Telegram Web Link
Forwarded from Fgic Art department Channel (Sela)
እውን አንድ ሰው ምን ያህል መሬት ይበቃዋል?
(በልዮ ቶልስቶይ)
ገበሬው በብልጠትም በጥረትም መሬት እየገዛና እየሸጠ ሐብታም ይሆናል፡፡ ቢሆንም ግን ሐብቱ በጨመረ ቁጥር መስገብገቡም ያንኑ ያህል የበረታ ሆነ፡፡

በስተመጨረሻ፣ ገበሬው እጅግ ሰፊ መሬት ካላቸውና የዋህ እና ገራገር ናቸው ከሚባሉ ሰዎች በትንሽ ገንዘብ ሰፊ መሬት ለመግዛት ተስማማ፡፡ ሐገር ምድሩ የሰዎቹ ግዛት ነው፡፡

የተንጣለለው ሜዳ ከአድማስ ይገጥማል፡፡ ሰዎቹ ገበሬውን፣ “1 ሺ ሩብል ክፈልና ከጠዋት አንስተህ ጀምበር እስክትጠልቅ ድረስ መሬቱ ላይ በአካፋ ምልክት እያደረግክ ዞረህ ተመለስ … ያ ሁሉ መሬት ያንተ ይሆናል … ጀምበር ስትጠልቅ ካልተመለስክ ግን ገንዘብህ ቀለጠ ማለት ነው፡፡ መሬቱንም አታገኝም…” አሉት፡፡

ገበሬው ጆሮውን ማመን አልቻለም፡፡ ይሄ እኮ ትልቅ እድል ነው !! በቀጣዩ ቀን ልክ ጀምበር እንደወጣች አካፋውን ይዞ ተነሳ፡፡ ምልክት እያደረገ በሜዳው ላይ ሩጫውን ቀጠለ፡፡
ርቆ ሄደ፡፡

ቀትር ላይ ቶሎ ወደ ጀመረበት ተመልሶ ክቡን ለመግጠም አስቦ ነበር ግን ደግሞ መሬቱ አጓጓው፡፡ ስለዚህም ክቡን ማስፋቱን ቀጠለ፡፡ ጀምበር ማዘቅዘቅ ስትጀምር በቶሎ ወደ ጀመረበት ተመልሶ ክቡን ለመግጠም ፈጠነ፡፡ ጀምበር እያዘቀዘቀች ነው፡፡ ከጠዋት ጀምሮ አላረፈም፡፡ ጀምበሯ ልትጠልቅ ስትል የሞት ሞቱን የጀመረበት ቦታ ደርሶ ምልክት አደርጎ ተዝለፍልፎ ወደቀ…

ድካሙ ከሚችለው በላይ ነበር፡፡
ይሄ ሁሉ ሰፊ ግዛት የገበሬው ሆነ ማለት ነው፡፡
ግን ደግሞ እዛው በተደፋበት ምነው ቀረሳ !!
ግልብጥ አደረጉት - ገበሬው ሞቷል፡፡

የሰዎቹ ተወካይ አጠገቡ ያሉትን፣ “በሉ ውሰዱና ቅበሩት” ሲል ትዕዛዝ ሰጠ፡፡
እናም፣ በታሪኩ ማብቂያ በአጭር ልቦለዱ አርዕስት ላይ የተቀመጠው ጥያቄ መልስ ያገኛል - እውን ለአንድ ሰው ምን ያህል መሬት ይበቃዋል ?

“የመቀበሪያውን 6 ጫማ መሬት''
Forwarded from Fgic Art department Channel (Sela)
ገነትን የጎበኘ ሰው ደወ ሲኦል ወርዶም ይመለከታል ገነት ባየው ተገርሞ ሲኦል ወርዶም ባየው ተሳቆ ሲያበቃ አንድ ነገር የገርመውና አስጎብኚውን መላእክ ይጠይቀዋል
'' ገነትም ሲኦልም ደራሲ አለ ሁለቱም እየፃፉ ነው ታዲያ ማድረግ የሚፈልገውን ካደረገ የዚህ ደራሲ ቅጣቱ ምን ላይ ነው?''
መላእኩም ሲመልስ ''አይ ልዩነትማ አለ ገነት ያሉት ፅፈው ሲጨርሱ ይታተምላቸዋል የሲኦሎቹ ግን ሲያምራቸው ይቀራል ''አለው ቡሎ የነገረን አለማየሁ ገላጋይ ነው ።
Forwarded from Fgic Art department Channel (Sela)
#የፊልም_ምረቃ
#የፊልም_ምረቃ

#ህዳር_30
#ሐሙስ
#11
#ይመረቃል
በእግዚአብሔር ፍፁም ሙላት አለምአቀፍ ቤተክርስቲያን
#ለቡ_አጥቢያ
Forwarded from Dr. selamu chane
“ልቡ የሚያዝን ሰው ዘመኑ ሁሉ የከፋች ናት፤ የልብ ደስታ ግን ሁልጊዜ እንደ ግብዣ ነው።”
— ምሳሌ 15፥15
Forwarded from Deleted Account
Watch "Tesfa(Hope) :- New Ethio jazz instrumental Music :-by Abel Abebe @clean sound Production 2022/2014." on YouTube
https://youtu.be/CPQkBtf8DEc
Forwarded from Dr. selamu chane
#ቡልቡላ
#50ሰው
#ቲያትር
#ልምምድ
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
Forwarded from Fgic Art department Channel (Sela)
#ፒች
#የተረት_መፅሀፍ
#5ቀን_ቀረው
#አሙስ_11:30
መፅሀፍ ብቻ ሳይሆን በዕለቱ በህፃናቱ አንደበት ሁሉም ታሪክ ይቀርባል
#ተጋብዛችኋል
#ፎቶ_ሁለት
Forwarded from Dr. selamu chane
#ቡልቡላ
#50ሰው
#ቲያትር
#ልምምድ
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
Forwarded from Dr. selamu chane
#ቡልቡላ
#50ሰው
#ቲያትር
#ልምምድ
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
2025/07/06 15:18:21
Back to Top
HTML Embed Code: