በ490,000 ቅድመ ክፍያ በመሀል ካዛንቺስ የቤት ባለቤት ይሁኑ ‼️
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው አያት ካዛንቺስ መንደር
እጅግ ውብ ዕይታ ያላቸው ቤቶች
ከ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ
👉ባለ አንድ መኝታ 45, 55 ,60 ካ.ሜ
👉ባለ ሁለት መኝታ 80,ካ.ሜ
👉ባለ ሶስት መኝታ 95,105,115 ካ.ሜ
👉ባለ አራት መኝታ 140 ,160 ካ.ሜ
✍️ ቅድመ ክፍያ 10%
📹 (ከ490,000ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ)
❇️ በ 18 ወራት የሚረከቡት ቤት💁
📍በግቢው ዙሪያ
➾ፓርኮች ና የወንዝ ዳር ልማት
➾አለማቀፍ ት/ቤትና ሆስፒታል
➾የእምነት ተቋማ
📍የቤቶቹ እይታ
➤ ወደ ቤተ መንግስት ( ጊቢ ገብርኤል )
➤ ወደ ያካ ተራራ ጫካ
➤ ወደ ወንዝ ዳር ልማት
➤ ወደ ወዳጅነት ፓርክ
👉 ቀድሞ ለመጣ ቅድሚያ ይስተናገዳል
❇️ ከሀገር ውጭ ያላችሁ ደንበኞች በወኪል መግዛት እንደምትችሉ እናሳውቃለን ።
ለምዝገባ 📲 0950123353 ወይም
በ whatsapp :-https://wa.me/251950123353
አሁኑ ይደውሉ

👍7❤1
🚀 ትልቅ እድል በLinkedIn! 🚀
የLinkedIn መለያዎን ይከራዩ፡ በየሳምንቱ ተገብሮ ገቢ ያግኙ!
🔑 እንዴት?
LinkedIn መሆን አለበት። 1 አመት እና ከዚያ በላይ መለያው ይኖርበታል።
💰 የገንዘብ አማራጮች:
• 300+ ግንኙነቶች - 13$ በየሳምንቱ
• 500+ ግንኙነቶች - 15$ በየሳምንቱ
• 800+ ግንኙነቶች - 17$ በየሳምንቱ
• 1000+ ግንኙነቶች - 20$ በየሳምንቱ
• 2000+ ግንኙነቶች - 25$ በየሳምንቱ
👉 ፈጣን ክፍያ - በ24 ውስጥ ይክፈሉ።
🔔 መልካም ዕድል!
• 1 ዓመት ዕድሜ ወይም ከዚያ በላይ
• 300+ - 13$ በሳምንት
• 500+ - 15$ በሳምንት
• 800+ - 17$ በሳምንት
• 1000+ - 20$ በሳምንት
• 2000+ - 25$ በሳምንት
🚫 መግለጫ:
መለያዎን ሊከራዩ፣ መለያዎች ሳምንታዊ ገደቦች መድረስ የለበትም።
• ይህ እውነት ነው
• ምንም አደጋ የለም
• ወንጀል የለም።
📱 ቴሌግራם: @rwslimiited

👍2
🛒 BUYING OLD GROUPS 🛒
ድሮ የከፈታችሁት Group Chat ነበር? Owner ከሆናችሁ ፣ History Visible ከሆነ እና Chat Clear ካልተደረገ እንገዛችኋለን!
👥2023 - 🇪🇹 200 ETB
👥2022 - 🇪🇹400 ETB
👥2021 - 🇪🇹450 ETB
👥2020 & 2019 - 🇪🇹500 ETB
👥2018 & 2017 - 🇪🇹600 ETB
Payment Methods:
🇪🇹Telebirr, Bank
Proofs - https://www.tg-me.com/OLDGPPROOF
ሜምበር ለውጥ አያመጣም 1ሺ ሜምበርም ሆነ 10 ዋጋው አንድ ነው.. የተከፈተበት አመት ላይ ብቻ Chat ይኑረው።
ለመሸጥ: @OldGroupBuyer_APX ✅

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በሞስኮው ከትራኦሬ ጋር ፎቶ ለመነሳት ጥቁሩም ነጩም በዚህ መልኩ ሲጣደፉ ታይተዋል።
ካፒቴን ኢብራሂም ትራኦሬ በሩሲያ በዓል ላይ ከታደመ በኋላ ከተናገረው
"ሩሲያ በ ድል የተቀዳጀችበትን 80ኛ ዓመት በሚከበርበት ታላቅ ሰልፍ እና የአበባ ጉንጉን አቀማመጥ ላይ በመታደም ለሶቪየት ጦር እና ለተባባሪ ወታደሮች ክብር ሰጥቻለሁ። ይህ ታሪካዊ ድል ሀገራችን እና የAES ኮንፌዴሬሽን (Alliance of Sahel States) በፀረ ሽብርተኝነት እና ኢምፔሪያሊዝም ላይ የምናደርገውን ጦርነት በማንኛውም ዋጋ ለማሸነፍ ባለን ጽኑ ቁርጠኝነት እምነት እንዲኖረኝ ያነሳሳኛል። በቡርኪናፋሶ እና በሩሲያ ፌዴሬሽን መካከል ያለውን የጋራ ተጠቃሚነት አጋርነት በደስታ እቀበላለሁ" ሲል ተደምጧል።
@Yenetube @Fikerassefa

1❤30👍25
የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ገቢ ማመንጫ ኢንተርፕራይዝ ሰራተኞች ስራ የማቆም እርምጃ ሊወስዱ ነው
የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ገቢ ማመንጫ ኢንተርፕራይዝ ሰራተኞች ለረጅም አመታት ሲጠይቁ የነበረው የደሞዝ ማሻሻያ ጥያቄ ምላሽ ባለማግኘቱ በአሰሪና ሰራተኛ አዋጅ 1156/2011 አንቀፅ 160(2) መሰረት ህጋዊ ስራ የማቆም እርምጃ ሊወስዱ መሆናቸው የደረሰን መረጃ ይጠቁማል።
ኢንተርፕራይዙ የመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የገቢ ማስገኛ ድርጅቶችን ለማቋቋም ባወጣው የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደምብ በመቋቋም የተለያዩ የንግድ እና ገቢ ማስገኛ ስራዎችን ሲሰራ የቆየ ነው።ይሁንና የኢንተርፕራይዙ ሰራተኞች ከ2008 ዓ/ም ጀምሮ አንድም ግዜ የደሞዝ ጭማሬ እንዳልተደረገላቸው ለመሠረት ሚድያ ተናግረዋል።
የኢንተርፕራይዙ ሰራተኞች ውሳኔያቸውን ለትምህርት ሚኒስቴር፣ ለጤና ሚኒስትር እና ለዩኒቨርስቲው የቦርድ ሰብሳቢ ዶ/ር መቅደስ ዳባ እንዲሁም ለሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ማሳወቃቸው ታውቋል።በተመሳሳይ ከሰሞኑ የጤና ባለሙያችም "ጥያቄያችን ይመለስ" በሚል የመብት እና የጥቅም ጥያቄ በማንሳት በበርካታ የሀገሪቱ ክፍሎች ድምፅ እያሰሙ መሆናቸው ይታወቃል።
እነዚህ የጤና ባለሙያዎችም ለመንግስት ምላሽ መስጫ ቀን ሰጥተው እየጠበቁ ሲሆም ምላሽ ካላገኙ እስከ ስራ ማቆም የሚደርስ እርምጃ እንደሚወስዱ እያሳወቁ ይገኛሉ።

👍22❤1
ፓኪስታን በኒውክሌር ጦር መሳሪያዋ ላይ የሚወስኑትን ከፍተኛ ባለሥልጣኖቿን ለስብሰባ ጠራች!
