Telegram Web Link
አዝካሩ ሰባህ
<unknown>
አዝካሩ ሰባህ
ما رأيتُ أنفعَ للوَباءِ من التَّسبيح.
"ለተላላፊ በሽታዎች አላህን እንደ ማጥራት (ተስቢህ) መድሃኒት አላገኘሁም" ኢማሙ ሻፊዒ (ረሂመሁላህ)
- الإمام الشافعي، رحمه الله
#فيروس_كورونا #ኮሮና #coronavirs

https://www.tg-me.com/yeskeatflge
Audio
የማታ አዝካር
ما رأيتُ أنفعَ للوَباءِ من التَّسبيح.
"ለተላላፊ በሽታዎች አላህን እንደ ማጥራት (ተስቢህ) መድሃኒት አላገኘሁም" ኢማሙ ሻፊዒ (ረሂመሁላህ)
- الإمام الشافعي، رحمه الله
#فيروس_كورونا #ኮሮና #coronavirus

@yehelinairaft
Forwarded from @R A ራዕይ አለኝ (Raweda Abas)
ዝም ብለህ ሞክር በሙከራህ ውስጥ ባይሳካ አንድ የማይሳከበትን መንገድ ትማራለህ ሌላ

አዲስ ነገር የለም… ሞክር ምንአልባት የስኬትህ መክፈቻ ቁልፍ ከቆልፎቹ የመጨረሻው ይሆናል።

https://www.tg-me.com/teinat
#ቀርአናዊ_ምክሮች_1
በበጎ ነገርና አላህን በመፍራትም ተረዳዱ፡፡ ግን በኃጢአትና ወሰንን በማለፍ አትረዳዱ፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ አላህ ቅጣተ ብርቱ ነውና፡፡

ሱረቱል ማዒዳ ምዕራፍ 2

https://www.tg-me.com/yehelinairaft
Forwarded from @R A ራዕይ አለኝ (Raweda Abas)
#የማለዳ_ሰን_1
ማንም ቢኾን እንክን አልባ ሕይወት ለመምራት አልተፈጠረም ። ቢሆን ኖሮ ባልወጣን ባልወረድን ፤ በሕይወታችን አዳዲስ ነገር ለመፈጠርም ባልታተርን ነበር ። ጭራሹንም ሕልም የሚል ነገር ባልነበረን በየትኛውም ኹኔታ ውሰጥ ብትወለድ፣ የወላጆችህ የኑሮና የትምህርት ደረጃ ምንም ዓይነት ቢሆን ወደምድር የመጣኸው ሕልሞችህን ለማሣካት ነው። አሁን ያለህበት ደረጃ የትም ቢሆን ሕልምህን እውን ለማድረግ የሚያሰችል ግብአቶች በሙሉ አሉህ።
https://www.tg-me.com/RA1062027
አዝካሩ ሰባህ
<unknown>
አዝካሩ ሰባህ
ما رأيتُ أنفعَ للوَباءِ من التَّسبيح.
"ለተላላፊ በሽታዎች አላህን እንደ ማጥራት (ተስቢህ) መድሃኒት አላገኘሁም" ኢማሙ ሻፊዒ (ረሂመሁላህ)
- الإمام الشافعي، رحمه الله
#فيروس_كورونا #ኮሮና #coronavirs
https://www.tg-me.com/yehelinairaft
#ቁርአናዊ_ምክሮች_2
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! የሚያሰክር መጠጥ ቁማርም ጣዖታትም አዝላምም ከሰይጣን ሥራ የኾኑ እርኩስ ብቻ ናቸው፡፡

ሱረቱል ማዒዳ ምዕራፍ 90

አሰተያየት ለመስጠት @Rawdaabas

ወደ ቤታችሁ ለመግባት https://www.tg-me.com/yehelinairaft
#ቁርአናዊ_ምክሮች_3
ከአላህም ጋር ሌላን አምላክ አትግገዛ፡፡ ከእርሱ በቀር አምላክ የለም፡፡ ነገሩ ሁሉ ከአላህ በቀር ጠፊ ነው፡፡ ፍርዱ የርሱ፤ ብቻ ነው፡፡ ወደእርሱም ትመለሳላችሁ፡፡
ሱረቱል ቀሶስ ምዕራፍ 88

አሰተያየት ለመስጠት @Rawdaabas

ወደ ቤታችሁ ለመግባት https://www.tg-me.com/yehelinairaft
018 - Al-Kahf (The Cave) سورة الكهف
القارئ: احمد محمد طاهر Reciter: Ahmed Mohammed Taher
﴿إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ ۚ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيْهِ وَسَلِّمُواْ تَسْلِيمًا ۝﴾

قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً»
በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አላህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمدﷺ 🍃🍂


📖,,,,,,,, ሱረቱል ካህፍ,,,,,,,📖

የማልሰለቸው ደስስስ ሚለኝ በተመስጦ ዥው ሚያደርገውን ውቡን ቁረአን በውብ አቀራር ተጋበዙልኝ ተመሰጡበት ፍኩበት ቀናችሁን በቁረአን አብሩ ቁረአን የዱኒያም አኼራም ብረሀናችን የቀልባችን የሂወታችን የቀናችን መብራት ሂወታችን ማንነታችን ድምቀታችን ድመቁበት!🎧🌸

🎧🍃በቃሪዕ 🍃
🥀 አህመድ ሙሀምድ ጧሒር 🥀


https://www.tg-me.com/yehelinairaft
Forwarded from @R A ራዕይ አለኝ (Raweda Abas)
#የማለዳ_ሰንቅ
የተነሣሁት ከባዶ ነው ሰፈራችን 500ሰዎች ብቻ የሚኖሩባት ስልክ ሆነ የኤሌክትሪክ ኃይል ያልነበራት ናት ወርሃዊ የስኳርን ና ወተት ድርሻችንን ለማግኘት በወረፋ መሰለፍ ነበረብን

የተወለድከው ሕንድ ፣አሜሪካ ፣ አውስትራሊያ ፣ ፈረንሳይ ፣ሲንጋፖር ፣ አፍሪካ ፣ ኢትዮጵያ ወይም ሌላ ቦታ መሆኑ ወደፊት በምትኖረው ሕይወት ላይ ተፅዕኖ አያሳርፍም ። ሕልምን ለማሣካት ለሰው ልጆች ከሚያስፈልጋቸው ብቃቶች የጎደለህ አንዳች ነገር የለም ። ነገሮችን የቱንም ያህል ከባድ ቢመስሉህ የምትሻውን ለማግኘት ወይም መሆን የምትፈልገውን ለመሆን የሚያስፈልግህ ነገር ሁሉ አለህ።

#ጂ_._ኤም_._ራኦ_የጂ_ኤም_አር_ግሩፕ_መሥራች__(መካኒካል_መህንዲሰ)

https://www.tg-me.com/RA1062027
Forwarded from @R A ራዕይ አለኝ (Raweda Abas)
ትልቅ ራእይ አለኝ!
#AddisEyita

ትልቅ ራእይ እንዳላችሁ ይሰማችኋል? እንደዚያ ካሰባችሁ ይህ ጽሑፍ ለእናንተ ነውና ማንበብን ቀጥሉ፡፡

አንድን ማድረግ የምትፈልጉትን መልካምና ለሕብረተሰቡ ጠቃሚ የሆነን ራእይ ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስፈልጋችሁ ትልቅ ብር፣ የትልቅ ሰው ድጋፍ፣ ትልቅ እውቅና፣ ትልቅ ስም እና የመሳሰሉት ነገሮች እንዳልሆኑ ላስታውሳችሁ፡፡ እነዚህና መሰል ሁኔታዎች በጊዜያቸው አስፈላጊ የመሆናቸውን እውነታ በፍጹም አንዘነጋውም፡፡ ሆኖም፣ የመነሻው ነጥብ ግን እነሱ አይደሉም፡፡ እነዚህን “ትልልቅ” ነገሮች ይዘው ከትንሽነትና ከተራ አመለካት ያልወጡና ጊዜያቸውንና ያላቸውን ትልቅ ነገር በከንቱ የሚያባክኑ ብዙዎች እንዳሉ አትዘንጉት፡፡

ትልልቅ ክንዋኔዎች የሚጀመሩት በትልቅ ልብና በትንንሽ ተግባራዊ እርመጃዎች ነው፡፡ ስለዚህም፣ ትንንሽ ነገሮችን ትልቅ የሚያደርጋቸው የልብና የአመለካከት ትልቅነት እንደሆነ ማስታወስ አስፈላጊ ነው፡፡

የነበራችሁን ትልቅ ራእይ እውን የማድረጊያው ጊዜ እያለፈባችሁ እንደሆነ የምታስቡ ከሆነ ትንሽ መለስ በማለት አመለካከታችሁ ላይ ለመስራት ሞክሩ፡፡ ትልቅ ራእይ የሚፈልገው ትልቅ አመለካከትንና ትልቅ ልብን ነው፡፡

“ትልቅ ነገር ካላደረኩኝ” በማለት ቁጭ ብሎ ዘመኑን ከሚያሳልፍ ሰው ይልቅ በእጁ ያለችውን ትንሽ ዘር በትልቅ ልብ የሚዘራ ሰው የላቀ ስኬታማ ነው፡፡
https://www.tg-me.com/RA1062027
ድንቅ ሕይወት ለመኖር እና ሕልምህን ለማሳካት፣ ማንም አንዳች ነገር እስኪያደርግልህ መጠበቅ የለብህም።

ሕልሙ ያንተ ነው፤ የታየህም ለአንተ ነው። ስለዚህ መከፈል ያለበትን ዋጋ መክፈል ያለብህ አንተ ራስህ ነህ።

አንተ ለሕልምህ ምንም ዐይነት ዋጋ ሳትከፍል፣ ሌሎች ሰዎች ለአንተ ሕልም ዋጋ እንዲከፍሉ መጠበቅ የለብህም። አንተ ለሕልምህ የመጨረሻውን ዋጋ እና አስፈላጊውን መሥዋዕትነት ሁሉ ስትከፍል፣ ሌሎች ሰዎች ሊረዱህ ይችላሉ። ራስህን ስትቀይር፣ ሌሎች ሰዎችም ሊቀየሩ ይችላሉ። ራስህን ሕልሙን ማሳካት ወደሚችል ሰውነት ስትቀይር፣ በአካባቢህ ያሉ ሰዎችም ሕልምህን እንድታሳካ ሊረዱህ ይችላሉ። ራስህን ስትቀይር፣ ሁሉም ነገር መቀየር ይጀምራል።

ሕይወትህ፣ ቤተሰብህ፣ ሥራህ፣ ገቢህ፣ ጤንነትህ እንዲሁም የምትፈልገው ነገር ሁሉ እንዲቀየር፣ በመጀመሪያ አንተ መቀየር አለብህ። ይህ ጥልቅ ምስጢር ነው። (ዳዊት ድሪምስ)

አሰተያየት ለመስጠት @Rawdaabas

ወደ ቤታችሁ ለመግባት https://www.tg-me.com/yehelinairaft
ሰፊውን ህዝብ በውስብስብ ጉዳዮች ከመጥመድ መቆጠብ!
ሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
ሰፊውን ህዝብ በውስብስብ ጉዳዮች ከመጥመድ መቆጠብ!

🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ

https://www.facebook.com/ustathilyas
@ustaziliyas
Audio
Audio from Zeytuna bint muhdina

🎈✏️ሱራ አል~በቀራ 1~141

🎧በሼህ ዓሊ ሁሌይፍ 🎤

ቁርአን📖ጁዝእ ¹1☪️

ሼር አድርጉት ሁሉም ጋ☝️

🎀 @yehelinairaft
Audio
ቁርአን📖ጁዝእ ²2☪️
<በሼኽ ዓሊ ሁዜይፊ>

https://www.tg-me.com/yehelinairaft
Audio
ቁርአን📖ጁዝእ ³3☪️
<በሼኽ ዓሊ ሁዜይፊ>
:¨·.·¨: ❀
·.➳@yehelinairaft
Audio
ቁርአን📖ጁዝእ (➍)

<በሼኽ ዓሊ ሁዜይፊ>
:¨·.·¨: ❀
·.➳https://www.tg-me.com/yehelinairaft
Audio
ቁርአን📖ጁዝእ (❺)

<በሼኽ ዓሊ ሁዜይፊ>
:¨·.·¨: ❀
·.➳https://www.tg-me.com/yehelinairaft
2025/10/27 02:14:51
Back to Top
HTML Embed Code: