YeneTube
Photo
የቀድሞዉ የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ጠቅላይ ሚኒስትር በ10 ዓመታት የጉልበት ስራ እንዲቀጡ ተወሰነባቸው
የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር የህዝብን ሃብት በማጭበርበር የ10 አመት ከባድ የጉልበት ቅጣት ተፈርዶባቸዋል። የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ኦገስቲን ማታታ ፖንዮ ጨምሮ ሌሎች ተከሳሾች የቀድሞ የማዕከላዊ ባንክ ገዥ ሙዋና ኒምቦ እና ደቡብ አፍሪካዊው ነጋዴ እና የአፍሪኮም ምርቶች ዋና ስራ አስፈፃሚ ክሪስቶ ግሮብለር እያንዳንዳቸው የአምስት አመት እስራት ተቀጥተዋል። ክሱ በቀድሞው ፕሬዝደንት ጆሴፍ ካቢላ ስር ለተጀመረው ዋና ፕሮጀክት ለቡካንጋሎዞ አግሮ-ኢንዱስትሪ ፓርክ ከተመደበው 285 ሚሊዮን ዶላር የህዝብ ገንዘብ ጋር በተያያዘ ያለአግባብ መበዝበዝ ተፈፅሟል በሚል ነው።
የማታታ ፖንዮ የፓርላማ አባል ቢሆኑም፣ የሕገ መንግሥት ፍርድ ቤት በጉዳዩ ላይ ስልጣን እንዳለው ወስኗል። የፍርድ ቤቱ ፕሬዝደንት ያለመከሰስ መብት የሚመለከተው ለግለሰቡ ሳይሆን ለቢሮ ተግባር መሆኑን በመግለጽ የማታታ ፖንዮ የፓርላማ ምርጫ ህጋዊ ሂደቱ ከተጀመረ በኋላ መሆኑን አጽንኦት ሰጥተዋል። ይህ አቋም የፓርላማውን ያለመከሰስ መብት በሚመለከት የመከላከያውን ክርክር ውድቅ አድርጎታል። የፍርድ ቤቱ አቋም ተቋማዊ ውጥረትን ቀስቅሷል። የብሔራዊ ምክር ቤቱ ፕሬዝዳንት ቪታል ካመርሄ ውሳኔውን ሕገ መንግሥታዊ ጥሰት ሲሉ አውግዘዋል፣ ማንኛውም የፓርላማ አባል ያለመከሰስ መብቱ ሳይነሳ ሊዳኝ እንደማይችል አስረድተዋል።
ካመርሄ አለመግባባቱን ለመፍታት እና የሕጉን ትርጓሜ ለማስተካከል ከህገ-መንግሥታዊ ፍርድ ቤት አመራር ጋር ስብሰባ እንዲደረግ ጥሪ አቅርበዋል።በምላሹም የሕገ መንግሥት ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ዲዩዶን ካሙሌታ ባዲባንጋ የሕግ አውጪው አካል በፍትህ ጉዳዮች ውስጥ ጣልቃ እንዳይገባ የሚከለክለውን የሕገ-መንግሥቱን አንቀጽ 151 በመጥቀስ የዳኝነት ነፃነትን አረጋግጠዋል። ጉዳዩ የዓቃቤ ሕግ ፈቃድ ከሚያስፈልገው ደረጃ ያለፈ መሆኑን በመግለጽ የሥልጣን ክፍፍል እንዲከበር ጠይቀዋል። ማታታ ፖንዮ ክሱ ከፖለቲካ ጋር የተያያዘ ነው በማለት አውግዘዋል። ከገዥው ጥምረት ጋር ለመቀላቀል ፈቃደኛ ባለመሆኔ እና የፖለቲካ ፍላጎቴን ለማደናቀፍ፣ አዲስ ፓርቲ ለማቋቋምና ለፕሬዚዳንትነት ለመወዳደር የማደርገውን ጥረት ለማበላሸት ነው ሲሉ ተደምጠዋል።
@Yenetube @Fikerassefa

የዳኞች አድማ በትግራይ
በትግራይ ክልል የዳኞች የሥራ ማቆም አድማ ሁለተኛ ቀኑን ይዟል። ዳኞቹ ከዚህ በፊትም ከሥራቸው ጋር በተገያያዘ የደኅንነት ስጋት እየተፈጠረ መሆኑን ሲገልጹ ነበር። ትናንት ታዲያ በመቀለ የሚገኙ የሰባቱ ክፍለ ከተማ ፍርድ ቤቶች እንዲሁም የመቀለ ከተማ መካከኛ ፍርድ ቤት ሥራቸውን አቁመው ውለዋል። የሥራ ማቆሙ እርምጃ ዛሬም ቀጥሏል።
ዳኞቹ በዋነኝነት ሥራቸውን ለማቆም ያስገደዳቸውን ሲገልጹም «በዳኞች ላይ የደኅንነት ስጋት ተፈጥሯል፤ በዚህም ምክንያት ሥራችንን ማከናወን አልቻልም ነው» ያሉት። የትግራይ ዳኞች ማኅበር ከቀናት በፊት በተለያዩ ጫናዎች ምክንያት በርካታ ዳኞች ሥራቸውን እየለቀቁ መሆኑን መግለፁ ይታወሳል። በተለይም ከጾታ ጥቃት ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን በሚዳኙ ዳኞች ላይ ጫናዎችና ማስፈራሪያ እንደሚደርስም አመልክቷል። እየደረሱባቸው ባለ እንዲህ ያሉ ጫናዎች ምክንያትም ከ138 በላይ ዳኞች ሥራ መልቀቃቸውን የማኅበሩ ፕሬዝደንት አቶ ዳዊት ኃይለ ሥላሴ ለዶቼ ቬለ ተናግረዋል።
በትናንትናው ዕለት የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ባለወጣው መግለጫ በፍርድ ቤቶች እና ዳኞች ላይ የሚደርስ ስጋት የሚፈጥር ሁኔታን እንደማይታገስና ፈጣን እርምጃ እንደሚወስድ አመልክቷል።
Via:- #DW

በአማራ ክልል ፖሊስ ጣቢያዎች ለ6 ወራት ተኩል ያህል በእስር ላይ የነበሩ 5 ኤርትራዊያን ስደተኞች ከእስር ተፈቱ!
በአማራ ክልል በዳባት፣ ደባረቅና ጎንደር ከተማ ፖሊስ ጣቢያዎች ላለፉት 6 ወራት ተኩል በእስር ላይ የነበሩ 5 ኤርትራዊያን ስደተኞች ከእስር መፈታታቸውን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ከፍተኛ የስደተኞች ኮሚሽን አረጋገጠ።መሰረት ገ/ስላሴ፣ እስማኤል አህመዲን፣ ፍሰሐዬ ኪዳነ፣ መሐሪ አብርሀና ተስፋዓለም ክፍለይ የተባሉ ኤርትራዊያን ስደተኞች ጥቅምት 8 እስከ ህዳር 26 ቀን 2017 ዓ/ም ባሉት ቀናት ከሚኖሩበት ዳባት “ዓለምዋጪ” የስደተኞች መጠለያ ጣቢያና ከዳባት ከተማ ተይዘው መታሰራቸው ተገልጿል።
ስደተኞቹ “የተጠረጠሩበት ወንጀል ሳይነገራቸውና ክስም ሳይመሰረትባቸው” ለ6 ወራት ተኩል ያህል በሰሜን ጎንደር ዞን ዳባት ፖሊስ ጣቢያና ደባርቅ ፖሊስ ጣቢያ እንዲሁም በጎንደር ከተማ 4ኛ ፖሊስ ጣቢያ ታስረው እንዲቆዩ መደረጋቸውን የታሳሪዎች ጠበቃ አቶ ዋቢ አድርጎ ዶይቼ ቬሌ ዘግቧል፡፡
ከስደተኞች መካከል እስማኤል አህመዲን እንደገለጹት ከሳሽና ጠያቂ ባለማግኝታቸው በጠበቃቸው አማካኝንት ራሳቸው ታሳሪዎች ጉዳያቸው እንዲታይላቸው ክስ ማቅረባቸውንና በችሎት ስለተጠረጠሩበት ሁኔታ የሚያስርዳ አካል ባለመቅረቡ ከፖሊስ ጣቢያ ባለፈው ሳምንት ወጥተው ወደ ቤተሰቦቻቸው ተቀላቅለዋል፡፡