ፓኪስታን በሕንድ የአየር መከላከያ ሥርዓት ላይ ጥቃት መፈጸሟን ካሳወቀች በኋላ ጠቅላይ ሚኒስትሯ የአገሪቱን ከፍተኛውን ወታደራዊ ውሳኔ የሚያሳልፈውን ቡድን ለስብሰባ ጠሩ።
ፓኪስታን ከሰዓታት በፊት እንዳስታወቀችው በተለያዩ የሕንድ ይዞታዎች ውስጥ የሚገኙ የአየር ኃይል ሰፈሮች ላይ እና የአየር ጥቃት መከላከያ ሥርዓት ላይ ጥቃት ፈጽማለች።በተጨማሪም የከባድ መሳሪያ መተኮሻዎች እና ማከማቻዎች መመታታቸውን የፓኪስታን ወታደራዊ ኃይል አስታውቋል።
ከቀናት በፊት ሕንድ በፓኪስታን ላይ ጥቃት መፈጸሟን ተከትሎ ሁለቱም አገራት የአጸፋ የአየር እና የሚሳዔል ጥቃቶች እየፈጸሙ መሆናቸውን እየገለጹ ይገኛሉ።
ዛሬ [ቅዳሜ] ማለዳ ሕንድ እና ፖኪስታን በሚዋሰኑበት የካሽሚር አካባቢዎች ፍንዳታዎች መሰማታቸውን ዘገባዎች ያመለከቱ ሲሆን፣ የቢቢሲ ዘጋቢዎች ሕንድ በምታስተዳድረው ካሽሚር ውስጥ በሚገኙ ሁለት ከተሞች ፍንዳታዎች መሰማታቸውን አረጋግጠዋል።ሌሎች መገናኛ ብዙኃንም ፓኪስታን ጥቃት ፈጸምኩባቸው ያለቻቸው የሕንድ የአየር መከላከያ ሥርዓቶች በሚገኙባቸው የካሽሚር ክፍሎች ውስጥ የፍንዳታ መሰማታቸውን ዘግበዋል።
የሕንድ ጦር ሠራዊትም ፓኪስታን ድሮኖችን እና ሌሎች የጦር መሳሪያዎችን በመጠቀም በምዕራባዊ የሕንድ ድንበር አካባቢ ጥቃት መፈጸሟ "አደገኛ ሁኔታን የሚያስከትል ነው" ሲል አስጠንቅቋል።የፓኪስታን ጦር በበኩሉ በሕንድ ይዞታዎች ላይ እየወሰደ ያለው እርምጃ ሕንድ በአየር ኃይል ሰፈሮቹ ላይ ለፈጸመችው የሚሳዔል ጥቃት አጸፋ መሁኑን ቢገልጽም፤ ሕንድ ግን ተፈጸመ ስለተባለው ጥቃት ያለችው ነገር የለም።
Via BBC
@YeneTube @FikerAssefa

👍23❤4👎1👀1
የሕዝብ ትራንስፖርት ተሽከርካሪዎች ወጥ ቀለም ሊቀቡ ነው
መንግሥት፣ በአዲስ አበባና ሌሎች ከተሞች የሕዝብ ትራንስፖርት ተሽከርካሪዎች እንደየአገልግሎታቸው ዓይነት “ወጥ ቀለም” እና መለያ ኮድ እንዲኖራቸው እቅድ መያዙን ተሰምቷል።
የተሽከርካሪዎች ቀለምና መለያ ኮድ ከከተማ ከተማ የተለያየ ይሆናል ተብሏል።
የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሠጪ ተሽከርካሪዎች ሹፌሮችም፣ ወጥ የደንብ ልብስ እንዲለብሱ ለማድረግ እቅድ እንደተያዘ ተነግሯል።
የትራንስፖርት ሚንስትር ዓለሙ ስሜ፣ ያረጁ ተሽከርካሪዎችን ከሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ውጭ ለማድረግ እንደተወሰነ ሰሞኑን ባንድ ስብሰባ ላይ መናገራቸው መዘገቡ ይታወሳል።
ዋዜማ

😁68👍33👎12❤1👀1
ሕንድ እና ፓኪስታን ከአራት ቀናት የርስ በርስ የአየር ጥቃት በኋላ "የተሟላ እና ወዲያው ተፈጻሚ የሚሆን" የተኩስ አቁም ለማድረግ መስማማታቸውን የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ዛሬ አስታወቁ።
