ቡስትግራም - የሶሻል ሚዲያ ገፅታዎን መገንባት አሁን በጣም ቀላል ሆኗል!`
LINK -
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍7❤3
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ባለፋት ዘጠኝ ወራት ከ922 ሺ ሰዎች የወባ ተዋሲያን በደማቸዉ ዉስጥ ተገኝቷል ተባለ
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጤና ቢሮ በበጀት ዓመቱ የወባ ወረርሽኝ በመከላከል እና መቆጣጠር ረገድ በርካታ ሥራዎች መሰራቱን አስታውቋል ።
የክልሉ የጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ተማም በ2017 በጀት ዓመት ባለፉት ዘጠኝ ወራት የወባ ህመም ኖሯቸው ምርመራ የተደረገላቸው 1 ሚሊዮን 483 ሺህ 319 ሲሆኑ ከእነዚህም ውስጥ 922 ሺ 253 ሰዎች የወባ ተዋሲያን በደማቸው መገኘቱን ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል ።
የወባ ማግኘት ምጣኔው 62 በመቶ መሆኑን የገለፁት ሀላፊዉ ወባ የተገኘባቸው ሰዎች አስፈላጊውን ህክምና ማግኘታቸውንና በክልሉ ከፍተኛ የወባ ጫና ባለባቸው 42 ወረዳዎች ቤት ለቤት 1 ሚሊዮን 144 ሺህ 762 የአጎበር ስርጭት መደረጉን ገልጸዋል ።
በክልሉ በሁሉም ዞኖች ባሉት አብዛኞቹ ወረዳዎች ዋና የጤና ችግር ወባ መሆኑን የተናገሩት ኃላፊው በተደረገው መጠነ ሰፊ ርብርብ የወባ በሽታ ጫና የቀነሰ ቢሆንም በተለይ በአሁኑ ወቅት ከዝናብና ተለዋዋጭ የአየር ንብረት ጋር ተያይዞ ሊያገረሽ ስለሚችል ከፍተኛ ጥንቃቄና ትኩረት ሊሰጠው ይገባል ብለዋል ።
ከህብረተሰቡ ጋር በመሆን የወባ በሽታ አስተላላፊ ትንኝ መራቢያ ስፍራዎችን በተገቢው በመለየት የማዳፈንና በሁሉም የክልሉ አከባቢዎች በልዩ ትኩረት መሠራት ብሎም የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥራም ሳይቋረጥ በትኩረት መሠራት እንደሚገባ አቶ ኢብራሂም ጨምረዉ ለጣቢያችን ገልፀዋል ።
@Yenetube @Fikerassefa

👍14😭5
YeneTube
Photo
የስራ ማቆም አድማ ምንድነው? ህጋዊነቱስ?
የስራ ማቆም አድማ ማለት ሰራተኞች ፍትሃዊ ደሞዝ፣ የተሻለ የስራ ሁኔታ ወይም ሌሎች መብቶችን ለመጠየቅ በጋራ ስራ የሚያቆሙበት የሰራተኞች እርምጃ ነው።
ይህ መብት በሀገራችን ህግጋቶች እንዴት ይታያል?
1ኛ. ሕገ መንግሥታዊ መብት፡
ሕገ መንግሥቱ በአንቀጽ 42(1)(ለ) መሠረት ሰራተኞች የስራ ማቆም አድማ የመምታት መብት እንዳላቸው ይገልፃል።
2. የግሉ ዘርፍ ሠራተኞች፡
ለግል ድርጅት ሰራተኞች የአሰሪና ሰራተኛ አዋጅ ቁጥር 1156/2019 (አንቀጽ 139-142) ይህን መብት እና መደረግ ያለባቸውን ሁኔታዎች በግልፅ አስቀምጧል።
የስራ ማቆም አድማ ከመደረጉ በፊት ቅሬታዎቻቸውን/ጥያቄዎቻቸውን ማቅረብ እና ለመፍትሄዎች ጥረት መደረግ አለብት ይላል። ጥረት ተደርጎ ችግሩ ካልተፈታ ቅድመ ማስጠንቀቂያ መስጠት ግዴታ ይጥላል።
3. የመንግስት ሰራተኞች፡-
የፌደራል ሲቪል ሰርቫንት አዋጅ ቁጥር 1064/2010 የመንግስት ሰራተኞች የስራ ማቆም አድማ የማድረግ መብትን በግልፅ አይሰጥም። ሕገ መንግሥቱ ይህንን መብት ቢሰጥም፣ መንግስት ሰራተኞችን በተመለከተ ልዩ ህግ እንደሚወጣ የጠቀሰ ቢሆንም እስከ አሁን ይህን መብት ለመንግስት ሰራተኞች የሚሰጥ ህግ የለም።
4. የወንጀል ኃላፊነት፡-
የወንጀል ህግ አንቀጽ 421 መሰረት፡
የስራ ማቆም አድማ የህዝብን ጤና፣ ደህንነትን አደጋ ላይ የሚጥል ከሆነ ወይም ወደ ሞት የሚያደርስ፣ ከባድ የአካል ጉዳት ወይም የአደጋ ጊዜ አገልግሎቶችን የሚያደናቅፍ ከሆነ፣ አዘጋጆቹ እና ተሳታፊዎቹ የእስራት እና የገንዘብ መቀጮ ጨምሮ የወንጀል ቅጣት ሊጠብቃቸው እንደሚችል ይደነግጋል።
የዚህ ፅሁፍ አላማ ስለስራ ማቆም አድማ የህግ ማዕቀፍ ለማያውቁ ማሳወቅ ብቻ መሆኑን እገልፃለው።
በዳዊት ዋሲህውን

👍44❤5👎5
ህወሃት
“ምርጫ ቦርድ ሰረዘንም አልሰረዘንም የፕሪቶርያው ስምምነት ይቀጥላል፤ አደገኛ የሚሆነው ስለተሰረዛችሁ የፕሪቶርያውን ስምምነት አናውቀው መባል ከተጀመረ ነው”
ምርጫ ቦርድ ለህወሓት የሰጠው ከፓርቲነት የመሰረዝ ቀነ ገደብ ነገ ያበቃል።
የፕሪቶርያ የሰላም ስምምነት የፈረምነውም ሆነ ጊዜያዊ አስተዳደሩን ያቋቋምነው በምርጫ ቦርድ እውቅና ወይንም ሰርተፍኬት ባለመሆኑ ምርጫ ቦርድ ሰረዘን፣ አልሰረዘን የፕሪቶርያው ስምምነት ይቀጥላል ሲሉ የህወሓት ሊቀመንበር ደብረጺዮን ገ/ሚካኤል (ዶ/ር) ገለጹ፤ አደገኛ የሚሆነው በምርጫ ቦርድ ስለተሰረዛችሁ የፕሪቶርያውን ስምምነትን አናውቀው መባል ሲጀምር ነው ብለዋል።
“የፕሪቶርያውን ስምምነት የፈረምነው ምርጫ ቦርድ ሰርተፍኬት ስለሰጠን አይደለም፣ በምርጫ ቦርድ ሰርተፍኬት ያቋቋምነው ጊዜያዊ አስተዳደር የለም፤ በምርጫ ቦርድ ሰርተፍኬትም ይሁን ወረቀት የተሰራ ስራ የለም” ሲሉ ተደምጠዋል።
“በእኛ በኩል በግንቦት አምስት ምክንያት ከፕሪቶርያው ስምምነት ጋር የተያያዘ የሚቋረጥ ነገር የለም፤ እንደስከዛሬው ይቀጥላል፣ የፕሪቶርያው ስምምነትም ሆነ የጊዜያዊ አስተዳደሩ” ሲሉ አስታውቀዋል።
ደብረጺዮን ገ/ሚካኤል (ዶ/ር) የክልሉን ተፈናቃዮች በተመለከተ በሰጡት ማብራሪያ “ለአምስተኛ ክረምት በመጠለያ አንቆይም፣ ከእናንተ ብዙም ስለማንጠብቅ እራሳችን እንገባለን” የሚል የተፈናቃዮች ውሳኔ እየገፋ መጥቷል ሲሉ ገልጸው “እኛም ይህንን የተፈናቃዩን ውሳኔ እናስፈጽማለን፣ ከእሱ ጎን እንቆማለን” ብለዋል።
Via:- አዲስ ስታንዳርድ