ኤርትራውያን ስደተኞች ከእስር መፈታታቸውን ማረጋገጡን የገለጸው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ከፍተኛ የስደተኞች ኮሚሽን ቀደም ሲል፤ “5ቱ ኤርትራውያን ዳባት በሚገኘው ዓለምዋጪ የስደተኞች ጣቢያና በአካባቢው ህገወጥ ተግባራትን ሲፈፅሙ ነበር” በሚል ተጠርጥረው በፀጥታ ኃይሎች መያዛቸውን አመልክቷል፡፡
ባሳለፍነው በታህሳስ ወር በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን ከአለምዋጭ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ ተወስደው በእስር ላይ የሚገኙ አምስት ኤርትራውያን ስደተኞችን ለማስፈታት እስከ ግማሽ ሚሊዮን ብር ድረስ እንዲከፍሉ መጠየቃቸው መዘገቡ ይታወሳል።
አምነስቲ ኢንተርናሽናል በየካቲት ወር “በኢትዮጵያና ሱዳን የሚገኙ የኤርትራ ስደተኞች የሰብአዊ መብት ሁኔታ መባባሱን" በመግለጽ፤ በሶስት ወራት ብቻ ከ600 በላይ ኤርትራውያን በግዳጅ ከኢትዮጵያ ወደ ኤርትራ እንዲመለሱ በመደረጋቸው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት ድርጊቱን እንዲያወግዝ ጥሪ አቅርቧል።
Via DW
@YeneTube @FikerAssefa

ብሔራዊ ባንክ ስድስተኛውን የዉጪ ምንዛሪ ጨረታ በ50 ሚሊዮን ዶላር ሊያካሂድ ነው!
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ ገበያን ለማረጋጋትና የውጭ መረጋጋትን ለመቆጣጠር ያለመ 50 ሚሊዮን ዶላር የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ነገ ሐሙስ እንደሚያካሂድ አስታውቋል።
ይህ ጨረታ ለንግድ ባንኮች የቀረበ ሲሆን፣ ባንኩ በየሁለት ሳምንቱ ከሚያካሂዳቸው ተከታታይ ጨረታዎች ስድስተኛው ነው።
ከሁለት ሳምንት በፊት በተካሄደው አምስተኛው ዙር የውጭ ምንዛሪ ጨረታ፣ የአንድ የአሜሪካ ዶላር የመገበያያ ዋጋ 132.96 ብር ሆኖ ተመዝግቦ ነበር። በዚያ ጨረታ ላይ ባንኩ 60 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ያቀረበ ሲሆን፣ በጠቅላላው 16 የንግድ ባንኮች የጠየቁትን የውጭ ምንዛሪ ድልድል ማግኘት ችለው እንደነበር ይታወቃል።
Via Capital

የአፍሪካ የሰባዓዊ መብቶች ኮሚሽን በትግራይ ጦርነት ወቅት በመንግስት “ተፈጽመዋል” የተባሉ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ክስን አደመጠ!
