] ከደስታ የተነሳ አለቀሱ። ከዚያ ሁለት ግመሎችን አቡ-በክር አዘጋጅቶ ጉዞ ጀመሩ፥ #ሰውር_ዋሻ ደርሰው እስከገቡ ድረስ፥ በጉዟቸው መካከልም #አቡ_በክር [ረዲየሏሁ ዐንሁ] አንድዬ #ከነብያችን ﷺ ፊት፣ አንዲዬ ደግሞ ከኋላ፣ በቀኝ በስተግራ ሲሆን ተመለከቱት በዚህም ጊዜ #ነብያችን ﷺ እንድህም አሉት “ምን ሆነህ ነው? ምንድን ነው የምሰራው?” #አቡ_በክርም [ረዲየሏሁ ዐንሁ] እንድህ አሉ፦ “አንቱን ለመጉዳት ከፊት የሚጠባበቅ ሳስብ ከፊት እሆናለሁ፣ ከኋላ አንቱን ለመግደል የሚፈልጉትን ሳስብ ከኋላ እሆናለሁ፣ አንድ ጊዜ ከቀኝ አንድ ጊዜ ከግራ እሆናለሁ #በአንቱ ላይ ጉዳት እንዳይደርስባችሁ ፈርቼ ነው” አላቸው!!
● #ሸይኽ_ሚስባህ ዳና [ ረዲየሏሁ ዐንሁ አመደነሏሁ ቢኣምዳዲሂም ወነፈዐና ቢሂ] እንድህ በማለት ገልፀውታል፦
የዋሻው እግረኛ እንዴነው ሷሒቡ፣
አቡ-በክር ሲዲቅ የሐድራው በዋቡ።
ባላላማ ሰንደቅ ባለ ኑር ዲባቡ፣
ቢወራ አያልቅም የ’ሱ አጃዒቡ።
በረዐቱ አለልህ የሱ መናቂቡ፣
የነኣዒሻ አባት የነኣብዱረህማኔ
ነቢዩ ዘይኔ.........
መንገዱን ሲሄዱ አስቀድሞ ገና፣
በቀኝም በግራ መዟዟሩ ጠና፣
ይገሉታል ብሎ ሀዘን ያዘውና፣
ወዳጁም ብሎ አለው ይህንን አየና
ላተህዘን ሷሒቤ አሏሁ መዐና፣
ለኔም ብዬ አይደለ ለአንተ ነው ማዘኔ
ነቢ ዘይኔ......
ከዋሻው በደረሱ ጊዜ #አቡ_በክርም [ረዲየሏሁ ዐንሁ] እንድህ አሉ፦ « መጀመሪያ እኔ ልገባና የቦታውን አማንነት ተመልክቼው ትገባላችሁ፣ ገቡና ተመለከቱ ምንም ነገር አላዩም»
ከዛም በኋላ ከዋሻው ውስጥ ገቡ ካረፉ በኋላ #ሰይዱና_አቡ_በክር_ሲድቅን [ረዲየሏሁ ዐንሁ] እባብ ነደፋቼው #ነብያችን ﷺ ተኝተው ነበር። እንባቼው #ነብዩ ﷺ ላይ በአረፈ ሰአት ተነሱ ዱዓ አደረጉለት።

የመካ ሰፊሆች ነገር አጠኑና፣
ወደ ዋሻው ሔዱ ሲድቅ ጋር ሆኑና፣
እባቡ ቢመጣ ልዘይር አለና፣
ሲዲቅ ከለከለው ቅናት ያዘውና፣
እግሩን ሰጠው አሉ ይንከሰኝ አለና፣
እያለ ያይኔ ኑር ፊዳ ልሁን እኔ።
ነቢዩ ዘይኔ.........