👍33👎3😁2❤1
በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ #ሆስፒታል የጤና ባለሙያዎች የተሻለ ደመወዝን ጨምሮ ሌሎች ጥያቄዎቻቸው ምላሽ እንዲያገኙ የሚጠይቅ ሰልፍ አካሄዱ
#በኢትዮጵያ ውስጥ ካሉት የመንግስት የህክምና ማዕከላት መካከል አንዱ በሆነው በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሚሰሩ የጤና ባለሙያዎች በመላ ሀገሪቱ ያሉ የጤና ባለሙያተኞች የተሻለ ደመወዝ፣ ጥቅማጥቅሞች እና የስራ ሁኔታዎችን በመጠየቅ ነገ ማክሰኞ ግንቦት 5 ቀን 2017 ዓ.ም ሊያደርጉት ባቀዱት ሀገር አቀፍ የስራ ማቆም አድማ ዋዜማ ዛሬ ሰኞ ማለዳ ላይ ቅድመ የስራ ማቆም አድማ ሰልፍ አካሄዱ።
በሆስፒታሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ በተካሄደው በዚህ ሰልፍ ላይ የታደሙት የጤና ባለሙያዎቹ "ጤናማ ዜጎች ጠንካራ ኢኮኖሚ ይገነባሉ!": "ህይወትን እናድናለን የቤት ኪራያችንን ግን መክፈል አልቻልንም" እና "የጤና ሰራተኞች ትንኮሳ ያቁሙ ጥበቃ ይገባናል" የሚሉና ሌሎች መልዕክቶችን ይዘው ታይተዋል።
በሳምንቱ መጨረሻ ላይ ደግሞ በአማራ ክልል በደብረ ታቦር፣ ደብረ ማርቆስ፣ ባህር ዳር ጥበበ ግዮን ሆስፒታል እና ፍለገ ሕይወት ሪፈራል ሆስፒታልን ጨምሮ በተለያዩ ተቋማት የሚሰሩ የጤና ባለሙያዎች ከሀገር አቀፍ ንቅናቄው ጎን በመሆን ሰላማዊ ሰልፍ አካሄደዋል።

👍94❤10😭3
የህክምና ባለሞያዎች ስራ ለማቆም ያስቀመጡት ቀነ ገደብ ተጠናቀቀ፤ ከዚያስ?
የኢትዮጵያ ጤና ባለሙያዎች የደመወዝ፣ ሌሎች ጥቅማጥቅሞች እና የስራ ከባቢ ምቹነትን የጠየቁበት የአንድ ወር የማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻቸው ዛሬ እንደሚያበቃ እየገለጹ ነው፡፡ ለ30 ቀናት የቀጠለው የባለሙያዎቹ አቤቱታ በዚህን ወቅት ውስጥ አለን ያሉትን 12 ጥያቄዎች ለጤና ሚኒስቴር እና ለሚመለከታቸው አካላት ማስገባታቸውም ተመላክቷል፡፡
የDW ዘገባ ይመልከቱ
https://shorturl.at/Dychf

👍21😭18❤4🔥4😁2👀2
"የትግራይ ወጣት ሕወሐትን መንቀፍ በሚፈልግበት ሰዓት፣ በአማርኛ ቢነቅፍ ብዙ ሰው ቅር ይሰኛል።
ምክንያቱም የጓዳ ጉዳይ አድርጎ ነው የሚመለከተው፤ ይህን ነው የሕወሓት አመራር የሚፈልገው። ለምሳሌ ህወሓት መወቀስ ያለበትን ጉዳይ የትግራይ ተወላጅ መሮት፣ አንገሽግሾት መናገር የሚፈልገውን ጉዳይ በሌላ ቋንቋ አትገልጽም ብቻ ሳይሆን ወጣ ብለህ እንዳትጮህ የሚከለክል ሥርዓት ነው መትከል የሚፈልገው። ይሄ አደገኛ ነው"
ጌታቸው ረዳ ዛሬ ከፋና ጋር ካደረጉት ቃለምልልስ

