Telegram Web Link
ዱንያ ባትፈጠር ኖሮ፣ መላኢካ፣ ሰው፣ ጅን፣ እንስሳትና ሌሎች በውስጧ ያሉት ነገሮችም ባልተገኙ ነበር።

እነሱ ከሌሉ ደግሞ ነቢዩ ﷺ ያላቸውን ደረጃ ማን ያውቅ ኖሯል።

ለዚያ አሏህ ነቢዩ ﷺ ያላቸውን ደረጃ ሁሉም እንዲያውቀው ሲል ዱንያን ፈጠረ ሁሉንም አስገኘው።

አየን ዱንያ የተፈጠረችው ለምን እንደሆን?!

ለእሳቸው(ለትልቁ ሰው)ሲባል ነው።

የነቢዩን ﷺ ልቅና ሰዎች ያውቁት ዘንድ ሰዎች መፈጠር አለባቸው። መላኢካዎች ያውቁት ዘንድም እነሱው መፈጠር አለባቸው።
ለዚያም ሲባል ፈጠራቸውውው....!


لولاه لم تخرج الدنيا من العدم......كما قال البوصيري

https://www.tg-me.com/+XBeaC-I2mctmNjE8
ስለ ሙጀሲማዎች ዑለማዎች ምን አሉ ዐቂደቱ ነሰፊያ በዶክተር ሸይኽ አቡበክር
● ስለ ሙጀሲማዎች ኦለሞች ምን አሉ.!?

➲ ዓቂደቱ ነሰፍያ ❷❻
በዶክተር ሸይኽ አቡ-በክር ሱለይማን [አሏሕ ከሙሉ ቤተሰባቸው ጋ..! በአፊያ ያኑርልን]

ሸር ማድረግዎን እንዳይዘነጉ...!
JOIN
https://www.tg-me.com/+XBeaC-I2mctmNjE8
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አይጥ ድመትን ስታባር...🤣
ያለንበት ሁኔታ ገራሚ ነው...!

እየደው አይደው ባሪያህን አይደው፥
ጊዜ የሳቀው ሰው እንዳያዋርደው።

አሉ ሸይኾቻችን ረሒመሁሏሁም...!

https://www.tg-me.com/+XBeaC-I2mctmNjE8
•የውዱዕ አደራረግ ደንብ..!

•ውዱዕ ከሶላት ቅድመ-ሁኔታዎች ውስጥ አንዱ ነው፥ የሶላት ግማሹ አካል ነው።
ያለ ውዱዕ ሶላት ትክክልም አትሆንም ተቀባይነትም አታገኝም።

قال رسول الله ﷺ: "لا يقبل الله صلاة أحدكم إذا أحدث حتى يتوضأ"

ነብዩና ሙሀመድ ﷺ እንድህ ኣሉ፦
«የአንድኛችሁ ውዱዑ ከተበላሸ ሶላቱ ትክክልም አትሆን፥ ተቀባይነትም የላትም ሁለተኛ ውዱዕ እስካላደረገ ድረስ።»  

ማለትም ውዱዑ ከሌለ ሶላት ተቀባይነት የላትም፣ ትክክልም አትሆንም።

•ለምሳሌ፦ ሶላት ትክክል ሁና ተቀባይነት የሌላት ማለትም ምንም አይነት አጅር የማይገኝበት፥ ይህም በቀልቡ ውስጥ ምንም አይነት ፍራቻ ሳይገኝ የተሰገደች ሶላት፥ ሀራምን ነገር ተመግቦ የሚሰገድ ሶላትን ይመስል።

#ውዱዕ ብለን ‘ዋውን’ ፊደል በዶማ ካነበብን ውዱዕ ለምናደርገው ድርጊትና ትጥበት ይሆናል።

#ወዱዕ ብለብ ‘ዋውን’ ፊደል በፈትሐ ካነበብን ደግሞ ለውዱዕ ማድረጊያ ለቀረበውና ለተዘጋጀው ውሓ ይሆናል።

ሰይዱና ኡስማን ኢብኑ ኣፋን [ረዲየሏሁ ዓንሁ] አንድ ቀን #የወዱዕ ውሐን አምጡልኝ በማለት ጠየቁና ቀረበላቸው።

ከዚያም እንደሚከተለው #ውዱዕን አደረጉ.!