የአፍሪካ የሰባዓዊና የህዝቦች መብቶች ኮሚሽን (ACHPR)፤ 'በሌጋል አክሽን ወርልድዋይድ' (LAW) እና አጋሮቹ፤ የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ጦርነት ወቅት “ሰፊ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት” ፈጽሟል ሲሉ ያቀረቡትን ክስ አደመጠ።ተቋማቱ በቃል ባሰሙት ክስ የፕሪቶሪያው የተኩስ አቁም ስምምነት ቢፈረምም “የመብት ጥሰት መፈጸሙ ቀጥሏል” ብለዋል።
ኮሚሽኑ ክሱን ካዳመጠ በኋላ ሌጋል አክሽን ወርልድዋይድ (LAW) እና አጋሮቹ ባወጡት መግለጫ፣ “በሰላማዊ ሰዎች ላይ የተፈጸሙ ከባድ ጥሰቶች፣ የጅምላ ግድያ እና ወሲባዊ ጥቃትን ጨምሮ ከቀየ ማፈናቀል፣ ማስራብ እና ለረጅም ጊዜ የዘለቀ ገደብና ክልከላዎች ዓለምአቀፋዊ እውቅና እያገኙ መጥተዋል” ብለዋል።ሌጋል አክሽን ወርልድዋይድ (LAW) በመግለጫው አክሎም ክስ መሰማቱ በጦርነት የተረፉ ሰዎች ድምጽ በዓለም አቀፍ መድረክ ላይ እንዲሰማ መድረክ ፈጥሯል ብሏል።
Via AS

በመቐለ ከተማ የሚገኙ ዳኞች፤ ከደህንነት ስጋት ጋር በተያያዘ ያቀረቧቸው ጥያቄዎች ካልተመለሱ የጀመሩትን የስራ ማቆም እንደሚቀጥሉ ገለጹ
በትግራይ ክልል መቐለ ከተማ የሚገኙ ዳኞች በትላንትናው ዕለት የጀመሩትን የስራ ማቆም ዛሬም በመቀጠላቸው በከተማይቱ የሚገኙ ፍርድ ቤቶች ተዘግተው ዋሉ። ዳኞቹ ለክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ያቀረቧቸው ጥያቄዎች እስኪፈቱ ድረስ የስራ ማቆማቸውን እንደሚቀጥሉ የትግራይ ዳኞች ማህበር ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ገልጿል።
በመቐለ ከተማ የሚገኙ ዳኞች ስራቸውን ለማቆማቸው በዋነኛነት የጠቀሱት ምክንያት “የደህንነት ችግር አለብን” የሚል ነው። የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር በትላንትናው ዕለት ባወጣው መግለጫም፤ በመቐለ ሰባት ክፍለ ከተሞች ባሉ ፍርድ ቤቶች እና በከተማይቱ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሚሰሩ ዳኞች “በደህንነት ስጋት” ምክንያት ስራ እንዳቆሙ ማሳወቃቸውን አረጋግጧል።
የትግራይ ዳኞች ማህበር ፕሬዝዳንት አቶ ዳዊት ሃይለስላሴ፤ ለክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ያቀረቧቸው አምስት ጥያቄዎች ከዳኞች ደህንነት ጋር የተያያዙ መሆናቸውን ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናግረዋል። የዳኞቹ የመጀመሪያ ጥያቄ በችሎት የሚመደቡ የጸጥታ አስከባሪዎችን የሚመለከት ነው።
🔴 ዝርዝሩን ለማንበብ ➡️ https://ethiopiainsider.com/2025/15997/

ትራኦሬ
የቡርኪናፋሶው ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ትራኦሬ ከዛሬ ጀምሮ በመላው ቡርኪናፋሶ የወሲብ ድረገፆችን ሙሉ ለሙሉ አግደዋቸዋል።