👍35😁17❤4
❗️"አሁን የኤርትራ ሠራዊት ወገናችን ነው ብለው የሚፎክሩትን እሰማለሁ፤ ቢያንስ በቅድሚያ ንስሃ ይግባ!" አቶ ጌታቸው ረዳ
"ብዙ ጊዜ የትግራይ ሠራዊት ከፍተኛ አመራሮች፣ ከተወሰኑ ሌቦች በስተቀር፣ ስርዓት ለማክበር የሚፈልጉ አሉ።
... እኔ በማውቀው ልክ በትግራይ ሴቶች ላይ የደረሰው መከራ በጣም ግዙፍ ነው።
ያቀረብኩልህ ስታትስቲክስ ተራ አይደለም፤ እውነት ነው። ስማቸው የሚታወቁ ሴቶች የተጎዱበት ነው። ግን ስማቸው የሚታወቁ አዛዦች ወስነውት የተደረገ ነው።
በወሳኝ መልኩ እንዳልኩህ... አሁን የኤርትራ ሠራዊት ወገናችን ነው ብለው የሚፎክሩትን እሰማለሁ፤ ቢያንስ በቅድሚያ ንስሃ ይግባ! ከመካለከያ ጋር ፕሪቶሪያ ላይ ወደ ትግራይ እንዲገባ ስምምነት አድርገናል።
በፕሪቶሪያ ስምምነት መሠረት ከፌዴራል መንግስትቱ ጋር እኮ ያሉ ጥፋቶችን ለመመርመር ዝግጁ ነን ብለን ፈርመናል። በፈረምነው ልክ ተጠያቂነት አረጋግጠናል ወይ?.. መታየት ያለበት ጉዳይ ነው።
ከተጠያቂነት ጋር ብቻ ሳይሆን ሲስተማቲክ በሆነ መንገድ ሕዝብ እንደ ሕዝብ እንዲንበረከክ፣ ሕዝብ እንደ ሕዝብ እንዲጠፋ፣ በተለይ ደግሞ ጾታዊ ጥቃትን እንደ ጦር መሳሪያ ከመጠቀም አንጻር የሠራ ሃይል ወገኔ ነው ብዬ የምንቀሳቀስበት ምክንያት ሊኖር አይችልም"
ጌታቸው ረዳ ዛሬ ለፋና ከሰጡት ቃለምልልስ ላይ ከሰማነው።

👍51😁15😭3❤2👀1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
900,000 ብር ምን መግዛት ይችላል?
መኪና? ቤት?
በዚህ ጊዜ 900,000 ብር ምንም መግዛት አይችልም ።
እኛ ጋር ግን በ900,000 ብር ሱቅ መግዛት ትችላላችሁ ።
ያውም እስከ 200,000 ብር መከራየት የሚችል ሱቅ።
ፒያሳ አድዋ ዜሮ ዜሮ አጠገብ 20 ካሬ ሱቅ አየሸጥን ነው።
ከግራውንድ እስከ 5ኛ ፎቅ።
ለሁለት ሳምንት ብቻ የሚቆይ ዋጋ ነው።
ፈጥነው ይደውሉ!
ለበለጠ መረጃ (Direct/ Whatsapp) ፦ በ
0909253426 / 0940407294 ይደውሉ
መኪና? ቤት?
በዚህ ጊዜ 900,000 ብር ምንም መግዛት አይችልም ።
እኛ ጋር ግን በ900,000 ብር ሱቅ መግዛት ትችላላችሁ ።
ያውም እስከ 200,000 ብር መከራየት የሚችል ሱቅ።
ፒያሳ አድዋ ዜሮ ዜሮ አጠገብ 20 ካሬ ሱቅ አየሸጥን ነው።
ከግራውንድ እስከ 5ኛ ፎቅ።
ለሁለት ሳምንት ብቻ የሚቆይ ዋጋ ነው።
ፈጥነው ይደውሉ!
ለበለጠ መረጃ (Direct/ Whatsapp) ፦ በ
0909253426 / 0940407294 ይደውሉ
👍6❤1
🛒 BUYING OLD GROUPS 🛒
ድሮ የከፈታችሁት Group Chat ነበር? Owner ከሆናችሁ ፣ History Visible ከሆነ እና Chat Clear ካልተደረገ እንገዛችኋለን!
👥2023 - 🇪🇹 200 ETB
👥2022 - 🇪🇹400 ETB
👥2021 - 🇪🇹450 ETB
👥2020 & 2019 - 🇪🇹500 ETB
👥2018 & 2017 - 🇪🇹600 ETB
Payment Methods:
🇪🇹Telebirr, Bank
Proofs - https://www.tg-me.com/OLDGPPROOF
ሜምበር ለውጥ አያመጣም 1ሺ ሜምበርም ሆነ 10 ዋጋው አንድ ነው.. የተከፈተበት አመት ላይ ብቻ Chat ይኑረው።
ለመሸጥ: @OldGroupBuyer_APX ✅

