Forwarded from የሕሊና እረፍት (•.¸♡ የብቸኝነት ጣዕሙ ልዩ ነው ♡¸.•)
˙·٠•●♥ #ልቤን #ፍለጋ #ክፍል ➋❼ ♥●•٠·˙
#ቀልቡን #ያወቀ #ጌታውን #ያውቃል
አንድ ሰው የቀልቡን ማንነት ካላወቀ ጌታውን ማወቅ ይሳነዋል ። የቀልቡን ማንንነት የተረዳ ሰው ግን የጌታውን ማንነት ጠንቅቆ እንዲያውቅ ያስችለዋል ።
ይህን አስመልክቶ (አሏህ ሱብሃነሁ ታአሏህ)እንዲህ ይለናል ።
▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰
#በአሏህ #ያመነን #ቀልቡን #ይመራዋል
አንድ ሰው በአሏህ (ሱብሃነሁ ታአሏህ)ላይ ያለው እምነት በተጠናከረ ቁጥር አሏህም ይህን ቀልቡን ወደ ቀጥተኛው መንገድ ለመምራት ቃል ገብቶለታል ።
ኢማሙ አህመድ ባስተላለፉት ላይ የቀልብ ምሳሌዋ ትልቅ ሜዳ ላይ እንደበቀለች ሳር ነች ። ነፋስ በመጣበት አቅጣጫዎች ሁሉ ይህችን ሳር እንደፈለገው ያገላብጣታል። ስለዚህ ቀልባችንን በመልካም ነገሮች ካላነጽናት የተለያዩ የሐራም መንገዶች እንዳሻቸው ያገላብጣታል።
የቀልባችን መስተካከል የሁሉም ነገር መስተካከል መሰረት ነው። የማንኛውም ጉዳያችን ማማር ጅማሮም ነው ።
ይህን በተመለከተ ነቢያችን (ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም )እንዲህ በማለ ገልጸውታል ፦
አዋጅ! በስውነት ውሰጥ አንዲት ቁራጭ ሰጋ አለች እሷ ካማረች (ከተስተካከለች)ሰውነት በሙሉ ያምራል (ይስተካከላል )እሷ ከተበላሸች ሰውነት በሙሉ ይበላሻል ። አዋጅ እሷ ቀልብ ናት ።
ይህ ሃዲሰ እንደሚያሳየን መላ የሰውነት አካላችን መጥፎ (ሃራምን )የመውደዱ ብሎም የመዳፈሩ ዋናው መንሰኤ ቀልብ መሆኑን ነው ። አንድ ሰው ሌላው አካሉ ለሚሰራው ወንጀል ሳይሆን መጨነቅ የሚገባው ለቀልቡ መበላሸት ነው። ምክንያቱም ቀልቡን አስተካከለ ማለት የሌላው አካል ጉዳይ ተስተካከለ ነው ።
የቀልብን ስሜታዊ ጉትጎታ እና መጥፎ ምልከታን እየተከላከለ እንደፈለገች ልቅ ያላደረጋትና በአሏህ (ሱብሃነሁ ታአሏህ) መንገድ ላይ ያፀናት እንዲሁም በተለያዩ አምልኮታዊ ተግባር ላይ ያስገኛት ሰው ከአሏህ (ሱብሃነሁ ታአሏህ ) ዘንድ ከፍ ያለ ምስጋና እና ሽልማት ይበረከትለታል።
ይህን በተመለከተ አሏህ (ሱብሃኑሁ ታአሏህ) እንዲህ ይለናል ፦
"(ከሃጢያት)ያጠራት ሰው ፍላጎቱን በእርግጥ አገኘ ። (በሃጢያት የሸፈናትም ሰው በእውነት አፈረ..
(አሽ-ሸምሰ፡9-10)
ነፍሱን ያጠራ ከወንጀል የጠበቃት እድለኛ ሲሆን ነፍሱን ያዋረዳትና በሃራም ነገሮች ላይ ያሳተፋት በእርግጥ አዋርዷታል ። የቀልባችን መስተካከል በዚህም ሆነ በመጪው ዓለም እድለኛ ለመሆን ታላቁ አጋጣሚ ሲሆን የቀልባችን መበላሸት ደግሞ በዚህም ሆነ በመጪው ዓለም የእድለቢስነትን ካባ ያከናንበናል ማለት ነው ።
⁽#ይቀጥላል ⁾
# ከልቤን #ፍለጋ #መፃፍ #የተወሰድ
#ዝግጅት #ኡስታዝ #አለሏህ #መህዲ
#መልካም #ምሸት
#በዱዋችሁ #አስታዉሱኝ
#የሕሊና #እረፍት
https://www.tg-me.com/yehelinairaft

Telegram
የሕሊና እረፍት
አሰተያየት ለመስጠት @Rawdaabas
ወደ ቤታችሁ ለመግባት https://www.tg-me.com/yehelinairaft
ወደ ቤታችሁ ለመግባት https://www.tg-me.com/yehelinairaft
Forwarded from የሕሊና እረፍት (•.¸♡ የብቸኝነት ጣዕሙ ልዩ ነው ♡¸.•)
˙·٠•●♥ #ልቤን #ፍለጋ #ክፍል ➋➑ ♥●•٠·˙
ሁሉም ሰው ተመሣሣይ ቀልብ ተመሳሳይ አቋም ሊኖረው አይችልም ።እንድመልክና ቁመናችን የኢማናችንና የቀልባችን ሁኔታም ይለያያል ። ሁሉም ሰው ጥሩ ወይም መጥፎ ሊሆን አይችልም ።
➽#ዟሊሙን #ለነፍሲሂ ፦ ነፍሱን በዳይ የሆነ
ይህ ሰው ከአሏህ (ሱብሃነሁ ታአሏህ)ትዕዛዝ ያፈነገጠ ፣እንዲሁም የአሏህንም ሆነ የመኸሉቁን (የፍጥረታቱን)ሃቆች የማያሟላ ፣ለምንና እንዴት እንደሚኖር የማያውቅ ፣በሚስራው ሥራ ላይ እፍረት የማይሰማው፣ መልካም ሥራ በፍጹም የማይገራለት እድሜ ልኩን በሃራም የተዘፈቀ (የማይላቀቅ)መላ አካሉ ሃአጢአት በመስራት የተጠመደበት ፣ ምልከታው ፣ ንግግሩም ሆነ ተግባሩ ባአጠቃላይ ሁሉ ነገሩ መጥፎ የሆነ ቀልብ ። ይህ ቀልብ ዛሬ በቅርቢቷ ዓለም በአሏህ (ሱብሃነሁ ታአሏህ)እና በፍጡራን እርግማን እየወረደበት ይኖራል ። በመጪው ዓለም (በአኼራ)ደግሞ ከከሳሪዎች ሆኖ ዘላለማዊ ወደሆነችው ጀሃነም ይወረወራል #አሏህ #ይጠብቅን ።
#ይቀጥላል
#ልቤን #ፍለጋ #ከሚለው #መፃፍ #የተወሰደ
#ዝግጅት #ኡስታዝ #አለሏህ #መህዲ
#መልካም #ለሊት #ይሁንልን
#የመጣብን #በላአዕ #አሏህ #ያንሳልን