ትራኦሬ ማንኛውንም የብልግና ምስል የሚያሰራጩ ድረገፆችን መዘጋታቸውን ተከትሎ "እንዚህ የብልግና ደረገፆች ህዝባችንን ከማባላግ ባለፈ እሴታችንን በእጅጉ በመሸርሸር ህዝባችንን ብቻ ሳይሆን መላው አፍሪካን እያደነዘዘ የሚገኝ አደገኛ ነገር ነው" ያሉ ሲሆን ሌሎች የአፍሪካ ሀገሮችም ተመሳሳይ እርምጃ በመውሰድ የሀገራቸውን እና የአፍሪካን እሴት እንዲያስጠብቁ አሳስበዋል።
ይህን የኢብራሂም ትራኦሬን ድፍረት የተሞላበት ውሳኔ በርካቶች አድናቆት እየቸሩት ይገኛሉ።

በነዳጅ የሚሠሩ ተሽከርካሪዎችን በአገር ውስጥ ማምረትም ሆነ መገጣጠም ተከለከለ።
በኤሌክትሪክ የሚሠሩ ተሽከርካሪዎችን ቁጥር ወደ 500 ሺሕ የማድረስ ዕቅድ መያዙ ተገልጿል
በነዳጅ የሚሠሩ ተሽከርካሪዎች በአገር ውስጥ እንዳይመረቱና እንዳይገጣጠሙ መታገዱን የኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
የኢትዮጵያን ኢንቨስትመንት ኮሚሽነር ዘለቀ ተመስገን (ዶ/ር) የቻይናው ሁዋጂያን ኩባንያ ከጂኤሲ አዮን ኩባንያ ጋር በመተባበር ግንቦት 9 ቀን 2017 ዓ.ም. የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን ለኢትዮጵያ ገበያ ባስተዋወቀበት መድረክ ባደረጉት ንግግር፣ ኢትዮጵያ በኤሌክትሪክ የሚሠሩ ተሽከርካሪዎችን ብቻ ታበረታታለች ብለዋል፡፡
‹‹በተቀመጠው አቅጣጫ መሠረት የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን ብቻ እናበረታታለን፡፡ በነዳጅ የሚሠሩ ተሽከርካሪዎች እንዳይመረቱ፣ እንዳይገጣጠሙና ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገቡ ለማድረግ ቁርጠኞች ነን፡፡
የምናበረታታው የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች በኢትዮጵያ እንዲመረቱ፣ እንዲገጣጠሙና ወደ አገር ውስጥ እንዲገቡ ነው፤›› ብለዋል፡፡
Via :- ሪፓርተር

ዶክተር አብይ አህመድ ወደ Space ሊሄዱ ነው
በአለም ታሪክ ወደ ጠፈር (space) የተጓዙ ሰዎች ቁጥር 721 እንደሆነ የታሪክ ድርሳናት ያሳያሉ፣ ከእነዚህ ውስጥ አብዛኞቹ የጠፈር ተመራማሪዎች ሲሆኑ ከቅርብ አመታት ግን ጥቂት ሰዎች ከፍተኛ ገንዘብ በመክፈል የዝቅተኛው ንፍቀ ክበብ የጠፈር ጉብኝት አድርገዋል።
ጠፈር ላይ በመሆን ለአለም ህዝብ የሰላም መልዕክት ለማስተላለፍ መታቀዱን ሚድያችን አረጋግጧል
የጉዞ እቅዱ ከተሳካ ወደ ጠፈር የተጓዙ የመጀመርያው የአለማችን መሪ ያደርጋቸዋል
መረጃው የመሰረት ሚዲያ ነውን

ዶክተር አብይ አህመድ ወደ Space ሊሄዱ ነው በአለም ታሪክ ወደ ጠፈር (space) የተጓዙ ሰዎች ቁጥር 721 እንደሆነ የታሪክ ድርሳናት ያሳያሉ፣ ከእነዚህ ውስጥ አብዛኞቹ የጠፈር ተመራማሪዎች ሲሆኑ ከቅርብ አመታት ግን ጥቂት ሰዎች ከፍተኛ ገንዘብ በመክፈል የዝቅተኛው ንፍቀ ክበብ የጠፈር ጉብኝት አድርገዋል። ጠፈር ላይ በመሆን ለአለም ህዝብ የሰላም መልዕክት ለማስተላለፍ መታቀዱን ሚድያችን አረጋግጧል…
አንድ ሰው ወደ ጠፈር ጉዞ ሲያስብ
ምን ያስፈልገዋል ?