❤1👍1
በ490,000 ቅድመ ክፍያ በመሀል ካዛንቺስ የቤት ባለቤት ይሁኑ ‼️
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው አያት ካዛንቺስ መንደር
እጅግ ውብ ዕይታ ያላቸው ቤቶች
ከ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ
👉ባለ አንድ መኝታ 45, 55 ,60 ካ.ሜ
👉ባለ ሁለት መኝታ 80,ካ.ሜ
👉ባለ ሶስት መኝታ 95,105,115 ካ.ሜ
👉ባለ አራት መኝታ 140 ,160 ካ.ሜ
✍️ ቅድመ ክፍያ 10%
📹 (ከ490,000ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ)
❇️ በ 18 ወራት የሚረከቡት ቤት💁
📍በግቢው ዙሪያ
➾ፓርኮች ና የወንዝ ዳር ልማት
➾አለማቀፍ ት/ቤትና ሆስፒታል
➾የእምነት ተቋማ
📍የቤቶቹ እይታ
➤ ወደ ቤተ መንግስት ( ጊቢ ገብርኤል )
➤ ወደ ያካ ተራራ ጫካ
➤ ወደ ወንዝ ዳር ልማት
➤ ወደ ወዳጅነት ፓርክ
👉 ቀድሞ ለመጣ ቅድሚያ ይስተናገዳል
❇️ ከሀገር ውጭ ያላችሁ ደንበኞች በወኪል መግዛት እንደምትችሉ እናሳውቃለን ።
ለምዝገባ 📲 0950123353 ወይም
በ whatsapp :-https://wa.me/251950123353
አሁኑ ይደውሉ

👍6
አቶ ጌታቸው ረዳ ሶስት ከፍተኛ የትግራይ ሰራዊት አመራሮች “በዘረፋ እና በሰዎች ንግድ ላይ ተሳትፈዋል” ሲሉ ወነጀሉ
የቀድሞው የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ፤ ሶስት ከፍተኛ የትግራይ ወታደራዊ አመራሮች “በወርቅ ቁፋሮ እና ንግድ”፣ “የመንግስት ገንዘብ በመዝረፍ” እንዲሁም ”በህገወጥ የሰዎች ዝውውር ላይ ተሳትፈዋል” ሲሉ ወነጀሉ።
አቶ ጌታቸው ረዳ ከፋና ቴሌቪዥን ጣቢያ ጋር ባደረጉት ቃለ መጠይቅ በስም ጠቅሰው የወነጀሏቸው ሶስቱ አመራሮች፤ ብርጋዴር ጀነራል ምግበይ ሃይለ፣ ብርጋዴር ጀነራል ሃይለስላሴ ግርማይ እና ኮሎኔል ተወልደ ገብረትንሳኤ ናቸው።
ትላንት ሰኞ ግንቦት 4፤ 2017 ምሽት የተሰራጨው የቀድሞው የጊዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዝዳንት ክፍል አንድ ቃል መጠይቅ፤ ስለ እርሳቸው የፖለቲካ ተሳትፎ አጀማመር፣ በትግራይ ክልል ስለ ተካሄደው ጦርነት፣ የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) አመራሮች እና የትግራይ ሰራዊት አዛዦች “ፈጽመዋቸዋል” ስላሏቸው ወንጀሎች የዘረዘሩበት ነበር።
አቶ ጌታቸው ተፈጽመዋል ካሏቸው ወንጀሎች ቅድሚያውን የሰጡት ለወርቅ ንግድ ነው። በትግራይ ክልል በህገወጥ መንገድ የሚካሄደው የወርቅ ንግድ የተጀመረው፤ ህወሓት እና የኢትዮጵያ መንግስት የፕሪቶሪያ ስምምነትን ከተፈራረሙ ከጥቅምት 2015 ዓ.ም. በኋላ የሚመስለው በርካታ ሰው እንዳለ አቶ ጌታቸው በቃለ መጠይቃቸው ላይ አንስተዋል።
ሆኖም በክልሉ ህገወጥ የወርቅ ቁፋሮም ሆነ ንግድ የተጀመረው፤ የትግራይ ጦርነት እየተካሄደ በነበረበት ወቅት ጭምር እንደሆነ የቀድሞው የጊዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዝዳንት ይፋ አድርገዋል።
🔴ዝርዝር ዘገባውን ለማንበብ ➡️ https://ethiopiainsider.com/2025/15872/