•.¸♡ #ልቤን #ፍለጋ #ክፍል ➋➒ ♡¸.•
◊ #ሙቅተሲድ #መካከለኛ #ቀልብ፦
ይህቺ ቀልብ መልካም ሥራዎችን ስትሰራም በዛው ልክ ደግሞ ወንጀልንም ትፈጽማለች ። መልካም ሥራዋና መጥፎ ሥራዋን እኩል የሆነባት ቀልብ ። ይህች ቀልብ በጣም አደገኛ ሁኔታ ላይ ያለች ሰትሆን በዚህ ከቀጠለች ወደ መጥፎ ተግባሯ ልታዘንብል እና እራሷን በዳይ ከተባለችው የመጀመሪያዋ ነፍሰ ልትሆን ትችላለች ። ካልተስተካከለችና በዚሁ አቋሟ ላይ ሆና ብትሞት ነገ አሏህ (ሱብሃነሁ ታአሏህ) ጋር ስትገናኝ ከጀሃነም ርቃ ጀነት ለመግባት ትቸገራለች ።
▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰
#አሏህ (ሱብሃኑሁ ታአሏህ)#እንዲህ #ይለናል ፦
ወአለል አዕራፊ ረጃን ...... ይህንን የቁርአን አንቀፅ በተመለከተ ነቢያችን (ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም)ሲናገሩ "አዕራፍ"የተባለ በጀነትና በጀሃነም መሃከል ያለ ተራራ ላይ የሚገኙ ህዝቦች አሉ። "እነዚህ ህዝቦች ማናቸው?" በማለት ለቀረበላቸው ጥያቄ "እነዚህ በዱኒያ ላይ እያሉ መልካም ሥራቸውና መጥፎ ሰራቸው እኩል የሆነባቸው ናቸው "በማለት ተናግረዋል ።
!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
ጀነት እንዳይገቡ ጀሃነምም እንዳይገቡ ስራዎቻቸው እኩል ናቸው ። #ሱብሃን #አሏህ !ይህ ሰው አንዲትን አጅር በዱንያ ላይ ቢሸምት ኖሮ ኸይር ሥራው አመዝኖለት ወደ ጀነት በገባ ነበር ። ነገር ግን ይህንን እድል ፈጽሞ አያገኘውም ።
የአሏህን (ሱብሃኑሁ ታአሏህ)ወሳኔ እሰኸሚያውቁ ድረሰ በዚሁ ሁኔታ ላይ ሆነው ይቆያሉ ።
///////////////////////////////////////////////////
ለዚህ መፍትሄው ደግሞ ወንጀልን ተሸንፈን ከሰራን በኋላ መልካም ሥራን በፍጥነት ማስከተል ይኖርብናል ። በተጨማሪም አሏህን ምህረትን መለመን ይጠበቅብናል ። ምክንያቱም መልካም ሥራ መጥፎ ሥራን ያብሳልና ፦
ነቢያችን (ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ ፦
"#ወአትቢእ #ሰይአተል #ሀሰና #ተምሁሃ" መጥፎ ሥራን መልካም ሥራ አስከትልበት (ወንጀልህን)ታብሰዋለችና፦"(ቲርሚዚ)
እጅግ የሚገርመውና ለእኛ መልካም የሆነው ነገር አንድን ወንጀል ከፈፀምንና ማርታን ከጠየቅን ይህ ወንጀል ይታበስልናል አይፃፍብንም ። ማርታን ካልጠየቅን እንኳን አንዲት ወንጀል ብቻ ነው የሚጻፍብን ። በተቃራኒው ደግሞ አንድን መልካም ሥራ ከሠራን ግን ለዚህ መልካም ሥራችን ደመወዝ መነሻው 10እና ከዚያ በላይ አልፎም ከ700በላይ ሊነባበርልን እንደሚችል
ነብያችን (ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም)
በሃዲሣቸው ነግረውናል ። 1ለ10 ማለት አንድ ወንጀል 10 ደመወዝ ሆኖ ሳለ ግን ወንጀላችን በዝቶ ካልሆነም ከመልካም ሥራችን ጋር እኩል መሆኑ ሥራ ሥንሰራ 1 ብቻ ደመወዝ የሚሰጠን ቢሆን ምን ይበቃን ነበር ?! ለአሏህ (ሱብሃነሁ ታአሏህ)ምስጋና ይገባው። ይህ የአሏህ (ሱብሃነሁ ታአሏህ)ቸርነትና ለባሮቹ እጅግ አዛኝ መሆኑን አመልካች ነው።
#ይቀጥላል
#ከልቤን #ፍለጋ #መፃፍ
#ዝግጅት #Muhammad #seid #ABX
#መልካም #ለሊት
#በዱዋ #አንረሳሳ

•.¸♡ #ልቤን #ፍለጋ #ክፍል #30 ♡¸.•
➽ #ሳቢቁን #ቢል #ኸይራት፦
ቀዳሚ ቀልብ የሆነች ቀልብ ይህች ቀልብ ደግሞ አሏህ (ሱብሃነሁ ታአሏህ) ዘንድ ላቅ ያለ ደረጃ የላት ለጌታዋ ብላ የምትኖር ፣ ለጌታዋ ብላ የምትሞት፣ የአሏህ (ሱብሃኑሁ ታአሏህ) ትዕዛዝ በአግባቡ የምትፈጽም ፣ የከለከላትን ያለምንም ማቅማማት የምትከለክል ለአሏህ (ሱብሃነሁ ታአሏህ)ብላ በምትሰራው ሥራ ላይ የሰዎችን ወቀሳና ትችት የማትፈራ ፣ በአሏህ (ሱብሃኑሁ ታአሏህ)መንገድ ላይ የምትታገል፣ የሚፈለግባትን መሰዋእትነት የምተከፍል፣ በኢማን የተሞላች፣ በተቅዋ የታጀበች፤ ከአሉባልታ፣ ወሬ ከማመላለስ፣ የተቆጠበች፣ ታላቋን አክባሪ፣ ለታናሿ አዛኝ፣ ሚስኪንን የምትረዳ፣ አሊሞችን አክባሪ፣ ከኩራት፣ ከምቀኝነት፣ ከመጥፎ አመለካከት የጸዳች ምርጥ ቀልብ። ይህቺ ቀልብ በመልካም ሥራ ላይ ተወዳዳሪ የላትም። ከማንም በላይ መጥቃ የወጣች ነች፣ የምትንቀውና የምትተወው አንድም መልካም ሰራ የለም። በመልካም ሥራ ላይ #ተሸቀዳዳሚዎች #ይሽቀዳደሙ የሚለውን የአሏህ (ሱብሃነሁ ታአሏህ)ቃል በአግባቡ በመተግበር #ተሽቀዳዳሚና #ማንም #የማይደርስባት፣ በኸይር ሥራዎች ላይ ሁሉ ተሳታፊ ። በገንዘቧ፣ በጉልበቷ፣ በእውቀቷ ባጠቃላይ በሁሉም ነገሯ ለኢስላምና ሙስሊሞች ከፍተኛ የሆነ መሰዋእትነት የምትከፍል ፍፁም ድንቅ ቀልብ።
#ይህች #ቀልብ #ናት #አሏህ #ዘንድ #ብልጫና #ትልቅ #ደረጃ #ያላት ።
➽ይህች "ቀዳሚ"የተባለች ቀልብ ከማንኛዋም ቀልብ በበለጠ መልኩ ወደ አሏህ (ሱብሃነሁ ታአሏህ)የቀረበች ቀልብ ናት ። በጸጋ የተሞላችዋን ጀነት ትወርሳለች ። ይህንን አንቀጽ በተመለከተ ዑለሞች ሲናገሩ በእነዚህ ባሮች የጀነት ደረጃ እና በአረህማን አርሸ መካከል የአርሸ ጣራ ብቻ ነው የሚለያቸው ይላሉ ።
# አሏሁ #አክበር !#አሏህ #ይወፍቅን
ከዚህ በላይ ምን ታላቅነት አለ?። ጀነት መቶ ደረጃዎች ሲኖሩት የአንዱ ደረጃ ከሌላው ጋር ሲነጻጸር ከስማይ እሰክ ምድር ያህል ርቀት አለው ።
ሰዎች እንደ ኢማናቸውና ተቅዋቸው የጀነቶችን ደረጃዎች ይጎናጸፋሉ ። ከፍተኛው #ፊርዶውሰ የተባለው ከሁሉም በላይ የሆነ ፀጋ የተሞላና የማንኛውም ምንጭና የወንዞች መፍለቂያ መሰረት ነው። ነቢያችን (ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም)"አሏህን ከጠየቃችሁት ፊርደውሰን ጠይቁት" በማለት ነግረውናል ። የዚህ ታላቅ ጀነት (#ፊርደውሰ)ባለቤት እንደዚህ ዓይነቷ ምርጥ ቀልብ ናት ።
አሏህ (ሱብሃነሁ ታአሏህ) ይህችን ቀልብ ለግሶን ጀነተል ፊርደውሰን ከሚወርሱ እንዲያደርገን እንማፀነዋለን ። !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰
▱#ይቀጥላል
#ከልቤን #ፍለጋ #መፃፍ
#ዝግጅት #Muhammad #sied #ABAX
#መልካም #ለሊት !

Forwarded from የሕሊና እረፍት
•.¸♡ #ልቤን...#ፍለጋ...#ክፍል ➌❶ ♡¸.•
ኡለሞቻችን እንደሚናገሩት ቀልብ ሦስት ዓይነት ሲሆን
❶ #ቀልቡን #ሰሊም
➋ #ቀልቡን #መይት
➌ #ቀልቡን #መሪድ
1.#ቀልቡን #ሰሊም ፦
ጤነኛ ቀልብ ከተለያዩ ስሜታዊ ከሆኑ ነገሮች የጠራች
➪ከአሏህ ውጪ ያለን ከማምለክ የራቀች
➪ለአሏህ (ሱብሃኑሁ )ታአሏህ ብላ የምትወደው
➪ለአሏህ (ሱብሃነሁ ታአሏህ)ብላ የምትጠላ
➪ለአሏህ (ሱብሃነሁ ታአሏህ)ብላ የምትሾም ፣የምትሻር
➪የነብዩን (ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም)መንገድ የምትከተል.......................................
ይህችን የመሰለች ቀልብ ብቻ ነች ነገ የቂያማ ቀን ነጻ የምትወጣው ።
የምትፈልገውንም የምታገኘው አሏህ እንዲህ ያዛታል ፦
❞ገንዘብም ልጆችም በማይጠቅሙበት ቀን፣ ወደ አሏህ በንጹሕ ልብ የመጣ ሰው ቢኾን እንጅ።❞
❮አሸ-ሹአራህ፡ 88-89❯
ነገ የትንሣኤ ዕለት ስዎች በወንጀላቸው ልክ በላባቸው በሚጥለቀለቀለቁበት ቀን፣ ህጻን ልጅ በድንጋጤው ብዛት ሽበት በሚያወጣበት ቀን ፣ የሰው ልጆች ለአለማቱ ጌታ በሚቆምበት ጊዜ፣ አንቢያዎች እንኳን ሣይቀሩ ነፍሴ ነፍሴ በሚሉበት እለት፣ ልጅ እና ገንዘብ በማይጠቅሙበት እለት፣ እናት ከልጇ ከባሏ ልጅም ከእናቱ፣ ከወንድሙና ከእህቱ ከባለቤቱና ከልጆች በሚሸሽበት እለት ከዚህች ቀልብ ውጪ ማንም ምንም አይጠቅምም ።!! የዚህች ቀልብ ባለቤት ለመሆን ካላይ ⬆️ እንደተመለከትነው የጠቀስናቸውን ነጥቦችን በአግባቡ መተግበር ይኖርብናል ።
2. #ቀልቡን #መይት፣ #የሞተች #ቀልብ
➪ ሕይወት የሌላት በድን ቀልብ
➪ ስሜቷን ለማርካት የምትሯሯጥ ቀልብ
➪ጌታዋን የማትወድ
➪ስሜቷን እንደ አምላኳ የምትይዝ
➪አንድን ሰው ለስሜቱ ብሎ የሚወድ
➪ለስሜቱ ብሎ የሚጠላ
➪ሲሰጥም ለስሜቱ ብሎ የሚስጥ
➪ሰሜቱ መሪው #ጉታቹ አለማወቁ፣መጓጓዣ ዝንጉነተ፣ሰሜቱ ጌታው የሆነ ቀልብ
➪ለምንም ነገር ቦታ የማይሰጥ ቀልብ
አሏህ (ሱብሃነሁ ታአሏህ) እንዲህ ይላል ፦
❞ፍላጎቱን አምላክ አድርጎ የያዘው ሰው አየህን ?አንተ በርሱ ላይ ጠባቂ ትኾናለህን?❞
❮አል-ፉርቃን:34❯
ስሜቱን ጌታው አድርጎ ከመያዝ በላይ ምን የከፋ ነገር አለን????
አቡ መሳል አሻአሪ (ረ.ዐ)ባስተላለፉት ሐዲሰ ላይ ነቢያችን (ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም) ሲናገሩ፦
❝ያ ጌታውን አስታዋሸ የሆነ እና ጌታውን የማያስታውሰ ምሣሌው #ህያው እንደሆነና #እንደሞተ ሰው ነው❝
አሏህን (ሱብሃነሁ ታአሏህ)የሚያስታውስ ቀልብ ህያው የተባለው ሲሆን አሏህን (ሱብሃነሁ ታአሏህ)
ከማያሰታውሰ የተዘነጋው ቀልብ ደግሞ የሞተ የተባለውን ይተካል ።
ቀልብ ከሞተ ሰራም በተመሳሳይ ሁኔታ ይምታል። ቀደም ባሉት ምዕራፎች የዘረዘርናቸው ለቀልብ መሞት መንሰኤ ናቸው ። እነዚህ ነገሮች በመራቅ ቀልባችንን ከሞት ልንታደጋት ይገባል ።
◉ ከእንደዚህ ዓይነት ቀልብ ጋር መቀላቀሉ በሽታን ያወርሳል ✅
◉ለመኗኗር መሞከር ደግሞ ለታላቅ ጉዳት ይዳርጋል ✅
◉አብሮ መቀማመጡ ደግሞ ለጥፋት ይዳርጋል ✅
#ይቀጥላል
#ከልቤን #ፍለጋ #መፃፍ
#ዝግጅት #ኡስታዝ #አለሏህ #መህዲ
#የኢባዳ #ለሊት #ይሁንልን

•.¸♡ #ልቤን #ፍለጋ #ክፍል ➌➋ ♡¸.•
(((((((#ምዕራፍ #ሁለት))))))
#የቀልብ #በሽታዎች #ምልክቶች
◊ ቀልባችን እንዴትና ለምን በሽተኛ እንደሚሆን ለማየት እንሞክራለን ።
◊ ቀልብ በሽተኛ የሚሆነው ከአሏህ
(ሱብሃነሁ ታአሏህ ) እና ከረሱላችን
(ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም) መንገድ ራሱን የሚያገል ሲሆነ ነው ።
◊ ለእነዚህም የሚታዩ የሆኑ በርካታ ምልክቶች አሉ።
ከእነሱም መካከል የተወሰነውን ለማየት እንሞክራለን በአሏህ ፈቃድ ፦
➽ በአሏህ (ሱብሃነሁ ታአሏህ) ትዕዛዝ ላይ እርካታን የማያገኝና ሰሜቱ ያዘዘውን ብቻ የሚፈጽም
➽ ወንጀል ላይ ፈጽሞ አይደነግጥም አይመለስምም። ወንጀሉ በዝቶ ከመንገድ እስኪያሰወጣው ይጠብቃል ። ምንም ዓይነት ፀፀት አይሰማውም ። በተቃራኒው ንፁህ የሆነች ቀልብ መጥፎ ተግባርን በፈጸመች ጊዜ ይሰማታል ትደነግጣለች፡ አሏህ (ሱብሃነሁ ታአሏህ) እንዲህ ይላል ፦
❝እነዚያ የተጠነቀቁት፣ ከሰይጣን የኾነ ዘዋሪ በነካቸው ጊዜ፣ (ጌታቸውን) ይገነዘባሉ፣ ወዲያውም እነሱ ተመልካቾች ይኾናሉ።❞ (አል-አዕራፍ:201)
❝እነዚያም መጥፎ ሥራን በሠሩ፣ ወይም ነፍሶቻቸውን በበደሉ ጊዜ፣ አሏህን የሚያስታውሱና ለኃጢአቶቻቸው ምሕረትን የሚለምኑ ከኾኑት ከአሏህም ሌላ ኃጢአቶቸን የሚምር አንድም የለ፣❮በስሕተት❯በሠሩትም ላይ እነርሱ የሚያውቁ ሲኾኑ የማይዘወትሩ ለኾኑት (ተደግሳለች)"❞
(አል-ኢምራን : 135)
የአሏህን (ሱብሃነሁ ታአሏህ) ታላቅነት ጠንቅቀው ስለሚያውቁት ያስታውሱታል ።
የነቢያችንን (ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ) ንግግር ❝የትም ብትሆን አሏህን ፍራ❞ የሚለውን ያስታውሳሉ ።
በአንድ ወቅት አንድ ሰው አንዲትን ሴት ከእርሱ ጋር ዝሙት እንድትፈጽም ያስገድዳታል። በዚህን ጊዜ ለወሲባዊ ጥያቄው ምላሸ ትሰጠው ዘንድ ቅድሚያ መስፈርት በማስቀመጥ እንዲህ አለችው ፦
1. ማንም እንዳይመለከተን በሩንንና መስኮቶቹን ዝጋ
2. ጣራውንና አንዳንድ ቀዳዳ ቦታዎችን ድፈናቸው
እሱም ይህንን አድርጎ መጨረሱን ነገራት ።
እሷም ❝አሁን ፍላጎትህን መፈጸም ትችል ነበር ነገር ግን አንድ ያልደፈንከው (ያልሸፈንከው) ትልቅ ቀዳዳ አለ ። እሱን ካልሸፈንክ ፈቃደኛ አይደለሁም ❞ አለችው ። እሱም ❝ሁሉም ቀዳዳ ተደፍኗል❞ ሲላት ❝የአሏህን (ሱብሃነሁ ታአሏህ) እይታ መሸፈን ይኖርብሃል እርሱ እንዳያየን። ይህን መፈጸም ደግሞ አትችልም ❞ አለችው ። ይሄኔ ይህ ሰው አሏህን ፈሪ ነበርና ❝አሏህ(ሱብሃነሁ ታአሏህ) እያየኝ ይህንን አስፀያፊ ተግባር መፈጸም ፈጽሞ አይገባኝም ❞
በማለት ከዚህ እኩይ ተግባሩ ሊመለሰ ችሏል ።
በሽተኛ ቀልብ ያለው ሰውማ እንኳን ይህንን የመሰለ አጋጣሚ አግኝቶ ይቅርና በራሱ አማራጮችን በመፈለግ ነው እራሱን ወንጀል ውሰጥ የሚዘፍቀው።
#ይቀጥላል
#ከልቤን #ፍለጋ #መፃፍ #የተውሰድ
#ዝግጅት #MuhammadsiedABX

•.¸♡ #ልቤን #ፍለጋ #ክፍል ➌➌ ♡¸.•
❮❮❮❮❮ #ምዕራፍ_ሁለት❯❯❯❯❯
#ሙሐመድ #አል #ሚስክ
አንዲት በዘመኑ የነበረች ታላቅ የምትባል ሴት ይህንን ሰው ወደ ቤቷ በማስጠራት ቤቷ ከገባ በኋላ እራሷን በማቅረብ "በእኔ ላይ ዝሙት ካልፈጸምክ ከባድ የሆነ አደጋ እንደሚደርሰብህ አሰረገጬ እነግርሃለሁ በማለ ለዝሙት ጋበዘችው ። አጣቢቂኝ ውሰጥ የገባ ይህ ሰው የተለያዩ ምክንያቶችን ቢያቀርብላትም ፍቃደኛ ልትሆንለት አልቻለችም ። እሱም እሺ ነገር ግን አንድ ጊዜ ሸንት ቤት እንደገባ ፍቀጂልኝ በማለት ፍቃዷን ጠየቃት ። እርሷም ፈቀደችለት ። ሸንት ቤት በመግባት መላ ሰውነቱን ሰገራ በመለቅለቅ ወደ ክፍሏ አመራ ። በዚህ ጊዜ በመደናገጥ በመበሳጨት እየሰደበች ከቤቷ እንዲወጣላት አደረገችው ። ለጊዜው ሰውነቱን የተለቀለቀው ሰገራ ሽታው የረከፋ ከመሆኑ የተነሳ ሰዎችን ያስቸገረ ቢሆንም ከአሏህ ቁጣ የሚድንበትን እና ከዝሙት የሚጠበቅበትን መንገድ አብጅቶለታል። በዚህም ሳቢያ አሏህ (ሱብሃነሁ ታአሏህ) ሰውነቱን ሚስክ የሚባለውን ሸቶ እንዲሸት አደረገለት ። ለዚህም ነው ❝#ሙሐመድ #አልሚስክ❞ የሚለውን ሰያሜ ሊያገኝ የቻለው ።
(((((((((((((((((((((((((((((((((((((((((((((((((((
#አሏህ_እንዲህ_ይለናል ፦
❝ወመን የቲቂላሃ የጀአል ለሁ ሙኸረጃ❞
❝አሏህን የሚፈራ መውጫን ቀዳዳ ያበጅለታል።❞
እውነት አሏህን የሚፈራ ሰው መውጫን ያበጅለታል ማለት እንደዚህ ነው።
ለጊዜው ውርደት ቢያጋጥመውም ዘላለማዊ ክብርን ይጎናጸፋል። በቀልቡ ላይ በሽታ ያለበት ሰው ደግሞ በተቃራኒው እየፈለገ ዝሙት ይሰራል ። አሏህ አየው አላየው ደንታ የለውም ።
ነቢያችን (ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም )ሲናገሩ፦ "አንድ ሰው አንድን ወንጀል በፈጸመ ጊዜ በቀልቡ ላይ ጥቁር ነጥብ ይጣልበታል ። ወደ አሏህ ከተመለሰ ጥቁሩ ነጥብ ይፋቅለታል። በወንጀሉ ላይ ከቀጠለ ጥቁሩ ነጥብ እየሰፋ ይመጣና ሙሉ ለሙሉ ቀልቡን ያጠቁረዋል። ከዚያ ይህ ሰው መልካሙን መልካም መጥፎውንደግሞ መጥፎ አድርጎ አይመለከተውም ❞ ብለዋል ። (ሐዲስ )
መልካሙንና መጥፎውን መለየት እሲኪሳነውና የሚሰራውን እስከማያውቅ ድረሰ ያደርሰዋል ።
እፍረት ስሌለው ለሚሰራው ወንጀል ቅንጣት ታህል አይሸማቀቅም ። ግዴለሽነቱም ከእለት ወደ እለት እየተባባሰበት ይመጣል። ወንጀሉም ይቀለዋል እንጂ ፈጽሞ አይከብደውም ።
ኡለሞች ሰለ በሽተኛ ቀልብ ሲናገሩ። ሕይወት ኖሮት ችግር ያለበት ነው አሏህን ይወዳል፣ አሏህን ያምናል፣ ሰራውንም ለአሏህ (ሱብሃነሁ ታአሏህ)ያጠራል። የአሏህንም ፣ ምቀኝነት ያጠቃዋል፣ ኩራት ይወጥረዋል፣ በምድር ላይ ጥፋትን ያስፋፋል ።
ሁለት ተጣሪዎች ሲኖሩት አንደኛው ወደ አሏህ (ሱብሃኑሁ ታአሏህ) መንገድ ወደ መልካም ሥራ የሚጠራው ሲሆን ሌላኛው ተጣሪ ደግሞ ወደ መጥፎ መንገድና እኩይ ተግባር የሚጠራው ተጣሪ ነው። በዚህም ምክንያት አንዳንድ ጊዜ ኢማኑን በማጠናከርና የአሏህን ጥሪ በማከበር ለአሏህ ተገዢ ይሆናል ። ሌላ ጊዜ ደግሞ የሸይጧንን ጥሪ በማሰማት ለሸይጧን ተገዢ መሆን ሕይወቱን ይመራል ። በዚህም በሽታው እየተባባሰ ይሄድበትና ቀልቡን ይገድለዋል ።
)))))))))))))))))))))))))))))))))))))))))))))))))
#ይቀጥላል
#ከልቤን_ፍለጋ_መፃፍ_የተወሰድ
#ዝግጅት_አለሏህ_መህዲ
#መልካም_ለሊት

Forwarded from የሕሊና እረፍት (ŘÁŴĎÁ BŇŤĬ ÁBÁŜ)
•.¸♡ #ልቤን_ፍለጋ_ክፍል_➌➍ ♡¸.•
{{{{{#ምዕራፍ_ሁለት}}}}}
¶ #አለማወቁ_(ጃሂልነቱ)_አያሳስበውም
አለማወቅ ከቀልብ በሽታ መንሴኤዎች አንዱ እና ዋናው ነው። ምክንያቱም የጌታውን ማንነት ለማወቅ ትዕዛዙን ለመፈጸም ክልከላዎችን ለመራቅ አዋቂ መሆን ግድ ነው አሏህ እንዲህ ይለናል
▶▶▶▶▶▶▶▶▶▶▶▶▶▶▶
ሰለ አሏህ (ሱብሃነሁ ታአሏህ)ማንነትና ታላቅነት ለማወቅ መማር ይኖርብናል የሚገባውን ፍራቻ እንዳንፈራ የሚያደርገን ጉዳይ ቢኖር አላዋቂነታችን ነው ።
ልቡ የታመመ ሰው _ የጌታውን ሕግጋት ባለማወቁ አይከፋም አለማወቁ ትልቅ የሆነ አደጋ መሆኑን አይገነብም
ይህንን (በሸታ)መሆኑን የሚረዳው በቀልቡ ላይ ሕይወት የተዘራበት ሰው ብቻ ነው። ጃሂል (አላዋቂ)የሆኑ ሰዎች ሁለት ሞትን ይሞታሉ
▩ በሕይወት እያሉ ባለማወቃቸው ምክንያት የመጀመሪያቸውን ሞት ሞተዋል ።
▩የሞት ቀጠሮዋቸው ሲደርሰ እውነተኛውን ሞት ይሞታሉ ።
▩አካላቸው ደግሞ ቀበር ከመግባቱ በፊት የተቀበረ ነው።
▩ ነፍሳቸው በአካላቸው ውሰጥ ሆኖ ሳለ ጭርታ የሚወራት ነፍሰ ነው ያላቸው።
#ኢማሙ_ሻፊዒይ_(ረ.ዐ)_ሲናገሩ
❝በወጣትነቱ ጊዜ ዕውቀት ያመለጠው ሞቷልና አራቴ ተክቢራ በልበት❞ #ሱብሃን_አሏህ
ይህ ሰው ለራሱም ሆነ ለማህበረሰቡ የሚሰጠው ምንም ዓይነት አገልግሎት ባለመኖሩ በሕይወት እያለ “የሞተ"ሊባል ችሏል ። መኖሩም መሞቱም አንድ ከመሆኑ የተነሳ የማይጠቅም የማይጎዳ ነው።
በኩን እና በዱንያ ላይ ሸክም ሆኖ የሚኖር ሰው ማለት ይህ ነው። #አሏህ_ይጠብቅን
#ይቀጥላል
#ከልቤን_ፍለጋ_መፃፍ_የተወሰደ

Forwarded from የሕሊና እረፍት (🅡🅐🅦🅓🅐 🅑🅘🅝🅣 🅐🅑🅐🅢)
•.,¸¸,.•´¯ #ልቤን_ፍለጋ_ክፍል➌➎ ¯•.,¸¸,.•´#የተበላሸ_ቀልብ_መልክቱ_of2
@#ከአኼራ_ዱንያን_ያሰበልጣል
የበሸተኛ ቀልብ መልክት ከሆኑት መካከል በአኼራው ጉዳይ ግዴለሸ መሆን እና ለቅርቢቷ ዓለም (ዱንያ)መሰገብገቡ ነው።
#አሏህ(ሱብሃንሁ)ታአሏህ_እንዲህ_ይለናል ፦
❝ቸኳይቱን ዓለም (በሥራው)የሚፈልግ ሰው፣ለርሱ በርሷ ውሰጥ የሻነውን(ጸጋ)ለምንሻው ሰው እናሰቸኩልለታለን፣ከዚያም ለርሱ ገሃነምን (መኖሪያ)
አድርገንለታል ፣ተወቃሸ ብራሪ ኾኖ ይገባታል ።❞(አል_ኢሰራእ:18)
ዱንያን ለፈለገ ሁሉ ያገኛል ማለት እንዳልሆ በዚህ አንቀፅ ላይ አሏህ ነግሮናል ። ሃሰቡ ጭንቀቱ ሁሉ ዱንያ ብቻ ከሆነ አሏህ ለሚፈልገው እና ለመረጠው ሰው ብቻ ይሰጠዋል ። ከዚያም በመጪው ዓለም ጀሃነምን መመለሻው እንደሚያደርገው በግልጽ ነግሮናል ።
አንድ ሰው አኼራውን በረሳና ከመልካም ሰራ በተዘናጋ ቁጥር ለዱኒያ ያለው ፍቅር ከእለት ወደ እለት እየጨመረ ይመጣል ። ‟ የእለት ተዕለት ሃሳቡና ጭንቀቱ ዱኒያ የሆነ ሰው ድህነቱ በአይኖቹ መካከል (ቅርብ)ያደርግበታል ። እንዲሁም የእለት ተዕለት ሃሳቡና ጭንቀቱ አኼራ የሆነ ሰው አሏህ(ሱብሃነሁ ታአሏህ)ሀብቱን በቀልቡ ውሰጥ ያኖርለታል ። ዱኒያ ከእግሮቹ ሰር የተዋረደች ሆና ትመጣለታለች።”
ማንኛውም ሰው ለዱኒያ ሰለተጨነቀላት ብቻ ዱንያን ሊያገኛት አይችልም።
እንደውም ለዱንያ ያለው ጭንቀት በጨመረ ቁጥር ድህነቱ እየተባሰበት ይሄዳል።
በተቃራኒው ሃሣቡ እና ጭንቀቱ በአኼራ ላይ እና በኢስላም እንዲሁም በሙስሊሞች ጉዳይ ላይ ከሆነ የዱንያንም ጉዳይ አሏህ ይከፍትለታል ። ስለዚህ አንድ ሰው አሏህ ሲሳዩን እንዲከፍትለት እርሱ ባዘዘው ላይ መገኘት እንዲሁም በክለክላቱ ላይ መራቅ አማራጭ የሌለው ጉዳይ ነው።
በሌላም ቦታ አሏህ (ሱብሃነሁ ታአሏህ) እንዲህ ይለናል ፦
❝ቤተሰብህንም በስግደት እዘዝ፣በርሷም ላይ ዘውትር፣ (ጽና ) ሲሳይን አንጠይቅህም፣ እኛ እንሰጥሃለን፣ መልካሚቱ መጨረሻም ፣ለጥንቁቆቹ ናት።❞ (ጡሃ:132)
ማንኛውም ሰው በአሏህ ትዕዛዛት ላይ ቀጥ ካለ የሪዝቁን ጉዳይ ዋስትና የወሰደው አሏህ መሆኑን አውቀን በአምልኳችን ላይ ልንጸና ይገባናል ።
ሁሉም የተጻፈለት ሳያገኝ አይሞትም። ሪዝቃችንም አሏህ እንደነገረን በሰማይ ላይ ነው ። ከሰማይ ያለው ሪዝቃችን ሊወርድልን የሚችለው በምድር ላይ መልካም ሰንሰራ ነው ።
#ይቀጥላል
#ልቤን_ፍለጋ_መፃፍ
#ዝግጅት_ኡስታዝ_አለሏህ_መህዲ
https://www.tg-me.com/yehelinairaft
Telegram
የሕሊና እረፍት
አሰተያየት ለመስጠት @Rawdaabas
ወደ ቤታችሁ ለመግባት https://www.tg-me.com/yehelinairaft
ወደ ቤታችሁ ለመግባት https://www.tg-me.com/yehelinairaft
Forwarded from የሕሊና እረፍት (🅡🅐🅦🅓🅐 🅑🅘🅝🅣 🅐🅑🅐🅢)
•.,¸¸,.•´¯ #ልቤን_ፍለጋ_ክፍል_➌❻ ¯•.,¸¸,.•´#ለአሏህ_ፍራቻ_የላትም
በሸተኛ የሆነ ቀልብ ለሚፈጽማቸው ማንኛውም ወንጀል ልቡ አይደነግጥም፡ ነገሮችን በሙሉ አቅልሎ ይመለከታቸዋል ። የአሏህ ፍራቻ ቅንጣት ታክል በልቡ ውሰጥ የለበትም ። አንድ አማኝ በእምነቱ ጠንካራ የሆነ ሰው እኩይ ተግባርን በፈጸመ ጊዜ አናቱ ላይ ተራራ የወደቀበት ያህል ይከብደዋል። ወደ አሏህ እስኪመለስ ይጨንቀዋል ። ሙናፊቅ የሆነ ሰው ወንጅልን በፈጸም ጊዜ አፍንጫው ላይ እንዳረፈችና በእጁ እዳባረራት ዝንብ ያህል ይቀለዋል ።
ማንኛውም ሰው ወንጀልን ሊሰራ ይችላል።
ይሰራልም ። ነገር ግን አማኝ የሆነ ሰው ወደ ጌታው በፍጥነትና በጸጸት ይመለሳል ።
ሙናፊቁ ደግሞ በዛው ተግባሩ ይዘወትርበታል ።
#አሏህ_እንዲህ_ይለናል፦
❝ለነዚያም መጥፎ ሥራን በሠሩ፣ ወይም ነፍሶቻቸውን በበደሉ ጊዜ ፣ አሏህን የሚያስታውሱና ለኃጢአቶቻቸው ምሕረትን የሚለምኑ ለኾኑት፣ ከአሏህም ሌላ ኃጢአቶችን የሚምር አንድም የለ፣ (በስሕተት)በሠሩት ላይ እነርሱ የሚያወቁ ሲኾኑ የማይዘወትሩ ለኾኑት (ተደግሳለች)።❞
(አል_ዒምራን:135)
እነዚያ አማኞች አሏህን እጅግ ከመጠንቀቃቸው የተነሳ በስህተትና በተለያዩ ነገሮች በመታለል ለሚፈጽሙት ወንጀል ወዲያውኑ ቆም ብለው የአሏህን ታላቅነት ያስታውሳሉ ። ወዲያውኑ ከሚሰሩት ወንጀል ይቆጠባሉ ።
በወንጀላቸውም አይዘወትሩም። የአሏህን ታላቅነት የተረዳ ቀልብ ለአሏህ ትልቅ ቦታ ይሰጣል። ይህ ነው ኢህሳን ማለት ።
❝አን ተዕቡደላህ ከአነከ ተራሁ ፈኢንለም ተራሁ ፈኢነሁ የራከ❞
❝አሏህን እንደምታየው ሆነህ አምልከው አንተ እሱን ማየት የማትችል ብትሆንም እርሱ አንተን ያይሃልና።❞
የሙእሚን ቀልብ በየትኛውም ቦታ ላይ አሏህ ያየኛል የሚል እምነት ሰላለው አሏህን እንደፈለገ ለሚያምጸው አይችልም ።
#ይቀጥላል
#ልቤን_ፍለጋ_መፃፍ
#ዝግጅት_ኡስታዝ_አለሏህ_መህዲ።
https://www.tg-me.com/yehelinairaft
Telegram
የሕሊና እረፍት
አሰተያየት ለመስጠት @Rawdaabas
ወደ ቤታችሁ ለመግባት https://www.tg-me.com/yehelinairaft
ወደ ቤታችሁ ለመግባት https://www.tg-me.com/yehelinairaft
Forwarded from የሕሊና እረፍት (🅡🅐🅦🅓🅐 🅑🅘🅝🅣 🅐🅑🅐🅢)
•.¸♡ #ልቤን_ፍልጋ_ክፍል_➌➐ ♡¸.•
የአሏህ (ሱብሃንሁ ታአሏህ)ቃል፦“ጌታህ በመጠባበቂያ ላይ ነውና”(አል-ፈጅር:14)
የሚለውን ሰለሚረዳ ልቅ አይሆንም ምክንያቱም ተቆጣጣሪ አለበትና ። በአሏህ ፊት ወንጀልን መሰራት ያፍራልም። አማኝ ዘንድ ትኝሸና ትልቅ የሚባል ወንጀል የለም ። ምክንያቱም ሁሉም የወንጀል ዓይነት አሏህን እንደሚያሰቆጣ ጠንቅቆ ይረዳልና ።
ኡለሞች ❝ላተንዙር ኢላ ሲ ባሪል መኢሰ ወላኪን ኢንዙር ኢላ አዙመቲ ሙን ተዕሳሁ❞
የወንጅሉን ትንሸነት ሳይሆን የምታምጸውን ጌታ ታላቅነት ተመልክት ። በማለት ይናገራሉ ። ዛሬ የናቅናትና ትንሸ ናት ያልናት ወንጀል ነገ ከባድ መሰዋትነት ታሰከፍለናለች።
በሌላም አባባላቸው፦ ❝ወንጀልን አሳንሰህ አትመልከት ተራራ የጠጠሮች ክምችት ነዉና❞ በማለት ይናገራሉ ።
ተራራን ማንም ሊገፋው የማይሞከር ግዙፍ ፍጥረት ነው። ይህ ግዝፈት ግን የጠጠሮች ክምችት ነው።
ወንጀልም የዚህን ተራራ ዓይነት ይዘት ይኖረዋል ። ዛሬ ትንሽ ናት ብለን የምናስባት ወንጀል ነገ ታድግና ልንመልሰበት ወደ ማንችለው እና ወደ ማንወጣበት አዝቅት ትጠለናለች።
አሏህ የአማኞች ባህሪ እንዲህ በማለት ይገልጸዋል ።
(#አል-አንፋል:177)
አዎ አማኞች ሁልግዜም ቢሆን አሏህን ሲያስታውሱ ልባቸው ይደነግጣል ። አይችሉም ። እንዲሁም አነቀጾቹን ሲሰሙ እምነታቸው ይጠነክራል ። ይህ ደግሞ ለአሏህ ያላቸውን ፍቅርና አክብሮት አመላካች ነው። ጌታቸው ሁሌም በልባቸው ውሰጥ ነው።
ከጌታቸው ማንንም ምንንም አያስቀድሙም ። የተቅዋን (አሏህን ፍራቻ) ምንነት ጠንቅቀው ያውቃሉ። ለአሏህ (ሱብሃንሁ ታአሏህ) ያላቸውን ፍራቻም በተግባር ያሳያሉ።
አማኞች በአሏህ ተጠይቀው አይከለክሉም። አሏህን ፍሩ ሲባሉ ይሸማቀቃሉ ፣ ይደነግጣሉ ። በአንድ ወቅት ዑመር ቢን ኸጣብ (ረ.ዐ)በመንገድ ላይ እየተጓዙ ሳለ አንድን ሰው ሳያውቁ ይገፉታል።
በዚህን ጊዜ ይህ ሰው ወደ ዑመር ዞር በማለት ከፍ ባለ ድምጽ “አንተ የምዕምናን መሪ ሆይ! አሏህን አትፈራም!” ሲላቸው ዑመር (ረ.ዐ) ወዲያውኑ እንባቸው በጉንጮቻቸው ላይ እየወረደ “የዑመር እናት ምናለ ዑመርን ባልወለድሸው” በማለት ራሳቸውን ወቀሱ።
ይቀጥላል
#ከልቤን_ፍለጋ_መፃፍ_የተወሰድ
#ዝግጅት_ኡስታዝ_አለሏህ_መህዲ
#መልካም_ምሸት_ለሊት