❶ ከእጃቸው ላይ ውሐን በማፍሰስ 3× ጊዜ አጠቡ.
❷ በእጃቸው ውሐን እየጨመሩ በአፉቸውንና በአፍንጫውን እየሳቡና እያስገቡ 3× ጊዜ አጠቡ.
❸ 3× ጊዜ ፊታቸውንና እጃቸውን እስከ ከርናቸው ድረስ አጠቡ.
❹ እራሳቸውንም ኣበሱ!
❺ እግራቸውን በሙሉ ኣዳርሰው አጠቡ.! 

ከዚያም ከጨረሱ በኃላ እንድህ ኣሉ “ነብዩ ሙሀመድ ﷺ  እንደዚህ አይነት ውዱዕ ሲያደርጉ ተመልክቻለሁ።

ከዚያም  ነብዩ ﷺ እንደዚህ አሉ፦ “ይሔን የ’ኔን ውዱዕ የመሰለ ውዱዕ ያደረገና ሁለት ረካዐን የሰገደ በነፍሱም የዱንያዊ ኣለምን በመካከላቸው ያላሰበና ያልተጠመደ ከሆነ አሏሕ ያለፈውን ወንጀል ይምርለታል።”

የነብያችን ﷺ ውዱእ አሁን በጠቀስነው ቅደመ ሁኔታዎች መሰረት ነበረ..!
||
https://www.tg-me.com/+XBeaC-I2mctmNjE8
ዛذቱ-ሏሕ ማለት የአሏሕ እውነታ ማለት ነው፥ የአሏሕን እውነታውን ደግሞ የሚያቀው አሏሕ ብቻ ነው።

የአሏሕ እውነታ ደግሞ የሌሎችን እውነታ በፍፁም አይመስልም፥ የሌሎች እውነታ አካል ሲሆን የአሏሕ እውነታ ግን በፍፁም አካል አይደለም።

የአሏሕ እውነታ አካል አይደለም..!
የአሏሕ እውነታ ቁስ አይደለም....!
የአሏሕ እውነታ ቅርፅ አይደለም...!
የአሏሕ እውነታ በእንዴት የሚገለፅ አይደለም...!
የአሏሕ እውነታ ባጠቃላይ የፍጡራንን እውነታ በፍጹም አይመስልም...!

ለምሳሌ፦ የሰው ልጅ እውነታው ምንድን ነው ብንል አካሉ ያ'አካሉ ደግሞ ከተለያዩ የሰውነት ክፍለ-አካሎቹ የተገነባው ማለታችን ነው።

የአሏሕ እውነታ በአካል የሚገለፅ አይደለም...!

||
https://www.tg-me.com/+XBeaC-I2mctmNjE8
حسن المقصد في عمل المولد_sunnafiles_.pdf
1.3 MB
የኪታቡ ስም፡ ሑስኑል’መቅሡድ ፊዐመሊል መውሊድ

የኪታቡ አዘጋጅ፡ ኢማሙ አልሐፊዙ ሲውጥይ <ረዲየሏሁ ዓንሁ>

የኪታቡ መጠን በmg፡ 1.3mg

የረቢዕ ስጦታ ❶

https://www.tg-me.com/+XBeaC-I2mctmNjE8
٤٤_النعمة_الكبرى_على_العالم_في_مولد_سيد_ولد_آدم_2.pdf
3.8 MB
የኪታቡ ስም፡ አንኒዕመቱል'ኩብራ ዓለል'ዐለሚ ፊ መውሊዲ ሰይዲ ወለዲ አደም

የኪታቡ አዘጋጅ፡ ኢማሙ ኢብኑ ሐጀር አልሐይተምይ <ረዲየሏሁ ዓንሁ>

የኪታቡ መጠን በmg፡ 3.8mg

የረቢዕ ስጦታ ❷

https://www.tg-me.com/+XBeaC-I2mctmNjE8
الكوكب_المنير_بجواز_الاحتفال_بمولد_الهادي_البشير.pdf
1.2 MB
የኪታቡ ስም፡ አልከውከቡል ሙኒር ቢጀዋዚል'ህቲፋሊል'መውሊድ

የኪታቡ አዘጋጅ፡ ሸይኽ ጀሚል ሐሊም፣ ሸይኽ ሰኢዱ ሸሪፍ ሸይኽ ዶክተር፣  አልሐሽምይ ቁረይሽይ ሁሰይንይ  

የኪታቡ መጠን በmg፡ 1.2mg

የረቢዕ ስጦታ ❸

https://www.tg-me.com/+XBeaC-I2mctmNjE8
الروائح_الزكية_في_مولد_خير_البرية.pdf
1.7 MB
የኪታቡ ስም፡ አርረዋኢሁ ዘክያ ፊ መውሊዲ ኽይሪል’በርያ