👍30😁5❤2
የቡና ላኪዎች የመነሻ ካፒታል በ900 በመቶ እንዲጨምር ያደርጋል የተባለው ረቂቅ መመሪያ ተዘጋጀ!
የግብርና ሚኒስቴር የቡና ላኪዎች የብቃት ማረጋገጫ ለማግኘት የሚጠይቀውን ዝቅተኛ የመነሻ ካፒታል በግለሰብ ደረጃ በ900 በመቶ እንዲሁም ለአክሲዮን ማህበራትና ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበራት ደግሞ በተመሳሳይ መልኩ ጭማሪ የተደረገበትን ረቂቅ መመሪያ አዉጥቷል።
በዚሁ ረቂቅ መሰረት፣ የግል የቡና ላኪዎች ከዚህ ቀደም ይጠበቅባቸው የነበረው አንድ ሚሊዮን ብር ዝቅተኛ ካፒታል ወደ 10 ሚሊዮን ብር እንዲያድግ ታቅዷል። በተጨማሪም፣ አመልካቾች የአንድ ዓመት የፋይናንስ እንቅስቃሴን የሚያሳይ በባንክ የተረጋገጠ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
በተመሳሳይ ሁኔታ፣ ለአክሲዮን ማህበራትና ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበራት የሚፈለገው ዝቅተኛ የመነሻ ካፒታል ከ 1 ሚሊዮን 500 መቶ ሺህ ብር ወደ 15 ሚሊዮን ብር ከፍ እንዲል የቀረበ ሲሆን፣ ከማህበሩ መስራቾች መካከል ቢያንስ ሁለቱ ከፍተኛ ድርሻ ያላቸው አባላት የአንድ ዓመት የፋይናንስ እንቅስቃሴ የሚያሳይ የባንክ ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ይላል።
Via Capital
@YeneTube @FikerAssefa

👍17❤3🔥1
📲iPhone 11promax
💾Internal Storage:256GB
🔋battery:87%
👌Original almost new
💲PRICE-46000birr
♦️Dont miss out on this!
☎️Contact: @Endalk4240 0929008292
Join channel: https://www.tg-me.com/phonestore_2

😁9👍6👎1😭1
በኢትዮጵያ የሚገኙ የጤና ባለሞያዎች ጥያቄ እንዴት ምላሽ ያግኝ?
የደሞዝ እና የጥቅማ ጥቅም ጥያቄ ያነሱ የጤና ባለሙያዎች መንግሥት ምላሽ እንዲሰጥ ያለበለዝያ አድማ እንደሚመቱ ካስጠነቀቁ ሳምንታት ተቆጠሩ። የጤና ባለሞያዎቹ የመንግሥትን ምላሽ ለመጠበቅ ያስቀመጡት የሰላሣ ቀናት ቀነ ገደብም ዛሬ ተጠናቋል። በምናገኘዉ ደሞወዝ "መኖር አቅቶናል" ሲሉ እስከዛሬ በተለያዩ መንገዶች ቅሬታቸዉን ሲያሰሙ ከዘለቁት የጤና ባለሙያዎች መካከል የታሰሩም እንዳሉም ተዘግቧል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ በእስር ላይ የሚገኙት የኢትዮጵያ የጤና ባለሙያዎች ማህበር ፕሬዝዳንት እንዲፈቱ ዓለምአቀፉ የሰብዓዊ መብት ተከራካሪዉ ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠይቋል። ዶይቼ ቬለ ያነጋገራቸው የጤና ባለሞያዎች ከተወሰኑ አንገብጋቢ የሥራ ክፍሎች በስተቀር ከዛሬ ጀምሮ የሥራ ማቆም አድማ እንደሚያደርጉ አስታውቀው ነበር። በሀገር አቀፍ ደረጃ ይደረጋል የተባለው የሥራ ማቆም አድማው መጀመሩን የሚጠቁሙ መረጃዎች መኖራቸውን ዶይቼ ቬለ ለመገንዘብ ችሏል።
ከባለሙያዎቹ ጥያቄ ጋር በተያያዘ በአካባቢያችሁ የጤና አገልግሎት አሰጣጥ ላይ ምን ታዘባችሁ? በኢትዮጵያ የሚገኙ የጤና ባለሞያዎች ጥያቄ እንዴት ምላሽ ያግኝ? አስተያየቶን ይጻፉልን!

👍42❤3👀3👎1