ISS- international Space Station-
1. ጉዞው ከመሬት ከ6 ስአት 24 ስአት ይፈጃል::
2. ትንሹ ጠረፍ ላይ ለመቀመጥ ከ8 እስከ 10 ቀን ሲሆን::
ትልቁ ደሞ 1 ወር ይሆናል ::
3.አሁን ላይ 4 ድርጅቶች ሰዎችን በቱሪስትነት ወደ ጠፈር እየወስዱ ይገኛል
እነሱም
* Axiom Space (USA)
* SpaceX (USA)
* Roscosmos (Russia)
* Space Adventures (USA)
ወደፊት ደሞ :-
* Blue Origin (USA – Jeff Bezos)
* Virgin Galactic (USA – Richard Branson )
ሰዎችን ለማጏጏዝ አስበዋል::
ወደ ዋናው ጥያቄ ስንገባ ስንት ብር ያስፍልጋል ወይንም እነዚህ ድርጅቶች ስንት ዶላር ተቀብለው ነው ሰውን ወደ ጠፈር የሚልኩት ሲባል ደሞ
* ከእነ ምግብ
* ትምህርቱ
* Medical cover
* ከእነ ሁሉም ነገር
* VIP treatment
አሁን ላይ ለአንድ ሰው (per person)
* 55 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ሲሆን
ወደ ብር ሲመነዘር ደሞ በባንክ ምንዛሬ
6 ቢሊዮን 875 ሚሊዮን የኢትዮጵይ ብር ይሆናል
ነገር ግን እነ Elon Musk ወደፊት በአንድ ሰው ከ5 ሚሊዮን ዶላር እስከ 20 ሚሊዮን ዶላር ለማስከፈል ብዙ ሰራ እየሰሩ ሲሆን
ይህን ነገር እውን የሚሆነው በሚቀጥለው 10 ዓመት ወይንም ከዚህ ቀደም ባሉ ዓመታት ነውም ተብሏል::
ለ14 ቀን ወይንም ለ1 ወር ወደ ጠፈር 6 ቢሊዮን 875 ሚሊዮን የኢትዮጵይ ብር ከፍለው መሄድ ይፈልጋሉ
እንግዲያው ከላይ ያሉትን ድርጅቶች ያናግሩ::
መልካም ጉዞ::
😎😎😎
🌴🌴🌴

🟥📣የመጨረሻ ዲያስፓራ ቁ3 ብሎክ
🏫ከስቱድዮ እስከ ባለ 4 መኝታ ከተጨማሪ የሰራተኛ፣ ላውንደሪ ክፍል እና የዕቃ ክፍል ያካተቱ ቤቶች
💸ቅድመ ክፍያ
💎ባለ 1 መኝታ በ 431 ሺ ብር
💎ባለ 2 መኝታ በ 619 ሺ ብር
💎ባለ 3 መኝታ በ 751 ሺ ብር
💎ባለ 4 መኝታ በ 1,051,626 ብር
🛍️🛒ሱቆች ከ 43 ካሬ ጀምሮ
🏦60% የባንክ ብድር የተመቻቸላቸው (እየኖሩበት ወይም አከራይተውት እስከ 20 አመት ቀስ ብለው የሚከፍሉት)
➡️በ 8% ቅድመ ክፍያ
➡️እስከ 30% በሚደርስ ቅናሽ ዋጋ (ለውስን ቤቶች) በመጠቀም
የዘመናዊ መንደራችን አካል ይሁኑ
➡️☎️ 09 72 42 75 95
➡️@Tirsit9 (telegram)
➡️Whatsapp Link-
https://whatsapp.com/dl/code=gsXOc8ttJB?mode=tac

Forwarded from YeneTube
በ490,000 ቅድመ ክፍያ በመሀል ካዛንቺስ የቤት ባለቤት ይሁኑ ‼️
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው አያት ካዛንቺስ መንደር