የኪታቡ አዘጋጅ፡ መውላና ሸይኽ አብዱሏሕ አልሐበሽይ <ረሒመሁሏሁ ረህመተን ዋሲዓ>  

የኪታቡ መጠን በmg፡ 1.7mg

የረቢዕ ስጦታ ❹

https://www.tg-me.com/+XBeaC-I2mctmNjE8
الكواكب الدرية في مدح خير البرية.pdf
1.2 MB
የኪታቡ ስም፡ አልከውከቡ ዱሪያ ፊመድሒ ኸይሪል’በርያ

የኪታቡ አዘጋጅ፡ መውላና ሸይኽ አብዱሏሕ አልሐበሽይ <ረሒመሁሏሁ ረህመተን ዋሲዓ>  

የኪታቡ መጠን በmg፡ 1.2mg

የረቢዕ ስጦታ ❺

https://www.tg-me.com/+XBeaC-I2mctmNjE8
طالعة_الأقمار_من_سيرة_سَيِّد_الأبرار.pdf
3.3 MB
የኪታቡ ስም፡ ጧሊዓቱል'አቅማር ሚን ሲረቲል’ሰይዲል’አብራር

የኪታቡ አዘጋጅ፡ መውላና ሸይኽ ጀሚል ሐሊም <ሀፊዞሁሏህ> 

የኪታቡ መጠን በmg፡ ❸.❸mg

የረቢዕ ስጦታ ❻

https://www.tg-me.com/+XBeaC-I2mctmNjE8
አሏሕ የነብያችንን ﷺ መወሳቱን ከፍ አድርጎለታል..! ከእሱ ስም ጋር አብሮ በቁርኝት እንድጠራ አድርጎታል..!

"አሽሀዱ አነን-ላኢላሃ ኢለሏሕ ወአሽሃዱ አንነ-ሙሐመደ- ረሱሉሏሕ ﷺ"

በአዛን፥ በኢቃም በሶላት ተሽሑድ፥ በቁርአን ውስጥ ነብያችን ﷺ ይወሳሉ...!

አሏሕም በቁርአን እንደዚህ አለ፦

وَرَفَعْنَا لَكَ ذِكْرَكَ
[መወሳትህን ከፍ አደረግንልህ፥]

አንድ የዐጀም ሀገር ንጉስ ነበረ፥ < ከዐረብ ውጭ ያለ ሀገር ዐጀም ይባላል።> አንድ ቀን ከእርሱ ዘንድ ለተሰበሰቡ ሰዎች እንድህ በማለት ጥያቄ አቀረበ፥
[ ከሰዎች ሁሉ ትልቁ ማን ነው?] አንድኛው ብድግ አለና [አንተ ነህ..!] በማለት መለሰ..! ነገር ግን ይህ ንጉስ እኔ አይደለሁም አለና ለራሱ ጥያቄ መልስ ሰጠ
[ትልቅ ሰው ማለት አዛን አድራጊዎች በቀን አምስት ጊዜ የሚጠሩት የሚያወሱት ሰው ነው።]

አሽሐዱ አነን-ሙሐመደ-ረሱሉሏሕ ﷺ

https://www.tg-me.com/+XBeaC-I2mctmNjE8
السلام عليكم ورحمة.الله وبركاته
🌹🌹 ረቢዕ ሙባረክ 🌹🌹

በታላቁ የዳንይ መንደር የሚከበረው የመውሊድ ስነስርዐት ከ4 ቀን ቡሇላ ሚከበር ሲሆን

በእለቱ ዐርብ እድትገኙ ስል ከወድሁ መልዕክቴን አስተላለፍላው

🌷🌷 مولد المبارك 🌷🌷

🌷🌷እንኮን በሰላም አደረሳችሁ 🌹🌹
رأى بعض المتقدمين النبي صلى الله عليه وسلم في منامه فقيل له عظني يا رسول الله!
فقال: من استوا يوماه فهو مغبون
ومن كان في النقصان فالموت خير له
واعلم أن العمر بضاعة فالرابح من صرفه بطاعة الله وجانب من أهل البطالة والبضاعة فاعلم ان العمر محدود والأنفاس معدودة

ከሰለፍ ኡለማወች አንዱ በመናማቸው ነቢን ያዩና ያረሱለሏህ ምከሩኝ በማለት ይጠይቋቸዋል?
እሳቸውም እንድህ ሲሉ መከሩ
የትላንት ቀንህና የዛሬው ቀን አሏህን በመገዛት ዙሪያ እኩል የሆነበት ሰው ይሄሰው በእርግጥ ተሸውዷል