Forwarded from የሕሊና እረፍት (•.¸♡ Rawda bint abas ♡¸.•)
◦•●◉✿ ልቤን_ፍለጋ_ክፍል_ክፍል➌❽ ✿◉●•◦
ኡመር በሃይለኛነታቸው ወድር የለሸ ነበሩ። ከሰውም አልፎ ሸይጧን እንኳን ይፈራቸዋል። ይህንን በማስመልከት ነብያችን (ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም)
"ማ ሰለከ ዑመሩ ፈጀን ኢነ ሰለከ ሸይጧን ፈጀን ገይረ ፈጀ ዑመር ቢን ኸጣብ"
‟ዑመር በአንድ አቅጣጫ የሚጓዝ ከሆነ ሸይጧን ከዑመር በተቃራኒ በሆነ አቅጣጫ ነው የሚጓዝው”በማለት ተናግረዋል ።
ይህ ሃያልነታቸው እንዳለ ሆኖ ሳለ ግን ለአሏህ ያላቸው ፍራቻ እጅግ በጣም ከባድ ነበር ።
ማልቀሰ ከማብዛታቸው የተነሣ በጉንጮቻቸው ላይ ጠበሳ ይታይ ነበር ። ዑመርን (ረ.ዐ) ለአብነት ያህል ጠቀስን እንጂ ሁሉም ሰሃባዎች ለአሏህ ያላቸው ፍራቻ እጅግ አስደናቂ ነው ። በቀልባቸው ውሰጥ በሸታ ያለባቸው ሰዎች ከወንጀላቸው የመመለሰ እቅድ እንኳን አይኖራቸውም አሏህ ያዘነላቸው ካልሆኑ
በስተቀር ። አሏህ ያዘነለትና የመረጠው ሰውማ ከእለታት ባንድ ቀን ወደ አሏህ ይመሳል ።
አሏህ እንዲህ ይለናል፦
❝ለነዚያ ለአመኑት ፥ለአሏህ ተግሳጽና ከቁርኣንም ለወረደው ልቦቻቸው ፥ሊፈሩ እንደነዚያም በፊት መጽሐፍን እንደተሰጡትና በነርሱ ላይ ጊዜ እንደረዘመባቸው፥ ልቦቻቸውም እንደደረቁት ላይኾኑ፥ (ጊዜው) አልቀረበም ❓❓ ከነርሱም ብዙዎች አመጸኞች ናቸው ።❞ (አል-ሃዲድ:16)
#ይቀጥላል
#ከልቤን_ፍለጋ_መፃፍ
#ዝግጅት_ኡስታዝ_አለሏህ_መህዲ
#መልካም_የኢባዳ_የጁማዕ_ለሊት_ይሁንላችሁ

Forwarded from የሕሊና እረፍት (امي حياتي❤😍ilove you mama❤)
•.¸♡ #ልቤን_ፍለጋ_ክፍል_➌➒ ♡¸.•
ታላቁ አሊም ፉደይል ቢን ኢያድ እጅግ በጣም አስቸጋሪና ሸፍታ ከነበሩ ሰዎች መካከል ነበሩ ።
ይህችን የቁርአን አንቀጽ በሰሙበት ወቅት ነበር ራሳቸውን መቆጣጠር አቅቷቸው ❝ጌታዬ ሆይ!አዎ ይበቃኛል ልቤም አንተን ለመፍራት ልትቀርብ ይገባታል ❞ በማለት ለአሏህ (ሱብሃነሁ ታአሏህ)ጥሪ መልካም ምላሸ የሰጡት ።
ለአሏህ (ሱብሃኑሁ ታአሏህ) ቃል ከገቡ በኃላ ከነበሩበት ወንጀል ሙሉ ለሙሉ በመውጣት የጌታቸውን መንገድ ተከትለውና በእውቀት ላይ ዘወትረው ዛሬ አለማችን ካፈራቻቸው ታላቅ አሊሞች ተርታ ሊሰለፉ ቻሉ። በዚህም መልካም ሁኔታቸው ጌታቸውን ተገናኙ።
በአንድ ወቅት ነቢያችን (ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም)
አቡ ሙሰል አሸአሪን (ረ.ዐ) ❝ቁርአንን እንዲሰማኝ አድርገህ ቅራልኝ❞ በማለት ጠየቋቸው ።
እርሳቸውም ❝ባንተ ላይ ወርዶ ባንተ ላይ ልቅራብህን ? አሏቸው ። እሳቸውም ከእኔ ሌላ ከሆነ ሰው ቁርአንን መስማት ተመኘሁ በማለት መለሱላቸው ። ❝ እኔም መቅራት ጀመርኩ፦
❝መልካም መታደግን የሚታደግ ሰው ለርሱ ከርሰዋ ዕድል ይኖረዋል፤
መልካም መታደግንም የሚታደግ ሰው ለርሱ ከርሰዋ ድርሻ ይኖረዋል። አሏህ በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው።❞
(አን-ኒሳእ:85)
የሚለው ቦታ ስደርስ በቃህ!በቃህ! በማለት እንዳቆም አዘዙኝ በዚህን ጊዜ ቀና ብዬ ስመለከታቸው ከአይኖቻቸው እንባ መፍሰስ ጀምሯል ❞ በማለት አቡ ሙሳ (ረ.ዐ)ተናግረዋል ። አማኞች የአሏህን ቃል በሰሙ ጊዜ ራሳቸውን መቆጣጠር ይሳናቸዋል ።
#ይቀጥላል
#ከልቤን_ፍለጋ_መፃፍ_የተወሰድ
#ዝግጅት_ኡስታዝ_አለሏህ_መህዲ
#መልካም_ምሽት

╚»★«╝ #ልቤን_ፍለጋ_ክፍል_4⃣0⃣ ╚»★«╝
ዙራረተ ቢን አውፍ (ረ.ዐ)በአንድ ወቅት ሱረቱል ሙደሲርን እያነበበ የፈጅርን ሶላት በማሰገድ ላይ ሳለ
❝በቀንዱም በተነፋ ጊዜ፣ (ነገሩ ይበረታል )።ይህም፡
(ጊዜ) ያ ቀን አስቸጋሪ ቀን ነው። በካሓዲዎች ላይ ገር ያልኾነ ነው ።❞ (ሙደሲር፡8_10)
የሚለው ጋር ሲደርሰ መቋቋም ተስኖት ራሱን ሰቶ ወደቀ ። በዚያን ጊዜ ሰዎች ተሰባስበው ሊያነሱት ቢሞክሩም እሱ ግን ወደ ማይመለስበት አኼራ ሄዷል። በዚህም የተነሳ ብቸኛው ቁርአን የገደለው ሰሃባ በመባል ይታወሳል ።
ማንኛውም ሰው በሞተበት ሁኔታ ላይ ሆኖ ነው የሚቀሰቀሰው ። ይህም ሰው የአሏህን (ሱብሃነሁ ታአሏህ)ቁርአን እያነበበ ይቀሰቀሳል ። እኛሰ ለአሏህ(ሱብሃነሁ ታአሏህ) ያለን ፍራቻ ምን ያህል ይሆን ? ልባችን ከመድረቁ የተነሳ አሏህ ሲወሳ ቅንጣት ታህል አይሰማንም ብሎም ጓደኛችን የጠራ እሰኪመስለን ድረሰ ተላምደነዋል። የውስጣችን ባዶነትና ክፋት የአሏህን ደረጃ ክብር እንዳናውቅ ጋርዶብናል።
አሏህ (ሱብሃነሁ ታአሏህ) እንዲህ ይለናል ፦
❝ለርሱ «አሏህን ፍራ» በተባለ ጊዜ ፥ ትዕቢቱ በኃጢአት (ሥራ) ላይ ትገፋፋዋለች ፤ ገሀነምም በቂው ናት ፤ (እርሷም) በእርግጥም የከፋች ምንጣፍ ናት ።❞ (አል-በቀራህ፡206)
ይህ የእኔ አይነቱ ሰው ባህሪ ነው አሏህን የፈራ ይመስለዋል። አሏህን ፍራ ሲባል ይባሰ ብሎ ይንበጣረራል (ይኮፈሳል) እና አሏህን ባልፈራ ሶላት እስግድ ነበር እፆምሰ ነበር ....? ወዘተ በማለት እኔ አሏህን ያልፈራሁ ማን አሏህን ይፈራል? በማለት ራሱን ከአሏህ ፈሪዎች ተርታ ሲመድብ ይስተዋላል።
ነገር ግን የብናኝን ያህል በቀልቡ ላይ የአሏህ ፍራቻ የለበትም።
ነቢያችን (ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም) ሲናገሩ ❝አል ከይሱ መን ዳን ነፍሱሁ ወአሚለ ሊማ ባዕደል መውት ወል አጂዙ መን አትበአ ነፍሰሁ ሃዋሃ ወተመነ አለላሂል አማን❞
❝ጮሌ ብሎ ማለት ነፍሱን ከሃራም ነገር አደኖ ከሞት በኋላ ላለው ዓለም የተዘጋጀ ነው። ሞኝ ብሎ ማለት ደግሞ የነፍሱን ሰሜት እግር በእግር የሚከታተልና በአሏህ ላይ መልካም የሆነን ምኞትን የሚመኝ ነው❞
በማለት ጠቅሰውታል ።