ከገቡ በኋላ አሏህ ዛፍን እንድትበቅል አዘዛት ’ሷም ከዋሻው በር መግቢያ ላይ በቀለች፥ እርግቦችንም አዘዛቼው ከዋሻው በር ላይ እንቁላል መጠያ እንዲያዘጋጁና ቁጭ እንድሉ፥ ካፊሮችም እየተከታተሏቸው ነበር። ከዋሻውም በደረሱ ጊዜ አንድ ሰው ወደ ዋሻው ላኩት እንዲመለከት፥ የተላከውም ሰው ከዋሻው ደርሶ ዛፊቱንና እርግቦቹን በተመለከተ ጊዜ ወደ ጓደኞቹ ተመልሶ ከዋሻው ውስጥ ማነም እንደሌለ ነገራቸው።
ይህንንም ክስተት #አቡ_በክር [ረዲየሏሁ ዐንሁ] እንድህ ብለው ገልፀውታል፦
“ወደ እግሩ ተመልክቶ በነበር ያየነ ነበር።”

መወደድኩን አውቃ እርጊቢቲቱም ፣
እንቁላሏን ጣለች እዋሻው ግዲም ፣
ድሯንም አደራች ሸረሪቲቱም ፣
ብለው ተመለሱ እዚህስ የለም፣
አሏህ ሸሸጋቼው ብሎ ታለሁ እኔ
ነቢ ዘይኔ.........
ካፊሮች ከተመለሱ ከሶስት ሌሊት በኋላ #ነብያችንና አቡ-በክር መንገዳቸውን ወደ መድና ቀጠሉ። ነገር ግን የመካ ካፊሮች #ሙሐመድንና አቡ-በክርን ፈልጎ አግኝቶ ላመጣ ሽልማት እንደሚሰጡ ተናግረው ነበር። #ሱራቀተ_ኢብኑ_ማሊክም ይህን ሰምቶ ነበርና ተከታትሎ ደረሰባቸው፥ ወደ እነርሱም በቀረበ ጊዜ #ነብያችን ﷺ መሬት እንድትይዘው ጌታቸውን ተማፀኑት፤ የሱራቃ ግመልንም መሬቲቱ ዋጠቻት፥ ሱራቃም ዱዐ እንዳደርጉለትና እነርሱን በዚህ የሚመጣውን ሰውም የሉም ብሎ እንደሚመልስ ቃል ገባላቸው።
#ነብዩም ﷺ ዱዓ አደረጉለትና መሬቲቱም ለቀቀችው፥ እርሱም ተመለሰ።

#ክፍል_አምስት!!
ሒጅራ....! የመጨረሻው ክፍል
°የመጀመሪያው ክፍል ሊንክ
https://www.tg-me.com/DanaKnowledgeTable1/323
°የሁለተኛው ክፍል ሊንክ
https://www.tg-me.com/DanaKnowledgeTable1/325
°የሶስተኛው ክፍል ሊንክ
https://www.tg-me.com/DanaKnowledgeTable1/326
°የአራተኛው ክፍል ሊንክ
https://www.tg-me.com/DanaKnowledgeTable1/327
ታዲያ በጉዟቸው መካከል የአቡ-በክር ነፃ ያወጡት ባሪያ ዓሚር ኢብኑ ፈሂራና ኢብኑ አረይቀጥ መንገድ የሚያመላክቱ ነበሩ። በጉዟቸው መካከል #በዑሙ_መዕበድ አልኹዛዕይ ቤት አለፋ፥ እሷም አታቃቸውም ነበርና #ነብያችን ﷺ እንድህ አሏት፦ “አንቺ ዑሙ-መዕበድ ሆይ! ወተት ይገኝ ይሆን?” ኧረ በፍጹም የለም ብላ መለሰችላቸው። #ነብዩም ﷺ ከቤት ውስጥ ፍየልን ተመለከቱና ጠየቋት፥ እሷም ፍየሊቱ ድርቅ እንደጎዳትና መታለብ እንደማትችል ነገሯት። #ነብዩም ﷺ ፍየሊቱን አመጡና ጀርበዋንና ጡቷን ዱዓ አድርገው አሻሿትና ዕቃው እስከሚሞላ ድረስ አልበው ጓደኞቻቸውን አጠጡ።
ሁለተኛ አልበው ከእሷ ዘንድ አስቀምጠውላት መንገዳቸውን ጀመሩ።