ሁለቱ ሃገራት የተኩስ አቁሙን በፍጥነት ተግባራዊ ለማድረግ መስማማታቸውን የፓኪስታን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አረጋግጧል።የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ትሩዝ በተሰኘው የራሳቸው የማህበራዊ መገናኛ መድረክ ባጋሩት መረጃ "ሌሊቱን ሙሉ ከወሰደ እና ረዥም ንግግር በኋላ ሁለቱ ሃገራት በፍጥነት ተግባራዊ የሚሆን የተኩስ አቁም ለማድረግ " መስማማታቸውን ይፋ አድርገዋል።
ትራምፕ በመልዕክታቸው ሁለቱንም ሃገራት
" ለአርቆ አስተዋይነታችሁ እና ለጋራ መረዳት " ምስጋና ይገባችኋልም ፤ ብለዋቸዋል።የሁለቱ ሃገራት የተኩስ አቁም ስምምነት የተሰማው ፓኪስታን በኒኩልየር የጦር መሳሪዎቿ ላይ ወሳኝ ነው የተባለው የሲቪል እና ው,ታደራዊ ባለስልጣናት ሊሰበሰቡ ነው የሚለው መረጃ ከወጣ በኋላ ነው ፤ ምንም እንኳ የፓኪስታን የመከላከያ ሚኒስቴር ጥምር ባለስልጣናቱ ለመገናኘት የያዙት ቀጠሮ የለም ብሎ ቢያስተባብልም።
ህንድ በግዛቷ በሚገኘው የካሽሜር ግዛት በውጭ የሀገር ጎብኚዎች ላይ ያነጣጠረ ጥቃት መፈጸሙን ተከትሎ በፓኪስታን ግዛት ውስጥ ዘልቃ በመግባት "ሽብርተኞችን ዒላማ ያደረገ" የአየር ጥቃት ስትፈጽም ፤ ፓኪስታን በበኩሏ ለህንድ ጥቃት ተከታታይ የአጸፋ የአየር ጥቃት ፈጽማለች።
ለቀናት የቆየው እና ወደ ለየለት ጦርነት ዘልቀው እንዳይገቡ ዓለማቀፍ ስጋት አጭሮ የነበረው የኑኩልየር ባለቤት ሃገራት ግጭት ከሁለቱም ወገኖች ከስልሳ በላይ ሰላማዊ ሰዎች ሲገደሉ በርካታ ወታደራዊ እና የሲቪል መሰረተ ልማት ውድመት አስከትሏል።
Via DW

👍27😁10❤3
የቡርኪናፋሶው ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ትራኦሬ ሩሲያ እና ቡርኪናፋሶ "ተመሳሳይ አመለካከት" አላቸው አሉ።
ኢብራሂም ትራኦሬ "ነጻ፣ ባለ ብዙ ዋልታ፣ ሰዎች ነጻ፣ ሉዓላዊ እና የፈለጉትን የሚሆኑበት ዓለም በመፍጠር ረገድ ተመሳሳይ አመለካከት አለን" ብለዋል።
የቡርኪናፋሶው ፕሬዝዳንት ዛሬ ከሩሲያው አቻቸው ፑቲን ጋር ይወያያሉ ።
ሁለቱ መሪዎች የቡርኪናፋሶ ወጣቶችን ማሰልጠን ጨምሮ በትምህርት ጉዳዮች ላይ ይወያያሉ።
የፑቲን እና ትራኦሬ የዛሬ ምሽት ውይይት "መከላከያ፣ ትምህርት እና የባለብዙ ዋልታ ዓለም" ላይ እንደሚያተኩር የቡርኪናፋሶው መሪ ገልጸዋል ።
ኢብራሂም ትራኦሬ ሲያብራሩ "ብዙ ጎበዝ እና ብልህ፣ በሳይንስ ጥሩ የሆኑ ቡርኪናፋሶያውያንን ማሰልጠን ያስፈልጋል። ሀገሪቱን ማሳድግ የሚቻለው በሳይንስ ነው" ብለዋል ሲል ስፑትኒክ አፍሪካ ዘግቧል።

👍72❤9
Forwarded from HuluPay Community
- 4GB እስከሆኑ ፋይሎችን ይጫኑ
- በፍጥነት ያውርዱ
- የእርስዎን online status ከሌሎች ይደብቁ
- እስከ 4 accounts ድረስ ይጠቀሙ
- ልዩ ስቲከሮች እና ኢሞጂዎች🎭
- የድምፅ መልእክቶችን ጽሁፍ ያድርጉ
- ልዩ badges ያግኙ
- ማስታወቂያዎችን ያስወግዱ
አሁኑኑ ይቀላቀሉ እና የእርስዎን Telegram ተሞክሮ ወደ ላቀ ደረጃ ያሸጋግሩ!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍8❤2
የኮሪያው ኤግዚም ባንክ ለኢትዮጵያ የልማት ፕሮጀክቶች 871 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ አደረገ!
የኮሪያ ኤክስፖርት ኢምፖርት ባንክ (Korea EXIM Bank) በትራንስፖርት፣ በኢነርጂ፣ በጤና እና በቴክኖሎጂ ዘርፎች ላይ ለሚከናወኑ 11 የኢትዮጵያ የልማት ፕሮጀክቶች 871 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ ማድረጉ ተገለጸ።
በአጠቃላይ በዚሁ የልማት ትብብር ስምምነት ኢትዮጵያና ደቡብ ኮሪያ 954.2 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የሚገመት ስምምነት ማድረጋቸው ይታወቃል።ከዚህ ውስጥ 183.2 ሚሊዮን ዶላሩ በኮሪያ አለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ (KOICA) የሚደገፉ ፕሮጀክቶች ናቸው።
ሁለቱ ሀገራት በቀጣይም በትብብር እንደሚሰሩ የገለጹ ሲሆን ይህ የገንዘብ ድጋፍ በኢትዮጵያ የልማት እንቅስቃሴ ላይ ጉልህ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው ይጠበቃል።
[KGEthiopia]

👍27❤9😭4👎1😁1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
900,000 ብር ምን መግዛት ይችላል?
መኪና? ቤት?
በዚህ ጊዜ 900,000 ብር ምንም መግዛት አይችልም ።
እኛ ጋር ግን በ900,000 ብር ሱቅ መግዛት ትችላላችሁ ።
ያውም እስከ 200,000 ብር መከራየት የሚችል ሱቅ።
ፒያሳ አድዋ ዜሮ ዜሮ አጠገብ 20 ካሬ ሱቅ አየሸጥን ነው።
ከግራውንድ እስከ 5ኛ ፎቅ።
ለሁለት ሳምንት ብቻ የሚቆይ ዋጋ ነው።
ፈጥነው ይደውሉ!
ለበለጠ መረጃ (Direct/ Whatsapp) ፦ በ
0909253426 / 0940407294 ይደውሉ
መኪና? ቤት?
በዚህ ጊዜ 900,000 ብር ምንም መግዛት አይችልም ።
እኛ ጋር ግን በ900,000 ብር ሱቅ መግዛት ትችላላችሁ ።
ያውም እስከ 200,000 ብር መከራየት የሚችል ሱቅ።
ፒያሳ አድዋ ዜሮ ዜሮ አጠገብ 20 ካሬ ሱቅ አየሸጥን ነው።
ከግራውንድ እስከ 5ኛ ፎቅ።
ለሁለት ሳምንት ብቻ የሚቆይ ዋጋ ነው።
ፈጥነው ይደውሉ!
ለበለጠ መረጃ (Direct/ Whatsapp) ፦ በ
0909253426 / 0940407294 ይደውሉ
👍10👎5❤1
🛒 BUYING OLD GROUPS 🛒
ድሮ የከፈታችሁት Group Chat ነበር? Owner ከሆናችሁ ፣ History Visible ከሆነ እና Chat Clear ካልተደረገ እንገዛችኋለን!
👥2023 - 🇪🇹 200 ETB
👥2022 - 🇪🇹400 ETB
👥2021 - 🇪🇹450 ETB
👥2020 & 2019 - 🇪🇹500 ETB
👥2018 & 2017 - 🇪🇹600 ETB
Payment Methods:
🇪🇹Telebirr, Bank
Proofs - https://www.tg-me.com/OLDGPPROOF
ሜምበር ለውጥ አያመጣም 1ሺ ሜምበርም ሆነ 10 ዋጋው አንድ ነው.. የተከፈተበት አመት ላይ ብቻ Chat ይኑረው።
ለመሸጥ: @OldGroupBuyer_APX ✅
ድሮ የከፈታችሁት Group Chat ነበር? Owner ከሆናችሁ ፣ History Visible ከሆነ እና Chat Clear ካልተደረገ እንገዛችኋለን!
👥2023 - 🇪🇹 200 ETB
👥2022 - 🇪🇹400 ETB
👥2021 - 🇪🇹450 ETB
👥2020 & 2019 - 🇪🇹500 ETB
👥2018 & 2017 - 🇪🇹600 ETB
Payment Methods:
🇪🇹Telebirr, Bank
Proofs - https://www.tg-me.com/OLDGPPROOF
ሜምበር ለውጥ አያመጣም 1ሺ ሜምበርም ሆነ 10 ዋጋው አንድ ነው.. የተከፈተበት አመት ላይ ብቻ Chat ይኑረው።
ለመሸጥ: @OldGroupBuyer_APX ✅
👍4
Forwarded from YeneTube
በ490,000 ቅድመ ክፍያ በመሀል ካዛንቺስ የቤት ባለቤት ይሁኑ ‼️
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው አያት ካዛንቺስ መንደር
እጅግ ውብ ዕይታ ያላቸው ቤቶች
ከ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ
👉ባለ አንድ መኝታ 45, 55 ,60 ካ.ሜ
👉ባለ ሁለት መኝታ 80,ካ.ሜ
👉ባለ ሶስት መኝታ 95,105,115 ካ.ሜ
👉ባለ አራት መኝታ 140 ,160 ካ.ሜ
✍️ ቅድመ ክፍያ 10%
📹 (ከ490,000ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ)
❇️ በ 18 ወራት የሚረከቡት ቤት💁
📍በግቢው ዙሪያ
➾ፓርኮች ና የወንዝ ዳር ልማት
➾አለማቀፍ ት/ቤትና ሆስፒታል
➾የእምነት ተቋማ
📍የቤቶቹ እይታ
➤ ወደ ቤተ መንግስት ( ጊቢ ገብርኤል )
➤ ወደ ያካ ተራራ ጫካ
➤ ወደ ወንዝ ዳር ልማት
➤ ወደ ወዳጅነት ፓርክ
👉 ቀድሞ ለመጣ ቅድሚያ ይስተናገዳል
❇️ ከሀገር ውጭ ያላችሁ ደንበኞች በወኪል መግዛት እንደምትችሉ እናሳውቃለን ።
ለምዝገባ 📲 0950123353 ወይም
በ whatsapp :-https://wa.me/251950123353
አሁኑ ይደውሉ
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው አያት ካዛንቺስ መንደር
እጅግ ውብ ዕይታ ያላቸው ቤቶች
ከ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ
👉ባለ አንድ መኝታ 45, 55 ,60 ካ.ሜ
👉ባለ ሁለት መኝታ 80,ካ.ሜ
👉ባለ ሶስት መኝታ 95,105,115 ካ.ሜ
👉ባለ አራት መኝታ 140 ,160 ካ.ሜ
✍️ ቅድመ ክፍያ 10%
📹 (ከ490,000ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ)
❇️ በ 18 ወራት የሚረከቡት ቤት💁
📍በግቢው ዙሪያ
➾ፓርኮች ና የወንዝ ዳር ልማት
➾አለማቀፍ ት/ቤትና ሆስፒታል
➾የእምነት ተቋማ
📍የቤቶቹ እይታ
➤ ወደ ቤተ መንግስት ( ጊቢ ገብርኤል )
➤ ወደ ያካ ተራራ ጫካ
➤ ወደ ወንዝ ዳር ልማት
➤ ወደ ወዳጅነት ፓርክ
👉 ቀድሞ ለመጣ ቅድሚያ ይስተናገዳል
❇️ ከሀገር ውጭ ያላችሁ ደንበኞች በወኪል መግዛት እንደምትችሉ እናሳውቃለን ።
ለምዝገባ 📲 0950123353 ወይም
በ whatsapp :-https://wa.me/251950123353
አሁኑ ይደውሉ
👍8❤1👎1
የኢትዮ-ኬንያ የንግድ ስምምነትን ወደ ተግባር ለማስገባት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ተገለፀ!
የኢትዮጵያ እና ኬንያ ባለፈው ወር የተፈራረሙትን የንግድ ስምምነትን ወደ ተግባር ለማስገባት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ስምምነቱ በድንበር አካባቢ የሚገኙ ዜጎች ከመሃል ሀገር በቀላሉ ማግኘት የማይችሏቸውን ምርቶች በጠረፍ ንግድ እንዲያገኙ ለማስቻል ያለመ መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር ወንድሙ ፍላቴ ለፋና ዲጂታል ገልጸዋል፡፡
በስምምነቱ መሰረት የጠረፍ ንግዱ ከኢትዮጵያ ድንበር በ50 ኪሎ ሜትር እንዲሁም ከኬንያ ድንበር በ100 ኪሎ ሜትር ርቀት ውስጥ ያሉ አካባቢዎችን ይሸፍናል፡በጠረፍ አካባቢ ንግዱ የሚቀርቡ ምርቶችን በተመለከተ ከቁም እንስሳትና የእንስሳት ተዋጽኦ፣ አትክልትና ፍራፍሬ፣ አዝዕርት፣ የምግብ ዘይት፣ መጠጦች፣ ቆዳና የቆዳ ውጤቶች፣ አልባሳትና ጫማዎች፣ የቤት መገልገያና የመዋቢያ ቁሳቁሶች ውጪ ሌሎች ምርቶችን መገበያየት እንደማይቻል ዳይሬክተሩ አስረድተዋል፡፡
ስምምነቱ የምርት አቅርቦት እንዲሳለጥ፣ ህገወጥ ንግድና ኮንትሮባንድን ለመከላከል፣ ሰላምና ደህንነት ለማረጋገጥ እንዲሁም የህዝብ ለህዝብ ግንኙነትን ለማጠናከር ከፍተኛ ሚና ይኖረዋል ብለዋል፡፡አቶ ወንድሙ የንግድ ስምምነቱን ወደ ትግበራ ለማስገባት የጠረፍ ንግድ አሰራር መመሪያን ከማዘጋጀት ጀምሮ የንግድ ፍቃድ መስጠትን የመሳሰሉ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች እየተከናወኑ መሆናቸውን ነው ተናግረዋል።
የኢትዮጵያ የወጪ ንግድ እንዲሳለጥ ምርቶች ከህግ አግባብ ውጭ ከሀገር እንዳይወጡ የጠረፍ አካባቢ ማህበረሰብ የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡም ጥሪ አቅርበዋል፡፡
Via AS

👍9❤1😁1
የኢትዮጲያ ጤና ባለሙያዎች ማህበር ፕሬዝዳንት ዮናታን ዳኛው በፀጥታ ሃይሎች ተይዘው ወደ እስር ቤት ተወስደዋል ።
ከነገ ጀምሮ የመንግስት ሆስፒታሎች ባዶ ይሆናሉ ተብሎ ይጠበቃል።
የጤና ባለሙያዎች የስራ አድማ ከነገ ጀምሮ ይጀምራል።

😭76👍32🔥5❤1