•.¸♡ #ልቤን_ፍለጋ_ክፍል_➍➊ ♡¸.•
ሰሜቱን ተከትሎና ከአሏህ ትዕዛዝ አፈንግጦ የሰውንም ሆነ የጌታውን ሀቅ አጉድሎ ነገ በአኼራ ጀነትን የሚመኘው ዳግም ራሱ ነው። ❝እኔ ጀነት ያልገባሁ ማን ሊገባበት ነው ?❞ በማለት ጀነት መግባቱን በእርግጠኝነት ይናገራል ።
ይህንና መስሎቹን የው የአሏህ ነብይ
(ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም) ❝ ሞኝ❞ ብለው የጠሯቸው ። ጀነት የተዘጋጀው አሏህን ለሚፈሩ፣ በትዕዛዛቱ ላይ ላደሩ ፣ ከክልከላቶቹ ለተከለከሉ እንጂ ለማንም ተራና ተላላ ሰው አይደለም ።
ጀነት ከንቱ ምኞትን በመመኘት ሳይሆን ሊከፈልለት የሚገባውን ሁሉ መሰዋእትነት በመክፈል ብቻ ነው የሚገባው ።
እኛ ሰዎች ስንባል የታዘዝነው ላይ ባለማግኘታችን፣ ከተከለከልነው ባለመራቃችን ባጠቃላይ የሚጠብቅብንን ግዴታ ባለመወጣታችን ሳቢያ ከባድ
ለሆነ የቀልብ በሽታ ተጋላጭ ልንሆን ችለናል ። ይህ የቀልብ በሽታ (ድርቀት )ደግሞ ከድንጋይም የባሰ የደነደነ መሆኑን አሏህ እንዲህ በማለት ይገልጽልናል ፦
❝ከዚያም ከዚህ በኋላ ልቦቻችሁ ደረቁ፣ እርሷም እንደ ድንጋዮች ፣ ወይም በድርቅና ይበልጥ የበረታች ናት፤ ከድንጋዮችም ከርሱ ጂረቶች የሚፈሱለት
አልለ፤ ከነርሱም በእርግጥ የሚሰነጠቅና ከርሱ ውሃ (ምንጭ) የሚወጣው አልለ፤ ከነርሱም አሏህን ከመፍራት የተነሳ ወደታች የሚወርድ አልለ፤ አሏህም ከምትሰሩት ነገር ዘንጊ አይደለም።❞
(አል-በቀራህ:74)

Forwarded from የሕሊና እረፍት (ኺን ቲኽር እጅ ይበኽር እሰራሸ ተይውሪ ሞት ይበድር)
•.¸♡ #ልቤን_ፍለጋ_ክፍል_➍❷ ♡¸.•
#ጎረቤትን_ማስቸገር_(አልማክበር)
➚ጎረቤት በኢስላም ትልቅ ሰፍራ የተሰጠው መሆኑን በቁርአንና በሀዲሰ በበርካታ ቦታዎች ተጠቅሶ እናገኘዋለን ። ነቢያችን (ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም)
❝ጅብሪል (ዐ.ሰ) ወደ እኔ በመምጣት ከሐቁ መብዛት ብትሞት እንኳን ይወርሰሃል ይለኛል ብዬ እስከምስጋ ድረሰ ሰለ ጎረቤት ሃቅ ነገረኝ❞ ብለዋል። (ቡኻሪና ሙስሊም ) ለጎረቤት ሙስሊምም ይሁን የሌላ ሃይማኖት ተከታታይ የጉርብትና ሃቅ የተጠበቀ ነው ። ባይሆን ሙስሊም ጎረቤት ዘመድ ከሆነ ሦስት ሀቆች አሉት
1 የሙስሊምነቱ
2 የዝምድናው
3 የጉርብትናው ሐቆች
ሲሆኑ ሙስሊም ሳይሆን ከዘመድ ጎረቤት ከሆነ የዝምድና እና የጉርብትና ሐቆች ይኖሩታል ።
ነቢያችን (ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ) ዘንድ ሰዎች በመምጣት ❝አንዲት ሴትዮ ቀን ትጾማለች ለሊት ትቆማለች ነገር ግን ጎረቤቷን ታሰቸግራለች❞ እሳቸው ። ነቢያችን (ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም)
❝እሷ የእሳት ናት❞ በማለት መለሱ ። ምክንያቱም ፆምም ይሁን ትክክለኛ ሰላት ከማንኛውም እኩይ ተግባሮች ይከለክላሉና ። የዚህች ሴት ሰላቷም ይሁን ፆሟ ጎረቤቶቿን በማስቸገሯ ምክንያት አልጠቀማትም ።
❝ጎረቤቱ የእርሱን ተንኮል የሚያምነው ሰው ወሏሂ አላመነም❞ በማለት አስረግጠው ነግረውናል (ቡኻሪና ሙስሊም )

#ልቤን_ፍልጋ_ክፍል_ ➍➌
እንዲሁም በሌላ ሃዲሳቸው፦ “ጎረቤቶቹ ተርበው እርሱ ጠግቦ ያደረ እንደሆነ አላመነም”በማለት ተናግረዋል ።
“ያ አባዘር ሰጋን በምትቀቅልበት ጊዜ አደራህን መረቁን አብዛበት” በማለት አደራቸውን አሰተላልፈውለታል ። “ምክንያቱም ከስጋው እንኳን ባይደርሳቸው ከመረቁ ላክላቸው በሽታው ምክንያት እንዳይቸገሩ” ብለዋል። (ሙስሊም ዘግበውታል )
አሏህ እንዲህ ይለናል ፦
“አሏህንም ተገዙ፤ በርሱም ምንንም አታጋሩ፤ በወላጆችና በቅርብ ዝምድና ባለቤትም ፤ በየቲሞችም፤ በምስኪኖችም ፤ በቅርብ ጎረቤትም፤ በሩቅ ጎረቤትም፤ በጎን ባልደረባም፤ በመንገደኛም፤ እጆቻችሁም ንብረት ባደረጓቸው (ባሮች) መልካምን ሥሩ፤ አሏህ ኩራተኛ ጉረኛን አይወድም ።
(አን_ኒሳእ:36)
ይህ ሃዲሰ የሚያሳየን ደግሞ አሏህ
(ሱብሃነሁ ታአሏህ) ከራሱ ሃቅ በማስከተል
የጉርብትናን ሃቅ ማስቀመጡ ለጎረቤት የሰጠው ከባድ ቦታ መሆኑን ነው።
#ይቀጥላል
#ከልቤን_ፍለጋ_መፃፍ_የተወሰድ
#ዝግጅት_ኡስታዝ_አለሏህ_መህዲ
https://www.tg-me.com/yehelinairaft
እንዲሁም በሌላ ሃዲሳቸው፦ “ጎረቤቶቹ ተርበው እርሱ ጠግቦ ያደረ እንደሆነ አላመነም”በማለት ተናግረዋል ።
“ያ አባዘር ሰጋን በምትቀቅልበት ጊዜ አደራህን መረቁን አብዛበት” በማለት አደራቸውን አሰተላልፈውለታል ። “ምክንያቱም ከስጋው እንኳን ባይደርሳቸው ከመረቁ ላክላቸው በሽታው ምክንያት እንዳይቸገሩ” ብለዋል። (ሙስሊም ዘግበውታል )
አሏህ እንዲህ ይለናል ፦
“አሏህንም ተገዙ፤ በርሱም ምንንም አታጋሩ፤ በወላጆችና በቅርብ ዝምድና ባለቤትም ፤ በየቲሞችም፤ በምስኪኖችም ፤ በቅርብ ጎረቤትም፤ በሩቅ ጎረቤትም፤ በጎን ባልደረባም፤ በመንገደኛም፤ እጆቻችሁም ንብረት ባደረጓቸው (ባሮች) መልካምን ሥሩ፤ አሏህ ኩራተኛ ጉረኛን አይወድም ።
(አን_ኒሳእ:36)
ይህ ሃዲሰ የሚያሳየን ደግሞ አሏህ
(ሱብሃነሁ ታአሏህ) ከራሱ ሃቅ በማስከተል
የጉርብትናን ሃቅ ማስቀመጡ ለጎረቤት የሰጠው ከባድ ቦታ መሆኑን ነው።
#ይቀጥላል
#ከልቤን_ፍለጋ_መፃፍ_የተወሰድ
#ዝግጅት_ኡስታዝ_አለሏህ_መህዲ
https://www.tg-me.com/yehelinairaft
Telegram
የሕሊና እረፍት
አሰተያየት ለመስጠት @Rawdaabas
ወደ ቤታችሁ ለመግባት https://www.tg-me.com/yehelinairaft
ወደ ቤታችሁ ለመግባት https://www.tg-me.com/yehelinairaft
Forwarded from የሕሊና እረፍት
•.¸♡ #ልቤን_ፍልጋ_ክፍል_ ➍➍ ♡¸.•
❝ጎረቤቱ የእሱን ተንኮል የማያምነው ሰው ጀነት አይገባም ።❞
“የእሱን ተንኮል” ማለት የእሱ መኖር ለጎረቤቱ ችግር ከሆነ እንደማለት ሲሆን የሆነ ነገር ያደርግብናል በሚል ሰጋት ላይ የሚጥል ከሆነ ለጀነት እንቅፋት ይሆነዋል ። እስቲ ዛሬ እኛ ከቤተሰባችን፣ ከጎረቤታችንና ከአካባቢያችን ጋር ያለን ግንኙነት ምን ያህል ያማረ ነው ? እውነት በኛ መኖር ጎረቤቶቻችን ይደሰታሉን ?
ነቢያችን (ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም) ሲናገሩ፦ ❝አል ሙስሊሙ መን ሰሊሙን ሙስሊሙን ሚና ሊሳኒሂ ወየደሂ❞ ትክክለኛ ሙስሊም ማለት ሙስሊሞች (ሰዎች) ከእጁ እና ከምላሱ ተንኮል የተጠበቁለት ነው❞ በማለት ተናግረዋል ።
❝በአሏህና በመጨረሻው ዓለም የሚያምን ጎረቤቱን እንዳያስቸግር ❞
❝ከጓደኛ ምርጡ አሏህ ዘንድ ለጓደኛው ጥሩ የሆነ ነው ። ከጎረቤት ምርጡ አሏህ (ሱብሃን ታአሏህ) ዘንድ ለጎረቤቱ ምርጥ የሆነ ነው ። ❞
እናታችን አዒሻ (ረ.ዐ) ለነቢያችን (ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም) ❝ሁለት ጎረቤቶች ቢኖሩኝ ለማንኛውም መልካምነት ልዋል? ብዬ ስጠይቃቸው ❝ላንቺ በር ቅርብ ለሆነው❞
በማለት መልሰውልኛል❞ ብለዋል። ጎረቤት በተመለከተ በርካታ የሆኑ ቁርአናዊ እና ሀዲሳዊ መረጃዎች አሉ ።