የመዲና ሙስሊሞች #የነብዩን ﷺ መውጣት ሰምተው ነበርና ሁልቀን የእነርሱን መምጣት መጠባበቅ ጀመሩ፥ እነርሱ የመጡባት ቀን እስከደረሰች ድረስ ፀሀይቱ ሙቀቷ የበረታች ጊዜ ሁሉም ወደ ቤቱ መመለስ ጀመሩ፥ ከተመለሱ በኋላ አንድ ሰው #የነብያችንና የአቡ-በክርን መምጣት ሲመለከት ድምፁን ከፍ አድርጐ #የነብያችንን ﷺ መመጣት ለማሳወቅ #አንሷሮችን ተጣራ።
አንሷሮችም #ነብዩን ﷺ ለመቀበል ከቤታቸው ወጡ።
#ነብያችንም ﷺ ግመሏን ተዘብጠው ወደ መድና ገቡ፥ ግመሊቱንም ካረፈችበት ቦታ መስጅድን ገነቡ፥ ቤታቸውና መስጅዱ ተገንብቶ እስከሚያልቅ ከአቡ-ዐዩብ ኣል-ዐንሷርይ ቤት ተቀመጡ። [ኻሊድ ኢብኑ ዘይድ ይባላል።]
መድና #ነብያችን ﷺ ሳይገቡባት በፊት #የስሪብ ትባል ነበር።
#ነብዩና_ሙሐመድ ﷺ እና ባልደረቦቻቸው ከመካ ወደ መድነቱል-ሙነወራ ጉዞ አድርገው መድነቱል-ሙነወራ ላይ ከተሙ። መድና ውስጥ እስልምናን የተቀበሉ ሙስሊሞችም #ነብዩንና ﷺ ባልደረቦቻቸውን በጥሩ አቀባበል ተቀበሏቸው፥ አገዟቸው፥ ያላቸውን አካፈሏቸው በዚሕም የተነሳ #አንሷር ተባሉ።
ተጓዦቹም #ሙሐጅር ተብለው ተጠሩ።
በመድነቱል-ሙነወራ ላይ እስልምና ከፍ አለ፣ ጥሪውም ተዳረሰ። #ነብዩም ﷺ በአንሷርና በሙሐጅሮች መካከል ወንድማማችነትን፣ መተጋገዝንና መዋደድን አላመዱ፥ አሰፈሩ። ከዚህ በኋላም ለአማኞች ካፊሮችን እንድዋጉ #ጅሐድ ተፈቀደ።
#ነብዩና_ሙሐመድም ﷺ ካፊሮችን በብዙ ዘመቻዎች ተፋለሙ።
#ነብያችንም ﷺ ኃይለኛና ጀግና ነበሩ። ከመካ ወደ መድና ያደረጉትም ጉዞ #ፈርተው ወይም #ሸሽተው አይደለም፥ ነገር ግን ጉዞው የአሏሕን ትዕዛዝ ለመፈፀምና መድና ላይ የእስልምና መንግስትን ለመመስረት ነበር።
#ነብያችን ﷺ ከተፋለሟቸው ዘመቻዎች ውስጥ የበድር ዘመቻ፣ የኡሁድ ዘመቻ፣ የኸንደቅ ዘመቻ፣ የሁነይን ዘመቻ፣ የፈትሁል-መካ ዘመቻ ነበሩ። 11ኛው ሒጅራ ዓመት በኋላ #ነብያችን ﷺ በመድና አረፋ፥ ከእናታችን አዒሻ [ረዲየሏሁ ዐንሃ] ቤት መካነ-መቃብራቸው ተፈፀመ።
የተከበረው #የነብያችን ﷺ ቀብር እስከ አሁን ድረስ ይዘየራል፥ #የነብያችን ﷺ ቀብርን መዘየር (መጎብኘት) የተወደደ ተግባር ነው፥ ለዚሕም የኦለሞች ስምምነት ፀድቋል።
#ነብያችንም ﷺ እንድህ ብለዋል፦ «የ’ኔን ቀብር የጎበኘ ነገ የትንሳኤ ቀን ምልጃዬ ተረጋገጠችለት።»
©ዳረ-ቁጥንይ ዘግቦታል ሐፊዙ ሱብክይ ሐድሱን ሐሰን ብለውታል።
ተፈፀመ
✍️ ሰኢድ ሙሃመድ

«ሁልጊዜ የ’ኔ አቋም ካልሆነ ማለት ድርቅና ነው፥ ታዛዥ መሆንና መተናነስ የድልና የደስታ መንገድ ነው።»
JOIN AND SHARE
https://www.tg-me.com/+XBeaC-I2mctmNjE8
JOIN AND SHARE
https://www.tg-me.com/+XBeaC-I2mctmNjE8
Forwarded from 𝐬𝐞𝐢𝐝 (𝐨𝐟𝐟𝐢𝐜𝐢𝐚𝐥 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥)🕋 🇪🇹
ፖለቲከኛ ለምን ከዳኝ ብለህ መበሳጨት እና ተስፋ መቁረጥ የለብህም፥ የበለጠ መጀገን እና መትጋት አለብህ።
.
ፖለቲከኛ እምነትም ሆነ ቋሚ የሆነ አቋም የለውም፥ ወቅቱን አገናዝቦ የስልጣን እድሜውን ለማራዘም ይጠቅመኛል የበለጠ ውጤታማ ያደርገኛል ብሎ ያሰበውን ውሳኔ በተግባር ያውላል።
.
ፖለቲከኛ ለስልጣኑ ሲል ሀገርንም ወደ ጦርነት በማስገባት ብዙ ሺ ወጣቶችን ለሞት ይማግዳል።
.
የፖለቲከኛ እምነቱ ስልጣኑ ነው ለዚህ እምነቱ ሲል ምንንም ማንንም መስዋእት ያደርጋል።
.
ለጊዜው ለአብይ አህመድ ስልጣን ማራዘሚያ ጠቃሚው ወሃብያ ነው ተብሎ ስለታመነበት መጅሊሱ ለወሃብያ ተሰጥቷል። በዚህ ተስፋ መቁረጥ የለብህም። በፖለቲካው ዓለም ቋሚ ወዳጅም ቋሚ ጠላትም የለም። በቋሚነት ለረጅም ጊዜ በንግስናው የሚቆይም የለም።
.
ስለዚህ የፖለቲከኛውን አቋም ማስለወጥና በሀገርህ ወሳኝ ማህበረሰብህ መሆንህን ማሳየት ያንተ ድርሻ ነው።
ተኝተህ ግን ማንም ዳቦ አምጥቶ አያጎርስህም።
JOIN

#የአልቃይዳ_መሪ_ተገደለ
ሳኡዲ አረቢያም በአልቃኢዳው መሪ ሸይኽ አይመን አልዘዋሂሪ መገደል የተሰማትን ደስታ ገለፀች ።
ሳኡዲ አረቢያ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯ በኩል በሰጠቺው መግለጫ " አልዘዋሂሪ አሜሪካንና ሳኡዲ አረቢያን ያሸበረ የአሸባሪዎች መሪ እና የታላላቅ ሽብሮች አቀናባሪ ነበር " በማለት በእርሱ መገደል ሳኡዲ ደስተኛ ናት በማለት ገልፃለች ።
ዶክተር አይመን አልዘዋሂሪ በህክምና ከፍተኛ ማእረግን የተጎናፀፈ ዶክተር የነበረ ሲሆን ሁሉንም ነገር ትቶ አሸባሪውን አልቃይዳን ተቀላቅሎ በእስልምና በጂሀድ ስም ብዙ ሲያሸብር የእስልምናን እና የሙስሊሙን ስም ሲያረክስና ሲያንቆሽሽ ቆይቶ ትላንት ለሊት የአሜሪካ ድሮል ሰለባ ሁኖ ህይወቱ አልፎል።
#በሀገራችን ውስጥም የተሰገሰጉ የዋህብያ አባላቶች የሚጠብቃችው እጣ ፈንታ ከዚህ የተለየ አደለም።
ቻናላችንን ይቀላቀሉን👇👇👇👇
https://www.tg-me.com/yHbskwakebet

#የጁማዓ_ሱናዎች
••••••••
1-الإغتسال
•ትጥበት
2-التطيب
•ሽቶ መቀባት (ለወንድ)
3-لبس الجميل
•ጥሩ ልብስ መልበስ (ነጭ ቢሆን የተወደደ ነው)
4-التسوك
•ሲዋክ መጠቀም
5-التبكير إلى المسجد
•ማልዶ ወደ መስጅድ መጓዝ
6-قراءة سورة الكهف
•ሱረቱል ከህፍ መቅራት
7-الإكثار من الدعاء
•ዱዓን ማብዛት
8-الصلاة على نبينا ﷺ