እጅግ ውብ ዕይታ ያላቸው ቤቶች
ከ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ
👉ባለ አንድ መኝታ 45, 55 ,60 ካ.ሜ
👉ባለ ሁለት መኝታ 80,ካ.ሜ
👉ባለ ሶስት መኝታ 95,105,115 ካ.ሜ
👉ባለ አራት መኝታ 140 ,160 ካ.ሜ
✍️ ቅድመ ክፍያ 10%
📹 (ከ490,000ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ)
❇️ በ 18 ወራት የሚረከቡት ቤት💁
📍በግቢው ዙሪያ
➾ፓርኮች ና የወንዝ ዳር ልማት
➾አለማቀፍ ት/ቤትና ሆስፒታል
➾የእምነት ተቋማ
📍የቤቶቹ እይታ
➤ ወደ ቤተ መንግስት ( ጊቢ ገብርኤል )
➤ ወደ ያካ ተራራ ጫካ
➤ ወደ ወንዝ ዳር ልማት
➤ ወደ ወዳጅነት ፓርክ
👉 ቀድሞ ለመጣ ቅድሚያ ይስተናገዳል
❇️ ከሀገር ውጭ ያላችሁ ደንበኞች በወኪል መግዛት እንደምትችሉ እናሳውቃለን ።
ለምዝገባ 📲 0950123353 ወይም
በ whatsapp :-https://wa.me/251950123353
አሁኑ ይደውሉ

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
900,000 ብር ምን መግዛት ይችላል?
መኪና? ቤት?
በዚህ ጊዜ 900,000 ብር ምንም መግዛት አይችልም ።
እኛ ጋር ግን በ900,000 ብር ሱቅ መግዛት ትችላላችሁ ።
ያውም እስከ 200,000 ብር መከራየት የሚችል ሱቅ።
ፒያሳ አድዋ ዜሮ ዜሮ አጠገብ 20 ካሬ ሱቅ አየሸጥን ነው።
ከግራውንድ እስከ 5ኛ ፎቅ።
ለሁለት ሳምንት ብቻ የሚቆይ ዋጋ ነው።
ፈጥነው ይደውሉ!
ለበለጠ መረጃ (Direct/ Whatsapp) ፦ በ
0909253426 / 0940407294 ይደውሉ
መኪና? ቤት?
በዚህ ጊዜ 900,000 ብር ምንም መግዛት አይችልም ።
እኛ ጋር ግን በ900,000 ብር ሱቅ መግዛት ትችላላችሁ ።
ያውም እስከ 200,000 ብር መከራየት የሚችል ሱቅ።
ፒያሳ አድዋ ዜሮ ዜሮ አጠገብ 20 ካሬ ሱቅ አየሸጥን ነው።
ከግራውንድ እስከ 5ኛ ፎቅ።
ለሁለት ሳምንት ብቻ የሚቆይ ዋጋ ነው።
ፈጥነው ይደውሉ!
ለበለጠ መረጃ (Direct/ Whatsapp) ፦ በ
0909253426 / 0940407294 ይደውሉ
Forwarded from YeneTube
📒 ውድ የ International Student Community እና Refocus Africa ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ 🎉
International Student Community ከ Refocus Afrika ጋር በመተባበር የፊታችን 🗓 May 24 እና 25 ( ግንቦት 16 እና 17) ልዩ የ Cultural Exchange እንዲሁም የ Scholarship Process Guidance 🎆ይዞላችሁ መቷል !!!
🗺️ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ 6 kilo Alamudin ህንፃ አዳራሽ 🏚️
⏰ከ ጠዋቱ 2:00 እስከ 11:00 ሰአት
ትምህርታቹን ውጭ ሀገር ሄዶ የመማር ፍላጎት ያላችሁ በሙሉ የዚህ ፕሮግራም ተሳታፊ እንድትሆኑ ተጋብዛችሁአል።
፨ በመጀመሪያ ዲግሪ ፣ በማስተርስ እንዲሁም በዶክተሬት ዲግሪ👨🏾🎓
በዕለቱ ሲገኙ ፦
📕ፓስፖርት/ የልደት ሰርተፍኬት
📝ትራንስክሪፕት ይዘው መምጣት እንዳይረሱ
🌍የዚህ እድል ተሳታፊ በመሆን የወደፊት የትምህርት ጉዞዎን ይጀምሩ✈️
ያለን ቦታ ውስን በመሆኑ ፈጥነው ይመዝገቡ ፧‼️
ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ #ይጫኑ 👇👇
https://forms.gle/SJ6nzXdNAixTptGv5
Join our telegram channel
➡️ https://www.tg-me.com/isc_italy

የኢትዮጵያ ሚድዋይፎች ማኅበር፣ የታሰሩ የጤና ባለሙያዎች እንዲፈቱ ጠየቀ!
የጤና ባለሙያዎች ሙሉ የሥራ ማቆም አድማ ሦስተኛ ቀኑን የያዘ ሲሆን፤ የኢትዮጵያ ሚድዋይፎች ማኅበር፣ የሚድዋይፎች የተጋላጭነት አበል፣ የተጨማሪ ሰዓት ክፍያና የሥራ ወሰን እንዲወሰን ጥያቄ ማቅረቡን፣ የአገሪቱ የጤና ዘርፍ ማሻሻያ የጤና ባለሙያዎችን መብት ባረጋገጠ መልኩ እንዲቀረጽና ይህንኑ የሚከታተል የጋራ ኮሚቴ እንዲቋቋም ከጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ጋር በተደረገ ውይይት መጠየቁን ገልጧል።
ማኅበሩ፣ መንግሥት ለጤና ባለሙያዎች ጥያቄዎቹ አፋጣኝ ምላሽ እንዲሠጥና ከመብት ጥያቄው ጋር በተያያዘ በእስር ላይ የሚገኙ ባለሙያዎችም እንዲፈቱ መጠየቁን ዋዜማ ዘግባለች፡፡

አውስትራሊያ በእስራኤል ካቤኔ ሚኒስትሮች ላይ ማዕቀብ እንድትጥል ጥያቄ ቀረበ
የአውስትራሊያ የአለም አቀፍ ፍትህ ማእከል (ACIJ) የአውስትራሊያ መንግስት በቀኝ አክራሪ የእስራኤል የካቢኔ ሚኒስትሮች ኢታማር ቤን-ጊቪር እና ቤዛሌል ስሞትሪች ላይ ማዕቀብ እንዲጥል ጠይቋል።
የACIJ ዋና ዳይሬክተር ራዋን አራፍ በቅርቡ ከካናዳ፣ ፈረንሣይ እና እንግሊዝ የወጣው የጋራ መግለጫ እንደሚያሳየው አውስትራሊያ በእስራኤል የሰብአዊ መብት ረገጣ ላይ ማዕቀብ እና የጦር መሳሪያ እገዳን ጨምሮ “ተጨባጭ እርምጃ እንድትወስድ” “አሁንም አልረፈደም” ብሏል።
"አውስትራሊያ ግዴታዋን በቁም ነገር የምትወስድ ከሆነ የጋዛ ሰርጥ ውድመትን በተመለከተ ስሞትሪች የሰጡትን አስደንጋጭ መግለጫ ላይ የወንጀል ምርመራዎችን መክፈት አለባት" ብለዋል። "ማዕቀቦች እንደዚህ አይነት ከባድ ጥሰቶችን ለመከላከል እና ለመቅጣት አንድ እድል ናቸው" ሲልም አክሏል።
አውስትራሊያም “በእስራኤል ላይ የሁለት መንገድ የጦር መሳሪያ ማዕቀብ መጣል አለባት” የሚለው ማዕከሉ ቀጣይነት ያለው ወታደራዊ ንግድ እና ትብብር የእስራኤልን ህገወጥ ወረራ ለማጠናከር እና ወታደራዊ መዋቅሯን ለማጎልበት ብቻ ነው የሚያገለግለው ሲልም አስታውቋል።