Forwarded from የሕሊና እረፍት (ጌታዬ ከኔ ጋራ ነው)
•.¸♡ #ልቤን_ፍለጋ_ክፍል➍❺ ♡¸.•
#መጥፎ_ጓደኛን_መጎዳኘት
ለቀልባችን መድረቅ መጥፎ ጓደኛ መያዝ ከፍተኛ አሰተዋጽኦ አለው።
የጓደኛ ተጽእኖ እጅግ በጣም ከባድ ነው ። ሰንቶቻችን ነን በጓደኞቻችን ሰበብ ከቀጥተኛው ጎዳና የወጣነው ? የአሏህን ቁጣ ወደ ሚያሰገኘው ነገር የሄድነው?
#ጓደኛ_ጎታች_ነው
አዎ ጓደኛ ደወ ራሰ አቋምና መንገድ ይጎትታል ።
ነቢያችን (ሰለሏሁ አይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፦
❝አንድ ሰው በጓደኛው ሐይማኖት ላይ ነው። አንዳችሁ ማንን መጎዳኘት እንዳለበት ይመልከት ጥሩ ከሆነ ወደ ጥሩ ተግባር ይመራዋል ።❞
መጥፎ ከሆነ ደግሞ ወደ መጥፎ ተግባሩ ይመራዋል ። እኔ ጥሩ ሆኜ መጥፎ ጓደኛ ከኖረኝ ወደ እኔ መምራት ካልቻልኩ ወደ እሱ እንሚስበኝ ጥርጥር የለውም ።
❝ የመጥፎ ጓደኛ እና የጥሩ ጓደኛ አቀማማጮች ምሣሌ እንደ ሸቶ ሻጭ እና እንደ ወናፍ ነፊ ናቸው። ሸቶ ተሸካሚው ይሰጥሃል (ከሸቶው) ወይም ትገዛዋለህ ካልሆነ ጥሩ ሸታን አግኝተህ ትለየዋለህ። ወናፍ ነፊው ልብሰህን ያቃጥልብሃል ካልሆነም መጥፎ ሸታ ይዘህ ትመልሳለህ❞ በማለት ተናግረዋል ።
ከጥሩ ጓደኛ ጋር ከተቀማመጥክ ከእሱ መልካም ግሳፄን ታገኛለህ ። ካልሆንም ጥሩ ትምህርትን በመማር ታሳልፋለህ ወይም ከሚሰራቸው መልካም ሥራዎች በመነሳት በእሱ ላይ የተመከትውን በሕይወትህ ላይ ታንፀባርቃለህ ።
የመጥፎ ጓደኛ አቀማማጭ ከሆንክ ከእሱ ንግግርም ሆነ ተግባር መጥፎን ብቻ ትወርስና መጥፎና አስቸጋሪ ሰው ትሆናለህ ። እስቲ ሰንቶች ናቸው በጓደኞቻቸው ሰበብ ለመጥፎ ተግባርና ከመንገድ ለመውጣት የተደረጉት !
#ይቀጥላል
#ከልቤን_ፍልጋ_መፃፍ_የተወሰድ

•.¸♡ #ልቤን_ፍለጋ_ክፍል➍❻ ♡¸.•
@ የነቢያችን (ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም) አጎት አቡ ጧሊብ ፦ ❝ያንተ ሐይማኖት ትክክለኛ መሆኑን አውቃለሁ ከንዴ አፈር እሰከሚንተራሰ ማንም አይነካህም የፈለከውን አስተምር ❞ በማለት ወገናዊነታቸውን ያሳዩዋቸው ነበር ። ነቢዩም (ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም) በአቡጧሊብ መኖር ምክንያት የዳዕዋ ሰራቸውን በነጻነት ሊያካሂዱ ችለዋል ። ይህ ሆኖ ሳለ ሞት አይቀርምና አቡ ጧሊብ የሞት ጣር ላይ ሆነው ነብያችን (ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም) ከጎናቸው በመሆን ❝ አጎቴ ሆይ ! ላ ኢላሃ ኢለሏህ የምትለውን ቃል በልልኝ አሏህ ዘንድ እከራከርልሃለው❞ በማለት ሸሃዳ ይዘው እንዲሞቱ ቢጎተጉቱትም ከዚህ በፊት ያፈሯቸው አቡ ጀህል እና አብደላህ ቢን አቢ ኡመያ የተባሉ ጓደኞቻቸው ከጎናቸው በመሆን ❝ የአባትህን አብድል ሙጠሊብን መንገድ ትጠላለህን?❞ በማለት ይጎተጉቷቸው ነበር ። በዚህን ጊዜ አቡ ጧሊብ የነቢዩን (ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም) ምክር ችላ ብለው የጓደኞቻቸውን ንግግር በመደግፍ ❝እኔ በአባቴ አቡዱልሙጠሊብ መንገድ ላይ ነኝ❞ በማለት እስትንፋሳቸውን ተቋረጠች። #በመጥፎ_ጓደኞቹ_ሳቢያ_ከሃዲ_ሆነው_ጌታቸውን_ተገናኙ።
@ ኡቅባ ቢን አቢ ሙአይጥ፦ የነቢያችን (ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም) መንገድ ወዶ እና አምኖ ተቀበለ። ይህንን ወሬ የሰማው የኡቅባህ መጥፎ ጓደኛ ኡበይ ኢብኑ ኸለፍ ❝ አንተ እኮ የሰለምከው ድህነትን ፈርተህ ከመሐመድ ጥቅምን ፈልገህ ነው❞ በማለት በቁጣ መንፈሰ ተናገረው። ዑቅባም ምክንያቱ ይህ እንዳልሆነ ገለፀለት። ኡበይም ከሙሐመድ ጋር ይህን ግንኙነት ካላቆምክ በሃይማኖቱ ካልካድክና ሙሐመድን አዛዕ ካላደረክ ከእኛ ጋር ያለህ ማንኛውም ማህበራዊ ግንኙነት ተቋርጧል❞ በማለት አስፈራራዉ ። ኡቅባም ነቢዩ (ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም) ዘንድ በመምጣት ❝ክጃለሁ❞ ካላቸው በኋላ ፊታቸው ላይ ምራቁን በመትፋት #መጥፎ_ጓደኛው_ያዘዘውን_ትዕዛዝ_ፈጸመ። በዚህ ሳቢያ እሱን (ኡቅባን)አስመልክቶ አሏህ የቁርአንን አንቀጽ አወረደ። እንዲይህ ይላል ፦