•ሶለዋት ማብዛት
JOIN
https://www.tg-me.com/+XBeaC-I2mctmNjE8
••••••••
1-الإغتسال
•ትጥበት
2-التطيب
•ሽቶ መቀባት (ለወንድ)
3-لبس الجميل
•ጥሩ ልብስ መልበስ (ነጭ ቢሆን የተወደደ ነው)
4-التسوك
•ሲዋክ መጠቀም
5-التبكير إلى المسجد
•ማልዶ ወደ መስጅድ መጓዝ
6-قراءة سورة الكهف
•ሱረቱል ከህፍ መቅራት
7-الإكثار من الدعاء
•ዱዓን ማብዛት
8-الصلاة على نبينا ﷺ
•ሶለዋት ማብዛት
JOIN
https://www.tg-me.com/+XBeaC-I2mctmNjE8
#ጁሙዓህም አደል?
ፈጅር እንደፈጀረ ሐቢብቲ ተነሽ ሐቢቢ ተነስ ትባባሉና አንተ ወደ መስጂድ እሷ ደግሞ ቤቷ ውስጥ ከቤቷም ከጓዳዋ የሱብሒን ሶላት ታከናውናላችሁ። የጠዋት ዚክሮችን ትዘክሩና የተወሰነ የቁርኣን አንቀፆችን ማንበብ።
ክሽን ክሽንሽን ክሽንሽንሽን ያለች ቁርስ ታዘጋጅልህና አብራችሁ ሱናን ጠብቃችሁ... እየተጎራረሳችሁ አንድ መጠጫ ብቻ ይዛችሁ በተራ እየጠጣችሁ ጠዋቷን ታሳልፉና ወደ ከስብ ትሄዳለህ።
አሏህ የወሰነልህን የተወሰነ ተፍ ተፍ ካልክ በኋላ ለጁሙዓህ ትዘገጃጃላችሁ። ሱናዎችን አከናውናችሁ ለሁለታችሁ የምትሆን ጥላ ይዛችሁ አንድ ላይ ወደ መስጂድ... ስትመለሱም አንድ ላይ።
🤦♂
እጅግ በጣም ይቅርታ!
ለካ ላጤዎች ብዙ ናችሁ እናንተን አይመለከትም አታንብቡት
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
...
.
.
ዊይ ለካ አንብባችሁታል😊
አግቡአ ታዲያ😋
#መልካም_ጁሙዓህ👇👇👇👇
https://www.tg-me.com/yHbskwakebet
ፈጅር እንደፈጀረ ሐቢብቲ ተነሽ ሐቢቢ ተነስ ትባባሉና አንተ ወደ መስጂድ እሷ ደግሞ ቤቷ ውስጥ ከቤቷም ከጓዳዋ የሱብሒን ሶላት ታከናውናላችሁ። የጠዋት ዚክሮችን ትዘክሩና የተወሰነ የቁርኣን አንቀፆችን ማንበብ።
ክሽን ክሽንሽን ክሽንሽንሽን ያለች ቁርስ ታዘጋጅልህና አብራችሁ ሱናን ጠብቃችሁ... እየተጎራረሳችሁ አንድ መጠጫ ብቻ ይዛችሁ በተራ እየጠጣችሁ ጠዋቷን ታሳልፉና ወደ ከስብ ትሄዳለህ።
አሏህ የወሰነልህን የተወሰነ ተፍ ተፍ ካልክ በኋላ ለጁሙዓህ ትዘገጃጃላችሁ። ሱናዎችን አከናውናችሁ ለሁለታችሁ የምትሆን ጥላ ይዛችሁ አንድ ላይ ወደ መስጂድ... ስትመለሱም አንድ ላይ።
🤦♂
እጅግ በጣም ይቅርታ!
ለካ ላጤዎች ብዙ ናችሁ እናንተን አይመለከትም አታንብቡት
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
...
.
.
ዊይ ለካ አንብባችሁታል😊
አግቡአ ታዲያ😋
#መልካም_ጁሙዓህ👇👇👇👇
https://www.tg-me.com/yHbskwakebet
Forwarded from 𝐬𝐞𝐢𝐝 (𝐨𝐟𝐟𝐢𝐜𝐢𝐚𝐥 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥)🕋 🇪🇹
https://www.tg-me.com/+XBeaC-I2mctmNjE8
Forwarded from 𝐬𝐞𝐢𝐝 (𝐨𝐟𝐟𝐢𝐜𝐢𝐚𝐥 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥)🕋 🇪🇹
❍ 13 የአሏህ ባህሪያቶችን የአቅልና (የአእምሮና) የቁርአን ማስረጃዎችን በከፊሉ እናያለን #ንያችሁን_ለአሏሁ ተአላ አድርጉ!!
➧አል-ውጁድ፦ አሏሕ መኖሩ
➣አሏህ ያለ ነው ለመኖሩም ጥርጥር የለም።
❒ #የአእመሮ ማስረጃችን፦
➻ ❛የዚች አለም መኖር ብቻ ፈጣሪ መኖሩን በግልፅ ያመላክተናል፥ ምክንያቱም አንድ ድርጊት ያለ አድራጊ አይገኝም።
ለምሳሌ እኛ የሆነ ፅሁፍ ፅፈን ያንን ፅሁፍ ለጓደኛችን ወስደን ይህን ፅሁፍ ማንም ሳይፅፈዉ በራሱ ጊዜ ተፃፈ ብንለዉ አእምሮው አይቀበለውም፥ ለምን እንደት ሰዉ ሳይፅፈዉ በራሱ ተፃፈ? የሚል ጥያቄ ይመጣበታል። ለ’ኛም ለአእምሯችን ከባድና የማይሆን ነገር ነዉ ስለዚህ ለዚች ፅሁፍ ግደታ ፀሀፊ እንደሚያስፈልጋት ሁሉ ለዚች አለምም ካለ መኖር ወደ መኖር ያስገኘዉ የግድ ፈጣሪ አለ፥ ያ ፈጣሪ የነበረዉ ደግሞ እነዚህ አለም ዉስጥ ያሉ ነገራቶች ሳይገኙ (ሳይፈጠሩ በአዘል ያለ ጅማሬ) ያለ ጌታ ነዉ።
#አለም ሲባል እንደሚታወቀዉ ከአሏህ ዉጭ ያሉ ነገሮች በሙሉ ካለ መኖር ወደ መኖር የገቡ አለም ይባላሉ።
እነዚህን ሁሉ #የፈጠረ_ፈጣሪ ደግሞ እነዚህን ነገሮች ሳይፈጥር ያለ እነዚህ ነገሮች ያለ ነበር።
•ለምሳሌ አሏህ ቦታ ሳይኖር ያለ ቦታ ነበር ምክንያቱም ቦታ ለራሱ ፍጡር ስለሆነ አቅጣጫ ሳይኖር ያለ አቅጣጫ ነበር፥ አቅጣጫ ማለት ላይ ታች ግራ ቀኝ ኃላ እና ፊት የሚባሉት፥ አርሽን ሳይፈጥር ያለ አርሽ ነበር ለምን አርሽ ፍጡር ነዉ አሏህ ፈጣሪ ነዉ፥ ሌሎችም አለም ዉስጥ ያሉ ነገሮች በሙሉ ሳይኖሩ አሏህ በአዘል ነበር።
قال رسول الله صلى الله عليه وسلم
« ﻛﺎﻥ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﻟﻢ ﻳﻜﻦ ﺷﻰﺀ ﻏﻴﺮﻩ» رواه البخارى
«አሏህ ከርሱ ሌላ ምንም ነገር ሳይኖር በፊት ነበር።»
•ታድያ #አሏህ ያለ ነዉ ስንል መኖሩ ያለ ቦታ ያለ አቅጣጫ ያለ እንደት ነዉ፥ ማለታችን ነው።
ለምን? ተብሎ ጥያቄ ከተነሳ ከላይ መልሱን መለስ ነዉ፥
እንዴት ለምን ትሉኛላችሁ? ከላይ የሁሉ ነገር ፈጣሪ እርሱ አሏህ ነዉ አሏህ ደግሞ እነዚህ ነገሮች ሳይኖሩ ነበር ብለን የል!!!
በትክክል በስርአት ብለናል ታድያ ለአሏህ መቀያየር ስለማያመችበት ከፈጠራቸዉ በኃላ ደግሞ ተቀይሮ ወደ አርሽ መጣ አይባልም፥
ተቀየረ ከተባለ፦
➊ በፍጡር ባህሪ እየገለፅነዉ ነዉ፥ #መቀየር ደግሞ ትልቁ የፍጡራን ባህሪ ነዉ ብለዋል #ኢማሙ_አቡ_ሀኒፋ ፊቅሁል አክበር በተባለዉ ኪታባቸዉ።
➋ ቁርአንን እየተጋጨን ነዉ ምክንያቱም ተቀየረ ካልን #አሏህን ፍጡር አደረግነዉ፥ በፍጡር ባህሪ ገለፅነዉ አሏህ ደግሞ በቁርአን ሱረቱል ሹራ ላይ
.قال الله تعالى [ليس كمثله شىء"]
«እኔን የሚመስል አንድም ነገር የለም።»
ስለዚህ አሏህ እኔ ፍጡርን አልመስልም እያለ እኛ በፍጡር ከገለፅነዉ ቁርአን አስዋሸን ቁርአን ያስተባበለ ደግሞ...........
➌ አሏህን ከፍጡራን ፈላጊ አደረግነዉ አሏህ ደግሞ ከፍጡር አይከጅልም ምክንያቱም ከጃይ ነዉ ከተባለ ደካማ ነዉ ደካማ ደግሞ ፈጣሪ ሊሆን አይችልም ምክንያቱም ለራሱም ፈላጊ ነዉና፥
#አሏህ ከአለም ፈላጊ እንዳልሆነ በቁርአን ሲነግረን፦
قال الله تعالى[فإن الله غني عن العالمين]
«አሏህ ከአለማት የተብቃቃ ነዉ፡፡»
ታድያ እንዴት አሏህ ፈላጊ ይባላል ከፍጡር???
አቅል ይህን አይቀበለዉም!!
ስለዚህ አሏህ ያለ ነዉ ስንል ያለ ቦታ ያለ አቅጣጫ ያለ እንዴት ነዉ ማለት ነዉ።❜
❒ #የቁርአን ማስረጃ፦📚
ﻗﺎﻝ ﺗﻌﺎﻟﻰ (ﺃﻓﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﺷﻚ )
«አሏህ ለመኖሩ ምንም ጥርጥር የለውም።»
#ነብዩም ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦
« ﻛﺎﻥ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﻟﻢ ﻳﻜﻦ ﺷﻰﺀ ﻏﻴﺮﻩ» ﺭﻭﺍﻩ ﺍﻟﺒﺨﺎﺭﻱ
ﻭﻏﻴﺮﻩ
«አሏህ ከርሱ ሌላ ምንም ነገር ሳይኖር በፊት ነበር።»
©ቡኻሪና ሌሎችም ዘግበውታል!!
JOIN $AND