ከትላንቱ የኢባዳ ስራው የዛሬው የቀነሰበት ሰው ይህ ሰው ሞቱ ይሻለዋል
እወቅ እድሜህ ለአኼራ የምትሰራበት የንግድህ መሰረት ነው ትርፋማ የሚሆነው አሏህን በመገዛት ያሳለፈ ሰው ነው

እወቅ የድክመት ባልተቤት የሆነን ሰው እራቅ እያንዳዱ ትንፋሽህ ከአሏህ ዘንድ ተቆጣሪ ነው እድሜ ሲባል ደግሞ የተወሰነ ነው ከተወሰነለት ማለፍ የማይችል ነው
እርሶ ባይላኩ የአሏሕ መልዕክተኛ፥
መልካሞች ባልኖሩ በሆን ሀዘንተኛ፥
አበቦች ባልፈኩ ድሃ በተገፋ፥
እምነት ባልተገኘ ተውሒድ ባልተስፋፋ፥
አሏሕን ባላወቅን እንዲሁ በዳከርን ፥
በክህደት ጨለማ ተውጠን በቀረን።

የእርስዎ ውልደት ለሙስሊሞች ደስታ ነው 💚

መውሊድዎ ያስደስተናል...!!
:
https://www.tg-me.com/+XBeaC-I2mctmNjE8
አሏህን ብሎ ያለ ሰው አካል ነው ብሎ ያለ ሰው ኢማኑ ይበላሻል ዐቂደቱ ነሰፊያ
● አሏሕን አካል ነው ብሎ ያመነና የተናገረ  ኢማኑ ይበላሻል..!

➲ ዓቂደቱ ነሰፍያ ❷❾
በዶክተር ሸይኽ አቡ-በክር ሱለይማን [አሏሕ ከሙሉ ቤተሰባቸው ጋ..! በአፊያ ያኑርልን]

ሸር ማድረግዎን እንዳይዘነጉ...!
JOIN
https://www.tg-me.com/+XBeaC-I2mctmNjE8
እውነት ግን ውሃብዮች ድቤና ጫት ብቻ ነው ጥላቻቸው.?
:
ውሃብዮች የመውሊድ ስም ሲነሳ ለማጥላላት ከሚያነሱት ምክንያት መካከል ጫትና ድቤን ነው። 

➥በእውነት ጫትና ድቤ ነው መውሊድን እንድጠሉ ያደረጋቸው.?😎 በፍጹም አይደለም...! በፍጹም...!😎 

ይልቁንስ ሰዎችን ለማምታታት እና ለማወናበድ የሚያቀርቡት ውሃ የማያነሳ ሀሳብ ነው።

ያለ ጫትና ያለ ድቤ የሚወጣ መውሊድ በጣም ብዙ ነው፥ ነገር ግን እነርሱ ሁሉንም በመውሊድ ውስጥ የሚሰሩን ስራን ድረስ ነው የሚጠሉት።

መውሊድ የሚወጣው በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በዓለም  የሚወጣ ነው።

የሌሎችን ሀገር ትተንው በሀገራችን ብቻ ለሀድራ ድቤ የማይጠቀሙ በጣም ብዙ ቦታዎች አሉ፥  እንደዚሁም ጫትን የማይጠቀሙ መሻይኾች በጣም ብዙ ናቸው። [ወደ ፈተዋና ብያኔ ሳንገባ ማለት ነው።]

➥ይህ ከመሆኑ ጋር ግን በደፈናው መውሊድን ሲቃወሙ ይስተዋላሉ...!
ውሃብዮች መውሊድ አውጭንም ከመውሊድ የሚገኝንም በጥመት የሚፈርጁ የዘመናችን ኸዋሪጆች ናቸው።

➥ነገር ግን መውሊድ ከተጀምሮ ጀምሮ እስከ ሙሐመድ አብዱወሐብ ድረስ ሙሉ 5ክፍለዘመን አለ በዚህ ክፍለ ዘመን የነበሩ ኦለማዎች መውሊድን የከለከለ አንድም ኦለማ የለም ውሃብያዎች እስከመጡ ድረስ ....😎

➥ታድያ በ5 ክፍለዘመን ውስጥ የነበሩ ኦለማዎች በጥመት ይፈረጃሉን...? ወይስ ሀቅን በማድበስበስ ይታማሉን....?

https://www.tg-me.com/+XBeaC-I2mctmNjE8
2025/07/05 09:03:00
Back to Top
HTML Embed Code: